ጊዜ ማባከን አቁም!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 821

  • @firehiwot798
    @firehiwot798 3 года назад +116

    እር ኡኡኡኡኡ ጭንቅላቴን በጠረባ ያልከው ያህል ተሰማኝ ደግሞ መልሰህ ገነባህው ዞር ብዬ ስመለስ አሁን ካለሁበት አለም ወጣ ብዬ ሌላ ሰው ሆኜ ራሴን አገኘሁት የእውነት ከልቤ አመሰግናለሁ ቡሩክ ነህ ይጨምርብህ💖💖💖

  • @እመቤቴምልጃሽአይለየን
    @እመቤቴምልጃሽአይለየን 3 года назад +110

    በጣም እናመሰግናለን እሚያነቃቃ ቃላቶች
    ጉልበት ሚሰጡ ናቸው በርቱ

  • @sahadadxb2968
    @sahadadxb2968 3 года назад +332

    ማነው እደኔ ባላለቀ እያለ ያዳመጠው የእውነት በጣም እናመሰግናለን 😍😍😍😍😍😍😍እኔ ሁሉም ነው የተመቸኝ በርቱ ወንድሞቼ

  • @michaelashenafi7425
    @michaelashenafi7425 3 года назад +36

    ቃላት ያጥረኛል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 10 месяцев назад +11

    ❤ አምላክ የማያልቅ እውቀት ይጨምርልህ። በልጅነትህ ባርኮልሀል። እኛንም ረዳኸን።

  • @eskindirtona1304
    @eskindirtona1304 2 года назад +10

    የእግዚአብሔር ቃል የመዳን ቀን አሁን ነው ይላል 2ኛቆር 6፡2። ብዙ ሰዎች ነገን እያሰቡ ዛሬን ያጣሉ ተባረክ ደስ ብሎይኛል!!! From Dilla university!

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 3 года назад +11

    የሚገርመኝ ነገር እየሰማሁህ ዉስጤ ዉስጥ የሚንተከተክ አይነት ስሜት ይሰማኛል። ሰማይና ምድር የተፈጠረዉ በቃል ነዉ። ቃል የሰዉን ህይወት የመቀየር ሀይል አለዉ። በጣም ተመችቶኛል

  • @mesihabesha7775
    @mesihabesha7775 2 года назад +8

    ስነ ወርቅ (ስነ ፍቅር ) አነቃሐኝ የምር በጣም ደስ የሚል እና የ አላማ ሠው ብቻ ሊያዳምጠው የሚገባ ትልቅ መልክት ነው Thank you❤

  • @ዜድኡሙሰለዋ
    @ዜድኡሙሰለዋ 3 года назад +12

    ኡፍ በምን ቃል ልግለፃቹ ሰላማቹ ይብዛልን ምርጥ የዘመኑ አስተዋይ ወጣቶች

  • @fathimafathima7015
    @fathimafathima7015 3 года назад +11

    ጌታችን አላህ የነገሮችን ከባድነት በቃሉ ሲያስረዳን በከባባድ ነገሮች ይመልልና አላህ በቁርአኑ ከማለባቸው አንዱ ጊዜ ነው ኢስላም ጊዜን ወርቅ እደሆነ አይደለም ያስተማረን ኢስላም ጊዜን ሂወት ነው ብሎ በደብ አስተምሮናል ።ወድም በርታ የምትሠሯቸው ቪዲዮዎች በጣም ጠቃሚ ናቸው ።

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 3 месяца назад +1

    ትንሽ በዕድሜ ገፋ ብያለሁ የዛሬ 20 30 ዓመት ብዙ ሥራ መስራት ስችል ግዜዉን ሳልጠቀምበት አሁነ በፀፀት እራሴን አደነዝዛለሁ ከዛሬ ጀምሮ ፀፀቱነ ትቼ
    በቀረኝ ግዜ የሆነ ነገር ማድረግ ላይ
    እጠነክራለሁ በጣም አመሰግናለሁ ምክር ጠቅሟኞል🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @nigatuerimas5423
    @nigatuerimas5423 3 года назад +4

    በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው እናንተ ማለት ለኛ ወላጆቼ ናቹ tnx

  • @fasikabera9704
    @fasikabera9704 2 года назад +2

    ቃላት የለኝ ስነ ወርቅ ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ከዚህም በላይ እዉቀቱን ይጨምርልህ ❤❤❤

  • @redietgenene414
    @redietgenene414 3 года назад +12

    ከልቤ የተሰማኝን ስሜት ለመግለፅ ቃላቶች አጠሩኝ ብዙ ቪዲዮዎችን አይቼ አሁን የተሰማኝን ስሜት ተሰምቶኝ ያውቃል … ይሄ ግን እውነት ይለያል … እውነት እውነት ህይወቴ ካሁኗ ጊዜ ጀምሮ ህይወቴ ተለውጧል💜💜

    • @suzana__
      @suzana__ Год назад +1

      Ahun mn lay nesh agarigni🙏🙏🙏💜

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    ኦ ጌታ ሆይ ልብ ስጠኝ በጸጸት ከመኖር ሕይወት አውጣኝ😥😥

    • @mulatbogale5062
      @mulatbogale5062 Год назад

      ትህርቱ እኮ እራስህን ፈልገህ እንድታኝ ነው እና ጠንከርብለህ ፀልይ ይሆንልሃል

  • @hailuseifu2814
    @hailuseifu2814 3 года назад +23

    ተስፍ በቆረጥኩ ጊዜ የእናንተን ምክር ስሰማ ተስፍ ይኖረኛል እደሠታለሁም በህይወት ለይ የምትሠጡት ምክር ጥሩ ምክር ነው ቨርቱልኝ

  • @MihretYacob-wk6tl
    @MihretYacob-wk6tl Год назад

    ኡኡኡኡኡፋፋፋፋፋ አረ በጌታ ተባርክ ወንድም እግዚአብሔር ብዙ እድሜ እና ጠና ይስጥህ

  • @MmMm-bh1ey
    @MmMm-bh1ey 3 года назад +1

    ከቃል በላይ ነው ስለምታደርጉት መልካም ነገር እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፈል ለኔ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል ምክራችሁ ተባረኩልኝ እውነት

  • @ApexEdit1
    @ApexEdit1 2 года назад +8

    ስነወርቅ ሳይሆን አፈወርቅ ነበር መባል የነበረብህ!!!❤❤❤❤

  • @DawitAyelew
    @DawitAyelew 10 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድም

  • @በረከትባርኮት
    @በረከትባርኮት 3 года назад

    እኔ ሁሉም ነገር ተመችቶኛል በጣም አመሰግናለሁ የድምፅህ ጉልበት እራሱ አንድ ትልቅ ሀይል ይሰጣል የኔ ድክመት ሰዎች ደውለው ስያወሩኝ እረዥም ደቂቃ ያወሩኛል በቀን እቅዴ ውስጥ የታቀደለት ስራ ይዘገያል ማለት ነው የእረፍት ጊዜዬን ይሻሙብኛል ይህን ይህ ቀላል ይመስላል ግን ማስተካከል አለብኝ

  • @girmawialex3542
    @girmawialex3542 3 года назад +2

    ስኔ በጣም አመሰግናለሁ..!ፈጣሪ ከዚህም በላይ ማስተዋል እና ጥበብ ይጨምርልህ ወነድሜ!!!

    • @bahiruchare1789
      @bahiruchare1789 3 года назад

      ሁሌ እከታተልሀለሁ! የቃላት አጠቃቀምህ፣የሀሳብህ ፍሰት እንዲሁም የድምፅህ ሞገድ በሙሉ ትኩረት እንዳዳምጥህ አድርጎኛል። አመሰግናለሁ

  • @eyovalove9267
    @eyovalove9267 3 года назад +1

    ምን እልሀለሁ ምርጥ ሀሳብ
    የብዙ ሰው ሚሞሪ ነህ
    ይመችህ

  • @nestenet9176
    @nestenet9176 3 года назад

    እንዴት ደስስስ የሚል ትምህረትነው በረታ ባለህበት ስላምህ ይብዛልኝ

  • @Bሓፍቲንጉሰ
    @Bሓፍቲንጉሰ 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ክብር ወንድማችን እድሜና ጤና ይሰጠልን👏👏👏👍😘

  • @merdiidres719
    @merdiidres719 3 года назад +23

    እዉነት ነው ጊዜያችንን እየተጠቀመን አይደለም ሌላሰው እየጠቀመን እንጂ ለእኛ እየሰራን አይደለም 😥 ሀገር ገብተን ጊዜያችንን በአግባቡ እንጠቀም እላለው. ምርጥ ፖሮግራም ነው እናመሰግናለን

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 года назад

      ፈጣሪ ይስጣህ

    • @fasikabera9704
      @fasikabera9704 2 года назад

      ልክ ነዉ🙏

    • @abategaraj3213
      @abategaraj3213 2 года назад

      Ewunet endene gizelay yeqeledeb sew yaleaymeslengim ahun gin 100%10 neqa biyale egizihabir yimesgen anten meketel kejemerku gena 3worim almolam

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    ሁሉንም ወድጀዋለሁ ምርጥ ምክር/ትምህርት ነው
    እናመሰግናለን በርቱልን...

  • @tseeth4835
    @tseeth4835 3 года назад +10

    አተ ልጁ በጣም ነው የምወድህ በጣም ነው የማዳምጥህ ግን ሰምቼ ስጨርስ አልተገብረውም😢😢

  • @johnwado2141
    @johnwado2141 2 года назад

    እውነቴነው ብዙ በህወተያላወኩትን ብዙ ትምህርት እያገኘውነው ደሞም ብዙ ነገር ቀለል ብሎኛሎ እነተነው እግ/ር ጨምሮ ይባሪክህ

  • @solomon26
    @solomon26 3 года назад +6

    You got Your Best way of Motivating Others and You got Your variety thank You Bro!

  • @مدينةبنتغاشو
    @مدينةبنتغاشو Год назад

    ማሻ አሏህ የሰማይና የምድር አምላካችን አሏህ መጨረሻህን ያሳምርልህ።

  • @ruthwolde9276
    @ruthwolde9276 3 года назад +4

    ስራ አለኝ ነገር ግን ስራዬን በትክክል ከሰራሁ ብዙ አመትሆኖኛአል ለምን እደሆነ አላውቅም በጣም የሚገርመኝ አንተ የምትናገራቸው ነገሮች ሁሉ የኔ ህይወት ነው

  • @rahel7771
    @rahel7771 Год назад

    ድንቅ ሰው ነህ እግዚኣብሔር ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ

  • @mrtbzu9347
    @mrtbzu9347 3 года назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕በጣም የምወደው ቻናል ።ምክንያቱም ሁሉም ጠቅሞኛል ። በጣም እናመሰግናለን

  • @Robacherinet-u4e
    @Robacherinet-u4e Год назад +1

    wow yemetelat nager das telenyalech. Thankyou sena.

  • @fidakeabiweaumiyaresulella2068
    @fidakeabiweaumiyaresulella2068 Год назад +2

    እኔ የመዳም ቅመም በገንዘብ አያያዝም ሆነ ሰዐት ቁጠባ ባዶ መካሪያ ያንተን ምክር ከሰማዉ ቡሀላ ከ1 እስከ 21 ቀን ቁጥር ፅፌ ከለሊቱ 10፡30 መነሳት ጀመርኩ ስራዎቼን ቀን 6:30 ጨርሼ ቁጭ ታዉቃለህ እየተሟዘዝኩ ከምሽቱ 2 እንኳን አላጠናቅቅም ቲክቶክ ወዲዉ remove ወደ እድገት ምን እንደምልህ አላዉቅም I am very very happy tank you so mach my breather ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NoMore0768
    @NoMore0768 3 года назад +1

    ካንተ ብዙ ተምሬለሁ ከኔም ያለኝን ትምርት ብቶስድልኝ የዘወትር ፍላጎቴ ነው
    አላህ ጥረትህን አይቶ ሂድያ ያድልህ ገንዘብም ሃብትም ረጋፊ ነው ጎበዝ ሀብታም ሰነፍ ድሃም ሁን መጨረሻህ ብስባሽ አፈር ነው ከዚያ ሂወትህን ከ ፈሳሽ እንዳስገኛት ዳግም ትንሳኤ አምላክ ይፈፅማል ዋናው የሰው ልጂ የተፈጠረበት ለዚያ ነው
    ለሰነፍ ሰው ይቺ አለም ደስታን አሰጥም
    በስንፍና ክስረት እንጅ ክብረት የለም but no Sprituallity Matteriallist Will Drive Us

  • @hewanyeadam3852
    @hewanyeadam3852 3 года назад +1

    ኦኦኦኦኦፍ ቃላት የለኝመ አምላክ እውቀትና ጥበቡን ያብዛላችሁ

  • @zenebechmolla3775
    @zenebechmolla3775 3 года назад

    ስነ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወጣትነትን በተግባር ያሣየህ የኢትዮ እንቁ🙏🙏🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN 🙏💚💛❤🤲

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Год назад

    ቃላት የለኝም አደበትህ አይሰለችም ደጋግሚ ነው እማዳምጠው በጣም እናመሠግንአለን

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 2 года назад

    ትክክል ወንዱሜ ምን እንደምልህ ቃል የለኝም ተባረክ!!

  • @salmesalme2456
    @salmesalme2456 3 года назад

    ዋውውው ለኔ የማይመቼኝ ያንተን ትምርት አለመከታተሌ ነው👉 ሥነዬ 👈እውነት እውነት እኔ አንተን ካወኩ በህዋላ ያለትጨተቀዬርኩበት ነገር የለም በብዛት ተቀይሪያለሁ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ሠላምህ ይብዛልኝ

  • @mahlethailu745
    @mahlethailu745 3 года назад +1

    Anten kawekubet gize jemro nigigrochih endale gerami kemehonachew yetenesa yhen sew wat adrgiw adrgiw ylegnal🥰🤩 befetari sim des tlaleh egziabher ybarkih

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 Год назад

    ፈጣሪን እንደሚያደርግልን ና እንደሚረዳን ጭምር በእምነት ጠንክሮ መሥራትን ሥትናገር ደሥ ትላለህ ።

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata 8 месяцев назад

    ይህንን ልጅ ግጩ ደገግማቸው እስከ ዛሬ በለማስመቴ አዝነለሁ በቃልት ልገልጽ ከደበኝ ፈጣሪ ይጠብቅ የብዙዎችን ሕይወት ቀይራሃል😍😍😍

  • @king-xf7mk
    @king-xf7mk 3 года назад +3

    ንቁ እንድንሆ ሁሌም ምክንያታችን ናችሁ።
    እናመሰግናለን

  • @kdwtds9993
    @kdwtds9993 3 года назад

    ምንም ማለት አልችልም ብቻ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ በጣም በጣም ነው የተመቸኝ

  • @ZedMar-w5m
    @ZedMar-w5m Месяц назад

    ሳይሰለቸኝ ነው ማዳምጠው አሁን ማድረግ ያለብኝን ነገር እንዳደርግ አንተን በማዳመጤ ትግበር ላይ አድርጌዋለው እና ሰርቶልኛል ጀግና ነክ ቀጥልበት

  • @shekurnuru1939
    @shekurnuru1939 2 года назад

    ጊዜ የሚሻማኝ ሞባይል ነው. ይህ vidio በጣም ጠቅሞኛል በጣም አመሰግናለሁ

  • @RimMohammed-t7q
    @RimMohammed-t7q 17 дней назад

    በጣም ጥሩ መካሪ ወንድማችን ነህ እናመሰግናለን

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 3 года назад

    በታም ትክክል ነህ በቃ ትችላለህ ወንድሜ😥ስትናገር አይምሮየ ስራ ይጀምራል አነጋገርህ ቃላቶችህ ሁሉ ላይምሮ ምግብ ናቸው።ተባረክ እኔ የግዜ አጠቃቀም ችግር አለብኝ አስተካክላለሁ ከዚህ ቡኋላ👏

  • @hayathayati9014
    @hayathayati9014 3 года назад

    የኔ ልዩ ትለያለህ ባንተ ብዙ ነገር አውቂያለሁ አመሰግናለሁ ከባድ ፈተና ውስጥ በሆንም አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ኑርልኝ የኔ ቅን በርታልን በጣም ጠቃሚ መረጃ ታስገኘናለህ።

  • @RasuSecret
    @RasuSecret 3 года назад

    ከቃላት በላይ የሆኑ በጣም ምርጥ ምርጥ ትምህርቶችን አጊንተናል ተባረክ።

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso Год назад

    የምር ከአንተ የሚገርመኝ ነገር ብኖር ያለህ ኤኔራጅህ በእኔ ውስጥ ላይ የሆነ ትልቅ ተፅኖ እየፈጠረ ነው „ ሁልጊዜ ስለምትጠኝ ትምህርቶች ምስጋናዬ ከልቤ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እወዳለሁ big respect ❤ወደጄ

  • @ermiasalemayehu973
    @ermiasalemayehu973 2 года назад +1

    You are a best optimistic person, this is using social media for good in action kudos for you

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ
    @ሰላምሺይመለስሀገሬ 3 года назад +1

    ስንየ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሺ አመት ኑሩልን

  • @ፋሲካየተዋህዶልጅ
    @ፋሲካየተዋህዶልጅ 3 года назад +4

    እናመሰግናለን እውነት በጣም ደስ እሚ ትምርት ነው
    ወንድማችን 🥰

  • @alemudeslegn5366
    @alemudeslegn5366 2 года назад

    እጅግ በጣም ድንቅ መልክት ነው እናመሰግናለን በርቱልን ጀግኖች!!!!!

  • @nibraastube4115
    @nibraastube4115 3 года назад +2

    Thank you Sir! Great Job!
    All of you subscribers of this channel,stay tuned!

  • @danny258
    @danny258 3 года назад +4

    The greatest speech I've ever seen (heard) in Ethiopia, to be honest I didn't had positive attitude for Ethiopian motivational speakers but u r the best and u changed the way I treated Ethiopian speakers.. God bless u 🙏🙏🙏🙏 keep goin and inspirin (motivating)

  • @fatuma-xl1ul
    @fatuma-xl1ul 6 месяцев назад

    እውነት በኔ ህይወት ላይ ያለውን ነው የተናገርከው አጀብ በርታ ወንድሜ በዙ ሰው ይለወጣል ብየ አስባለሁ🎉🎉🎉

  • @agartugimbii7538
    @agartugimbii7538 2 года назад

    እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ታባረክ እኔ እስካሁን ከንቱ ህይወት ነው የኖርኩት ነበር አሁን ግን ምክርህን ከሰማሁ ጊዜ ጀምሮ እራሰን ታዘብኩ አሁን የምባካንብኝ ጊዜ የለም

  • @SayatSol
    @SayatSol Год назад

    በእውነት እኔ ጊዜዬን አልጠቀመውም ነበር አሁን ገባኝ የእውነት አመሰግናለሁ

  • @bilalkayi9232
    @bilalkayi9232 2 года назад

    በጣም ጠቅመከኛል አመሰግናለው.ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @mizanamanmidiya8284
    @mizanamanmidiya8284 3 года назад

    ኑርልን ሌላ ምን እላለሁ በል እኔም ሃሣብና ጭንቀቴን ትቼ አንተ እንዳልከዉ ጉዞዬ ወደ ሃገሬ እንጂ ወደ ማዳም ኩሽና ማድረግ የለብኝም አዎ በሃገሬ እማራለሁ አገባለሁ እሰራለሁ ሁሉንም በጊዜዉ አስኬዳለሁ እዚህ ከሰዉ ሃገር ለዉጥ የሌለዉ ሃሳብ ጭንቅ እድሜ በከንቱ መግደል ብቻ ኑርልኝ ጀግናዬ

  • @NurhasenMohammed
    @NurhasenMohammed Год назад

    You are the best life teacher thank you

  • @mesihabesha7775
    @mesihabesha7775 2 года назад

    Er ስኔ menikati ayidelem kinif awixiche liberi new thank you so mach degagime bayew yemaliselechew 🙏🙏🙏❤❤❤👍👍👍

  • @huletesenbet9630
    @huletesenbet9630 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እናመሰግናለን !!!

  • @tekatech2823
    @tekatech2823 3 года назад

    እጅግ እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው
    God bless u

  • @gebremariamyeshaneh9730
    @gebremariamyeshaneh9730 2 года назад

    ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ ቀጥልበት ።

  • @assefawoldeyohannes4519
    @assefawoldeyohannes4519 2 года назад

    የሚገርም ትልቅ ተስፋ ሰጪና አነቃቂ ስልጠና ነው በጣም ውስጥህን ይቀይራል ከልብ አመሰግናለው ብዙ ነገሬን እየለወጠ እየቀየረኝ ነው ምስጋና ይገባቹሀል በርቱልን ለብዙ ሰው ቻናላችሁን ጋብዣለው

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 3 года назад

    እናመሠግናለን እጅግ ጠቃሚ መልእክት ነው

  • @SimegnewRedeing
    @SimegnewRedeing Год назад

    በጣም አመስግናለሁ ሁሉም ተመችቶኛል ሁሉም ለማድረግ እጥራሁ!!!🎉

  • @tadutasfaye8755
    @tadutasfaye8755 6 месяцев назад

    በጣም አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🌹

  • @semiahmed1435
    @semiahmed1435 3 года назад

    የምር በጣም ደስ የሚል ማነቃቂያ ነው እኔ ተነስቻለሁ አንተንም አላህ ይጠብቅህ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @soliyana2121
    @soliyana2121 3 года назад +1

    Go head our lovely brothers you are changing the lives of each of us. Thank you in advance!

  • @ekacell5724
    @ekacell5724 3 года назад +1

    የኔ ጀግና መምህራችን thanks bro i wish long Live i love you so much!!

  • @Nathanim969
    @Nathanim969 Год назад

    I have learnt many things from you!🙏 You are one of The Biggestman from the world!😮😮😊😊
    Thank You!🙏

  • @SaraSara-cq1yl
    @SaraSara-cq1yl 3 года назад

    በጣም አመስግናለሁ በእናንተ ትምህርት ተቀይሬለሁ ግዜ ያን በደንብ እጠቀማለሁ በጥዋት እነሳለሁ

  • @infinityart4793
    @infinityart4793 3 года назад +7

    ይሄን ቀይ background ሁሌ ተጠቀመው ደስ የሚል energy አለው

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 2 года назад

    አዉነት ለመናገራ በጣም ጠንካራ ያራጋል ይገራማል እስካሁን ኣላቅም ነበራ

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 3 года назад +4

    እናመሰግናለን ሁሉም ምርጥ ናቸው👌

  • @solomonchanie2028
    @solomonchanie2028 3 года назад

    እናመሰግናለን በውነት ልቤን ነካሃው
    ጌታ ይባርክህ

  • @genetgeni3628
    @genetgeni3628 Год назад +1

    የኔ ጀግና በርቱ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @binyamtefera1219
    @binyamtefera1219 2 года назад

    ኹሉ ጥሩ ነው የበለጠ የተመቸኝ ለማይጠቅም ነገር ጊዜ ማባከን ነው የሚለው ተመችቶኛል

  • @frehiwotdesta764
    @frehiwotdesta764 3 года назад

    እኔ የያዘኛ ነገር ቢኑር ይውሳኒ ሰው ሙሁን እለመቺል በጣም ነዉ ለመውሰን እምቸገርው ባንድ በኩል ቸኩይ እለመውሰንን ብውደም አሁን አሁን ግን በህውቲ ላይ ተፅኑ እያመጣቢኛ እንድሁኒ ይሰማኛል በጣም እመሰግን አለሁ ጥሩ ግንዛቤ ነዉ!!!!

  • @tharoasefa6419
    @tharoasefa6419 2 года назад

    ያኔም እንዲህ ነበረ እንድህ ስትል ገባኝ አንቴ ስታስተምር ሁሉ ነገር ገብቶኛል ተመችቶኛል ብዝህ ትምህርቱን አገኘች አሎ

  • @haymanotbelte6989
    @haymanotbelte6989 3 года назад

    Betame k lebea nw mamsegnw🙏🙏🙏 egziabher chemro ewkten yegeltselachu

  • @ArbaDale
    @ArbaDale 10 месяцев назад

    ድንቅ ሰው ነህ ረጅም እድሜ ይሰጥህ ❤❤❤❤

  • @nahombrg2649
    @nahombrg2649 Год назад

    ደስሲል።ፈጣሪእድሜእና፡ጤናአብዝቶይስጥክ

  • @tube-kd7un
    @tube-kd7un 3 года назад

    አቤት አገላለፅ ልቦና ይሥጠን ያረብ

  • @awelabdella5714
    @awelabdella5714 2 года назад

    I learned many things from your speech Dear brother .

  • @mariammariam9890
    @mariammariam9890 3 года назад

    በጣም እናመሠግናለን ወድማችን በርታ

  • @samrawitabebesamr3932
    @samrawitabebesamr3932 Год назад

    ተባረክ እግዚአብሔርን በጣም ገራሚ ነው

  • @liduroman102
    @liduroman102 3 года назад

    Tebarekiling bexam Arif hasab newu yanesahwu Berta 👍👍👍👍👍👍

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 3 года назад +1

    አረብ ሀገር ነዉ ጊዜያችን የፈጀብን በጣም ነዉ የተሰማኝ መጥቼ እናንተ ማግኝት ፈልጋለሁ ነገ ዛሬ ስል ይኸዉ ከረምኩበት

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 3 года назад

      ሠብሥክራይብ አድረግኝ ማሚ አደረኩሺ

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ኀ2ፐ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ኀ2ፐ 3 года назад +8

    ስትመቹኝ እኮ በጣም ብዙ ነገሬ ተሻሽሏል አመሰግናለሁ

  • @SelsabilaHakim
    @SelsabilaHakim 2 месяца назад

    Thank you brother 🙏

  • @Natnael6329
    @Natnael6329 3 года назад +6

    በጣም አመሰግናለሁ አባቴ🙏😍እውነት ተነቃቃው😀😘አሁን ዳይ ወደ ስራ🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🙌