ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው ? መቼ ተጀመረ ?ክፍል 2 ما هو الاسلام ومتى بداء ؟ الحلقة

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 ноя 2024

Комментарии • 133

  • @fafhali558
    @fafhali558 4 года назад +17

    አልሀምዱሊላህ እኔ ክርስቲያን ነብርኩ አሁን እስልምናን ተቀብያለሁ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላሂ እርቢላለሚ ❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭

  • @ንግስቲይርጋከበደይርጋከበ

    ማሻአሏህ
    አልሓምድሊላሂ ሮቢል ዓለሚን
    ከክርስትና ወደእስልምና የገባሁት ገና አዲስ ነኝ
    ያረቢ ያንተ ባርያ ሁኘ እንድኖር እባክህ ፍቀድልኝ😭😭😭😭😭😭😭
    በተጀማሪም የእስልምና ታሪኩን ሳዳምጠው ደስስስ ብሎኛል ውዶች
    እስኪ አላህ ፅናቱ እንዲሰጠኝ ድአ አድርጉልኝ😭😭😭😭😭

    • @foziyatube3730
      @foziyatube3730 5 лет назад

      አላሁ አክበር ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አብሽር ውዴ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

    • @alkaidtu.nuranyaashi1039
      @alkaidtu.nuranyaashi1039 5 лет назад

      አላህ.እንካአን.ከጨለማ.አወጣአሽ.አላህ.ፅናቱ.ይወፍቅሽ.በርቺ.አይኦሽ❤❤❤❤❤

    • @zaleekhamohammed427
      @zaleekhamohammed427 5 лет назад

      ማሻለህ አለህ ማጨረሸች የሰምሬሊን ዉዱቼ አለህ ☝

    • @zakyazak6145
      @zakyazak6145 5 лет назад

      ማሻ አላህ አላህ ፅናቱን ይለግስሽ

    • @kadijaa8750
      @kadijaa8750 4 года назад

      ማሸ አለሄ አልሃምዱሊላህ 😍😍😍
      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @lyelannouriahethiopia2292
    @lyelannouriahethiopia2292 7 лет назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ሼክ ኻሊድ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ሌሎቹንም ክርስቲያን ወገኖቻችን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ለ አላህ ብየ እውደሀለሁ

  • @jemelateshoma4363
    @jemelateshoma4363 5 лет назад +3

    አላህ እንዳተ አይነቶችን ያብዛልን ወዲማችን እስልምና ለተቀበልነዉ አላህ ቁርአንን ያግራልን ለሌሎቹም ቀጥተኛዉን መገዲ ይምራቹ

  • @የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ
    @የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ 4 года назад +1

    ወላሂ ያንትን ትምረት ስሰማ እባየ ይመጣል. ያረብ የኔጌታ

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 Год назад

    ማሻአሏህ ተመሰጭ ነው የማዳምጠዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ህወታችንለድነችንየአላህና

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጫምርልክ ጀዘካላህ

  • @lbabalbaba6648
    @lbabalbaba6648 5 лет назад +1

    ማሻአለሰህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቅህ ትምርትህን ስወደው ወላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ አምሳያህን ያብዛልንያረብ ቀጥልበት

  • @የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ
    @የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ 4 года назад +1

    አላህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ. ወስታዝ ካሊድ.

  • @allahwekberngoussa9886
    @allahwekberngoussa9886 5 лет назад +2

    ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @ዘዘህ
    @ዘዘህ 4 года назад +1

    ማሽአላህ ማሽአላህ ካሊድየ እኔ አድስ ነኝ ያተን ማዳማጤ ወላሂ ቃላቶች ያንሱኛል አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @seadaabdu5778
    @seadaabdu5778 3 года назад

    ማሻ አሏህ ባረከሏሁ ፊክ

  • @tamra8390
    @tamra8390 6 лет назад +1

    ሱብሀነል ሀላቂ አልሀምዱሊላ አላህ ከጨላማ ያወጣህ ጀዛክ አለሰህ ኸይር

  • @zaleekhamohammed427
    @zaleekhamohammed427 5 лет назад +1

    ማሻለህ አለህ ይጨምርል ማሸለህ

  • @فوزية-ص1ز
    @فوزية-ص1ز 5 лет назад

    ጀዛከላከይር ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ከጨለማ ወደ ብርሃን ያወጣህ አላሃሙዱሉሊላህ

  • @alefiyadaredo3672
    @alefiyadaredo3672 3 года назад

    ጀዘኩምለሃይር

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 4 года назад +1

    ማሸ አለህ የኛ ምርጥ አላህ ይጠብቃቸው 🌿🌿👍💯💯👍🌲🌷💚💕💞💕🕌🌾☘️❤️❤️👍☘️☘️🌴💚💚💚🕋🕋🕋

  • @በየትኛውምሁኔታላይብትሆን

    አልሀምዱሊላምስጋናለአለማቱጌታ

  • @sae2388
    @sae2388 4 года назад

    ወአሌኩም ሰለም ወረመቱለሒ ወበረከቱ
    ጀዘክ አለሕ ከይር

  • @ggyu8807
    @ggyu8807 4 года назад

    ጀዛኩም አላህ

  • @ፈጣሪያችንአላህአንድነውኢ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ኡስታዝ ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @sadamohamed2455
    @sadamohamed2455 4 года назад +2

    ሶለላሁ ዋአሊህ ወሰለም

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 5 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ እውነተኛውን እምነት የምንከተል ያድርገን ያረቢ እሥላም ሠላም ነው

  • @xcxc9959
    @xcxc9959 7 лет назад +3

    ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @meryemmohammed1135
    @meryemmohammed1135 6 лет назад

    ጀዛከሏሁ ኸይር ኡስታዙና

  • @صوفيآدم-ف4ش
    @صوفيآدم-ف4ش 8 лет назад +3

    ጀዛከ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ

  • @janbum7482
    @janbum7482 8 лет назад +2

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @صوفيآدم-ف4ش
    @صوفيآدم-ف4ش 8 лет назад +3

    መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ
    @የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ 4 года назад +2

    ወድ የኢስላም ልጄች ሸረ ላይክ አረጉ.

  • @ሀዩየሽሬዋልኑርተደብቄከሁ

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ያኡስታዝ

  • @hawuletmohammedmuhammed8696
    @hawuletmohammedmuhammed8696 7 лет назад +6

    ماشاء الله اليك الله يخفزك يارب
    ወላሂ ስለ ኢስላም የማታውቁ ሰወች ብዙ አላችሁ ልብ በሉ በጣም አጅብ ነወደ ሱባሀን አላህ
    እኛ የምንጓዘው ምንጊዜም በመርጃ በቁራአን ነው
    አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም በመሆኔ ያረደብብብብ የኔጌታ

    • @የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ
      @የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ 4 года назад

      አው አልሀምድሊላሂ. አዳዱቹ እካ ያቃሉ ግን ለመቀበል መሺነፍ መስሎ ታይቶችውነው.

  • @hahahaha-yy9sn
    @hahahaha-yy9sn 8 лет назад +3

    አላህ ይጠብቅ

  • @uaeuae1573
    @uaeuae1573 5 лет назад

    ጀዛካላህ ኸይርኡዚታዜ

  • @الرر-س9ح
    @الرر-س9ح 8 лет назад +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ይጠብቅህ

  • @abduabdu687
    @abduabdu687 Год назад

    masha Allah

  • @zaraaabitti6226
    @zaraaabitti6226 6 лет назад +1

    ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله
    الله اكبر الله اكبر
    بارك الله فيك وجزاك الله خيرا يا أخي خلد👍

  • @ዜድነኝየቲርቲራዋ
    @ዜድነኝየቲርቲራዋ 3 года назад

    ሡለ ላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @srdrfsrdffc19
    @srdrfsrdffc19 6 лет назад

    ጀዛካላህ ኡዝታዝ
    የራህማን ሰላም አይለይህ

  • @ፍትህለአክሱምሙስሊሞች

    Mesha allah jzkum allah kbeyr

  • @fhfjfghfjg422
    @fhfjfghfjg422 6 лет назад

    ጅዛከእላህ ውንድም እላህ ይጨምርልህ

  • @NASIHAAISLAMICDAWWATUBE
    @NASIHAAISLAMICDAWWATUBE 7 лет назад

    MASHA ALLAH

  • @xcxc9959
    @xcxc9959 7 лет назад +1

    ጀዛክ አላህ

    • @xcxc9959
      @xcxc9959 7 лет назад

      ጀዛክ አላህ ኽይር ኡስታዝ

  • @mohmmedali478
    @mohmmedali478 4 года назад

    واليكَوم سلام وَرحمَتولاحي وبركاةو

  • @አላህወኪል-ፐ7ቀ
    @አላህወኪል-ፐ7ቀ 7 лет назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ወድም አላህ ይምራችሁ ክርስቲያን ወገኖቻችን ያረብ

    • @طيبةيوسف-ل7ه
      @طيبةيوسف-ل7ه 6 лет назад

      አላህይጨምርልህእስላምነዉህይወቴ

    • @تاجاتاجا-ن4ن
      @تاجاتاجا-ن4ن 6 лет назад

      ማሻአላህ ውስታዝ ካልድ አላህ ይጠብቅህ ስህ በስማነ ተጠቃሚይርግን

  • @zaranasser7420
    @zaranasser7420 8 лет назад +1

    jezakallah khern

  • @foziyamohammed3954
    @foziyamohammed3954 5 лет назад

    ማሻ አላህ

  • @habibaahemad3144
    @habibaahemad3144 7 лет назад +1

    MashAllah jazakh Allah

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 4 года назад

    ወአለይኩም ወራህመቱለህ ወበረከቱ
    መሸ አለህ ጀዘክ አለህ ኸይር አለህ ይጨምርልሂ

  • @shammaalkhaili2722
    @shammaalkhaili2722 5 лет назад +4

    ሙስሊምበመሁኔ ሁለየ ደስተኝ ንኝ

  • @semeru7858
    @semeru7858 8 лет назад +1

    masha allah osetaz

  • @fatmayemer8071
    @fatmayemer8071 3 года назад

    መሸአላህ አላህ ይጠብቅህ ኪዲ ማለት ምን ማለት ነዉ

  • @የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ
    @የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ 4 года назад

    ወድምዋ አላህ ሰባሀነውታአለ. ባአሄራም ባዱኖም አላህ ይጠብቅህ ያረብ ምናለ እዳት እውነትን. ቢቀበሉ የሱባሀናላህህህ

  • @محمد-ف6ت2ه
    @محمد-ف6ت2ه 8 лет назад +1

    ማሻአላህ😍አላህየጨምረልህየአረብ

  • @samgrand8145
    @samgrand8145 7 лет назад +9

    አላህ ከመጥፎ ነገረ ይጠብቅህ ያረብብብ

  • @jashimuddin8215
    @jashimuddin8215 6 лет назад +1

    ዎአለይኩም ሰላምወራህመቱሏሂወበረካቱ አሏህይጨምረ እልህ አሏህይጠብቅህ

  • @semeru7858
    @semeru7858 8 лет назад +1

    jezakallah hayir

  • @ያረብአገራችንንሰላምአርግ

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ

  • @hahahaha-yy9sn
    @hahahaha-yy9sn 8 лет назад +1

    mashe allah

  • @የኢማሙአህመድልጅነኝ

    በርታ አላህ ይጠብቅህ

  • @semirakasawbornagenete834
    @semirakasawbornagenete834 7 лет назад +2

    የሳን ዕ ወ እደት ክርስቲን አደረገው ያመልኩታል ጀዛከላህ

    • @የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ
      @የቢላልዘርነኝ-ቀ7ጨ 4 года назад

      አረ ሱባሀናላህ. አላህ. የምናስብበት ጪቅላት ሰቶናል አልሀምድሊላሂ. ኢሳ አለሂሰላም እደት ጌታ ይሆናል. መረየም አለሄሰላም ዘር ነይጂ.

  • @ججج-و8ف
    @ججج-و8ف 5 лет назад

    As.wr.wb.mashalha

  • @UuUu-gc5lo
    @UuUu-gc5lo 2 года назад +1

    ሰውዬ 6ኢማን አንብ በኪታቦች ማመን ያለው ላይ ፉርቃን ለሙሀመድ ካለ ሙሀመድ ብቻ ነው እስልምናን የመሰተ ።ቁርአን ማስረጃ አይሆንም ምክንያቶች ሲወርድ የሚባለው ስተት ነው ሙሀመድ ታየኝ ዋሂ እያለ የተፃፈ ነው ደሊል የለውም ለዋሂ

  • @rahmagetachew5155
    @rahmagetachew5155 7 лет назад

    Allah ytebkh ostaz

  • @galaxy4134
    @galaxy4134 5 лет назад

    ጀዛካላሁህይረ፣ፈጢማነኝ፣ከሳኡዲ፣ሰላምነከሀሊድ

  • @rahmagetachew5155
    @rahmagetachew5155 7 лет назад

    Mashaallah

  • @NASIHAAISLAMICDAWWATUBE
    @NASIHAAISLAMICDAWWATUBE 7 лет назад

    MASHAA ALLAH

  • @nasseralsheri7403
    @nasseralsheri7403 Месяц назад

    ነብያት ሁላቸውም ከእስራኤል ልጆች(ከያእቆብ)ልጆች ነው የተነሱት እሱ ደሞ ከአረብ የተነሳ በዛ ላይ ነብያት መሰረት ያደረገ አስተምህሮ ይዞ አልመጣ

  • @zaleekhamohammed427
    @zaleekhamohammed427 5 лет назад

    ☝☝☝☝☝☝

  • @umohananbintislam547
    @umohananbintislam547 6 лет назад

    Allah ytbqeh

  • @pallyopallyo1998
    @pallyopallyo1998 3 года назад

    ታዲያ ለሁሉም አለም ለማስተማር ተተላከ ለምን ተጠመቀ።

  • @pallyopallyo1998
    @pallyopallyo1998 3 года назад

    የኔ ጥያቄ ሙስሊም ያልሆነ ጀነት(ገነት)መንግስተሰማያት አይገባም ተብሌ አልተፃፈም?ስለዚህ የማንኛውም እምነት ተከታይ ብንሆን ጀነት(ገነት) ወይም ሲኦል አንገባም።ዋናው እምነቱ ሳይሆን አስተሳሰብ ነው ብዬ ነው የማምነው ።

  • @ninafentaw4551
    @ninafentaw4551 5 лет назад

    سبحن الله የፈለገውን ይመራል የፈለገውን ያጠማል እሱ በሁሉ ነገር ቻይ ነው ከጥመትም በአንተ እንጠበቃለን ያአላህ

  • @sadamohamed2455
    @sadamohamed2455 4 года назад

    ጥያቄ ነበረኝ የሚመልስልኝ አለ

  • @halimayoutube3836
    @halimayoutube3836 4 года назад

    እኔም ግራገብቶኝነበር

  • @aminatkunjo3659
    @aminatkunjo3659 4 года назад

    S.ah

  • @በየትኛውምሁኔታላይብትሆን

    አዙቢላሂሚነሸይጠንረጂም

  • @birhanualiekenalew275
    @birhanualiekenalew275 4 года назад +1

    ውሸት ውሸትን በትሸፍን አንድ ቀን እውነት ይዎጣል:: ቁራን መሀመድ ከሰማይ ከመውረዱ በፊት ምን ነበር? ከየትኛው መፅሀፍ ቅዱስ ነው ክርስትና ከመነሳቱ በፊት እስላም ነው ይሉታል አልክ እስኪ ጥቅስ ንገረን?

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 4 года назад

    ዝቃጫም ኢስላም ላሐጫም። ሲጀመር ኦርቶዶክስን ኢስላም አያውቃትም እናኔተ ደም የተጠማችሁ ሙሐመድ ነረችሁ ሙሐመድና ኢየሱስ ክርስቶስ አይገናኙም ኢየሱስ መትን ድል አድርጎ መነሳት ለምን ተቻለው? ሙሐመድስ መትን ድል አድርጎ መነሳት ለምን አልተቻለውም?

    • @لاإلهإلّااللهمحمدرسولألل-ع2ت1ت
      @لاإلهإلّااللهمحمدرسولألل-ع2ت1ت 4 года назад

      ዝም ብየ ላልፍሽ አልፈለኩም ግን አልሰድብሽም እስልምናየ ስለማይፈቅድ ነገር ግን ውዱ ነብያችንን በአንች አፍ አይጠሩም እኛ ሙስሊሞች አሏህ የላካቸውን ነብያቶች እናምንባቸዋለን እናከብራቸዋለን እኖዳቸዋል እንታዘዛቸዋለን ነብያችን ሙሁመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የነብያቶች ሁሉ አለቃ መሆናቸውን ልታውቂ ይገባል ነብሴ ፊዳ ይሁንለውት እየሱስ ደግሞ አልሞተም አልተሰቀለም አልተወገረም አሏህ ውደሰማይ አውጥቶት ነው ተንሳኤ ሲቀርብም ይመጣል የነብያችንን ሀይማኖት በዛ መመሪያ መሰረት ሰወችን አንድ አሏህን ብቻ እንዲያመልኩ ያደርጋል ራሱ የአሏህ መልእክተኛና ባሪያ
      ነው እንጅ ጌታ አይደለም በጭፍን ከምትደናበሪ ጌዜው የሰለጠነ ነው አንብቢ ተረጅ ኢስላም ማለት የመጀመሪያውም የመጨረሻውም ሀይማኖት ነው ነብያቶች በሙሉ ከአደም አለይ ሰላም ጀምሮ እስከ ነብዩ ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ነብያቶች የተላኩበት ዋና አላማ ነው
      በመጨረሻም ጥያቄ ልጠይቅሽ ማሰቢያ ካለሽ እስልምና የተፍጥሮ ሀማኖት ነው አንድ ሰው ሲወለድ ሙስሊም ሁኖ ነው ትድያ እናንተ አይደላችሁምዴ ከትፕውለዳችሁ ቡሃላ ወሀ ተረጭታችሁ ክርስትና ምትነሱት ለምን አስፈለገ ውሀ መረጨቱ የያዛችሁት ሀይማኖት ትክክለኛ ቢሆን ለምን ክርስትና መነሳት አስፍለገ ምክነያቱም ማንኛውም ሰው ሲወለድ በተፍጥሮ ኢስላም ስለሆነ አይደል ፍትሽሽሽሽሽሽሽሽሽ መመለስ የሌለበት ቀን ሳይመጣ እህኔየ ሞት ሳይቀድምሽ ራስሽን አድኚ

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc 4 года назад

      የፈለግሽውን ማለት ትችያለሽ የያዝኩት ሐይማኖት የጀመሪያ የሌለው መጨረሻ መሆኑን አትርሺ ሙሐመድንም አመለክሽ አሏህንም አመለክሽ ድንጋይም አመለክሽ መብትሽ ነው ግን ሐይማኖቴ ስነካ አንቺን ኤንደሚያምሽ እኔንም ያመኛል ሲጀመር ስለ ክርስቶስ አምላክነት እናተ መስበክ ለምን አስፈለጋችሁ ያራሳችሁን አትሰብኩም የሰውን ሀይማኖት ከማቆሸሽ የኔንም ሐይማኖት ያንቋሽሻሉ ብሉ መሰብ ግድ ይላል።

    • @peormpekr4134
      @peormpekr4134 4 года назад

      @@TUbe-cv2yc እሽ ጥያቄዋንመልሽ ሰውሲወለድምድነው ለምንስ ይጠመቃል

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc 3 года назад

      @@peormpekr4134 ስንወለድም ክርስቲያን ነን ስንሞትም ክርስቲያን ነን የምንጠመቀው የስላሴን አንድነት ለማግኜት ነው

    • @peormpekr4134
      @peormpekr4134 3 года назад

      @@TUbe-cv2yc እሽ ለምን ሞሌክሴወች ልጁካልተጠመቀ ከቤት አንገባም አንስምምይላሊ

  • @ቤተልሄምታደሰ
    @ቤተልሄምታደሰ 6 лет назад

    ውሸታሞች የመፃፍ ቅዱስን ታሪክ ግማሹን ኮርጃቹአል ሌቦች አብርሃምን ኢብራሂም አዳምን አደም ሄዋንን ሀዋ ሌላም ሌላም ።።።። አጭበርባሪ ሁላ

    • @qmr1239
      @qmr1239 5 лет назад

      ይቅር ይበልሽ መፃሀፍሽን አንብቢ እሽ ስድብ ሀጢያት ነው እሽ

    • @rawdaali8287
      @rawdaali8287 5 лет назад +2

      እባክሽን ስሚና ስትፈጠሪ ወደ ነበርሽበት ተመለሺ

    • @ሀለሀሀለሀ
      @ሀለሀሀለሀ 5 лет назад

      ያጣመማቺሁት እናንተ ናቺሁ ቢገባሺ ኢሳን እየሱስ እብራሂምን አብረሀም መሬምን ማርያም ኢሳን አምላክ አረጋቺሁት ልጂም አረጋቺሁት እረ የናንተ ነገር ምኑ ይወራል እልቅ መቀባጀሩን ትተሺ አንብቢ

    • @فوزية-ص1ز
      @فوزية-ص1ز 5 лет назад

      ከመሳደበ ተቆጠቡ ክርስቲያን ወጎኖቻን እናንተንም ሂዳ ይስጣችው ኢንሻአላህ

    • @فوزية-ص1ز
      @فوزية-ص1ز 5 лет назад

      ግን እናንተ መቸው ከመሳደብ የምትቆጠቡት ሱብሃናላህ መጻሃፋችሁን በደብ አንብቡ ከላይ ትረዳላችሁ ግን የናንተ መጽሃፋችሁ ዝብርቅርቅ ያለው ለዛው የማታነቡት ጫፍ የለው ስር የለው ሱብሃናላህ

  • @zinetzinet3340
    @zinetzinet3340 3 года назад +1

    ማሻ አላህ

  • @እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ

    ማሸአላህ