Ethio telecom Telebirr Loan Service | የኢትዮ ቴሌኮም ቴሌብር የብድር አገልግሎት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 авг 2024

Комментарии • 63

  • @savinggenerationchannel9652
    @savinggenerationchannel9652 3 месяца назад +5

    i love ur explanation🥰

  • @afatube.
    @afatube. 5 месяцев назад +10

    🙏🏾ባይጠቅመኝም ግን አንተን 👍

    • @mataniah_tedla
      @mataniah_tedla  5 месяцев назад

      አመሰግናለሁ 🙌

    • @mekbibkebedekebede-je1cj
      @mekbibkebedekebede-je1cj 3 месяца назад +1

      ጥሩ ገለፃ ነው።ግን የት እና እንዴት እንደሚከፈል ብትጨምርበት....

  • @amanuelyonas5048
    @amanuelyonas5048 День назад

    Thank you good information🎉❤

  • @user-oj2ly2zw6c
    @user-oj2ly2zw6c 4 месяца назад +2

    Great explanation Thanks

  • @getamesayyami2383
    @getamesayyami2383 3 месяца назад +2

    Nice presentation.
    I like it
    Berta broo❤❤❤

  • @KidusYemane-lw4ji
    @KidusYemane-lw4ji 4 месяца назад +3

    Man keep making videos I'm sure 1mil sub endemetgea!

  • @desefx1
    @desefx1 5 месяцев назад +2

    ከቴሌ መበደር በጣም ከባድ ነው ወለዱን አትችሉትም ይቅርባችሁ የሚል ቪዲዮ ነበር የጠበኩት
    ለማንኛውም እንዳትበደሩ🎉🎉

  • @user-to1br7vy7q
    @user-to1br7vy7q 20 дней назад

    Waw great explanation.10q

  • @dawitkussa6074
    @dawitkussa6074 Месяц назад

    Thank you very much its god presentetion

  • @DanielDanielgethuen
    @DanielDanielgethuen 2 месяца назад

    nice understanding!!

  • @firankcomedyshow
    @firankcomedyshow 2 месяца назад +1

    How to transfer money from CBO to telebirr

  • @MnMol-q6t
    @MnMol-q6t 10 часов назад

    Yne level 3 nw gin ayibederim

  • @GedsonKashile
    @GedsonKashile 3 месяца назад +1

    እኔ ብድር አልወሰድኩም ግን በየቀኑ 4 ብር ከምሞላዉ balance ላይ እየተቆረጠ ነዉ ለምን?

  • @wegeshetafese8385
    @wegeshetafese8385 15 дней назад

    Only who work in company or any person can borrow please detail!!!

  • @Zeftret-media
    @Zeftret-media 5 месяцев назад +2

    በአንድ ጊዜ በሁለቱም ማለትም
    በንግድ ባንክ እና በዳሽን እኩል ብድር መጠየቅ አንችልም

  • @biniyamdaniel4440
    @biniyamdaniel4440 4 месяца назад +1

    አከፋፈሉስ እንዴት ነዉ?

  • @live090
    @live090 5 месяцев назад +1

    Er matania endezi aynet video bzu sw ayfelgem selzi k graphics gar ytegegnagne video seralen

  • @blogspot4981
    @blogspot4981 5 месяцев назад

    Sound effectochu malet abzagnaw abro ayhedm or yrebshal astekaklew bro...tnx for ur best video😊

  • @tadesseholy
    @tadesseholy 21 день назад

    therefore, it is no more important

  • @user-yd7uc8rw8i
    @user-yd7uc8rw8i 5 месяцев назад +1

    አመሰግናለው ብሮ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከተበደርን ቡሃላ ወደ ቴሌ ብር በድጋሜ ብር ብናስገባ አይወስድብንም እንዴት ነው ብድሩንስ የምንከፍለው

    • @mataniah_tedla
      @mataniah_tedla  5 месяцев назад +2

      ብድሩን የምትመልስበት ቀን ሲያልፍ ብቻ ነው ብር ስታስገባ የሚቀንስብህ

  • @TonaMinte
    @TonaMinte 3 месяца назад

    Lemindinew kenu sayiders beyekenu miweldewu .

  • @eritreaafar
    @eritreaafar 5 месяцев назад

    ደረጃ 3 ከደረስኩ በኋላ እንዴት ነው የሚበደራው🤔🤔

  • @daggy1460
    @daggy1460 3 месяца назад +1

    Tichilaleh👍

  • @user-ex4en1yr1p
    @user-ex4en1yr1p 5 месяцев назад +1

    ከሁለቱም በአንድ ግዜ መበደር ይቻላል
    የተበደርኩትን ሳልመልስ
    both maximum ተበድሬ ማለት ነው

  • @Natanim530
    @Natanim530 7 дней назад

    Weledu bezu new 3000 aweteche 4500kebad new

  • @AbachoAdenw777
    @AbachoAdenw777 4 месяца назад

    berta bro

  • @TilahunEshete
    @TilahunEshete 2 месяца назад

    ያከፋፈል ስርዓተ እጅግ አስጠሊ ነው እንዳውም መቆም አለበት ለምን ቢባል እሚያቀል ሳይሆን ኑሮን እሚያከብድ ነው ለምን በለኝ ለምሣሌ 30000 ተበደርክ በወሩ ካልከፈልክ አለቀ እየጨመረ ነው እሚሄደው በዛ ላይ ባንድየ ነው እምከፍለው እዳውን ጨምረህ 30,000 ወስደህ ቀስ ብለህ እምትመልስበት አግባብ የለውም መክፈል ካልቻልክ 3?በየወሩ ለቴሌ እየገነርክ መቀመጥ ብቻ ነው እንደዚህ አይነት ብድር ቢቀር በመንግስት ደረጃ ጫና ህዝብ ላይ ባይቀመጥ

  • @KirubelZeleke-t4f
    @KirubelZeleke-t4f Месяц назад

    Ender yidersegnal

  • @SurprisedArcade-kb9yt
    @SurprisedArcade-kb9yt 4 месяца назад +1

    ብሩን እዴት ነው ምከፊለው pls melesleg🙏🙏🙏🙏🙏

    • @EthioVoice
      @EthioVoice 3 месяца назад

      አፕሊኬሽኑ ላይ ለመበደር ስትገባ ክፈል የሚል አለ ።

  • @AbdureMukhtar
    @AbdureMukhtar 4 месяца назад

    Galatoomi

  • @MusefaMifta
    @MusefaMifta 3 месяца назад

    Katabadarn endet naw minkaflaw

  • @OmoDar343
    @OmoDar343 5 месяцев назад

    mataniya minshe tools of photoshop part five yisera enji

  • @YonatanAbrahaley
    @YonatanAbrahaley 3 месяца назад

    Level 3 yalen

  • @ETHIOTECHJ
    @ETHIOTECHJ 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @retabrehanu4245
    @retabrehanu4245 4 месяца назад

    Available limit hulem 0 new lmndnw

  • @ermiaslallana1348
    @ermiaslallana1348 Месяц назад

    ባንከፍል ቀጥታ ከባንክ ከአካውንት ይቆርጣል?

  • @AbdinagoNigusse-sl9mo
    @AbdinagoNigusse-sl9mo Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @babeabebe4681
    @babeabebe4681 Месяц назад

    Ye tele birr beder yekerbg weldu zerfiya belew

  • @ermiapril27
    @ermiapril27 Месяц назад

    1000 birr ምን ይሰራል የህዝብ ገንዘብ እየዘረፈ ይህን ብድር ብሎ ወለድ ይጠይቃል 👎👎👎👎👎👎

  • @hagarehd
    @hagarehd 4 месяца назад

    kedimen keften eyetetekmin kehones level 3 le madreg kendegena create account madereg alebin
    ????????????

    • @hanamariambirhanu1369
      @hanamariambirhanu1369 4 месяца назад

      Wede level 3 masaddeg yechalal.. Supper app kale... Account.. Change profile be 24 hour west level 3 yehonal malet now

  • @user-hq5wi4bf2e
    @user-hq5wi4bf2e 4 месяца назад

    እንዴት የተበደርኩትን በካሽ ማዉጣት የምችለው

    • @kedrebro1644
      @kedrebro1644 3 месяца назад

      ወደ mobile banking or cbe ትራንስፈር አድርገው ከዛ ማውጣት

  • @HashimGaraslay
    @HashimGaraslay 4 месяца назад

    5000

  • @FaizShemolo-ct7zn
    @FaizShemolo-ct7zn 6 дней назад

    ሰላም ቅሬታዬን አሰሙልኝ እባካችሁ 🙏 tellebir luck draw / የእድል ጨዋታ አጫውቶ ነበር ሽልማትም ነበረውና እድለኛም ሆኜ ነበር ZTE A34 ስልክ ግን አልደረሰኝም ተደውሎልኝ ነበር ከbutajira ቅርንጫፍ እንድወስድ ስሄድ የመጣልን ምንም ሽልማት የለም አሉኝ dc manageru ጋ ደውለሽ ጠይቂው ስላት አልደውልም ተባልኩ መፍትሄ ይሰጠኝ 🙏

  • @eritreaafar
    @eritreaafar 5 месяцев назад

    ደረጃ 3 ከደረስኩ በኋላ እንዴት ነው የሚበደራው🤔🤔

  • @eritreaafar
    @eritreaafar 5 месяцев назад

    ደረጃ 3 ከደረስኩ በኋላ እንዴት ነው የሚበደራው🤔🤔