Lualawi ሉዓላዊ-ኦሮሚያ ክልል በሙስና 5.6 ቢሊዮን ብር ንብረት አገደ/የራያ ወቅታዊ ሁኔታ /ኢንቨስተር ሆነው የሚፈቱ ሙሰኞች /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 июн 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
    TikTok
    / lualawi2016
    RUclips
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Комментарии • 126

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 16 дней назад +21

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @tsedalewondimu9057
    @tsedalewondimu9057 16 дней назад +15

    ሲሳይ አጌና አንተ ኢትዮጵያን በተመለከተ እውነተኛና በበቂ መረጃ ላይ የተመሠረተ ዘገባ የምታቀርብ ብቸኛው የዲያስፓራ ጋዜጠኛ ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @DM-qd4mg
    @DM-qd4mg 16 дней назад +13

    ላይክ ሼር ለዚህ ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 16 дней назад +9

    በርታ አንተ ጠንካራ ሰዉ ነህ ❤

  • @Markanberihun
    @Markanberihun 16 дней назад +11

    ሲስ ሰላም 🎉🎉🎉❤❤❤ ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @user-dn4nu8wz1s
    @user-dn4nu8wz1s 16 дней назад +23

    ሲሳይ እውነትን ፈልጎ በየሚዲያው ለምንከራትት ሁሉ ፍትን መዳኒት ነክ‼

  • @Black-2024
    @Black-2024 16 дней назад +9

    ▫️Thank you #Lualawi | #ሲሳይ_አጌና 😊👍
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 16 дней назад +5

    በሰፊው የተብራራ ዘገባ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ። ወድ ሲሳይ።

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 16 дней назад +3

    Thank you Lualawi Media ❤❤❤

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r 16 дней назад +2

    ጡሩ ስራነው በርቱልን

  • @sabaDaba-gy2yl
    @sabaDaba-gy2yl 16 дней назад +4

    የደቡብ እናቶች ልጆቻችሁን መቼ ነው የምትረዱት

  • @AnwarAwal
    @AnwarAwal 16 дней назад +1

    ሰላም ስሰይ አጌና ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለዓለም ሰለመቹህ ይብዘ የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 16 дней назад +4

    በርታ ሲስዬ

  • @SUNSHINEMULU
    @SUNSHINEMULU 16 дней назад +5

    ሲሳይ ትልቅ ሰው ሀቀኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amanueltesfa628
    @amanueltesfa628 16 дней назад +1

    Thank you for your god service!!

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r 16 дней назад +1

    ሲሳይ እኔ ያካባቢውልጅ ነኚ ፋኖም ይሁን ህዋሀት አልበጁንም

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 16 дней назад +5

    ፅንፈኛው ፋኖ ከወህኒ ቤት የፊታቸውና ወደ ትግራይ የላካቸው ከፍተኛ የጦር ወንጀለኛ መኮንኖች ትግራይ ገብተው ምን ይሰራሉ፣ማን ተቀበላቸው ?

    • @sebsibedemisse1320
      @sebsibedemisse1320 15 дней назад

      አልሰማህም እንዴ መከላከያን እንደተቀላቀሉ

  • @mezgebseyoumteferi6734
    @mezgebseyoumteferi6734 16 дней назад +4

    ሙስና ወንጀል ነው ለምን ስማቸው አይገለጥም ለሌላው መማሪያ ይሆናል እውነት ከሆነ?

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 16 дней назад +5

    እውነት ያሸንፋል

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 16 дней назад +4

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 16 дней назад +5

    ሠላም ሠላም

  • @asfawiddosa1498
    @asfawiddosa1498 15 дней назад

    እነዚህ ፋኖ የሚባሉ ሰዎች ጉደኞች ናቸዉ አድፍጠዉ ሠራዊት ላይ ወይም የመንግሥት ሠራተኞች ላይ ጉዳት ሲያደርሱ ጀግኖች ነን ብለዉ ይፎክራሉ ሠራዊትና የፀጥታ ኃይሉ ደግሞ ምላሽ ሲሰጥ ሰላማዊ ሰዉ ተመታ ብለዉ ይጮሃሉ የአብነት ተማሪዎች ታፈሱ ይላሉ ግራ የገባቸው ለወገናቸው የማያዝኑ ስብስቦች ናቸዉ

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 16 дней назад +3

    ሰላም ሲሳይ ሰላም ቤተሰብ

  • @junefirst500
    @junefirst500 16 дней назад +4

    እልልልልልልል፡ ተረኞች፡ ጉበኞች፡ ትፏት

  • @EvaAbebe
    @EvaAbebe 16 дней назад +2

    ኦሮሚያ የሙስና መአከል ዲጂታል ካርታ ለማስቀየር እየተመላለስኩ ለስንቱ ሙስና ልስጥ ብመላለስ የሚሰራ የለም በተለይ ቁዋንቁዋቸውን ካልተናገርክ ዘወር ብሎ የሚያይህ የለም ። አሳፋሪ ክልል

  • @user-kz7gp5uo7y
    @user-kz7gp5uo7y 15 дней назад +1

    ጀግናው❤

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7m 16 дней назад +4

    ❤❤❤❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 16 дней назад +3

    አዌ እንደዚህ ነው እንጂ ጠንከር ማለት😮

  • @zd820
    @zd820 15 дней назад

    ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ ሲሳይ እና መሰግናለን ክበርልን

  • @robairess4147
    @robairess4147 16 дней назад

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @ebrahimyimer9231
    @ebrahimyimer9231 16 дней назад +1

    ያፈራውን አይባልም የሰረቀውን ነው የሚባለው

  • @mengeshayabasse3843
    @mengeshayabasse3843 16 дней назад

    An excellent information ❤❤

  • @halimayassin7230
    @halimayassin7230 16 дней назад +2

    ሰላም

  • @mekonnennigatu4129
    @mekonnennigatu4129 16 дней назад +1

    ይህ ከሆነ ለምን በሚዲያ አልተነገረም ክልሉ በኦዲት ሪፖርት አልተገለጸም ሥራው ከተሰራ ለሌላው ምሳሌ ይሆናሉ

  • @debewhailu7085
    @debewhailu7085 16 дней назад +2

    በኦሮሚያ ይች 5.6 billion ትንሽ ነች።በጣም ከዚህ ይበልጣል ብዬ አስባለሁ።

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 16 дней назад +1

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 16 дней назад +1

    ❤🎉❤🎉❤

  • @bashodada6515
    @bashodada6515 15 дней назад

    ትክክል ነው

  • @ethiowisdom5291
    @ethiowisdom5291 16 дней назад +2

    ህወሓት በትግራይ ላይ ጄኖሳይድ ተፈጽሟል እያለ በየመድረኩ እየጮኸ አሁን እራሱ እያስተዳደረ ያለው ህዝብ በጠራራ ጸሀይ እየታፈነ እና በወንበዴዎች እየተገደለ ይገኛል። ዛሬ ተገደለች የተባለችው ታዳጊ ወጣት የአጋቾች ሰለባ የሆነችው ህወሓት ወጣቱን ወደ ጦርነት ለመማገድ በየመንደሩ ባሰራጨው የጦር መሳሪያ ምክንያት ነው። ሀላፊነት በማይሰማው ሰው እጅ የገባ የጦር መሳሪያ በስተመጨረሻ ህዝብን ለመዝረፍ እና ለማሸበር ነው የሚውለው። ህወሓት መሳሪያ አስረክብ ሲባል እንቢ በማለቱ የትግራይ ህዝብ ለእንዲህ አይነት ችግር ዛሬ ተጋልጧል። አሁንም በየመንደሩ የተሰራጨው መሳሪያ ተሰብስቦ ለመንግስት ገቢ ካልተደረገ ከፍተኛ ዋጋ የሚከፍለው እራሱ የትግራይ ህዝብ ነው። ህዝቡ እዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ የገባው ህወሓት ባመጣው ጦስ ነው። አሁንም የትግራይ ህዝብ የህወሓትን የጦርነት ነጋሪት መስማት ትቶ የታጠቀውን መሳሪያ ቁጭ አድርጎ ለልማት እራሱን ማዘጋጀት አለበት። ህገወጥ የመሳሪያ ዝውውር እና ሌብነት ላይ መጠነ ሰፊ እና ጥብቅ እርምጃ ካልተወሰደ ሀገሪቷ ወደፊት ለመራመድ ያስቸግራታል። በአንድ ወቅት "ሌብነትም ስራ ነው " ተብሎ በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ የተነገረባት ሀገር በሌቦች መንጋ ተወራ ማየታችን ባያስደንቀንም ነገሩ እጅግ ያሳስበናል። ለ30 አመት ሌብነት ስራ ሆኖ የቆየበት ሀገር ሙስናን እና ሌብነትን መዋጋት ተግዳሮቱ ቀላል ባይሆንም ችግሩን ፊት ለፊት ከመጋፈጥ ውጭ ሌላ አማራጭ የለም።

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 16 дней назад +1

    Welcome back brother

  • @Emeb246
    @Emeb246 16 дней назад +2

    🌹👍

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 15 дней назад

    Selam selam selam sisay ambesa

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 15 дней назад

    Good job

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 15 дней назад

    ❤❤❤

  • @reflection9636
    @reflection9636 14 дней назад

    If the justice department worked properly there would be no need for making shallow steps.

  • @user-ry4zl9ji5o
    @user-ry4zl9ji5o 15 дней назад

    🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 10 дней назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️🙏

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 16 дней назад +5

    ሲሳይ ቆፍጣና ጋዜጠኛ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 16 дней назад +1

    የእለሙ ዘገባ እነፋኖ እነሽኔ እነወያኔ የሚያፈሱትን ደምእእይዘግቡም : :

  • @ederismehmed5265
    @ederismehmed5265 16 дней назад +1

    መንግሰት ለምድነዉ የፈራቸዉ የህዋሃት ታጣቂ ሃይል በራያ ላይ የመሰራዉ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 16 дней назад

      ማታ መንግስትን ወያነን አላማጣ አስገባ ብለህ ትከሳለህ! በነጋታው ከምሬ ወዳጆ ሆነህ ወያነ ጋር አብረን እንበጥብጥ እያልከ ትለፈልፋለህ:: መንግስት ሁሉን አገናዝቦ ነው ችግሩን መፍታት ያለበት:: ከኃላ ፋኖነን በሚሉ የአንተ አይነት አቋም የሌላቸው ሙልጭልጭ ድጋሚ መጠቃት የለባቸውም::😊

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 16 дней назад

      ድፍረት አጣህ !? ምሬ ወዳጆን ደውልለት:: የስውነት ዝሙት አሳፋሪና የወረደ ተግባር ነው:: ግን ሁኔታዎች ለእንደዚያ ለወረደ ተግባር ያስገድድ ይሆናል::እንደአንተ አይነት የጭንቅላት ዝሙት ከሆነ ግን ክውስጥ ህይወትህ እንደሞተች እወቀው! መንግስት ነው አላማጣ ወያነን አስገባ በለህ መክስስ:: ስላት የሄደህ የስበስብከው ተራ ወሪ ነው::

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 16 дней назад

      የምሬን ጦስ እባብ 😏😏😏😏​@@Coffee-do1gm

  • @girmategenuofdictconsult105
    @girmategenuofdictconsult105 16 дней назад

    What about the Rumors abput Corruption @ Ministry of irrigation & low lands?

  • @teka1528
    @teka1528 16 дней назад +1

    YEH, YEPARLAMA ABEL YETEBALEW DENKORO, YEFANO DEGAFE NEW!

  • @mekoyamamo8203
    @mekoyamamo8203 16 дней назад +1

    ታከለ ኡማን አያችሁት?

  • @tomasgod5587
    @tomasgod5587 16 дней назад

    ሲሳይ ጌኛ

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r 16 дней назад

    ባደባባይ ይገደሉ አትማሮቸው።

  • @osmaanJawad
    @osmaanJawad 16 дней назад

    😢😢😢

  • @emmy1365
    @emmy1365 15 дней назад

    ዘርፍው ታስረው ሲፈቱ investor ይሆናሉ እሚገርም አሰራር ነው!!!

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 15 дней назад

    በወልቃይትማ መንግስት እግር ኮስ እየተጫወተ ነው :

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 14 дней назад

    ሪፖርት አይነት ገዜጠኞች ሁሌ መንግስት ለይ አማፅ የማነሳሳት ዘጋባቸውን ሰያጠሩ በፍጥነት አየር ለይ የውለሉ እሄ የመጀማሪያ ጊዜ አይደለም መንግስት የዝህ አይነት ስስ የሆነ የልተጠሩ የአዋጁ መግለጫ ሰያወየዩ አየር የሚየውሉትን ለህግ አቅርቦ መስጠንቀቅያ ልሰጠቸው ይገባል

  • @eyohelterefe2345
    @eyohelterefe2345 15 дней назад

    1.3ሚሊዮን ካሬ😮

  • @TayeTamirat-pq4ro
    @TayeTamirat-pq4ro 15 дней назад

    ዋናው ዓላማ መንግስት እነሱ ላይ ሲተኩሰ ሰላማዊ ሰው አንደገደልና ህብረተሰቡ በመንግስት ላይ እንዲነሳ ለማድረግ ነዎ። ሐውዜንን ማስታስ ነው። ህወሀት የትግራይን ሕዝብ በደርግ ላይ ያስነሳው በዚህ መንገድ ነበር። መንግስት ከፋኖና ሸኔ ላይ በሚወስደው እርምጃ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት።

  • @debewhailu7085
    @debewhailu7085 16 дней назад +1

    መንግስት እራሱ ችግር አለበት በቃ የፕሪቶሪያዉ ስምምነት ከተጣሰ መከላከያ እርምጃ አይወስድም? ህዝቡ መንቃት ያለበት ፈኖ የህወሃት ሰርጎ ገብ ሃይል ነዉ።

  • @exodusexodus8636
    @exodusexodus8636 16 дней назад

    Ya Belasilixanussaaaa

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 16 дней назад

    Mr Sisay ! What do you think is " Pretoria " a genuine agreement or a drama scripted by Mike hammer

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 15 дней назад

    Sisay ewenetegna Ethiopiawi Hager wodad Berta ke gonehe nen.

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 15 дней назад

    ታከለ ኡማን ዶላሩን ወርቁን ዘርፎ አሜሪካ እንዲገባ ያደረገ ማነው? ሸልሞ የላከ? የትራንስፖርት ሚኒስትር የነበረችውን ዳግማዊትን ከዘረፈችው ዳላር ጋር ሸልሞ የላከ ማነው? ህግ !

  • @EvaAbebe
    @EvaAbebe 16 дней назад

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 16 дней назад

    Who is the prosecutor? Who is the attorney general 😅😅😅😅😅😅😅my Ethiopia

  • @firaoltadesse4970
    @firaoltadesse4970 16 дней назад +1

    ህጉ ገና ሳይፀድቅ ስራላይ ዋለ እንዴ?

  • @EmuAbe-iu7yu
    @EmuAbe-iu7yu 16 дней назад

    ሲጀመር ሙስና ሳይሆን ዘረፋ ነው ያለው ከሚኒሻ ጀምሮ በነገራችን ላይ ሲሳይ ከልዩ ሀይል የበለጠ ሚኒሻ ኦሮሚያ ላይ ህዝብ እያሰቃየ ነው በዚህ ፕሮግራም ስራበት!!!

  • @debewhailu7085
    @debewhailu7085 16 дней назад

    አብሶ መሬት አስተዳደር ለይ እርምጃ ካለ ተወሰደ አስጊ ነዉ።

  • @user-ig2yz3nb5f
    @user-ig2yz3nb5f 15 дней назад

    ሲሳይ ውጪ የኖረ ስለሆነ ከሌሎቹ በደንብ ይረዳል ብዬ አስባለሁ፡፡ የአሜሪካ መንግስት ገንዘብ ከዚህ ሲወጣ እኮ በደንብ የሚሄድበትን የሚያውቅ ነው፡፡ በኢትዮጵያ እንዳሉት አይነት ሙሰኞት መሆን እኮ አይቻልም፡፡

  • @galaaneetuffa8665
    @galaaneetuffa8665 16 дней назад

    Oromia’s neftega government is just making 😂description, Oromia is a playground for neftegas 😮! Way good 😊!!
    Way Sisay is the hater of the TPLF, what is the reason for his hatred towards them 😊?maybe he is just working for money!!💰

  • @realtube6031
    @realtube6031 15 дней назад

    ኦሮሞ ይሄን ስልጣን ይዞ ገና አገሪቷን ብቻ ሳይሆን አንተንም ይግጣሃል

  • @milliontaye8027
    @milliontaye8027 15 дней назад

    ሪፓርተር አንዳንዴ የመንደር ወሬ ያበዛል!

  • @user-go8cs2cu7l
    @user-go8cs2cu7l 16 дней назад +2

    Above 800 watching, only 315 likes

  • @girmachewemeru3264
    @girmachewemeru3264 16 дней назад

    Mr Awelu why don’t you tell us how much u looted from the country and invested into ur family members ?????

    • @teka1528
      @teka1528 16 дней назад

      Neftegna! TSEFEGNA! Kera hedhe, lantem, le 30million Neftegna geza! DENKORO! MAYEM! Bannk zerafe, erguz geday! Mehur,kelilun yemewed NEW!!

  • @asnaketegegne7585
    @asnaketegegne7585 16 дней назад +1

    ደደብ

  • @reflection9636
    @reflection9636 14 дней назад

    Sorry can't place any credibility on this reporter

  • @beloved1900
    @beloved1900 15 дней назад

    አይ ሲሳይ እንዲህ በሆድህ መውደቅህ ያሳዝናል ! ድሮ ቢሆን 5.6 ቢልዮን ብሎ ቁጥር ሲሰጥህ የ ስም ዝርዝር የ ድርጅቶቹ ስም ብለህ ትጠይቅ ነበር 1.5 ቢልዮን በፍርድ ቤትታግዶ ገቢ ሆኗል ሲልህ ከየት ከ ማን .. ብለህ ትጠይቅ ነበር

  • @Babi-qh5ft
    @Babi-qh5ft 16 дней назад

    Ayi sisayi mn eyaliki newi ante beka ye pp diper honiki

    • @temsgenkeneny8291
      @temsgenkeneny8291 16 дней назад

      ቆማጣው ምን እያልክ ነው ያለኸው

  • @tomasgod5587
    @tomasgod5587 16 дней назад +1

    ሲሳይ አጋሰስ

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 16 дней назад +2

    ይሄ አህያፊት ባንዳ 😂😂😂

    • @temsgenkeneny8291
      @temsgenkeneny8291 16 дней назад

      አይ ፋኖ እውነቱ ሲነገርህ ትሳደባለህ አንተ ከብት

    • @zionzion7109
      @zionzion7109 16 дней назад

      @@temsgenkeneny8291 ሃሃሃ እህያ ፊት
      ሳይሆን አሳማፊት ነው ።

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s 16 дней назад

      Besedebe senete degree new yalachehu?

    • @zionzion7109
      @zionzion7109 15 дней назад

      @@user-yc8lo5nc1s ለሆዳም ከብት
      ስድብ ሲያንስው ነው ጫልቱ

  • @TseheymiyoTsehey
    @TseheymiyoTsehey 16 дней назад

    አጌና ከድሬ እራሱ ሰለቸህው አይሰማህም hahaha

  • @TseheymiyoTsehey
    @TseheymiyoTsehey 16 дней назад +1

    ግን ፊትህ ለውሸት ሚመች ፊት ነው ውሸት መነፅር አርጎ ፊት 😅😅😅

  • @bg9694
    @bg9694 16 дней назад +2

    አንተ ተብታባ ሙርኾኛ ገ።ረ።ድ አንተም ሰ።ው ሆነህ ሰለግለሰብ ታወራለህ! "ዝም ብለህ ግር።ድናህን ቀጥል ! አብይ በሚወረውርልህ ቅንጥብጣቢ አፍህን ትከፍታለህ ግር።ድናህን ታጦጡፋለህ! በራስህ የመታፍርት ከጓሞ ብሄረሰብ ምጣት የምታፍር ውትፍ ነቃይ ባ።ንዳ ነህ! ሰርተህ መብላት የማትችል ቅንጥብጣቢ የለመድክ ገ።ረድ ነህ!

    • @davehm1825
      @davehm1825 16 дней назад +1

      አይ ወያኔ! አርፈህ የዘረፍከውን ብላ! ምን አመጣህ እኛ ግቢ!

    • @bg9694
      @bg9694 16 дней назад +1

      @@davehm1825 የመጣሁበት ምክኒያት ግርድናውን ለመንገርና ሰለራሱ ብቻ እንዲያወራ ነው

    • @temsgenkeneny8291
      @temsgenkeneny8291 16 дней назад

      አብይ ጀግና ነው

    • @TseheymiyoTsehey
      @TseheymiyoTsehey 16 дней назад

      አንተ ግጦሽ ፊት አውጥተው እረሸኖቸው ነው እኳ የተባለው በቂጥ አታስብ እስቲ ሊሽቲ

    • @bg9694
      @bg9694 16 дней назад

      @@temsgenkeneny8291 ጀግና ሳይሆን ቡ።ሽ።ቲ ነው ለኢሳያሰ ቀለበት አሰሮለት ነበር እ

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 16 дней назад

    ጭራሽ የኮሬ ነጌኛን አመራርና መስስራች አመጣህ አንተ አናሳ ጭንጋፍ 🤣🤣🤣🤣

    • @davehm1825
      @davehm1825 16 дней назад

      ያው ናችሁኮ! እነሱ ኮሬ ነግኛን ሲመሰርቱ እናንተ ደግሞ ፋኖ ነጌኛን አቋቁማችሁ ህዝብ ትዘርፋላችሁ! ታግታላችሁ! ትገላላችሁ! ለዛውም የራሳችሁን ሰዎች 😂😂😂

    • @SamA-yj5yp
      @SamA-yj5yp 16 дней назад

      ሲሳይ የአንተን ስድብ ለመስማት ጊዜ የለዉም አትድከም

    • @temsgenkeneny8291
      @temsgenkeneny8291 16 дней назад

      እናትህ አፈር ትብላ

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s 16 дней назад +1

      ​@@SamA-yj5yptebareke wenedeme!

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 15 дней назад

      የአብይ ስራ ነው እናትን መግደል​@@temsgenkeneny8291

  • @mengeshayabasse3843
    @mengeshayabasse3843 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤