ያርብ አለቸልኩም ማረኝ ብዬሀለው እስካ መጨራሻ አዳምጡት አላህ በሰላም የድርሰን ለረመደን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 257

  • @seadamohammed2775
    @seadamohammed2775 5 лет назад +21

    ያረቢ ይሄን ነሽዳ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም የዛሬ አመት ረመዳን ሊገባ ሲል አባቴ ሙቶብኝ ይሄን ስሰማ በጣም አለቅስ ነበር. ወላሂ. አላህ በሰላም በአፊያ ያድርሰን ሀቂቃ በሰው አገር እያሉ የቤተሰብን ክፉ መስማት ይከብዳል የሞቱትንም የጀነት ይበላቸው ያሉትንም አፊያቸውን ኻቲማቸውን ያሳምርልን እኛንም በሰላም ያገናኘን. አላህ የራህመቱን የእዝነቱን በር ይክፈትልን. ያረብብ ረመዳንን በብዙ.ነገር።አስታውሰዋለሁ ማለት ሶላት መስገድ ለአላህ.ብየ ቁርአንን ገዝቸ መቅራት የጀመርኩበት ወር ነው. አልሀምዱሊላህ አላህ በሰላም.ያድርሰን

  • @hafsahafsa9046
    @hafsahafsa9046 5 лет назад +6

    አሰላሙ አሊኩም መሻአላ ደስ የሚል ነሽዳነው. በሰላም ያድርሰን ኢሻአላ

  • @ዙዙየሀይቅልጅለሀገሬልጆች

    ያረብብብብብብብብብብብብብብ አህለን ፊኪ ያሮመዳን ማነው እደኔ እሮመዳን የናፈቀው አላህ በሰላም ያድርሰን

  • @አህላምቢንትሠኢድ
    @አህላምቢንትሠኢድ 5 лет назад +21

    ያረብ አላህ ሆይ እስከ ቤተሰቦቻችን ሙስሊሙን ኡማ በሙሉ በሠላም ለረመዳን አድርሰን

  • @bintali2795
    @bintali2795 5 лет назад +46

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ነሸዳ ነው አላህ በሠላም ያድርሠን፡ኢንሻአላህ ያረብ

  • @በእስልምናየአልደራደርም

    ይሄን ነሽዳ እንዴት እንደምወደው ያአላህ
    ሁሌም እንደ አዲስ ተመስጨ ነው ማዳምጠው😢😢😢

  • @Umitube
    @Umitube 5 лет назад +21

    😭😭😭😭😭🤲በሳላምአድርሰን ያረህማን

  • @jaychavez8241
    @jaychavez8241 5 лет назад +4

    ያረብ በሰላም ረመዳን አድርስን ያረህማን የአላህ ሆ ድ ያባባል

  • @hayatmekonenealhumeiniasal6655
    @hayatmekonenealhumeiniasal6655 5 лет назад +2

    ብሠማው ብሠማው የማልሰለች ነሽዳ ነው ያረብራለሚን ረመዳንን ከሚደርሱት አድርገን ፆመው ከሚጠቀሙትም አድርገን

    • @zafuzafu2941
      @zafuzafu2941 5 лет назад

      hayat mekonene Alhume ini asalukiel afiya

  • @የቢላልዘርነኝየሙአዚ
    @የቢላልዘርነኝየሙአዚ 5 лет назад +18

    ያረቢ በስላም አድርስን ያአላህ

  • @EeEe-ln4cx
    @EeEe-ln4cx Месяц назад +1

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሙስሊም ሙስሊማት በሙሉ እደትናችሁ የዛው ሰው ይበለን❤❤❤ያረብብብ

  • @hima-vc5od
    @hima-vc5od 5 лет назад +11

    ያርብ ረመዷን በሰላም በአፊያ ዙር ገጣሚ ያድርገን ማሻላህህህህ ደስስስስስ ይላል ሙስሊምመሆን የልብ ኢማን ያወፍቀን

  • @halemhmohamed983
    @halemhmohamed983 5 лет назад +5

    ስፈልገው ነበር ጀዛ ከላህ ኸይር ውዴ

  • @yaraflower2046
    @yaraflower2046 5 лет назад +4

    አላህ ያድርሰን ግጥሙ ልዩ ነው

  • @khadijasaid990
    @khadijasaid990 5 лет назад +2

    Amen Amen Amen

  • @quranbichatube1518
    @quranbichatube1518 5 лет назад +3

    ማሻአላህ አላህ በሰላም በአፍያ ለሻህር ረመዳን ያድርሰን ያረብ

  • @merimaabdu5482
    @merimaabdu5482 5 лет назад +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ በአላህ እሄን ነሽዳ ማውረድ የሚችል ላኩልኝ

  • @kubrakubra9735
    @kubrakubra9735 5 лет назад +1

    ማሻአላህ በጣም ደሥሥስስ ይላል ጀዛኩም አላህ ኸይር ሀቢቢቲ

  • @cd4496
    @cd4496 5 лет назад +3

    የአለህ ረመዳንንን በሰለም አደረሰንንን በአለህ ይህንን ነሺዳ ስወደዉዉ እስኪ፠ላኩልኝኝ በዋትሰፕ አለሁመ በለግና ረመዳንን

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 4 года назад +1

    እሰኪ ዱአ አደርጉልኝ እህቶች ለአላህ ብላቹህ አላህ ኢማን ይሰጥሺ በሉኝ 😥😥😥

  • @semusemu875
    @semusemu875 5 лет назад +2

    የማነው ነሽዳው ንገሩኝ

  • @keyrutube1154
    @keyrutube1154 5 лет назад +3

    ማሻ አልላህ 🌹🌹🌹💐💐

  • @እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ

    ያረብ በሰላምአድርሰኝ ወንድሜን ጀነተልፌርዶስ ወፍቅልኝያረብብ ያረህማን በዱአችሁአትርሰኝ ያረብ

  • @3ioosh3ioosh21
    @3ioosh3ioosh21 5 лет назад +2

    ያረብ በሠላም ያድርሠን ያረህማንንን

  • @zinetadem9310
    @zinetadem9310 5 лет назад +2

    የአላህ በሰላም እዛ ደርሰን
    ጨርሰን የምንፅም ያድርገን
    ጓደኞቸ ይሄንን ነሽዳ የምትፈልጉ በዋስታብ አናገረኝ እኔ እልክላችሀለሁኝ
    አውርጀዋለሁኝ

    • @zabebar3796
      @zabebar3796 5 лет назад

      ሠላሙአለይኩምእህት እሽ ላኪልኝ ይህን ነሽዳ በጣም እፈልገዋለሁ

    • @halimamohamad9382
      @halimamohamad9382 5 лет назад

      አሠለላሙአለይኩምሠላምነሽውዴይህንነሽዳላኪልኝእፍልገዋለሁማማየ504876114

    • @ስደተኛዋSየአሏህባርያ
      @ስደተኛዋSየአሏህባርያ 4 года назад

      አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቲ ላኪልኝ

  • @እናቴንናፍቂኢሥላምነውህይ

    አላህ በሠላም ያድርሠን
    ጱመው ከሚያፈጥሩ
    አፍጥረው ከሚጨርሡ
    አላህ ከሚቀበላቸው ባሮቹ አላህ ያድርገን
    በዱአችሁ አትርሡኝ ውዶች ደካማ ፍጡር ነኝ አላህ ይዘንልኝ
    አላህ ይዘንልን ያረብብብ

  • @fafiumumahir4769
    @fafiumumahir4769 5 лет назад +3

    as wr wb አልሀምዱሊላሂ ምስጋና ዪገባዉ እስልምናን መርጦለሠጠን ጌታ ምስጋናዪገባዉ ያረብ አላህ በሰላም አድርሶን ጡመን የምንጨርሰዉ ያርገን ወገኞቸ 🌙🌙🌞🌹🌹🌹💓💓

  • @tube-wp1ni
    @tube-wp1ni 5 лет назад +2

    አላህበሰላም ያድርሰን ደርሰውም ፁመውከሚጠቀሙት አድርገን ያርብብ

  • @zainabaman4295
    @zainabaman4295 5 лет назад +2

    አላሆይ በሠላም አድርሠን ዘቦ ጀዛኪላህ ኸይር

  • @መታገስትልቅዋጋአለው
    @መታገስትልቅዋጋአለው 5 лет назад +11

    ነሺዳ አሎድም የማዳመጥ ፈላጎት የለኝም በሙዚቃ መሳሪያ ተቀናብሮ የቀረበ ነው ይህ ለኛ ምንም አይጠቅመንም የኛ ቀልብ በነሺዳ አይረጥበብም ቀልባችሁ እድረጥብ ከፈለጋችሁ ሀድስ አዳምጡ ቁረአን ቅሩ አለቀ ። ልክ እንዴከረስቲያን መዝሙረ ነው የሚለው ሲቀጥል አወ ከሌሎች ወራት ረመዳን የላቀ ወረ ነው ህይረ ስራወች ደረጃቸው ከፍ ያለ ነው ነገረ ግን የተውባ ወረ ረመዳን ብቻ ነውወይ ? ሌሎች ወራትስ ? እስቲግፋረ በረመዳን ብቻ ነውወይ ? አላህ በረመዳን ብቻ ነወይ የሚምረው? አመቱን ሙሉ ተኳረፈው ረመዳን ሲደረስ አፈ እንባባል የሚሉ አሉ! ! ሌላውን ሳይሰግዱ በረመዳን ጎበስ ቀና የሚሉ አሰመሳዮች አሉ ወንጄል ሲሰራ ኑሮ ረመዳን ሲገባ ይተውና ረመዳን ሲያልቅ እዛው ይገኛል።

    • @staruae6593
      @staruae6593 5 лет назад

      ጀዛኪሏህ ትክክል

    • @TT-io5qz
      @TT-io5qz 5 лет назад

      ሳህ ሁቡ ቁርአንን እነስቀድም

    • @mariamtube2119
      @mariamtube2119 4 года назад

      ትክክል ዉድ

  • @ተስፋነዉስቄ
    @ተስፋነዉስቄ 5 лет назад +2

    ያረብ በሠላም አድርሰን ስወደዉ ይንን ነሽጃ ጀዛካላል

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ቐ7ቨ

    ያአላህ በሰላም አድርሰን

  • @መይሙናቢንትአህመድ
    @መይሙናቢንትአህመድ 5 лет назад +3

    ማሽአላህ አላህ ያድርሰን ያረብ

  • @hhgh7764
    @hhgh7764 5 лет назад +1

    አላህ በሠላም ያዴርሰን ያርብ

  • @እስተብራቅናኝመሰቅነውአመ

    አለህ በሰለም ያድርሰን ሁለችንም

  • @امتوفيقامتوفيق-ر7د
    @امتوفيقامتوفيق-ر7د 5 лет назад +2

    ያርብ በስላም አድርስን የአላህ

  • @shemmu1046
    @shemmu1046 4 года назад +1

    ያረብበሰለአዲሪየረብ

  • @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ
    @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ 5 лет назад +3

    ያርብ።በሰላም
    አዲርሰንን።

  • @መድነኝየማዬናፍቂ
    @መድነኝየማዬናፍቂ 5 лет назад

    ያረብ ማረኝ

  • @tamermohammed4647
    @tamermohammed4647 5 лет назад +2

    ያረብ ያድርሰን ደርሰን እምንፆም አድርገን ፁመንም ከሚጠቀሙት አድርገን ያረህማን

  • @fatimafatima1859
    @fatimafatima1859 5 лет назад +1

    የአላበሠላምያድርሠንሙሥሊሞችሁሉ

  • @ኢማንቢትመሀመድ-ደ8ሰ
    @ኢማንቢትመሀመድ-ደ8ሰ 5 лет назад +1

    ወይ ሆዴን አባባኝ እህቴ ጀዛካላህ ከይር

  • @remlaremla8254
    @remlaremla8254 5 лет назад +3

    ማሻአላህ ያረብ በሰላም አድርሰን

  • @rahimaqatar5033
    @rahimaqatar5033 5 лет назад +1

    ጀዘ አለህ ኸይረን

  • @rawiyarawiya5191
    @rawiyarawiya5191 4 года назад

    የአላህ ረመዳንን በሰለም አድሪሳን የአላህ እሪሀምና ረህማታን ወስአን የረብ ማረኝ የእላህ😭😭

  • @hanan7573
    @hanan7573 5 лет назад +1

    ኢሻ አላህ ማማየ

  • @aberare5435
    @aberare5435 5 лет назад +1

    አላህ በሰላም ያድርሰን ያጀማዐ

  • @fatumamhdwollodasse8889
    @fatumamhdwollodasse8889 5 лет назад +5

    😢💔MASHAALLAH ALLAH BASALAM YEDERSEN

  • @imankunjo3941
    @imankunjo3941 8 месяцев назад

    አላሀምድሊላህ የቀልብ የሙራዴን አድረሰህኝል ሺ ግዜ አላሀምዴሊላህ አላሀምዴሊላህ የኔ ጌታ መጨረሻየነም አሰምረልኝ ቀረዉንም ላተዉ ትቸዋልዉ

  • @imankunjo3941
    @imankunjo3941 8 месяцев назад

    ያረብ አላህየ መጨረሻየነም አሳምረልኝ ያረብ አላህየ የእኔ ጌታ ያረብ

  • @zuhrazuhra8342
    @zuhrazuhra8342 5 лет назад +2

    ያአላህ ያከርሚ በሰላም አድርሰን

    • @assiyam.d8406
      @assiyam.d8406 5 лет назад

      ውደ ጉሩፕ አለሽደ እፈልጋለሁ እኔም

    • @sur8076
      @sur8076 5 лет назад

      ያአላህ ያረብ ሰላምአድርሰን

  • @ጀሚነኝከወሎ
    @ጀሚነኝከወሎ 5 лет назад +2

    ማሻ አላህ አላህ በሰላም ያድርሰን ያረብ!

  • @Nserhabshwet
    @Nserhabshwet 5 лет назад +1

    አሁን ነው ምሰማው ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህማ በልቅና ረመዳን 🤲🤲💓

  • @መኪነኝየኡስታዝአቡጀዉሪያ

    አላህ በሰላም ያዲርሰን ያረብ 😢❤❤❤

  • @ayishaagetu2558
    @ayishaagetu2558 5 лет назад +1

    Ya rabba adeesen

  • @ياربرضاكبالجنهياالله

    ያአላህ በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @ፋፊነኝሀላሌንአፍቃሪየሀይ

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የአላህ

  • @nasihakemalet8410
    @nasihakemalet8410 5 лет назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ኢጨምረልሽ ጀዛከላህ ኸይር ስልኪ ቁጥራ ልላክልሽ ላኪልኝ ??ማር

  • @የረሱልወዳጂየረሱልወዳጂ

    ያረብ አላህ በሰላም ያዲርሰን ያአላህ

  • @olka4877
    @olka4877 4 года назад

    ያረብ አላህ ሆይ በሰላም በደስታ ከሚፆሙት አድርገን አባትልንም ከእስር ፉታውና ከቤቱ የሚፆም አድርንግው ምንም አይሳንህ በእዝነትህ ያርህማን ረሂም

  • @seadaomer8072
    @seadaomer8072 5 лет назад +2

    ያአላህ በኸይር አድርሰን አላህየወድየ በጣም የሚወደድ ነሺዳ

  • @mediyayoutube8236
    @mediyayoutube8236 5 лет назад +2

    አላህ በሠላም ያድርሠን

  • @አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ

    ስወደው አላህ በሰላም ያድርሰን ያረብብብብ

  • @zedbintedrismuslimmehonmet1724
    @zedbintedrismuslimmehonmet1724 5 лет назад +2

    Allah beselam yadirsen yarebi ♥♥♥

  • @በጠምከፍቶኛል
    @በጠምከፍቶኛል 5 лет назад +2

    ማሻ አለህ አለህ በሰለም የድርሰን የረብ

  • @matrioshkame
    @matrioshkame 5 лет назад +1

    Yaa rabbi basalam adrsan

  • @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ

    Allha beslam yadresen yarebb yemwedew nasheda 😢😢😢😢😢

  • @عبداللهالسهلي-ز1ل
    @عبداللهالسهلي-ز1ل 5 лет назад +2

    😭😭😭
    ❤❤❤ያአላህበስላምአዲርስን

  • @ኢሞስልማንስልማን
    @ኢሞስልማንስልማን 5 лет назад +2

    በስላም ያደርስን ያርብ

  • @sahadahaj9950
    @sahadahaj9950 5 лет назад +2

    ያርብአላህበስላም ያምጣልን

  • @Amur_Tube
    @Amur_Tube 5 лет назад

    ያረቢ ያረሂም በእዝነትህ አንተው ማረን

  • @ሀዋኢቢራሂም1324
    @ሀዋኢቢራሂም1324 5 лет назад

    አስላም ዋለይኩ ራህመቱላሂ ወበርካቱ ውድ የእሥላም ልጆቺ.እኮን ለታላቁ ሮመዳን አደርሳቺሁ አህለን ያሮመዳንንንን

  • @islamnewhiwote4523
    @islamnewhiwote4523 5 лет назад +2

    Yaa rabbi baselam adaresegn ya Allah zabu betam new me wedish hete 😘❤

  • @shsjssnsns4145
    @shsjssnsns4145 5 лет назад +1

    ሹክረንማር

  • @AA-md
    @AA-md 5 лет назад +1

    ያአላህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ አላህ በሰላም ያድርሰን ያረብብብብብ ሆዴ ባባ

  • @ኢሞስልማንስልማን
    @ኢሞስልማንስልማን 5 лет назад +2

    😭😭😭😭 ውንጁላችን ማርን ጤና ስቶውኚ በስላም ያድርስኚ

  • @leylamehmed5800
    @leylamehmed5800 5 лет назад +1

    ዋ ማሻአላህ ደስ ይላል ጀዛከላህ ኸይር እስኪ ላኪልኝ ሀያቲ

    • @bintali2795
      @bintali2795 5 лет назад

      እኔ ልላክልሽ?

    • @leylamehmed5800
      @leylamehmed5800 5 лет назад

      @@bintali2795 አዉ ሀዋዬ ጀዛከላ ኸይር

    • @saraeshetu9940
      @saraeshetu9940 5 лет назад

      ላኩልኝ በአላህ

    • @bintali2795
      @bintali2795 5 лет назад

      @@leylamehmed5800 እሽ ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ

    • @temiryimer8174
      @temiryimer8174 5 лет назад

      @@bintali2795 ሀያቲ ለኔም ላኪልኝ 00971529040677በዚህ ቁጥር እህቴ

  • @hhgh7764
    @hhgh7764 5 лет назад

    መሻ አላህ

  • @فاطمتعلي
    @فاطمتعلي 5 лет назад +1

    yareb allah beselam yadirsen

  • @خيريهبنتكاديرسعيد
    @خيريهبنتكاديرسعيد 5 лет назад +1

    ዘይቱ ጀዘኪለሁ ከይር

  • @saadaabdo1618
    @saadaabdo1618 5 лет назад

    መሻአለህ እንደት ደሥ እደማል ኮሜት መጻፍ አልወድም ግን

  • @aliexzedine8571
    @aliexzedine8571 4 года назад

    Wuyi Semche altegbewum yirebi🙊🙊🙊❤❤❤

  • @keyrutube1154
    @keyrutube1154 5 лет назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያ አልላህ አድርሰን ባሳላም 😭😭😭😭😭

  • @Hayuየቡቲዋ
    @Hayuየቡቲዋ 2 года назад

    ወላሒ ቀኑን ሙሉ የማዳምጠዉ ነሺዳ ምንም አልጠግበዉም ሽኩረን እሕቴ

  • @fafihabeshawet1386
    @fafihabeshawet1386 5 лет назад

    በጣም ምወደው ነሽዳ

  • @ganaganat1948
    @ganaganat1948 Год назад

    ያረብ.ማረን.ማረን😭😭😭😭😭☝😍😍😍

  • @rahmahali6256
    @rahmahali6256 5 лет назад

    Mashallah

  • @taibajamal7306
    @taibajamal7306 5 лет назад +2

    ጉርብ መግበት እፈልገላው እበክሽ ዘቦ

  • @ousmanahmed63
    @ousmanahmed63 5 лет назад +3

    جزاك الله خير اختي

  • @ዘምዘምአህመድ-ገ7ዠ
    @ዘምዘምአህመድ-ገ7ዠ 5 лет назад +2

    ማሻ አላህ ልብይነካል አላህ በሰላም ያድርሰን ኢሻ አላህ

  • @ሀናንአህመድ-ሸ8ቸ
    @ሀናንአህመድ-ሸ8ቸ 5 лет назад +2

    እህቶቸ እባካችሁ ላኩልኝ ይሄ ቢድወ ካላችሁ ላላህ ብየ እወዳችሁለሁ

  • @zakyaahmdin5662
    @zakyaahmdin5662 5 лет назад +2

    አላህ በሠላም ያድርሰን ❤❤

  • @alemalem908
    @alemalem908 Год назад

    ሥሙን ንገሪኝ የነሺዳውን ማሬ

  • @meymunadawud4538
    @meymunadawud4538 5 лет назад +1

    Yareb Beselam Adirsen

  • @ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ

    ሰላም አድርሰን ያኢላሂ እደት ደሥ ይላል

  • @halimamohamad9382
    @halimamohamad9382 5 лет назад

    ያረብበሠላምለሮመዳንየምንደርሥአድርገንአላህ 😭

  • @familytube2555
    @familytube2555 4 года назад

    Masha allah

  • @ኡሚመሚይማይወድሸለሁኡሙሳ

    አሚንን የረብ
    አውፋ እንበበል ኮሞቶች

  • @ZedZTube
    @ZedZTube 5 лет назад +6

    አላሁመ በሊግነ ረመዷን