ኢትዮጵያ ውስጥ ተሰባሰቡ | ግብጽ የፈራችው ሆነ | ሱማሊያን “መንግስት አልባ” አሏት | ትራምፕ በካማላ ተረቱ | Sept 11, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @gmnethiopia
    Subscribe to GMN ETHIOPIA!
    የጂ ኤም ኤን ኢትዮጵያን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ!
    #ethiopia #gmntvethiopia #ethiopianews #news_of_ethiopia #ዜና #ኢትዮጵያ #fetadaily #israel #gaza #amharicnews #anchor #ethio360 #russia #ሩሲያ #ዩክሬን #ፑቲን #ukraine #russia_ukraine #russia_ukraine_war #palestine #Tigray #Amhara #Oromia #ትግራይ #አማራ #ፋኖ #Oromo #omn #EthioForum #Eritrea #Zehabesha #AbiyAhmed #MesayMekonnen #TPLF #ብልጽግና #ReyotMedia #ZaraMedia #Lualawi #EMS #ENDF #መከላከያ #somalia #somaliland #somaliaethiopia #ሱማሊያ #ሱማሌላንድ #ቀይባህር #ወደብ #ሀርጌሳ #hargeisa #mogadishu #ሱማሌላንድ #ሱማሊላንድ #ሱማሊያኢትዮጵያ #ግብጽ #nileethiopia #egyptethiopia #somalilandethiopia #somalilandsomalia

Комментарии • 414

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 6 дней назад +27

    ሁሌም ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለጥንታዊ ጠላቶቻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 6 дней назад +9

    ኢትዮጵያን የነካ
    የለዉም በረካ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪

  • @andargemulu
    @andargemulu 6 дней назад +15

    ሃገሬ ክብሬ ናት ☝️☝️☝️☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @መሐመድእመም
    @መሐመድእመም 5 дней назад +5

    ድል ለናት ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🎉🎉

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 5 дней назад +4

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @መሀመድሸምሴ
    @መሀመድሸምሴ 6 дней назад +23

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hiwot842
    @Hiwot842 6 дней назад +27

    ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን አደረሳቹ መልካም አዲስ አመት ሀገሬ ኢትዮጵያ ሁሌም ሥላምሽ ይብዛ

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n 6 дней назад +34

    ኢትዮቢጰያ. ትቅደም ዘረኝነት ይዉደም🇪🇹🐅🦅🦅

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 6 дней назад +13

    ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🌺🇪🇹🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @HananiaSirak
    @HananiaSirak 6 дней назад +10

    ድል ለኢትዮጵያ ውድቀት ለጠላቶቿ!!!

  • @KasimNseruHassen
    @KasimNseruHassen 6 дней назад +8

    እንኳን አደረሳችሁ 2017🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TamiratGirma-ns6zd
    @TamiratGirma-ns6zd 6 дней назад +6

    🎉🎉🎉❤ Ethiopia, Israel and morocco 🌿🌿🌿🌿💗💗💗

  • @AbabaJa-o6h
    @AbabaJa-o6h 6 дней назад +7

    እንኳን አደረሳቹ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም በአል

  • @MihretMekonenn-z6k
    @MihretMekonenn-z6k 6 дней назад +6

    እኔ ክርስትያን ነኝ ሀገራችን ሁሉንም ችግሮቿን ከእስራኤል አካሄድ ውጪ ብታደርግ ደስ ይለኛል ደግሞም ያዋጣታል
    ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @AbdiManche
    @AbdiManche 6 дней назад +25

    እኔ የስራኤ ደጋፉ አይደለሁም ነገር ግን ሀገሬን የሚደግፍ ከሆነ ከሴጣን ጋር አብራለሁኝ፣፣🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹👊👊👊

    • @Sara-ko1hc
      @Sara-ko1hc 6 дней назад +1

      Yes😂 dili le ethiopian 🎉

    • @deehope9477
      @deehope9477 5 дней назад

      Me too!❤😊

    • @Abranjenat
      @Abranjenat 5 дней назад

      ጅል እስራኤል ከግብፅ በላይ ጥላት ነች

    • @Yosef-z8g
      @Yosef-z8g 5 дней назад

      ​@@Abranjenatእስራኤል ኢትዮጵያ ላይ ወረራ ፈጽማ ነበር እንዴ? ወይስ ፍልስጤምን ስለገረፈችው ነዉ? 😂

  • @ayalewtagele
    @ayalewtagele 6 дней назад +7

    Wow I wonder if Israel God bless nation of Israel

  • @Natanan-taddese
    @Natanan-taddese 6 дней назад +22

    ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ እና ለእህት ሀገር እስራኤል::🌻 እንኳን አደርሳችሁ 🌻 2017 የሰላም የፍቅር እና የስኬት ሂሁንልን 🌻🌻🌻🌻

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 6 дней назад +25

    አንተ ልጅ ምናለባት በቀን ሁለት ጊዜ ብተቀሪብልን❤❤❤❤

    • @BerchiEthiopia
      @BerchiEthiopia 6 дней назад +5

      አውነት ነው

    • @LawofGod
      @LawofGod 6 дней назад +1

      It won’t be good- he covers in deep - this is good

  • @nanny3146
    @nanny3146 6 дней назад +7

    Melkam addis amet our great brother wellcome always real Ethiopians son keep up brother 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KasaK-m2w
    @KasaK-m2w 6 дней назад +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 6 дней назад +74

    ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት🎉🎉

  • @sintaayele
    @sintaayele 6 дней назад +8

    መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ 🌼🌼🌼🌼እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @yabugamer6066
    @yabugamer6066 6 дней назад +9

    እሥራኤልዬ ድሮም እወድሻለሁ አሁን ደግሞ ጨመረ የማይወዱሽ ጠላቶችሽ እቅዳቸውና ምክራቸው በኢየሱስ ስም ከንቱ ይሁን !
    ድል ለኢትዮጵያና ለእሥራኤል ይሁን !!!

    • @berhanamichael5519
      @berhanamichael5519 5 дней назад

      Goudachu fela Israel kegebach Huti be rocket ygedlachuhal America enquan alchalechim

  • @sintayehu751
    @sintayehu751 6 дней назад +9

    ለሀገራችን አንድነትን፣ ለሕዝቦቿ ሰላምን፣ እግዚብሔር ያርግልን
    🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼
    🕊️🕊️ 🕊️

  • @ሪታሪዮ
    @ሪታሪዮ 6 дней назад +14

    ኢትዮጵያ የደፈረ ሁሉም ያፍራሉ ይዋረዳሉ ።ድል ሰላም አንድነት ፍቅር መተሳሰብ መተባበር በኢትዮጵያውያን ልብ ይስፈን 🙏♥️🇪🇹♥️GMN Ethiopia 🙏🌼🌼

  • @tamefast1
    @tamefast1 6 дней назад +23

    2017 ኢትዮጵያችን በአለም አደባባይ ከፍ ብላ የምትታይበት አዲስ ዘመን ይሁንልን. ሰላም በሁላችንም ዘንድ ይስፈን.። አሜን

  • @MessiSebani
    @MessiSebani 6 дней назад +7

    አዲሱ አመት ዘረኝነት ጠፍቶ ተዋደን ተከባብረን የምኖርበት የፀጋ የሰላም አመት የሁልልን መልካም አመት💛🌻💛🌻💛🌻💛🌻

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440 6 дней назад +6

    እንኳን አደረሳችሁ!

  • @metagesgetachew
    @metagesgetachew 6 дней назад +9

    መላው ኢትዮጵያን አንኩአን አደረሳችሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይጠብክልን

  • @tadetade1730
    @tadetade1730 6 дней назад +11

    🌻🌻🌻🌼🌼( ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማትዮስ) የዘመነ መለወጫ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰ። በአሉ የሰላም እና የመረዳዳት የፍቅር ይሁንልን። አመቱ የእድገት፤ የብልጽግና ፤ የፍቅር ፣ የሰላም፤ የመቻቻል፤ የንስሀና ፤ መልካም የስራ ዘመን ያደረግልን።ፈጣሪ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይባርክ። 🌼🌻🌼🌻🌼🌻 መልካም በአል🌻🌼🌻🌼🌻🌼

  • @user-ws8jj4ny2e
    @user-ws8jj4ny2e 6 дней назад +8

    ደል ደል !!!!

  • @ሐያትረዲ
    @ሐያትረዲ 6 дней назад +6

    መልካም አዲስ አመት የሰላም የፍቅር የደስታ ያርግልን🌻🌻🌻🙏

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 6 дней назад +15

    እንኮን አደረሳችሁ GMN እና የGMN ተደምወች በሙሉ የዜና ሱስ እርካታ ናቸው GMNኖች።!!!!

    • @deehope9477
      @deehope9477 5 дней назад +1

      It's absolutely true on this comment!!❤ love the opening music & pictures as usual!! Great job, GMN🎉❤

  • @SatenawSatenaw
    @SatenawSatenaw 6 дней назад +19

    ድል ለእናት ሀአገር ኢትዮጵያ

  • @ethiopia3056
    @ethiopia3056 6 дней назад +4

    God will stand by Ethiopia and Ethiopian 🇪🇹 ❤❤❤

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 6 дней назад +7

    መልካም አዲስ አመት ኢትዮጵያዬ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-bi7hc
    @SaraSara-bi7hc 6 дней назад +6

    ላንተም ታታሪ ወንድማችን❤

  • @souedEdris-t5c
    @souedEdris-t5c 6 дней назад +3

    ድል ለ ኢትዮጵያ

  • @user-vm1vd5cb6x
    @user-vm1vd5cb6x 6 дней назад +9

    Happy new year all Ethiopias❤❤❤❤❤🇪🇹 ❤❤❤❤

  • @Markanberihun
    @Markanberihun 6 дней назад +13

    GMN መልካም አዲስ አመት ድል ለኢትዮጵያ

  • @mvab3252
    @mvab3252 6 дней назад +7

    Happy 2017 #GMN Ethiopia 🇪🇹 🔥🕊🌾🥂✌️🕊ሰላም🕊 #ለውድ ሀገራችን 🔥ኢትዮጵያ🔥

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz 6 дней назад +33

    2017 የኢትዮጵያ ጠላቶች
    ይጠፋሉ ኢትዮጵያ
    ሠላምና ፍቅር የሠፈነባት
    የበለፀገች ሀያል ሀገር ሆና
    ትቀጥላለች❤🕊️🇪🇹💪💪💪👍

    • @girumaschalew1700
      @girumaschalew1700 6 дней назад +3

      Amen 🙏❤

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 6 дней назад

      አሜን አሜን🎉🎉🎉

    • @deribegurmu7458
      @deribegurmu7458 6 дней назад

      NO DOUBDT THE SEMETIC LINE WILL NOT BE DIMINISHED BY THE FAKE NARRATIVES OF ANTISEMRTIC ACTIVISTS!!

    • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
      @MuhamedaminAhmed-hu1tz 6 дней назад

      ​T​@@deribegurmu7458Thank you very much
      Victor. f. Ethiopia 🕊️🇪🇹💪

  • @Masalamadala
    @Masalamadala 6 дней назад +6

    ማልካም አዲስ አማት❤🙏🇪🇹

  • @fikrdebebe5603
    @fikrdebebe5603 6 дней назад +3

    እናት ሀገሬ ክፉሽን አያሳየኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BalchaBalcha-us4ws
    @BalchaBalcha-us4ws 6 дней назад +6

    መልካም አዲስ አመት GMN Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-bb9vv1so8j
    @user-bb9vv1so8j 6 дней назад +5

    GMN የኛ ተወዳጅ እንኳን ደህና መጣችሁ ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹💪

  • @user-nd3lh5xd9y
    @user-nd3lh5xd9y 6 дней назад +43

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤

  • @miliko938
    @miliko938 6 дней назад +4

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @DennisMathye
    @DennisMathye 6 дней назад +44

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ መልከም አድስ አመት ይሁንልን ❤❤

  • @SaidKhan-rb4ej
    @SaidKhan-rb4ej 6 дней назад +5

    Respect to our army people, like it, Ethiopia will always win as usual ጃግናው ሰራዊታችን ጎን ነኝ 👍👍👍

  • @SolomonKassa-n4l
    @SolomonKassa-n4l 6 дней назад +3

    Happy New year Ethiopians all over the world 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Dxbdxa-f1d
    @Dxbdxa-f1d 6 дней назад +4

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yasinSani-ui8ni
    @yasinSani-ui8ni 6 дней назад +4

    ድል ለሀገረችን ማቼም አሸነፋነን

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 6 дней назад +4

    ድል ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HailuGirma-we3bd
    @HailuGirma-we3bd 6 дней назад +4

    የ ኢትዮጵያ ልጆች አባቶች እናቶች እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሳችሁ ዓመቱ የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ያርግልን 🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sisayneberga3616
    @sisayneberga3616 6 дней назад +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለአገራችን ከፍታ እኛም ምንፈለገው የሚያሳክልን አመት ያድርግልን❤❤❤❤

  • @girumaschalew1700
    @girumaschalew1700 6 дней назад +3

    Ethiopia hagere inate memekiaye ❤💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @ermiasestifanos2519
    @ermiasestifanos2519 6 дней назад +5

    ውድ ወገኖቼ በሀገር ውስጥም በውጭም ያላችሁ እንኳን ለ2017 አዲስ አመት ደረሳችሁ❤❤❤

  • @jerusalemjohn4336
    @jerusalemjohn4336 6 дней назад +3

    እንኳ አድሱ አመት በሰላ አደረሳችሁ። ኢትዮጵያ አት ንኩ 🦁 !!

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 6 дней назад +3

    እንኳን አደረሳችው ለአዲሱ አመት ሰላም ለሀገራችን

  • @naamanamaziah
    @naamanamaziah 6 дней назад +2

    Israel is the strongest country in the world we can learn much from them.

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 6 дней назад +4

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር መልካም አድስ አመት ❤

  • @ኢትዮጲያዬ
    @ኢትዮጲያዬ 6 дней назад +33

    እንኳን አደረሳቹ ውድ ኢትዮጲያዊያን እሄ አመት የሰላም የፍቅር የደስታ የአንድነት ያርግልን🙏♥

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 5 дней назад +2

    ድልለኢትዮጵያከፈጣሪነዉትልቅጠባቂአላት

  • @kagnewEshetu
    @kagnewEshetu 6 дней назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ ለ2017ዓ.ም የGMN አዘጋጆች በሙሉ 🌻🌻🌼🌼

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e 6 дней назад +3

    ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አሸንፋለች ❤❤❤

  • @DawitAyele-pj2hp
    @DawitAyele-pj2hp 6 дней назад +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamesjimma7691
    @jamesjimma7691 6 дней назад +6

    ❤መልካም አዲስ አመት ❤አዲሱ ዘመን የኢትዮጵያ ጠላቶች የሚጠፉበት ኢትዮጵያ ከፍ ብላ አባይ ስራ ጀምሮ ወደባችን በእጃችን ገብቶ ስራ የሚጀምርበት ያድርግልን❤❤❤❤😊

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 6 дней назад +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ክብር ለጌታ ይሁን ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 6 дней назад +4

    አገራችን ከታሪካዊ ጠላቶቿ ለመታደግ
    በአንድ ላይ እንቁም።

  • @Temesgen-yt6xz
    @Temesgen-yt6xz 6 дней назад +3

    2017ሰላም ኛ ፍቅር የሞላበት ዘመን ያድርግለን 🙏🏾🎉🎉🎉🥰እንኬን አድረስክ ዎንድሜ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @AmareShimalis
    @AmareShimalis 6 дней назад +2

    Wel Come GMN 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @debebe2742
    @debebe2742 6 дней назад +16

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!
    ጠላቶቻችንን በመጡበት መንገድ
    እንቀብራቸዋለን።

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 6 дней назад +4

    መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን የእግዚአብሔር ልጆች
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ተኑሩ ❤❤❤❤

  • @zemagirmaofficial4984
    @zemagirmaofficial4984 6 дней назад +3

    እንኮን አዳራሳችሁ

  • @Love-n9d7i
    @Love-n9d7i 6 дней назад +4

    ዛሬ የመጀመሪያይቱ ነኝ ❤❤❤❤❤

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 6 дней назад +2

    GMN እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም🙏❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 6 дней назад +35

    ኢትዮጵያ በአድሱ ዓመት ከፍታ ላይ ከፍ ከፍ ከፍ ስትል፡ ጠላቶቿ ዝቅ ዝቅ ከኢትዮጵያ እግር ስር፡፡

  • @KyGr-ut1qs
    @KyGr-ut1qs 6 дней назад +5

    Ameeeen enkwan abroad aderesen gmn TV bertulign

  • @MehariyWendim
    @MehariyWendim 5 дней назад +1

    ኢትዮጲያን ለምትወዱ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ።ለሀገራችን ከሁሉ በፊት የሰላም አመት ያርግልን ።ሰላም የሁሉ ነገር መሠረት ነውና።

  • @mgt7614
    @mgt7614 6 дней назад +3

    እንኮን ለ2017ዓም አዲስ ዓመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ ውድ GMN

  • @aaBBdd15
    @aaBBdd15 6 дней назад +4

    የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው በሚለው እንጂ እስራዔል በፍልስጤም ጉዳይ ሰበዓዊነት የጎደለው ስራን እየሰራች ነውለማነኛውም ድል ለውዷ ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹💪❤

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 6 дней назад

      እኛ በዚያ ተባባሪ አይደለንም። ለእኛ የሚበጀንን መውሰድ በማይበጀን አልመተባበር ሲሆን የዓለም ፖለቲካ ነው።

  • @legesseadinew1121
    @legesseadinew1121 6 дней назад +4

    GMN 🇪🇹

  • @DanamoGezhgana
    @DanamoGezhgana 6 дней назад +2

    Happy new year to all Ethiopian❤

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 6 дней назад +5

    ❤❤❤

  • @ayalewtagele
    @ayalewtagele 6 дней назад +3

    GMN News our best midia I thanks again

  • @user-qz4ot5kr1r
    @user-qz4ot5kr1r 6 дней назад +4

    🙏💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HailuEshetu-s8d
    @HailuEshetu-s8d 6 дней назад +17

    አረብ ሊግ ሁሌም ኢትዮጵያን ማውገዝ ነው ስራቸው
    ለዚህ ጉሩፕ ቦታ የለንም የግብፅ ፈረስ ነው

  • @hebtamudechasadebela2035
    @hebtamudechasadebela2035 6 дней назад +2

    አይዞሽ ሀገሬ በ2017 የከፍታ ዘመን ይሆንልሻል🇪🇹🇪🇹🇪🇹።🌼🌼🌼🌻🌻🌻

  • @BerchiEthiopia
    @BerchiEthiopia 6 дней назад +2

    "እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ። አበቦች🌻🌻 በምድር ላይ ተገለጡ🌻፥ የዜማም ጊዜ ደረሰ።" #ኢትዮጵያዊያን ሁሉ {GMN.
    2017 ዓ.ም የጤና የሰላም ፣ የደስታ ፣የፍቅር ዓመት ይሁንልን። HAPPY NEW YEAR🌻🌻🌻

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 6 дней назад +4

    ኢትዮጵያ ጠንካራ ጀግና መንግስት አላት ጀግና አይበገሬ የመከላከያ ሰራዊት አላት ጀግና ቆራጥ መሪ አላት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @AhmedseidSeid-y3k
      @AhmedseidSeid-y3k 5 дней назад

      ጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን አታስቁት

  • @user-nf2uu2if3t
    @user-nf2uu2if3t 6 дней назад +5

    የሁል ጊዜ ምርጫየ Gmn

  • @Hydr-of6wm
    @Hydr-of6wm 6 дней назад +2

    Dile la enati Hagerachin ETHIOPIA ❤❤❤❤🎉

  • @aaBBdd15
    @aaBBdd15 6 дней назад +3

    ሽሜ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ አመት ይህ ፔጅ ሼር ላክ ማድረግ ኢትዮጵያን ❤🇪🇹መውደድ ነው

  • @yirgamulugeta2823
    @yirgamulugeta2823 6 дней назад +3

    GMN Ethiopia እና መላዉ ኢትዮጵያውያን በሙሉ
    እንቁጣጣሺ 🌻🌻🌻 መልካም አዲስ አመት የሰላም የብልጽግና የመቀየር በአዲስ አመት አዲስ ሂወት በረከት ሰላም ፍቅር የሞላበት ያድርግላችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰልሙን ፍቅሩን ያዉርድላት የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር

  • @user-fg3bz7ig6d
    @user-fg3bz7ig6d 6 дней назад +5

    ለአንትም ሰላም

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 5 дней назад +4

    🎉🎉🎉🎉መልካም አዲስ አመት የምንወደው ሚዲያች ጂኤም ኤን

  • @RiDmi13c-ev9kw
    @RiDmi13c-ev9kw 6 дней назад +2

    GMN ETHIOPIA ❤❤❤

  • @fikreslassagemeda4646
    @fikreslassagemeda4646 6 дней назад +4

    HAPPY NEW YEAR GMN ETHIOPIA WE LOVE YOU KEEP IT UP 🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹

  • @tmeratmekoninn8259
    @tmeratmekoninn8259 6 дней назад +7

    ይች ቡዳ የሆነች ግብፅ እኔ ብቻ እኖራለሁ መለት ይገርመኛል