" ሴቶች ፈልገው ነው ዱቄት ለፊታቸው " አርቴፊሻል እና ተፈጥሯዊ ውበት በአዝማሪ አንደበት | አዝማሪ ምን አለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024

Комментарии • 62

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 2 месяца назад +1

    ዋው!!! የጋዜጠኛዋ ድምፅ እንዴትነው የሚስረቀረቀው!!!! ፐ በርችልን!!! አዝማሪዎቻችን በርቱልን ትችላላችሁ። በተለያዩ ምክንያቶች ምንም እንኳ ደስታ የራቀን ቢሆንም ይህ ጊዜ ተመልሶ በደምብ እንደምታዝናኑን ተስፋ እናደርጋለን

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 2 месяца назад

    ምርጥ አቀራረብ።የአዘጋጇ ስነስርዓት የድምጿ ማማር ይማርካል። ምርጥ መዝናኛ ነው።በርቱ

  • @kedirarebo5021
    @kedirarebo5021 4 месяца назад +5

    ዋው በጣም አሪፍ ከአዝማሪዎቹ እስከ አቀራረቡ 1ኛ ነው thanks arts tv

  • @shemelistube2174
    @shemelistube2174 4 месяца назад +6

    እረጅሟ ልጅ ግን በ tiktolk ም እመለከታታለው በጣም ጎበዝ ድምፃዊ ነች ሶሻል ሚዲያ አጠቃቀምም ትችላለች እባካችው ብቸዋን ከ አዛማሪ ጋር አቅርቧት ኢንተረቪውም አድርጓት ችሎታ አላት

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 4 месяца назад +3

    በጣም ደስ ይላል አገራችን ሰላም ይስጠን ይሄ ደስታ ናፍቆናል

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 4 месяца назад +10

    እግዚአብሔር የሰጠን የተፈጥሮ ፀጋ:
    መልክ ውበት ነበረን ባለ ብዙ ዋጋ::
    የተክለ ሰውነት ቁንጅና የሚታየው:
    ከሰራ አካላችን ለዓይን ብቻ ነው።
    ለእኛ የተሰጠንን መልካችንን ጠልተን:
    በሌላ ሰው ፀጉር...ቀለም ተቀባብተን:
    እንደ ሞናሊዛ...ፊት ላይ ስዕል ሰርተን:
    በቀዶ ጥገናም....ያልሆነውን ሆንነን::
    በአደባባይ ውሎ ቀን ውብ አስመስሎ:
    ማታ በላብ ታጥቦ ጧት ይሄዳል ጥሎ::
    የሰው ወርቅ ላያደምቅ:
    ይሻላል ያን መራቅ።
    ውስጣዊ ቁንጅና ማንነት ይበልጣል:
    በራስ መተማመን ከምንም ይልቃል ።

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 4 месяца назад +5

    ታድየ ሜካፕ አልወድም 😂😂አዝማሪ ሙቸ ነው እምወደው በርቱልኝ ❤❤🎉🎉

  • @osmanmeryem1766
    @osmanmeryem1766 3 месяца назад +2

    ጋዜጠኛዋ ዋው ነች የኔ ፍልቅልቅ ስወድሺ

  • @samsonsentuney5427
    @samsonsentuney5427 4 месяца назад +6

    ባህላችንና፡ፍቅራችን፡መገለጫ፡ስለሆነ፡በርቱልን

  • @yirgaejegu7440
    @yirgaejegu7440 3 месяца назад

    ፍሬ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው

  • @EndrisMohammed-rh3mx
    @EndrisMohammed-rh3mx 4 месяца назад +4

    ጨዋታዋ ዛሬ ነች 😂😂
    ሴቶችዬ ቻሉት

  • @abenethaile8632
    @abenethaile8632 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤ ሥታምሩ

  • @getawasrate256
    @getawasrate256 3 месяца назад +8

    ኤልዳ ህወትሽ ሁሌ በሳቅ ይሁንልሽ ስትስቂ ልቤ .....

  • @trfnehalemu9900
    @trfnehalemu9900 4 месяца назад +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @gethab2306
    @gethab2306 4 месяца назад +1

    Thank you!

  • @blessthelordamen3093
    @blessthelordamen3093 3 месяца назад +2

    Excellent host

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ 2 месяца назад

    የወንዶቹ ተመችቶኛል 😅😅😅

  • @tahanur8136
    @tahanur8136 4 месяца назад +1

    በጣም ደስ የሚል

  • @MitoAmito
    @MitoAmito Месяц назад

    ❤❤Wow wow wow wow wow wow

  • @robellish
    @robellish 3 месяца назад +1

    amazing!

  • @mamela1
    @mamela1 4 месяца назад +3

    I feel like I am there ትመቻላችሁ

  • @fateahmed-o7v
    @fateahmed-o7v 3 месяца назад +1

    ሴቾች እየመረራችሁ ዋጥዋት 😂😂😂😂🎉🎉🎉❤

  • @habtamumulu6366
    @habtamumulu6366 2 месяца назад

    ኤልዳየ በጣም ምወድሽ በህግ አምላክ ድራማ የት ደረሰ?

  • @SelamEntertainment-gz8xz
    @SelamEntertainment-gz8xz 2 месяца назад

    የኔ ማር ኤልዳ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤

  • @Y.Mesi21
    @Y.Mesi21 3 месяца назад +2

    ጋዘጠኛዋ 🙏

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 4 месяца назад +1

    Amharawoch wube nachehu❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👋✅️

  • @behailutefera8120
    @behailutefera8120 3 месяца назад

    ወድ ሻምበል ሰዉ ሁሉ እዉነቱን እያወቀ ሲመጣ ሁሉ ወድ ሻምበል ሆነኰ እዉነተኛ ድል ማለት ይኸ ነዉ

  • @AlazarDereje-by7uf
    @AlazarDereje-by7uf 3 месяца назад

    ፍሬ ስወድሽ ኮ ሳቅሽ ያምራል😍

  • @efoytabuche7282
    @efoytabuche7282 3 месяца назад +3

    ዉጤት : አዳም = 7 ፣ ሄዋን = 3

  • @MesfinTsehaye-g8g
    @MesfinTsehaye-g8g 3 месяца назад

    The message is Excellent if the women can learn & come back to nature. It is inferror to change your nature at any coast.

  • @trfnehalemu9900
    @trfnehalemu9900 4 месяца назад

    ኤልዳዬ ዝብዬ ስወድሽ

  • @evacell1380
    @evacell1380 4 месяца назад +1

    አቤት ደስ ዪላል❤❤❤❤

  • @gechoyegojjamur-og5cc8vk9e
    @gechoyegojjamur-og5cc8vk9e 3 месяца назад

    U are just laky ❤❤❤😂😂😂

  • @cccccccccccc2711
    @cccccccccccc2711 3 месяца назад

    Am with ADAM ❤❤❤❤❤❤

  • @BbxBhjd-pd6wk
    @BbxBhjd-pd6wk 4 месяца назад +4

    ግን አዳደየ ፍርየንም ተረብ አርጓት 😂😂

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 3 месяца назад

    ፍሬ ውበት በጥበብታምሪያለሽ ❤

  • @TemarMohammad
    @TemarMohammad 2 месяца назад

    ወላሂ እኔአልወደም እንዃንም ነገርክልኝ ለሴቶችው

  • @milkilion696
    @milkilion696 4 месяца назад

    Star ⭐⭐✨✨✨✨

  • @satisati-t2w
    @satisati-t2w 3 месяца назад

    ይመቻችሁ

  • @YigermalYigermal-bf7rv
    @YigermalYigermal-bf7rv 3 месяца назад

    ጋዜጠኛዋ ጥርስዋ ሲአምር

  • @mulukenayalew565
    @mulukenayalew565 3 месяца назад

    ሴቶች ብቻ አይደለም ወንዶችም አላቹህ
    እንዲያው በደፈናው አልጫዎች ናቹህ
    በይው በእናትሽ

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 2 месяца назад

    ❤❤😊❤❤

  • @SeidMoke-t4g
    @SeidMoke-t4g 2 месяца назад

    እኔ ገዜጤኛን እወዳት አለሁ

  • @Tariku-jq7du
    @Tariku-jq7du 3 месяца назад +1

    Fake is fake የኛ ሴቶች በራሳችሁ ኩሩ ይቅርባችሁ ሜክ አፕ። ንገራት ይችን ጤባ! ውነትም ጣ ጣ የባሰ እዳ፡ ጠርቀም እድርገሽ ደስ ይሚል ጫማ ግዢበት።

  • @Kalsha21
    @Kalsha21 3 месяца назад

    የዛሬው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mezmurhabesha
    @mezmurhabesha 4 месяца назад

    ባህላችን

  • @mengesha9143
    @mengesha9143 2 месяца назад

    አዝማሪ ምን አለ ይባል ነበር ድሮ
    እረኛ ምን አለ ይባል ነበር ድሮ
    በአርት ቲቪ መጣ አምሮ ተቀናብሮ
    ጠጋ ብሎ ይስማ መንግስት ካለው ጀሮ

  • @TalefeTesfaye
    @TalefeTesfaye 3 месяца назад

    አዳምን ነው የምደግፈው አልወድም ዱቄት ጥሎብ ኝ።

  • @FikiruYilkal
    @FikiruYilkal 3 месяца назад

    ሴቶች አልተቻሉም ሽልማት ይገባችዋል

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 4 месяца назад

    ኧረረ ስድብ ሚዲያላይ ጥሩ አይደለም ሰውከናተምን ይማር አይይይይይ

  • @tgtwahedo1895
    @tgtwahedo1895 3 месяца назад

    😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @SeidMoke-t4g
    @SeidMoke-t4g 2 месяца назад

    ለኔ ስጡኝ

  • @tegakasayi1569
    @tegakasayi1569 3 месяца назад

    እቺ የልጅ ግን ሙሱሊም መስላኝ ነበር ድራማ ምትሰራው

  • @TSEDEYTAMIRU-d5s
    @TSEDEYTAMIRU-d5s 3 месяца назад

    😂😂😂😅😅😅

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 2 месяца назад

    ንገሩልን ለምድረ ዱቄታም

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 3 месяца назад

    😂😂😂

  • @SeidMoke-t4g
    @SeidMoke-t4g 2 месяца назад

    ጋዜጠኛዋን ወድጃትነበር

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 4 месяца назад

    Boring !

  • @MesfinTsehaye-g8g
    @MesfinTsehaye-g8g 3 месяца назад

    Tell her to love nature. No fake hair & no paint the face to the neck.

  • @TemarMohammad
    @TemarMohammad 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂