April batch is FULL!! - Next batch will start in two months
HTML-код
- Опубликовано: 1 окт 2024
- አዲስ ጀማሪ ከሆኑ፣ ከየት መጀመር እንዳለቦት ለመረዳት ይህን ቪድዮ ይመልከቱ
• አዲስ ጀማሪዎች መምረጥ ያለባችሁ የ...
የኢቫንጋዲን የፉል ስታክ ዌብ ደቨሎፕመንት ኮርስ ቢወስዱ በምን መልኩ እንደሚጠቅሞትና የማስተማር ሂደቱ ምን እንደሚመስል ለመረዳት ይህን ቪድዮ ይመልከቱ
• Orientation Session be...
ለመመዝገብ ሲወስኑ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን
202-386-2702
ለበለጠ መረጃ:
www.evangadi.com/
እኔ ግን ተከፍቼብሀሉ አዱ ስንት ነገር መስዋዕት አድርጌ በጣም አለመመረጤ በጣም ነው ያዘንኩት January batch ከዛቡሀላ የመሞከር አቅሜ ነው የከዳኝ እና ፈቃደኛ ከሆኑ ሰዎች ተመርጦ ምን ፅፈው እንደተመረጡ እና የተሻለ ሆነው እንዲገኙ ያረጋቸው ነገር ምን እንደሆነ ባይ እና ቀጣይ ወደ ስኮላር ተመልሼ መወዳደር እፈልጋለሁ ግን እወዳችኋለሁ
ሠላም ወንድም አዱኛ🙏 ስለመልካምነትህ እናመሰግናለን። እስከቀጣይ የስልጠና ጊዜ፣ አስፈላጊዉን ዝግጅት ሁሉ እናደርጋለን። መልካም ቆይታ፤ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ።
አንዳንዴ እባካቹ Comment ብትመልሱልን .... በምን እናገኛችኋለን at least መጠየቅ ምንችለው Comment ላይ ነው so, please መልሱልን...
Nothing is discussed about for those who applied but failed scholarship & free access avilable
They said free access will start on Tuesday April 2
ለScholaraship እድሉ ከዛሬ እስከ may15 ድረስ በማንኛውም ጊዜ Apply ማድረግ ይቻላላ??? ወይስ may batch start ከዚ ጀምሮ ላኩ እስኪባል መጠበቅ አለብን????
ከDead line በኋላ Apply ላደረግነው ድጋሜ የMay Batch Announce ሲደረግ apply ማድረግ አለብን? ... ወይስ Already የላክነው Save ተደርጎ Consideration ውስጥ እንገባለን??
አረ ምንድነው በእግዚአብሔር ይህን scholarship ለማገኘት 4 ዙር apply አድርጌ አልደረሰኝም አረ ግን በጣም ይደብራል
who is Temesgen Demeke winners of scholarship?[ይህን ልጅ አተውቁም ወይ]
መቼ ነው ቀጠይ batch ምጀምረው የ 2024 ማለቴ ነው tell me specific time
I didn't receive the scholarship, but you mentioned that if I failed to obtain it, I shouldn't worry because there would be free access available. However, I'm still unable to access it. Why?🤔
the same here
The free access will be opened on Tuesday April 2nd. Just make sure you have an account on evangadi.com
@@EvangadiTech thanks abaye 🙏🙏
Ere enkonm teyek
I have an account on Evangadi and I submit the scholarship Form on March 27th am I eligible to access the files?? @@EvangadiTech
ሰላም ወንድሜ በባለፈው ቪድዮ ያመለከታቹ ሁሉ ሀንዳውት ቪድዮ ማግኘት ትችላላቹ ብለኘን ነበር እሱስ እንዴት ነው የሚሆነው
Yenem tiyake new
Why you guys remove my comments
2 month ሩቅ ቢሆንም እንጠብቃለን ❤
የ2025ንሥ scholarship መቸ ነዉ የሚጀምረዉ? Pleas us posted soon! I wanna write the essay to get the scholarship and also l have strong interest to become full stack developer. Anyways I wanna give my best regards to Adugna!!!!
Sep 7 alelh gn alfohal so ke 2mon behwal alelh bro
I passed thanks Adugna You are the king
Congrats🎉 you made it.
I was wondering if you could share us a little about how you wrote your essay😅 please
Pls shere
ለ4ተኛ ጊዜ ነው ያስገባውት አልተሳካም 😦
አሁንም ተስፋ አልቆርጥም
Mogn
ኢንግሊዝኛ ቋንቋ ጊዴታ ነው? ትምህርቱን መማር ፈሊጌ ነበር ትንሽ ትንሽ ሞክረለው ኢስኪ ሚከሩኝ ኢንዴት ላርግ?
How to applied ?
ታድላችሁ 🎉🎉 ከፋላችሁ የምትማሩ ሰዎች
I didn't receive any email?
Adex, magna...ክብር ይስጥልን በድጋሚ
Please Adugna, could you tell us about the current tech job market as you have been doing in the past?
Ena emlew gn koy ena mn adrge bitsif new scholarship emagegnew hule gza emolalhu hule aydersegnm?
ከ1አመት ቡሀላ ስኮላርሽፑን እሞክራለሁ እስከዚያው እንግሊዝኛ ቋንቋ ስለማልችል እሱ ላይ ትኩረት ማድረግ አለብኝ ለዚህ እድል ከልብ እናመሰግናለን
ባማረኛ ፃፋ ታዲያ
It means alot to get a free access for those of us who didn't win the scholarship, i am so greatfull.
Unable to get Zoom ID for Joining Class
Selam adugna ena spam folder wust check adereku gn alderesegnm
Netx yemilewn next blachu astekaklut adu
Hi there I am interested in the next courses. How can I register?
leHulum nw zoom id yetlakew ???
I can't get the Link Please?
May 15 , እሺ እንጠብቃለን...
Free access phase 1 bcha new ?
Hasano sirajo abdo
ክፍያ ስንት ነው
Let's go for it
I am very upset that i dont get the scholarship because i speak the truth