🔴

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 30

  • @Mulatyoutbe
    @Mulatyoutbe 22 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ አሪፍ ነው በርቺ 🎉🎉🎉🎉

  • @Azeb1
    @Azeb1 20 дней назад

    woww ejish yebarek yeney
    balemoya des ymil arif aserar new berichi melekam sera ynelesh ❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 21 день назад

    እንኳን ደና መጣሽ እህታችን በጣም ደስ የሚል
    አሰራረ ነዉ እጂሽ ይባረአክ የኔ ባለሙያ ቆጆ
    አሰራር ነዉ❤🎉🎉

  • @ehementube132
    @ehementube132 21 день назад

    wawa wadee salameshaa bezaataa yabalalashaa wadee choranaqee hagaree tazaa alanyii

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 22 дня назад

    ባለሞያኮነሽ የሚያምር አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ እህቴ ❤❤

  • @mulat7
    @mulat7 21 день назад

    እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር ሰላም ለአንቺ ዋውውውውውው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቺ🎉🎉🎉

  • @አfun
    @አfun 21 день назад

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ይደነቅ ዋው በጣም አሪፍ የሆነ የጭብጦ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በሌሳ ቪዲዮ እስክትመጪ ድረስ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ❤

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 20 дней назад

    ሠላምሽ ይብዛልኝ ይድነቅዬዬዬዬዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ዋዋዋዋዋዋ በጣም አሪፍ አስራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 22 дня назад +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነው እኔ በቂጣ ነው የማቀው ጎበዝ

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 21 день назад

    ዋውው ማሻአላህ ምርጥ አሰራር ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርይልኝ ሰላምሽ ይብዛ እጅ ይባረክ የጤና ምግብ ውዴ

  • @HiwatykeduserufiallijHiwat
    @HiwatykeduserufiallijHiwat 21 день назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ እንኳን
    ሰላም መጣሽ ዋዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ልዩ ነው እጂሽ ይባረክ❤

  • @Mehlat
    @Mehlat 21 день назад

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን በጣም
    አሪፍ አሰራር ነው ዋውውውውው
    ዬኔ ባለሙያ በጣም ቁንጅ ነው👌

  • @yosephtube1
    @yosephtube1 20 дней назад

    selam betseb eish yebarek des
    ymil arif aserar new berichi
    melekam sera ❤❤

  • @HarmongethunArsm
    @HarmongethunArsm 21 день назад

    Salem nashi ankeni mantshi maryee agency manager naketd Dreamscape batem arifi nahu barjani eshi antyee ❤❤

  • @ETUE-wi4vw
    @ETUE-wi4vw 22 дня назад

    ሰላም ሰላም እህቴ ዋው በጣም ምርጥ አሰራር ነው❤❤❤❤❤

  • @ስለናት-Tube
    @ስለናት-Tube 21 день назад

    ዋውውውዎ ምርጥ አሰራር ነው በርች እህታችን ከዚ በላይ እንጠብቃለን

  • @beautywithkal
    @beautywithkal 22 дня назад

    እንኳን በሰላም መጣሽ ዋውውውውውው በጣም ደስስስ የሚል አሪፍ ምግብ ነው ❤❤❤❤

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 20 дней назад

    ውውውው ውውውው እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት

  • @Zenugtrewa
    @Zenugtrewa 22 дня назад

    ዋውው እጅሽን ለወርቅ ይበለው የወዜ
    የኔ ባለ ሙያ በርቺ ጎበዝ❤❤❤

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 20 дней назад

    ዋው በጣም ያምራል ከምር ልጅ እያለው
    አስቸግር ነበር ጭብጦ እያልኩ በጄ እይዝና
    እየበለው ወደ ጨዋታየ አይ ልጅነት በርችልኝ ውዴ

  • @emukal
    @emukal 22 дня назад

    ይዱዬ ተይ አታስቀኝን😂😂😂በጣም ደስ የሚል የአገራችን ጭብጦ አሰራርር ነው ያሳየሽን

  • @silwubet2
    @silwubet2 22 дня назад

    ዋዉ ይዱዬ ናፍቆኝ ነበር ሲያምር እጂሽ ይባረክ ❤❤

  • @firewotsalamon
    @firewotsalamon 21 день назад

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu jabdu tiyyaa

  • @Selamawit
    @Selamawit 22 дня назад

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ምን አመጣሽ ደግሞ በይ
    አያቴ ስጨብጥ እንዴት እንደሚጣፍጥ ቅቤውንም በርበሬውንም በደንብ ታርግና ጤፍ እንጀራ ጨብጣ ስትመጣ ቤታችን በቃ ደስታ ነበር

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 22 дня назад +1

    ላይክ ማድረግን አትርሱ

  • @alemi2929
    @alemi2929 22 дня назад +1

    ሰላም ለሁላቹም ይሁን እኔ በእርግጥ የማቀው ከጊጣ የራተዘጋጀ በበርበሬ እና በቅቤ ቅቤ ከሌለ በዛይት እናቴ አዘጋጂታ በተለየ ለልጁልጂ ይዘጋጃል እኛም በስበቡ እንበላለን እና አሪፍ ነው ይዱ የአዘጋጀሽው ብስኩት ይሉታል ወይም ጮርናቄ ሌላም ስም ይኖርዋል ብቻ አማረኝ ilove you to ይዱየ❤❤❤❤❤❤

    • @yidenekyoutube
      @yidenekyoutube  22 дня назад

      የኔምርጥ ብርታቴ🙏❤❤❤❤❤ውድድነው እማደርግሽ ሙቸ🙏

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube 21 день назад

    Ana dhufu bagaa nagaan dhutee nagaan jalalii waqaayyoo mana kanfii yaa bayyaatuu wowowow dhugaa nama hawisisaa kana sifaa sifii haa tau dhugaa wowow