ጆሲን ያስገረመዉ የመቅዲ መልስ😱// የፍቅር ስሜት የለኝም እዉነታዉ ወጣ😳

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 301

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 17 часов назад +81

    ጆዬ የኔ አስተዋ መቅዲ እርግት ስክን ያለች ውብ ሴት ናት በቃ ተጣመሩ 🎉🎉🎉🎉😂

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 17 часов назад +47

    ጀነት የአላህ ባሮች ብቻ የሚገብበት❤❤❤

  • @user-yarebi
    @user-yarebi 17 часов назад +59

    ወላሂ መቅዲ እንደዘመኑ ሴት የተመነቃቀረች አደለች ብትጋቡ ደስ ይለኛል እኔ ለራስህ ብየ ነው

  • @umomar4384
    @umomar4384 16 часов назад +45

    ምንም ብታፈቅርህም አትነግርህም ታፍራለች ሴት ልጅ ናትኮ ስሜቱ ከሁለታችሁም ላይ አለ ስለዚህ ካንተ አፍ ቢወጣ ደስ ይላል ከዛ እሽ ትልሀለት ትጣመራላችሁ!!🙈❤ እዳታመልጥህ እረጋ ደርበብ ያለች ልጅ ናት

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 14 часов назад

      Betkekele.ena.balane.bexame.nebere.emewedwe.gene.bemote.alnegerweme.beya.lerasa.qale.gebawe.gene.esu.endemiwedege.alaqeme.esume.endemewedwe.ayaqeme.l7.qene.xefawebete.keza.bexame.kebdoyale.agenguge.belo.gadegochane.lakachwe.siyagegegege.alchalkume.afeqershalwe.alege.gene.satenete.kebade.nwe.eywededkute.lasebebete.alkute.😂😂.keza.k5.qene.behala.teqebelkute.uffffffff.yena.feqere.wddddd.yelja.abate.yena.leule😘😘😘😘😘👄

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Час назад

      እኮ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 17 часов назад +124

    ማቅዲና ጆሲ ይጣመሩልን የምትሉ ብች ለይክ 👍🥰🤗😂

  • @حليمهحليمه-ف6ل
    @حليمهحليمه-ف6ل 16 часов назад +34

    መቅዲ እረጋታዋ እሚወድላት ብቻ ላይክ 👍

  • @SeadaMsawu-r2b
    @SeadaMsawu-r2b 17 часов назад +70

    ይጋቡ የምትሉ🎉🎉🎉😂😂

    • @ZeleKassa
      @ZeleKassa 14 часов назад

      ጨረሽ 😂😂

    • @SeadaMsawu-r2b
      @SeadaMsawu-r2b 12 часов назад

      @ZeleKassa ጨርሻለሁ 😁ደምርኝ

  • @bryebrye2008
    @bryebrye2008 12 часов назад +15

    ጆሲ ጥያቀ ያቅርብላት የሚትሉ❤

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 16 часов назад +23

    የምር ግን መቅድ እኮ ምርጥየ ልጂ ነች ❤❤❤❤ጆሲየ ወድሜ❤❤❤❤🎉

  • @hsb712
    @hsb712 16 часов назад +21

    አይ ጆ የቺን የመሰለቺ ልጂ አሳልፈህ ባሰጥብን ደስ ይለን ነበር ❤❤❤❤❤

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 17 часов назад +29

    ትወድሀለችኮ ሢጀመር ያሥታውቅባታል❤

  • @HadiyaEndris-o3t
    @HadiyaEndris-o3t 17 часов назад +19

    የኔ ቆጆ ባትወጂው ነው እዴ ባለፈው ፍቅረኛየን ተዋወቂያትሲልሺ ያጨረጨረሺ ተፋፍራችሁነው እጂ ትፋለጋላችሁ😂😂😂😂

  • @ekramekram4625
    @ekramekram4625 17 часов назад +20

    መቅድን የመስለች ሴት አታግኝም ጆዬ❤😢

  • @KalKassa-z5o
    @KalKassa-z5o 15 часов назад +7

    ምቅዲዬ የኔ ውድ እርጋታሽ እኮ ይለያል ጆሢዬ እዳታመልጥህ ሤት ልጅ ነች ካፍህ እንጅ ካፏ እዲወጣ አትጠብቅ ሤትነቷ ለመናገር ትፈራለችና ❤❤

  • @saadajamal977
    @saadajamal977 15 часов назад +9

    የምር ስዎዳቸው እኮ😢😢😢😢 ጆየ ያገሬ ልጅ በርታ

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 17 часов назад +35

    በዳዴም ብትሄድ መቅዲን የመሰለች ሴት አታገኝም

  • @AmenatAdem-y2r
    @AmenatAdem-y2r 17 часов назад +10

    ተጣመሩ ደስ ትላላችሁ 🎉🎉

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 15 часов назад +5

    ወላሂመቅዲዬ የኔደርባባጆዬብተጋቡደስይለኝልእረጋየለቺልጅናት❤❤❤❤

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 16 часов назад +12

    ተጋቡ የምር መቅደስ እርጋታዋ አስተዋይ ጨዋ ሴት ነች ❤❤

    • @Bint__mama
      @Bint__mama 9 часов назад

      እኔ የሚገርመኝ ያየንውን ሁላ ተጋቡ😂😂😂😂

  • @ሀውሊThio
    @ሀውሊThio 17 часов назад +14

    መቅዲ እርጋታዋ አለባበሷ ማለቴ ከሌሎች ክርስቲያን እህቶች አለባበሥ የሧ በጣም የተሻለ ነው ይመችሺ ለማለት ያክል ነው sister❤

  • @ቋንቋየነሺድንግል
    @ቋንቋየነሺድንግል 17 часов назад +10

    መቅዲ ቆጆ ሴት❤❤❤❤❤❤

  • @labeba3450
    @labeba3450 16 часов назад +5

    መቅዳእኮእርግትያለችቆንጆናትጆየመልካምሠዉ🎉🎉🎉

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 17 часов назад +4

    የምርሽን ከሆነ በጣም ጀግናነሽ የሄን ያህል አመት ሤሜትሽ ወደሌላ ሣይቀየር ግን አይመሥለኝም ተፋፍሮብሽ ይመመሥለኛል ግን እኮ ብትጣመሩ በጣም ታምራላችሁ የሤት ልክነሽ እኮ ደግሞ ረጋታሽ

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    ሁሌም ቆንጆ ነች መቅዲ❤❤❤እርጋታዋ ሁሌ የማይቀየር ለዛ ገና የመጀመሪያ አመት የኮሌጅ ተማሪ ነች ማለት ነው? እኔኮ ወደ መጨረሻው የደረሰች መስሎኝ ነበር ገና ልጅ ነች ለካ❤❤❤❤❤

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w 17 часов назад +11

    ተጋብ ተጋብ ተጋብ ተጋብ የሚል ሞልቺን እኔም ተጋብ ለምን እቀራለሁ 😂😂

  • @Tshynesh-id2pe
    @Tshynesh-id2pe 15 часов назад +7

    ጆስ አንተን መቅድ ታፈቅራለች አለያችሁ ❤️❤️❤️

  • @GenetMerkebu-n6e
    @GenetMerkebu-n6e 13 часов назад +2

    እመቤቴ ትጠብቃችሁ..መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ😍😍😍

  • @Milil-n6j
    @Milil-n6j 17 часов назад +17

    ይጣምሩ የምትሉ👌🥰😜🔥

  • @Almetshay
    @Almetshay 16 часов назад +6

    በቁምነገር ኮመንት ስፅፍ ወንድና ሴት መቼም ንደኛ ነን best ግን ሌላ ታሪክን የለንም የሚባል ነገር ውሸት ሳክስ ነው ወይ እሱ /እሷ ጋር ስሜት ይኖረዋል ሲቀጥል ደሞ ከእሷ ይመጣ /ከእሱ እየተባለ ይቆያል እንጂ ምንም የለንምjust friend ነን አትበሉ so ጆሲ እኔ ልጅቷ ብዙ አላያቹም እድሜ ለብሩክና ለሀይሚና በእነሱ ነው ማየት የጀመርኩት አሁን ግን ሊደብሩኝ ነው ጆሲ በዛው ንገርልንና እና መቅዲ እርጋታዋ ደስ ይላል አስተዋይ ትመስላላች so እንዳታመልጥክ ወንድነት ይዞክ ምናምን አትጃጃሉ መጠየቅ በወንድ ያምራል አሁን እውነት ቅድሚያ አሳብሽን ግለጪ ስትላት የፍቅር ስሜቷን የምትነግርክ መሰሎክ ነው ለዛውም ሚዲያ ፊት ለፊት አይታክ አይታክ የማትወስንና አብራቹሁ መሆናቹን የማታምንብት ከሆነ እመነኝ ትፈነዳለች ትሞታለች እንጂ ህይወት መኖር የጀመረች ያሰበች ቀን ጥላክ ትሄዳለች ስለዛ ወንድነትክ ክብርክን አጉል ጀግነት ተውና በአንተ ስለሚያምር ቁርጡን ጠይቃት ለvideo ሳይሆን ለlifeቹ ስትሉ ከዛም ከሆናቹን አንድ ላይ እሰየው አይ ከተባባለቹም ደሞ አጉል ወንድሜ እህቴ best friend እያላቹሁ እድሚያቹን ከምትጨርሱ መንገዳቹን መምረጥ ይሻላቸኋል ባይ ነኝ እንደ እህት ስመክራቹሁ ጆሲ ደሞ መሳቅ መጫወት መቀለድ ነው የሚያምርብክ እንጂ ስትናደድ ቅይር የምትለው ታስፈራለክ so ንዴትክን ለመቆጣጣር ሞክር

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove 17 часов назад +6

    ሲጀመር ተፋፍራችሁ ነው እንጅ ትፋቀራላችሁ ።ነጥብ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @ኣልሓምዱልላህ
    @ኣልሓምዱልላህ 14 часов назад +3

    የኔ ተናፍቆ ጆሲየ መቅዲየ❤ናፍቃቹኝ ነበረ እንካን በሰላም መጣቹ የኔ ውዶች❤❤❤

  • @BdGgh-s3u
    @BdGgh-s3u 11 часов назад +2

    ነገረ ስረዋ ትወደዋለችኮ😢ደሞ እርጋታዋን ስወድለት❤❤❤

  • @HadiyaHadiya-v5d
    @HadiyaHadiya-v5d 9 часов назад +2

    አረ ተው የሀበሻ ወዶች ሙድ ይግባችሁ ሴት ልጂ ናትኮ ብታፍቅርህሰ አፈቅረሀለሁ ትለኛለህ ብለህ መጠበቅህ ሆሆ😮😮😅😅😅

  • @HaiteMm-o4o
    @HaiteMm-o4o Час назад

    ምርጦች አግባት ባላየ እያለፍክነው እጅ ታፈቅርሀለች🎉🎉🎉

  • @GenetGenettesfay
    @GenetGenettesfay 15 часов назад +2

    መቅድየ ኣለባበሷ ኣነጋገርዋ ብቻ ታምራለች ከሁሉም ነገር ነፃ ነች❤❤❤

  • @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
    @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ 17 часов назад +14

    ተጋቡቡቡቡቡ❤❤😂😂😂

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr 14 часов назад +3

    የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤ ሰውዳችሁ ብረቱልን❤❤❤

  • @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
    @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ 17 часов назад +10

    ተጋቡ😂❤

  • @Treset-o4z
    @Treset-o4z 17 часов назад +4

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እያንዳድሽ ተቀድመሻል❤❤❤❤❤

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 16 часов назад +3

    ሰላም ።ጆሲ የወደፊይት ። ።የትዳር አጋርህ
    የልጆችህ እናት የኔ ምርጫ እሄነው ጆሲ

  • @genetdebele7702
    @genetdebele7702 12 часов назад +1

    ይሻለል ከመበጣበጥ ሌሎችን ማየት
    ነው ጆሲዬ

  • @JamanesheAdem-ue1le
    @JamanesheAdem-ue1le 15 часов назад +3

    ወሎየው. የዘመኔጀግና. አንተናንብረኬን. አለማድነቅአይቻልም. ፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @ቋንቋየነሺድንግል
    @ቋንቋየነሺድንግል 17 часов назад +9

    መቅዲየ ፀጉርሺን ተሰርተሺ ቀሚሰ ለብሰሺ ነይልን

  • @FatumaShawol
    @FatumaShawol 15 часов назад +3

    የኔጠበለል ያገሬልጅ በርታልኝ ቡራየን ሀይሚን አስታርቅልን ❤❤🎉❤

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 9 часов назад

      የነሱብራክ አያልቅም አትደከው

  • @mubarekmekonnen931
    @mubarekmekonnen931 15 часов назад +2

    Ere jossi attfa enji stefa wellahi youtub yastelagnal eee😢😢😢

  • @Lubaba112
    @Lubaba112 14 часов назад +3

    መቅዲ እኮ ሴትነት የተገባት ሴት ልጅ ናት

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 17 часов назад +4

    አሁን ታሁን ባኋላ ተጣመሩልን ታምራላችሁ 😂😂❤❤❤አትጥፉብን ❤❤

  • @almanal8814
    @almanal8814 13 минут назад

    ኧረ ጉደ ምን አይነትቀልድነው መጣመር አለባችሁ

  • @HawaaD-f7b
    @HawaaD-f7b 17 часов назад +8

    ተመችታኛለች የምር. እንደሌሎቹ አፈቅርሀለሁ አላለችም

  • @OganaYouef
    @OganaYouef 17 часов назад +2

    ተጋቡ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nesra3536-cm6ik
    @nesra3536-cm6ik 13 часов назад +2

    በቃ ቻው ጆሲ ፍቅርኛማወች ስትሆኖ እመጣለሁ

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 14 часов назад +2

    መቅዲዬየኔ፡ቆንጆ፡ፍቅርኛህ፡ብትሆን፡ደሥይለናል፡ግንደሞ፡የናንተንአናቅም፡ፍቅር፡በፍላጎት፡እንጂ፡በግድየለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Susususu..2
    @Susususu..2 9 часов назад

    ዉይ መቅዲዬ በምን ቃል ልግለፅሽ የምር ጆዬ እዳታመልጥህ ለወዴፊት

  • @منيرة-ج1ي
    @منيرة-ج1ي 16 часов назад +2

    ተጠመሩመቅዲ❤❤❤ቆጆ ጆስ❤❤ሸበለ❤❤❤❤

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 6 часов назад

    መቅድዬ ስወድሽ ጆእዬ መልካምና አስታዋይ ነህ ተጣመሩ ❤❤❤

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 17 часов назад +4

    መቅድን እና ጆዬን የምትወዱ👍👍👍

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 7 часов назад

    መቅድየ ርጋትዋ ኣለባበስዋ ስርኣታ ከመልክ ጋር ይለያል ጆየ ኣጥብቀህ ያዥ❤❤❤

  • @astertilahun6535
    @astertilahun6535 12 часов назад +1

    ጆሲ አና መቅድ ሰላም ነዉ አመቤቴ ትጠብቃችሁ በረታ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 17 часов назад +1

    ጆሲየ የኔ ጠንበለል ወገን ተጣመሩልን

  • @MelkamneshAb
    @MelkamneshAb 17 часов назад +4

    ልጀቷ ግን የTofik ጎደኛ አትጠገብን ነው የምትመስለው guys yes or no ?

  • @IyerusBogale
    @IyerusBogale 17 часов назад +3

    ጆዬ መቅዲ በጣም ነው ምወዳቹ

  • @MelatAskal
    @MelatAskal 12 часов назад +1

    በጣም ነው ምታምሩ❤❤❤❤

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 15 часов назад +1

    ይጣመሩ ይጋቡ የምትሉ እረፉ ትማርበት ትምቷን ሆሆ

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx 9 часов назад

    ጆዬ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @MahletGirma-ze5nv
    @MahletGirma-ze5nv 39 минут назад

    ተጣመሩ ደስ ትላላችሁ💖💜💜💖💖💖❤❤

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 17 часов назад +2

    Mekdiye you so cutie pie i swear and beautifull i love u konjo god bless u💋💋💋💋💋💋

  • @Habiba-y9r
    @Habiba-y9r 16 часов назад +1

    ጆየ ማኛ❤❤❤መቅደየ ጠፈቺሁ❤❤❤❤

  • @sasaudi
    @sasaudi 7 часов назад

    የፍቅር ጥያቀ ኣቅርበላት ብወንድ ነው ምያምረው
    ለሳ ኣትጠይቃት ለንተ ሚሰማት ነገር ኣለ ይሆን ለምን ትጥይቃትለክ ከመራ ደቅንክ ጆዬ ተፋቀሩ😥😥 መቅድየ የኔ ንግስቷ🥰ካፈቀረችህስ እደት ብላ ነው ኣፍቅራህለዉ ሚትልክ😢

  • @KrainAsda-h9h
    @KrainAsda-h9h 16 часов назад +1

    ተጣመሩ❤ታምራላችሁ❤

  • @AllBaad-v3h
    @AllBaad-v3h 13 часов назад +1

    የኔ ውዶች❤❤🎉🎉

  • @SindraSindra-r7u
    @SindraSindra-r7u 2 часа назад

    መቅድየ የኔ ደርባባ ሴት ❤ጆሲየ እዳታመልጥህ

  • @Ksa-cc7mp
    @Ksa-cc7mp 11 часов назад

    Ayi Madi ina Jossey Bexam Naw Sawadachuh 🥰🥰🥰

  • @ዜድግሬሰርፋምሊ
    @ዜድግሬሰርፋምሊ 17 часов назад +2

    ሲጀመር ታፈቅርሐለች አይ መቅዲ 😂😂😂😂

  • @ኣልሓምዱልላህ
    @ኣልሓምዱልላህ 14 часов назад +1

    ጆሲየ ከሁን በሃላ ኣርፍ ቦታ ምረት ለናተም ሰው የለለው ቦታ ኣባቴ ኣርፍ ቦታ❤❤❤

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 17 часов назад +8

    ረይ ጀግናነች ግን የሄን ያህል አመት ሥትኖር ሌላሥሜት አለመኖርሽ ሣላደቅ ለ
    አላልፍም በሉ እግድህ ተጋቡ የምትሉ ሠወች ተዉ በቃ

  • @RahmaHassen-qp4pf
    @RahmaHassen-qp4pf 11 часов назад +1

    መቅድየ ስረአቷን ስወድላት😍😘

  • @eyutababi6287
    @eyutababi6287 4 часа назад

    Wollahi yichalal?😂😂..jossi mskin beka afekerat

  • @LoveCars-u6y
    @LoveCars-u6y 10 часов назад

    Welcome belnal ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij 16 часов назад +2

    አሬ እንደዛ ቀልድ የለም ጭራሽ ተጣመሩልን

  • @Haymitutbe2
    @Haymitutbe2 17 часов назад +8

    ጅየ150ይግባ የምትሎ 🎉🎉🎉🎉👍

  • @NameKabbout
    @NameKabbout 14 часов назад +1

    መቅዲየ ና ጆሲየ የኔ ዉባች❤❤❤🎉🎉ተጋቡቡቡቡቡቡ😘😘😘😂😂😂

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 15 часов назад +2

    እኔ የማስበው ካፕል እደሆናችሁ ነው ጆሲየ😂

  • @HAYAT-j5l
    @HAYAT-j5l 14 часов назад +1

    መቅድየ የኔእቁትለያለሽ

  • @demekechgeta2767
    @demekechgeta2767 15 часов назад +1

    ፍቅረኛሞች ደስ ይለኛል 🥰🥰🥰

  • @ZedBintmame
    @ZedBintmame 6 часов назад

    ግንኮ ቀረችብህ ስነስራቶ መልከ ምሻአሏህ

  • @EnanuEnanumuhye
    @EnanuEnanumuhye 17 часов назад +2

    ተጋብ❤❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @نبننبني-ه4ط
    @نبننبني-ه4ط 17 часов назад +2

    የኔዉዶች❤❤❤❤

  • @Kia-b6w
    @Kia-b6w 17 часов назад

    Joo yene Astweye makdee yene liyuu seti yene jegnaa yene nigestii 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AkramIthyopiya
    @AkramIthyopiya 15 часов назад

    Wayiii mekdii lamin attainagarim unatnawu

  • @RozaTuba
    @RozaTuba 16 часов назад +12

    ጆን ተወደዋለህ መቅዲ የምትሉ ላይክ አድርጉ የፍቅር ጥያቄ ያቀረብናት የምትሉ ❤❤❤❤

  • @UaqDxb-li4xu
    @UaqDxb-li4xu 2 часа назад

    ጆተጠንቀቅ እዳታመልጥህ😊

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove 17 часов назад +2

    እስኪ ይጋቡ በሉ ቅመሞች😂😂😂😂😂

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 15 часов назад +1

    ሁሊም ኑሩንን ከመቅዲጋር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 17 часов назад +17

    🙆💁

    • @Najeebh-t5s
      @Najeebh-t5s 17 часов назад

      😂😂😂🙈🙈🙈

    • @EyHd-n8p
      @EyHd-n8p 17 часов назад

      አልሚ ደርሺ😂😂😂

    • @tigistadisu7589
      @tigistadisu7589 17 часов назад

      አለምየ

    • @BasbosaBasbosa-q1n
      @BasbosaBasbosa-q1n 16 часов назад

      አልሚየ አይ ዞን 😂😂

    • @EiveShv
      @EiveShv 16 часов назад

      አይዞሽ😂😂😂😂😂

  • @ይኖራላውባታስፋ
    @ይኖራላውባታስፋ 16 часов назад +1

    ጆስ❤❤አታ❤❤ያትንሽ❤❤ትልቅ❤ናህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FaaF-j6f
    @FaaF-j6f 17 часов назад +1

    የኔ ወቦቺ ❤❤😘😘

  • @ShetoGetenet
    @ShetoGetenet 17 часов назад +2

    ተጣመሩልን

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 12 часов назад

    መቅድ. ስረአቶ. ደስ. ይላል. እደሌሎቹ. እብርት. ታፋ. አታሰይ. በዝሁ. ቀጥይ. መቅድ ስወድሽ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 17 часов назад +1

    ብትጋቡ ደስ ይለኛል ስትግደረደር እጂ ታፈቅርሃለች አተም እደዛው

  • @SalamaSs-c5d
    @SalamaSs-c5d 12 часов назад

    Sekrn yalschu nachu 🎉🎉🎉🎉tetameru🎉🎉🎉🎉🎉