የመሬት ይዞታቸውን ለሚለቁ የሚከፈል ካሳ ሁኔታን ለመወሰን የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 11

  • @AklogGbreegizabher
    @AklogGbreegizabher 6 месяцев назад +1

    ተባረኩ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @ethiopiantube5668
    @ethiopiantube5668 5 лет назад +4

    ንግግራቹን በተግባር አሳዩን የሚቀመጠው ህግ ሌላ እየሆነ ያለው ሌላ ሆኖ ነው የተቸገርነው።

  • @gidonermi5519
    @gidonermi5519 4 года назад +1

    የገጠር ቦታ ነው እና በህግ ተከራክረናል ግን በቀበሌ አስተዳደር እና በሸንጎ አማካኝነት በምንም የማይገናኝ ቦታ የተቋም ነው በማለት አዛውንት እናት እና አባት ድሀ ቤተሰቦችን ቦታችሁን ልቀቁ በማለት በፍርድ ጉድለት እድሜ ልካቸውን ልጅ ወልደው ቤተሰብ መስርተው አጥራቸውን አስከብረው የሚኖሩትን ሰዎች ያለ ምንም ካሳ ተነሱ በማለት በማስፈራራት ላይ ይገኛሉ እናም ስልጣን በጀ ብለው ቀበሌ አስተዳደሩ በራሱ ፈቃድ ለተቋሙ ይገባልና በማለት የይዞታ ደብተር አስወጥቶ ክርክሩን በሀሰት መረጃ ሊያሸንፉ ችለዋል እነዚህ ደካማ አዛውንቶች ግን ሰሚ አጥተው በማልቀስ ላይ ይገኛሉ (እና እባካችሁ የህግ አማካሪዎች መላ በሉ እነዚህ ሰዎች በመሞቻቸዉ ጊዜ እንደምንም የሰሩትን ቤት አፍርሰው ያለምንም ካሳ የትሰ ሂደው መኖር ይችላሉ ብቻ ነገሩ ከባድ ነው እና ይህ የሚባለው ነገር በየ ገጠሩ ላሉት አስተዳዳሪዎች እና አመራሮች በጥብቅ መተግበር መስራት አለባቸው ይነገሩ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Год назад

    ኡኡኡ፡ፍትህ፡ለዜጋው

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 12 дней назад

    ፉትህ አረብ ሀገር ላለነው ቤት ለፈረሰብን ካሳ ላልተሰጠን😢😢😢

  • @ZukriyaZukriya-kd3js
    @ZukriyaZukriya-kd3js 11 месяцев назад

    ሠበታ መቼ ነዉ ሚመዘገበዉ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Год назад

    ኡኡኡ፡ፍትህ፡ለዜጋው፡ቤቱን፡አፍርሶ፡ህዝቡ፡የት፡ይግበ

  • @kidisteshetu7409
    @kidisteshetu7409 5 лет назад

    ይሄ ህግ እየተሰራበት ያለው የት ነው ከወሬ ያለፈ ነገር አይቼ አላቅም

  • @mohammedawol7553
    @mohammedawol7553 2 года назад +1

    Pdf
    Down lode

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Год назад

    ኡኡኡ፡ፍትህ፡ለዜጋው፡