የዶላር የቁልቁለት ጉዞ ! የኢትዮጵያ ብር ዋጋ ማጣት ! የቢዝነስ ዜና፣dollar exchange |business news | Ethiopia| Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2022
  • የዶላር የቁልቁለት ጉዞ ! የኢትዮጵያ ብር ዋጋ ማጣት ! የቢዝነስ ዜና፣dollar exchange |business news | Ethiopia| Gebeya
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv

Комментарии • 124

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Год назад +7

    የማይታመን ! ለስራ ፈጣሪዎች መልካም ዜና! ከኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ድርጅት
    ruclips.net/video/2VfutVgaSrc/видео.html

  • @user-mx8ku4gx2t
    @user-mx8ku4gx2t Год назад +61

    ኑሮ ካልቀነሰ ዶላር መቀነሱ ዋጋ የለውም

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Год назад +2

      እኮ ምን ዋጋ አለው

    • @beyabeyachen3856
      @beyabeyachen3856 Год назад +11

      ዶላሩ ሲቀንስ ኑሮ ውድነቱም እየቀነሰ ይሄዳል መጀመሪያ ማዳመጥ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Год назад

      @@beyabeyachen3856 ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነት ሰብ

    • @user-kk1dj3oy3k
      @user-kk1dj3oy3k Год назад

      ኑሮካልቀነሰዶላርመቀነስምንዋጋአለው ኪሳራነው

    • @venatlove71
      @venatlove71 Год назад

      Hulu neger beande yehunelene malete ayekebedeme

  • @user-mq3vf4fo7s
    @user-mq3vf4fo7s Год назад +4

    ወይ ፈጣሪ የባሰ አታምጣ ሰባ ብር እራሱ ያስፈራል ወርዶ አምሳ ብር ራሱ ከባድ ነው እኛው ጋር እየተመረተ እህሎች ሁሉ ከዶላር ጋር መገናኘታቸው ይገርመኛል ፈጣሪ ህዝቡን ይታደግ

    • @ayacell5823
      @ayacell5823 Год назад

      ሲጀመር ኑሮው የተወደደው በዶራል ምክኒያት ሳይሆን የገበሬውን መሬት እየቀሙ ሀገር እድታድግ እያሉ ውብ ሀገራችንን እደ ውጮቹ ህንፃ በህፃ ሰላደርገ ነው እሰኪ በመለሰ ጊዜ እና አሁን ልዮነት አለ በመለሰ ጊዜ ኑሮ ደህና ሰላሙ ደህና ኧር ወዲያ ሀገሬ እደመለሰ ዜናዊ ናፍቃኛለች ድሮን ናፋቂ ነኝ ወይ ሀገሬ

  • @atowerku1536
    @atowerku1536 Год назад +7

    WOW! ደስ የሚል ትንታኔና አቀራረብ ነው። እናመሰግናለን ገበያዎች!

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Год назад +17

    ጠንካራ ሴት ስትሆኚ አንቺን ማንም ሊያሸንፍሽ አይችልም
    ተፈላጊ እንጂ ፈላጊ አትሆኚም
    ማንም ቢሄድ ማንም ቢመጣ አትጎጂም።
    በሰወች ቅንጣት ተስፋ ካላደረግሽ ሙሉ በሙሉ ተስፋሽ በአሏህ እስከሆነ ድረስ ሠው ቀረበሽ ራቀሽ ደንታ አይሰጥሽም ዋናው ተስፋ በአሏህ ማድረግና ጥንካሬ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ ደአዋች ይማሩበታል🌹

  • @user-gd4on4ng6s
    @user-gd4on4ng6s Год назад +6

    ኑሮ ከቀነሰ ጥሩ የሚባል ነው ግን ኑሮ ሳይቀንስ ዶላር መቀነሱ ዋጋ የለውም

  • @alemabate6668
    @alemabate6668 Год назад +3

    እሰይ ይቀንሥ በነካካ እጃቸው የአገራችንን ኑሮ ያርክሡልን

  • @almitube9417
    @almitube9417 Год назад +9

    ኑሮ መቀነስ አለበት የገንዘቡ ጭማሬ አይደለም

    • @sintayehutadese8824
      @sintayehutadese8824 Год назад

      ዶላር ከአልቀነሰ ኑሮ እንዴት ይቀንሳል ዶላር በመጨመሩ ነው የኑሮ ጭማሪ ያመጣው

  • @user-ej3iv5mm7q
    @user-ej3iv5mm7q Год назад +2

    ዶላር ብቻ ሳይሆን ሁለም ይ ቀነስ አትዮጵያ ጥርጋግ እግዚአብሔር ሆይ እኛ ኢትዮጵያ ሁለም ጠገባች ቢሉ መርጣች ልበሱ በለን በ ሀገራቺን አርፋችሁ ተቀመጥ ብልን አሜንንን 💗💗💗💗

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 Год назад

    Thanks a lot for ur info

  • @teressamoti2446
    @teressamoti2446 Год назад

    Wow good information!!

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Год назад +4

    ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Год назад +10

    ኑሮ ካልቀነሰ ምን ዋጋ አለው

  • @suraraga7460
    @suraraga7460 Год назад

    Thanks to God

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 Год назад +3

    ለኛ ጥሩነው አረባገር ላለነው ግን አገራችን ኑሮ በጣም እየተወደደ ነው እና ቢቀንስ ይሻላል ይቅርብን

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 Год назад +4

    ፈጣሪ ያጥፋቸው እኔ ከአሸባሪዎች ለይቼ አላያችሁም ሀገሪቷ ባዶ አረጓት እኮ እናመሰግናለን ገበያ

  • @LoveLove-ps3lm
    @LoveLove-ps3lm Год назад +3

    እኔ ደመወዙ ዶላር ነው ግን 100 ሱገባ ልቤ ነው የተሰበር💔💔💔 እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርጉልን🙏

    • @user-vf1jn7bi2z
      @user-vf1jn7bi2z Год назад

      Betam demozachin dolar bihonm
      Trgum yelewm
      Sikeyer menm aydezam

  • @peterman8834
    @peterman8834 Год назад

    Kkk 74 Alee koo qenesa lamalet nw wayi like ena sbk

  • @ferihatube3388
    @ferihatube3388 Год назад +1

    ሁሌም ይወራል ቀነሠ ጨመረ እስኪ በመጀመሪያ የኑሮ ውድነት ቀንሡ ለህዝቡ ካዘናችሁለት የዶላር ችግር አይደለም እዚህ ዶላር መቀነስ ሀገር ኑሮ ውድነት እያሻሽልም መመጣጠን መቻል አለባቸው

  • @emmaethiopia8227
    @emmaethiopia8227 Год назад +3

    ኑሮ እስካልቀነሰ ምን ዋጋ አለው ስንዴ ኤክስፓርት ከማድረግ ይልቅ ለህዝቡ በርካሽ ማቅረብ ነው አሁንም ኑሮ የባሰ ይጨምራል መፍትሄው የዶላር ምንዛሬ ማደግ አይደለም ይልቅስ ለሕዝቡ ዝቅተኛ የቤት ኪራይ የሚገኝበት ነጋዴው ከቀረጥ ነፃ አስፈላጊ ምርቶችን በማስገባት ዋጋውን ማረጋጋት ሌሎች የማረጋጊያ ዘዴዎች አሉ በተጨማሪ ትልቁ መፍትሔ ጦርነቱን መጨረሥ ነው ለዛ የመወጣው ወጪ ቢቆም የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ይረጋጋል ዋጋ የጨመረው በዓለም ላይ መሆኑንም አንዘንጋ

  • @alexdonat2765
    @alexdonat2765 Год назад +1

    ሲጀመር እርእስህ በዶላር መቀነስ መውረድ የተደሰትክ አመስልም መቀነሱ እንደ ህዝብ ጥሩ ይመስለኛል ሲቀጥል እኛ ሀገር ዶላር ሲጨምር እሚጨምር እንጂ እሚቀንስ ነገር ታይቶ አይታወቅም

  • @misrakiyoutubu383
    @misrakiyoutubu383 Год назад

    Esit dubay yawestachu hig ale be visit Zura Astartachu btasredun mistekemen kehon?gebayochi

  • @misrakiyoutubu383
    @misrakiyoutubu383 Год назад

    👍👍

  • @addismedia4009
    @addismedia4009 Год назад

    We like it black market

  • @user-vg6kn7nb2v
    @user-vg6kn7nb2v Год назад +3

    ያረብ ይርከሰልን ዲሮ በአምሰትብር ተመዝሮ ብዙነገርእገዛነበር አሁንበብዙተሺጦየሚገዛየለም

  • @user-hz1bw3lr7b
    @user-hz1bw3lr7b Год назад +4

    ሰላም 💕💕ጤና ይስጥልኝ ሠላም💞💞 ፍቅር💞 አንድነትያብዛልን ሀገራችን 💚💛❤️ሠላም ይመልስልንሰላም ለዚህ ቤት ቤተሰቦቼ በሙሉ ይብዛላችሁ ከያላችበት ቦታ ሠላማቼሁን ብዝዝት ያድርጉልኝ

  • @zekariasmahtemesilassie8924
    @zekariasmahtemesilassie8924 Год назад

    ገበያው ስረጋጋ ማስታወቃችሁን አትርሱ ።መልካም ጊዜ ።

  • @user-jf1ii7bx4e
    @user-jf1ii7bx4e Год назад +4

    አሁንም ይጨምራል እንጂ አይቀንስም

    • @kogh6562
      @kogh6562 Год назад +1

      የዶላር መጨመር አገብግቧችሗል
      ለሌላዉ ሕዝብ እንድሕ ቢገበግባችሑ
      እሥቲ እስረኞቹን እዋቸዉ

  • @user-se5wy3jw5k
    @user-se5wy3jw5k Год назад +2

    ዶላር ይቀንሳል ብለህ ኣትጃጃል ለመሆኑ የዶላሩ ብኣሜሪካ ኢኮኖሚ ኖው ይሚሽከረከረው ወደፊት የኢትዮጵያብር በጣም ይወድቃል

  • @sisuguitar2077
    @sisuguitar2077 Год назад

    gena mn ayteh dollar 200 birr ygebal

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Год назад +2

    እሰይ ይቀንሰ ኑሮውም እደዛ ይቀንሰ

  • @at8148
    @at8148 Год назад +1

    እረ ትላንት 94 ብር ልኬአለሁ ዶላርና ወርቅ መቼም አይቀንስም

  • @elsatube9804
    @elsatube9804 Год назад

    malii fayyidaa qabaa itti haa dabbaluu dollar fayyidaa malii qabaa

  • @venatlove71
    @venatlove71 Год назад

    Even 70 It's to much,I hope everything 🙏 going well

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 Год назад +5

    ኑሮ መቸም አይቀንሰ አብይ እያለ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Год назад

      ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነት ሰብ

  • @user-ej3iv5mm7q
    @user-ej3iv5mm7q Год назад +1

    እግዚአብሔር ለ ሀገራችን ጠንቅ ይሆናው ሁለም ያጥፋ አሜንንን ይ ቀነስ ምን ጥቂም አላው

  • @almaz8781
    @almaz8781 Год назад

    Melak yechalal bexuqur gebya???negruny 🤔

  • @hawwiiintalawarratuulamaa4825
    @hawwiiintalawarratuulamaa4825 Год назад

    ❤❤🥰

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Год назад

    Wuyi 💔💔

  • @nebiugizaw6234
    @nebiugizaw6234 Год назад

    Ayeee. Temelso $$$ yechemeral

  • @rabyasayed8543
    @rabyasayed8543 Год назад +1

    ወላሂ በንግግርህ ሣኩ

  • @osmangunsul7609
    @osmangunsul7609 Год назад

    Atu away intam macay

  • @hiruta199
    @hiruta199 Год назад

    እናመሰግናል ልቤን ነው ያራስከው አቀራረብ ደግሞ ያረካል

  • @enatkiyayekiyaye2436
    @enatkiyayekiyaye2436 Год назад

    Qaters ??????

  • @geletawassefa2318
    @geletawassefa2318 Год назад

    ጫላ የምታቀርባቸው አዳድስ የቢዝነስ ሐሳቦች ጥሩ ናቸው ። እስቲ እባክህ ሞልድ በመቀያየር ብሎኬትም ቴራዞም ሊያመርት የሚችል ማሽን ካለ የት እንደሚገኝና ዋጋው ስንት እንደሆነ ጠቁመን ።ሐገር ውስጥ ከሌለም በየት ሐገር እንደሚገኝና እንደት ማስገባት እንደሚቻልም ንገረኝ ።
    ገለታው ነኝ ከደብረብርሐን

  • @user-rx1wp2qr5x
    @user-rx1wp2qr5x Год назад +1

    አሁን ሁሉም አይልክም የት ታመጡት የባሰ የንሮ ውድነት ዶራልን ፍለጋ ትገባላችሁ ከቀነሰ ማንም አይልክም

  • @isayasyeneneh5370
    @isayasyeneneh5370 Год назад

    Fesam woshetam neh

  • @user-vt1uo9lw2e
    @user-vt1uo9lw2e Год назад +2

    ኖሮዉይቀንሲ።ዶራል።ሲቀንሲ
    ታልቀነሰ።ቢጨምርነዉ።የሚሻለዉ

  • @629ization
    @629ization Год назад

    አንድ ኪሎ ስኳር ስንት ነው ግን?

  • @samrawettadu1249
    @samrawettadu1249 Год назад

    ኑሮ ካልቀኖ ምን ዋጋ አለው

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Год назад

    እግዚአብሔር ሀገረችንን ሰላም ያድርግልን መጀመሪያ ሰላሙን ለሀገረችን ከዚያን የኑሮ ውድነት ይስተካከል ዶላርም ይቀንስ ጠራ ወጥቶ ምን ትቅም ያማጣል !! ?? ።

  • @uae3au802
    @uae3au802 Год назад

    መጀመርያ ኑሮይቀንስ ።

  • @woreilutube2009
    @woreilutube2009 Год назад

    አላሕ ያገራችንን ኑሮ ያጥፍልን ያረብ ስንት ድሐወች ያረቅሳኑ። ለድሀ ለአቅመአዳም። ይታሠብ። ተነት ያመጢታል። ደካሞችን ድሆኝን መንግስ ያሥብበት የኑሮ ውድነት በኢትዮብያ መታየት አለበት በጣም። ያለው እየበላ እያደ የለለው እያለቀስ እያደር ምንግስት በተፍጣኝ ማየት አለበት። ከሀብታሞች። እኩል ድሀወች እንደት ይታያሉ።

  • @sinta21tube98
    @sinta21tube98 Год назад

    Erasu mengst aydel ende 52 yaderesew gudat kalew lemn 52 aderesew wera bcha

  • @gury9527
    @gury9527 Год назад

    ኑሮ ካልቀነሰ ምንዛሬ ብቀንስ ዋጋየለውም

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Год назад

    ኑሮ ካልቀነስ ዶላል ቢቀነስምን ዋጋአለው

  • @rahelayele2578
    @rahelayele2578 Год назад +1

    Living cost is still high

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Год назад

      ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነት ሰብ

  • @kalesorsa8818
    @kalesorsa8818 Год назад

    Salame la agarachen salame la hezebachen

  • @tesfanshe3834
    @tesfanshe3834 Год назад

    ሀሳቡ ጥሩ ነው ነገር ግን በመጀመርያ ያሀገራችን ያለውን ሰቁቀን የህፂናት የሴቱች ሙት እና መገፋት ይቁም

  • @lemlemyoni1703
    @lemlemyoni1703 Год назад +1

    የሁሉም አገር ገንዘብ ነዉ የወደቀው ዘመኑ ነዉ

  • @athinaalmendarez5222
    @athinaalmendarez5222 Год назад

    ከሶስት ልጆቼ ጋ ሄጄ. አልቻልኩም USA በጣም እርካሽ ነው ኢትዮፕያ በጣም ውድ ነው. ፀጉር ይነቅላል ውይ ውይ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ ይፍረዱ በጣም ያሳዝናል ፍትህ

  • @rekikteso2075
    @rekikteso2075 Год назад

    Were lehizbu min yiterfewal

  • @alicell5258
    @alicell5258 Год назад

    👍👍👍👍

  • @solomontadese9832
    @solomontadese9832 Год назад

    ከኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ገልብጠህ አታውራ ?????

  • @fafayyesuf4859
    @fafayyesuf4859 Год назад

    ወላሂ ይቀንስ ምንም አልሰራ ብራችን ከዚህ በብዙ ቢላክ አገር ታልሰራ ማፊ ፉይዳ

  • @shifartirkaso963
    @shifartirkaso963 Год назад

    Yes my brother Yes takes Jessica Kerry's 🙌 🙏 💪 ❤ yes Yes 🇪🇹 🙌 👏 😀 👍 right right illllllllll illllllllll illllllll 🤒 😷

  • @serawitwordofa8954
    @serawitwordofa8954 Год назад

    ጦርነትና ኢትዮጵያውያ ሰላም ማጣት ነው ኢኮኖሚውን ያቃወሰው መጀመሪያ ሰላም ያስፈልጋል ለአንድ ሀገር እድገት

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 Год назад +2

    በብላክ ማርኬት አገራችን ዶላር መመዘር ይቻላል እንዴ

  • @Amiexym9189
    @Amiexym9189 Год назад +2

    እኛ እየደከምን እየሰራን በሚያዋጣን እንጅ የምንልከው ማን በባንክ ይልክለታል ጅል መንግስት

  • @user-ci3xt7px4h
    @user-ci3xt7px4h Год назад

    ዶላር ቢቀንሥ ምንዋጋአለው ኑሮ አልቀነሠ

  • @helihelicho4727
    @helihelicho4727 Год назад

    ኑሮ ከቀነሰ ለምን አይሽቆለቆልም

  • @frehiwotdosha7739
    @frehiwotdosha7739 Год назад

    ስግብግብ ነጋዴዎችን አልቻልናቸውም

  • @user-nk2qb1vd4z
    @user-nk2qb1vd4z Год назад

    ምንዛሬ ቀነሰ አልቀነሰ የሀገራችን የንሮ ውድነት ካልቀነሰ ምን ዋጋ አለው
    ደግሞስ ምንዛሬ አጠቃላይ መረጃ አታቀርቡም እንዴ የኬውት ዲናር ስንት እንደሆነ አልተናገራችሁም

  • @ethiopianall554
    @ethiopianall554 Год назад

    No

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 Год назад

    ነጋዴን የሚያከስረው የብር መውደቅ እንጂ የብር መጠንከር አይደለም ሁሌም ብር ሲጠነክር እጁ ላይ ያለውን ዕቃ በርካሽ ቢሸጥ እንካን በጠነከረው ብር በርከት ያለ ዶላር ስለሚገዛ አትራፊ ነው ብር እየወደቀ እንዴት ነው እሚያተርፈው ቁጥሩ እኮ ቢበዛም አቅም ከሌለው ምንም አይገዛም 100$ የሚገዛው ዕቃ እኮ 5000 ብር አይገዛውም

  • @addismedia4009
    @addismedia4009 Год назад

    We don't have any government in ethiopia.

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu Год назад

    የብር የቁልቁለት ጉዞ ለማለት ነው? ዶላርማ ቁልቁል ሄዶ አያውቅም

  • @SSf9899
    @SSf9899 Год назад

    wereh lela
    metawekeyaw lela
    zare rasu 97 naw
    tasazenalachehu
    tegbar naw yemeyasefelegew

    • @almaz8781
      @almaz8781 Год назад

      Qoyi ahun ayetelknwu bexuqur gebeya???

  • @user-xj5db8zn9w
    @user-xj5db8zn9w Год назад

    ዶራል ምቀነሱ ምንም ዋጋ የለውም እዝብ በንሮ ውድነት ግራ ተጋብቶዋል እድ እጀራ በአስራ ሁለት ብር እየተሸጠ አድእጀራ ላይሞትም ላይድንም ቁራሽ ቁራሽ እየተቆራረስ ምራቁ እየዋጠነው ህዝብ ያለው እዴ. እስኪ በዶራል ብቻአይደለም ትኩረት ማድረግ ንሮው ብቻ ይስትካከል ለምን 10 አይወርድም ዶራሉ ሀገር ከጠግብች በቂዬነው

  • @zemzemyoutube6900
    @zemzemyoutube6900 Год назад

    አተርፍባይአጉዳይ ዬቆጡን አወርድብላ
    ዬብብቷንጣለች

  • @assefadesta102
    @assefadesta102 Год назад

    ምነው? የውጭ ምንዛሪ ስክሪኑ ላይ የሚታየው ሌላ አንተ የምታነበው ሌላ!!

  • @addismedia4009
    @addismedia4009 Год назад

    Hy we don't care nuro kalkenese mn yaregal.

  • @kemilaa9966
    @kemilaa9966 Год назад +1

    በባንክ ዛሬ ስንት ስንት ነው የምታውቁ ንገሩኝ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад +1

      ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ እዛው ላይ አለላችሁ

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 Год назад

      @@gebeyamedia የሳኡዲ የለም አልተናገረም ቻላየ

    • @werkneshnasir3246
      @werkneshnasir3246 Год назад

      Gogol ላይ ሠርች አድርጎ መመልከት ይቻላል

  • @dreamlinerfetu7097
    @dreamlinerfetu7097 Год назад +3

    እረ ገና 34 ብር መውረድ አለበት

  • @seidahmed353
    @seidahmed353 Год назад +1

    ስንት ገባ ወሬው ምን ይጠቅማል

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 Год назад

    ዶላሩስ ይቀንስ ። በኑሯችን ላይ ያመጣል ያልከውን ግን ተወው። ኢትዮጵያ ውስጥ የጨመረ ነገር ሲቀንስ ታይቶ አይታወቅም። የዶላሩም ቢሆን ሰባ አራት ብር መግባት ቀነሰ የሚያስብል እና የሚያስፈነድቅ አይደለም። የመደበኛው የባንክ ምንዛሪ እኩል እንኳን ቢደርስ በኑሯችን ላይ ሊያመጣ የሚችለው አንዳችም ለውጥ የለውም። ዶላር መቶ ገብቶም ሰባ ብርም ገብቶ የጤፍ ዋጋን ከስድስት ሺ በታች ሊያወረደው አይችልም። ያም አለ ይህ ብራችን በዚህ ደረጃ ተዋርዶ በሃምሳ እና ሰባ መመንወሩ በራሱ የሞት ሞት ነው።

  • @ermi7983
    @ermi7983 Год назад +1

    ኪኪኪኪኪኪ ቁልቁለት......ፈረጠ...በስሜት ከምታወሩ እንደ አብይ አህመድ ነገ ቅርብ ነው::
    !!!!!
    !!

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 Год назад +4

    ኑሮዉ ካልቀነሰ ዶላር ቢጨምር ይመረጣል ኑሮዎ ሰማይ ጥግ ደርሶ ዶራል መቀነስ ተገቢ አይደለም እኔ በበኩሌ በባንክ መቼም አልክም አከተመ አገሪ ስገባ የሚሁነውን ማየት ነው የጉምሩክ ሲገርመን አሁን ደሞ በሀዋላ መጣችሁብን አረ እንተሳሰብ መንግስት ሆይ

    • @zobleselam5695
      @zobleselam5695 Год назад

      በጣም ራስ ወዳድ ነህ ትንሽ አንዳንዴ ለሀገርና ለህዝቡ ማሰብ ሞክር ሆዳም አትሁን ።

    • @rroselave2755
      @rroselave2755 Год назад

      @@zobleselam5695 ቱልቱላ ወሬ

    • @user-ke3je1pd7n
      @user-ke3je1pd7n Год назад

      አወ አገር ቤት ያሉትን ግጠው ደሞ እውጭ ያሉትን በምን እንብላቸው ነው ነገሩ ይሄው እቃችንም ይዘን እዳንገባ ታገድን ምን ይሻላል

    • @rroselave2755
      @rroselave2755 Год назад

      @@user-ke3je1pd7n የሚሻለው አለመላክ የሁነ ውሳኔ እስኪሰጠን

  • @sirakmh2898
    @sirakmh2898 Год назад +1

    ውሸት! ታድያ ሸቀጥ ለምን አይቀንስም?

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 Год назад +1

    ወሬ ወሬ

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa Год назад

    የዶላር ዋጋ በአለም አቀፍ እንደጨመረ ብታውቅ እንዲህ አፍህን አትከፍትም ነበር።ለምን አንብባችሁ አትመጡም።ሰገጥ!

  • @rablohcall5302
    @rablohcall5302 Год назад

    የመንግስ ያደራጃቸው ዘራፊዋች እራሱ መንግስት ጭምር ዛሪ ሲሚቶ ስንት ነው ዶላሩን ቀነሰ አልቀነሰ ዘርፈዉ ባዶ ላረጎት ሀገር

  • @gghh2265
    @gghh2265 Год назад

    ሪያድ ምንዛሬ ስንት ነው የምታውቁ አሳውቁኝ

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Год назад

    እግዚአብሔር ሀገረችንን ሰላም ያድርግልን መጀመሪያ ሰላሙን ለሀገረችን ከዚያን የኑሮ ውድነት ይስተካከል ዶላርም ይቀንስ ጠራ ወጥቶ ምን ትቅም ያማጣል !! ?? ።

  • @serawitwordofa8954
    @serawitwordofa8954 Год назад

    ጦርነትና ኢትዮጵያውያ ሰላም ማጣት ነው ኢኮኖሚውን ያቃወሰው መጀመሪያ ሰላም ያስፈልጋል ለአንድ ሀገር እድገት