ቤተ ክርስቲያንን የሚጠሉ "ክርስቲያኖች" || የሚያስፈራ አክራሪነት ለምን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 ноя 2023
  • * ከትዝታው ሳሙኤል እስከ ኢዩ ጩፋ || ቤተ ክርስቲያንን የሚጠሉ "ክርስቲያኖች"
    ++++ አደባባይ ሚዲያን ለማግኘት ..... +++
    👉 በ RUclips
    / adebabaymedia
    👉 በ Facebook
    / adebabaymedia
    👉 በ Telegram
    t.me/adebabaymedia
    👉 በ Twitter
    / adebabaymedia
    አደባባይ ሚዲያ፦ የሁላችን ስለሆነች ኢትዮዽያ!!!
    Want to create live streams like this?
    Check out StreamYard: streamyard.com/pal/d/66715911...
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 16

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 8 месяцев назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን ቀሲስ

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 8 месяцев назад

    በርቱ ጀግኖቻችን

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @enshishi23
    @enshishi23 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን❤

  • @tamene1525
    @tamene1525 8 месяцев назад

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 8 месяцев назад +3

    እንዲህ የሚያስለፈልፈው የአጋንንት መንፈስ ነው የቅድስት ቤተክርስቲያን ራሷ ጉልላቷ እርሱ ባለቤቱ መድኃኔዓለም ስለሆነ ማንም ቅዠታም ስለቃዠ የምትናወጥ ቤተክርስትያን የለንም ነገር ግን እነዚህ መና*ቃን የሚጠሉን የዲያብሎስ የግብር ልጆቿ ስለሆኑ ነው ሰይጣንን ደግሞ በመስቀሉ ኃይል ቀጥቅጠን ለመጣል የተዋህዶ ልጆች የእምነት ጋሻን ጥሩርን እንልበስ ጠላታችን ዲያብሎስ እንደተራበ አንበሳ በዙሪያችን እያገሳ ነውና የሆነው ሆኖ ተዋህዶ እስከዓለም ፍጻሜ ተከብራ ትኖራለች ።

  • @ethaa669
    @ethaa669 8 месяцев назад +2

    መምሕር ጉዳዩ ኦርቶዶክሰ ጠል በመንግስት የሚደገፍ ስለሆነ አብረው ሊወገዱ ይገባል አይቀርም።

    • @alemisegedbirihenu6877
      @alemisegedbirihenu6877 8 месяцев назад

      አሁን አንተ ክርስቲያን ነኝ ትላለህ የክርስቶስቶስ ተከታይ ነኝ ትላለህ

  • @yeneneshmesfine2429
    @yeneneshmesfine2429 8 месяцев назад +1

    Betekirstian yegebi minchachew nech ena betekirstianen lemafires new

  • @ayshaalemu
    @ayshaalemu 8 месяцев назад +4

    የዳቢሎስ ፈረሶች ናቸው።

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 8 месяцев назад

    እነዙህ ሁሉ ይከስማሉ ከመንግስት ጋር

  • @alemisegedbirihenu6877
    @alemisegedbirihenu6877 8 месяцев назад

    እነዚህን ሰዎች ሳስብ ክርስቲያን መስለዉ ክርስቶስን የሚያሳድዱ ይሁዳዎች ናቼዉ ወንድሞቼ ክርስቶስ እኮ የሞተዉ መስቀል ላይ ላወጡትም ፈሪሳዉያን ጭምር ነዉ እነዚህ የአባታቼዉ የዲያብሎስ ልጆች ናቼዉ ዮናታን መንግስት መሬት ቢሰጠዉ እዚያ መሬት ላይ የነበሩትን ድሆች ቤት አፍርሶ ሜዳ ላይ በመጣል የድሆችን እንባ ብርጭቆ ደቅኖ የጠጣ ይሁዳ ነዉ እዪ ጩፋ የሚባለዉ የዘይት ነጋዴ የመንፈስቅዱስ ዘይት ነዉ ብሎ ዘይቱን የሚቼበችብ እሱን የሚጠብቁ ሰራዊት ያለዉ እምነቱ የተዝረከረከ ስጋ ነጋዴ ነዉ ለስጋዉ እብጠት የሚደክም ባተሌ ነዉ ወንድሜ ሰዉ ከሞት አያድንም የሚጠብቀዉ አይተኛም ይላል ቃሉ
    ፕሮቴስታንት የዛሬ ሰላሳ አመት ቀረ
    አሁን የሚጠነቁሉ አስማተኞች በባንክህ ያለዉን አበዛዋለሁ ብሎ የሚናገር እራሳቼዉን የሚሾሙ ነቢዮች በካራቴ እንፈዉሳለን ብለዉ የሚራገጡ ሴቶችን እንፀልያለን ብለዉ ጡት የሚያሻሹ ለገንዘብ ህሊናቼዉን እዉቀታቼዉን እራእያቼዉን ሰዉ መሆናቼዉን የሸጡ ለሚሰብኩት ክርስቶስ ጀርባቼዉን የሰጡ ወገኖቼ ሰዉ ጠላታችን አይደለም ጠላታችን አንድና አንድ ዲያብሎስ ብቻ ነዉ ሰዉን ተጠቅሞ ጠላት የሚልክብን ዲያብሎስ ነዉ ሰዉን ጠልቶ ክርስትና የለም ይህንን ስል በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጉድለት የለባቼዉም ማለቴ አይደለም በጉርምስናዬ ዘመን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አድጊአለሁ አዉቀዋለሁ አንዳንድ ስለ እምነት የሚከነክነኝን ነገር በሰፊዉ አጠናሁ ለአለም ይበቃል ተብሎ የተሰጠንን መፅሐፍ ቅዱስ አጠናሁ የካቶሊኩን የኦርቶዶክስን የፕሮቴስታንቱን መፅሐፍ ቅዱስ አንድ ነዉ ከሞርሞን ሀይማኖት በስተቀር ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በብዛት ይህ የወንጌል ቃል አይሰብክም ብዙ መፅሐፍት አላቼዉ በዬቀኑ የሚነበብ ብዙዉ ገድል የሰዉ ነዉ በተለይ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ድንግል ማራያምን ከእግዚአብር በላይ ከክርስቶስ በላይ ስልጣን ሰጥተዋታል የስሟ የቤተክርስቲያኗ ብዛት ኦርቶዶክስን ልምከር እግዚአብሔር የሰጠን መፅሐፍ ቅዱስ አስተምሩ እነዚህ የፃፋችኋቼዉን መፅሀፍት መርምሯቼዉ ሰዉ የፃፋቼዉ እዉነት የሌላቼዉን መፃህፍት መርምሩ ተአምረ ማርያምን ተአምረ እዬሱስን እባካችሁ አንብቡት ኮንፕሊትሊ ከቅዱስ መፅሐፍቱ ተቃራኒ ነዉ ክርስቲያን ስለሆንን ነዉ እዉነቱን የምንመረመረዉ የምናመልከዉ የክርስትና አባት ወይም ፈጣሪ የሆነዉን ክርስቶስን ስለምናመል ነዉ ሙስሊምን አንቃዎምም እምነታቼዉ ከክርስቶስ የተለዬ ስለሆነ ማንም ሰዉ የወደደዉን ማምለክ ይችላል እናንተ የእኛ ነዉ ትክክል ስትሉ ሌላዉም የእኛ ነዉ ይላል ይህን የሚለዬዉ የእግዚአብሔር ቃል ነዉ ኦርቶዶክስ ብዙ ጊዜ የወንጌሉን ቃል አታስተምሩም ክርስትና መፅፍ ቅዱስና መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ነዉ ለምን የምንነቀፍበት ምክንያት ምንድነዉ ብላችሁ ለምን አታዩም
    ፕሮቴስታን በአሁኑ ሰአት የክርስቶስ ሳይሆን የአቢይ ካድሬዎች ናቼዉ ስለዚህም ተለይቻለሁ ከክርስቶስ ግን አልተለዬሁም ካስቀዬምኩ ይቅርታ በእምነት ምክንያት ማንንም አልጠላም መዎያዬት ካልሆነ በስተቀር ክርስቶስ ለክርስትና አንድነትና ፍቅር ነዉ የሞተዉም ለአለም ሁሉ ነዉ

  • @zelekeguduru8423
    @zelekeguduru8423 8 месяцев назад

    ወንድሜ እውነቱን እንነጋገር ካል ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን አይደለች ክርስቶስን ወይም እውነተኛውን ወንጌል ከመስበክ ይልቅ መናፍቃን ሲሉ የሚውሉት

  • @alemisegedbirihenu6877
    @alemisegedbirihenu6877 8 месяцев назад

    ይቅርታ አድርጉልኝና ማንም የመናገር መብት አለዉ እጅህ የተሰጠዉን ክልል እስካላለፈ ድረስ እናንተም መናፍቃን ትላላችሁ አይደል እዉነትን ከያዛችሁ ዝም ብላችሁ አስተምሩ እዉነቱን ያዳመጠ ይመጣል አታለቃቅሱ ድካማችሁን አትናገሩ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ሊሆን ነዉ