#miskinochu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 32

  • @AddisDrama
    @AddisDrama  7 месяцев назад +15

    ውድ ቤተሰቦች ምዕራፍ 2 መልቀቅ እስከምንጀምር በቅምሻዎች ተዝናኑልን። እናመሰግናለን።❤

  • @marmar803
    @marmar803 7 месяцев назад +5

    እነዚህ ሁለቱን እንዴት እንደምወዳቸው 😊 የእውነት ባልና ሚስት ቢሆኑ ራሱ እንዴት እንደሚያምሩ ።
    ብቻ ፖስት የሚደረገው ተራውን ጠብቆ አለመሆኑ ብቻ ያሳዝናል ፤ በዛላይ ታሪኩ ተከታታይነት የለውም፤ በዛ ላይ ቀን ጠብቆ አይለቀቅም ፤ ምናልባት ለኛ በዩቲዩብ ለምናየው ምስኪኖች ብቻ ይሆን ይሆናል፤ አንዱ የዛሬ ስድስት ወር የታየው አንዱ የዛሬውን እየደባለቁ ነው ፖስት የሙያደርጉት እናም ትክክል አይደለም አስቡበት እኛ ተመልካቾች ይከፋናል፤ በዩቲዩብ ብናይም እኛም የሚጎዳ ስሜት አለን ለማለት ነያህል ነው 😔!!!!

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 7 месяцев назад +1

      እኔም ግራ አጋብተዉኝ እየወድኳቸዉ ትቼዋለሁ።

  • @user-by5ky6hi3d
    @user-by5ky6hi3d 7 месяцев назад +4

    ግን የወለላ ልጆች ደፍረው ያጠፋሉ? ይሄ አይናቸው እንኳን አጠገባቸው ላለ ለኛ እራሱ ግልምጫቸው እኮ..🏃‍♀️🏃‍♀️

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 7 месяцев назад

      😂😂😂

  • @gantebiru9363
    @gantebiru9363 7 месяцев назад +3

    ሆ የመጀመሪያውን መጨረሻ የመጨረሻውን መጀመሪያ ምነው 😮😮😮

  • @jamilajami5653
    @jamilajami5653 7 месяцев назад

    Eeduu liyuu bayee sii jaladhaa ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nd7sz5xp4q
    @user-nd7sz5xp4q 7 месяцев назад +1

    Kinsha ayasifeligim,silekek yishalenal atgerbubin ache ahuns beza

  • @mamamama5088
    @mamamama5088 7 месяцев назад +2

    እንኳን በደህና መጡ ❤❤❤ ሰዎዳቹሁ 😂😂😂

  • @konjithilemicael180
    @konjithilemicael180 6 месяцев назад

    አሪፍ

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 7 месяцев назад +3

    እንኳን ደህና መጣቹ ቅመሞችዬ ደምሩኝ እስቲ እመልሳለሁ

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 7 месяцев назад

      እድእናእይብትጋብየምረበጣምያምራል

  • @user-cs3le1rf7h
    @user-cs3le1rf7h 7 месяцев назад

    Wellcam❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hiba-g6k
    @Hiba-g6k 7 месяцев назад

    Wow❤

  • @ayalneshwondwosen
    @ayalneshwondwosen 7 месяцев назад +1

    😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤

  • @user-yh1vt3ff6f
    @user-yh1vt3ff6f 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉

  • @user-uw7kw5mk8v
    @user-uw7kw5mk8v 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra 7 месяцев назад

    ሥደተኞችተዉ አብረንእንደግ

  • @user-bf7nn8nh9b
    @user-bf7nn8nh9b 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 6 месяцев назад

    😅😅😅😅😅

  • @MartaKoyira-nc9ki
    @MartaKoyira-nc9ki 7 месяцев назад

    Fiqirta siwodshi be ade diram layi bezi mexashi inkuwani mexashi

  • @keftam
    @keftam 7 месяцев назад

    ስልኩ የውሸት እንደሆነ ሲታወቅባት ያሳየችው ገፅታ በጣም የእውነት አስመስላዋለች። ሴትዮዋን መቼም ለመበቀል ታቅዶላቸዋል!

  • @ghfg9143
    @ghfg9143 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂