የቆሰለ ፍቅር ክፍል 138 | Yeqosele Fikir episode 138

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
    Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 292

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 9 месяцев назад +124

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳ ለጾመ ነበያት በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን ጾመ የበረከት ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @LemLem-sc8sc
    @LemLem-sc8sc 9 месяцев назад +58

    ኧረ በፈጣሪ ጀሯየን አሞኞል ሁላችሁም በፁለት አሰቦኝ 🙏

    • @s3s3aas6
      @s3s3aas6 9 месяцев назад +1

      አብሽሩ አሏህ ያሽልሽ❤🎉❤🎉

    • @መርየምየለገሂዳዋ
      @መርየምየለገሂዳዋ 9 месяцев назад +1

      አላህ ያሽርሽ❤

    • @user-ju7zp4zz2v
      @user-ju7zp4zz2v 9 месяцев назад +2

      ምናልባት ስልክ ሊሆን ይችላል ብዙ ጊዜ ስልክ በጆሮ ይዞ ለረጅም ጊዜ ማውራት ወይም earphone አብዝቶ መጠቀም ሊሆን ይችላል እና ጥንቃቄ አርጊ እኔም አጋጥሞኝ ያቀል በተረፈ ፈጣሪ ይማርሽ

    • @LemLem-sc8sc
      @LemLem-sc8sc 9 месяцев назад +1

      @@user-ju7zp4zz2v አሜን ግን ያን ያክል ብዙ አልጠቀምም ዘም ብሎ ነው የመምኝ አመሠገናለሁ 🙏

    • @mrvip2706
      @mrvip2706 9 месяцев назад +1

      አላህ ያሽርሽ

  • @temrejemal28
    @temrejemal28 9 месяцев назад +49

    😂😂😂😂 ማነው እንዴ እኔ የፊሊጶስ ሞኝነት የሚያስቀው እና የሚያዝናናው

    • @MichaelHmariam-en4wo
      @MichaelHmariam-en4wo 9 месяцев назад +1

      ያናድዳልም የዝናናልም ምክንያቱም ከአሁን በኋላ አይሳካለትም።😂😂❤

    • @temrejemal28
      @temrejemal28 9 месяцев назад +1

      ክክክክክ ቫዝሊም ሞኝ ነበር

    • @እማዬናፈቅሺኚ
      @እማዬናፈቅሺኚ 9 месяцев назад +1

      እኔ😅😅😅😅

    • @UmamAbdu-pc9tt
      @UmamAbdu-pc9tt 9 месяцев назад

      ሰርሀትእኮለው ፑሊፖስ

  • @SalkebirUbi-bq6iq
    @SalkebirUbi-bq6iq 9 месяцев назад +2

    በኔ እይታ ይሄ ፊልም የአሁኗ ኢትዮጲያ ያለችበትን የብሄርና የሴራ ፖለቲካን በሴራ የተሞላ ጦርነትን ሙሉ በሙሉ ሲገልፅልኝ ኖሯል ይሄኛው ክፍል 38 ደሞ ይበልጥ ፓርቱ በወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ላይ እየተደረገ ያለውን ሴራዎች ይበልጥ አብራርቶልኛል። አቅራቢዎች እናመሰግናለን🙏🙏

  • @Abilovetube742
    @Abilovetube742 9 месяцев назад +29

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 🙏 በስደት የምትነሩ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🙏🌹ኣሜን ኣሜን 🌹🙏💒⛪️🕌🕌🙏🙏
    እባካችሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ

  • @Beza1-n2m
    @Beza1-n2m 9 месяцев назад +30

    በናታቹ በፀሎታቹ አስቡኝ የልቤ እንዲሞላልኝ ያሰብኩት እንዲሳካልኝ

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 9 месяцев назад +1

      አላህያሳካልሽ

    • @KidistYesufie-gs7yr
      @KidistYesufie-gs7yr 9 месяцев назад

      ፈጣሬ ይርዳሽ

    • @Beza1-n2m
      @Beza1-n2m 9 месяцев назад

      @@fatemaali8328 amen amen wede

    • @Beza1-n2m
      @Beza1-n2m 9 месяцев назад

      @@KidistYesufie-gs7yr amen yen konjo

    • @MichaelHmariam-en4wo
      @MichaelHmariam-en4wo 9 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ዉድ❤❤❤

  • @milli12354
    @milli12354 9 месяцев назад +6

    መህመት ናፍቆኛል😢😢የኔ ወንዳወንድ ጀግናና ደፋር ነበረ😢

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f 9 месяцев назад +7

    ወይ ፍቅር እነሡ ሠለ ሀገራቸው እየተጨነቁ እሱ ስለፍቅሩ😂😂😂

  • @BahafitaGebire
    @BahafitaGebire 9 месяцев назад +14

    ኣሻዓ አዩ ኮመት ትፅሕፈለኩሞ ዋይ😂ብዝኮነ ሰላም አለ አነአኩ ንኩሉኩም ተጋሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍀🍀🍀🍀🌽🌽💝💝

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y 9 месяцев назад +13

    ዮቆወና ይልድዝ ስትጨቆጭቋ ደስ ይለል😅😇

  • @GcuddXhjki
    @GcuddXhjki 9 месяцев назад +15

    ማነው እደኔ ጀቭዴትን የሚወድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b 9 месяцев назад +18

    እኔ እኮ ገና አይቼ ሳልጨረስ ነው ኮሜንት የምፅፈው😂😂😂😂😂

    • @SaraSara-kc8lt
      @SaraSara-kc8lt 9 месяцев назад +2

      ሰላም እዴት አደርሽ ቆይ የትላትና አልተለቀቀም እንዴ እኔ አላየሁምነበር

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y 9 месяцев назад +12

    ሂላለ የኔ ውድ በጣም ነው እመወድሽ💞❣️

  • @tube-ck9kw
    @tube-ck9kw 9 месяцев назад +12

    እኔ የምፈልገዉ ባል እንደ ጀብደት ያለ ባል ነዉ ❤❤❤❤ ጀግና ካልሆነ አልፈልግም🎉🎉🎉

    • @ZemzemAhemd
      @ZemzemAhemd 9 месяцев назад +3

      ቁመሽ ትቀሪያታለሻ😂😂

    • @HIKAL2001
      @HIKAL2001 9 месяцев назад

      ​@@ZemzemAhemdእይወላ ሙሠልሠል መሆኑን አንርሣ። ያበናት ❤ አለያ ቆመን ነው እምቀረው።

    • @ZemzemAhemd
      @ZemzemAhemd 9 месяцев назад +3

      @@HIKAL2001 እኮ😂 ፍቅረ በፊልም እጂ በእዉነታዉ አለም ማፊ ለካሜራ ብቻ መሆኑን ንገሪልኝማ ዉዴ😂

    • @ሽታነኝየሸዋዋቅመም
      @ሽታነኝየሸዋዋቅመም 9 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 9 месяцев назад

      ​@@user-ju7zp4zz2vጉድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @annaaabdosh4157
    @annaaabdosh4157 9 месяцев назад +11

    ሞኙ ፍሊፖስ ምስጥሩን ለጂቭዴት ዘረገፈው!! 11:53

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 9 месяцев назад +15

    አሁን ተናድጃለሁ😂 አስቤዛ ሊያመጡ ሂደዉ ቀሩ እቅልፌም ሊደፍኝ ነዉ 😅እነሱም ቀሩ

    • @tiglove6861
      @tiglove6861 9 месяцев назад +1

      😂😂😂😂ምስኪን

    • @መርየምየለገሂዳዋ
      @መርየምየለገሂዳዋ 9 месяцев назад +2

      ከመሼ እንዴኔ ሴትዮ ሲያናድዱ

    • @beranamagarsa9437
      @beranamagarsa9437 9 месяцев назад +2

      😂😂😂 ተድለሽ

    • @mrvip2706
      @mrvip2706 9 месяцев назад +2

      እኔ ደውላ እዳተኝ ጠብቂኝ አላለችም 1ሰአት እያለ ተቃጠልኩ😢😢😢

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 9 месяцев назад

      @@mrvip2706 ማን አሽ አለሽ ስልክ😂

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 9 месяцев назад +14

    ሰይጣንም ይሄ ሀሳብ አይመጣለትም ያቆብ😂😂😂😂

    • @zebur96
      @zebur96 9 месяцев назад

      😅😂😂

    • @kidistbe6018
      @kidistbe6018 9 месяцев назад +1

      😅😅😅inedet indasaqegn

  • @muslim..920
    @muslim..920 9 месяцев назад +4

    እኔ ሶስቶች ጎደኛሞች በሳቅ ሊገሉኝ ነዉ😅ሄለንዬ ምን እየሰራሽ ነዉ ኦ ሄለንዬ ምንገድ ላይ ቁማ ድንጋይ እየወረወረቺብን ይሆናል😅

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 9 месяцев назад +7

    ዘሬ ማዳም ቀኑን ሙሉ ስትጫቃጫቅ ውላለች እኔ ግን ትንሽ እኳን አልፋራወትም 😂😂😂😂አራ እኳን ልፋራት ቃርቶ ያ ጥፍሬን ቆሻሻ ያህል አለሳብኩለትም 😔😔😔🤔🤔🤔

    • @መርየምየለገሂዳዋ
      @መርየምየለገሂዳዋ 9 месяцев назад +1

      ጎበዝ

    • @SemiraGetachew
      @SemiraGetachew 9 месяцев назад

      ጎበዝ❤

    • @user-od1fh3wi9s
      @user-od1fh3wi9s 9 месяцев назад

      ጀግና እንደክረምት ዝናብ ኚኚኚ .....ትበል ምን አገባን እህቴ ስራሽን እና ደሞዝሽን አሥቢ😊😊😊😊

  • @lubabayasin2911
    @lubabayasin2911 9 месяцев назад +6

    ንጥፉ ጀዝቤ ኡሥማን ❤️🌺ምርጦች

  • @10birrrrr
    @10birrrrr 9 месяцев назад +6

    ዛሬ 5ተኛ ነኝ እስኪለቀቅ በጣም ቸኩያለሁ😢

  • @Merry-wf7ib
    @Merry-wf7ib 9 месяцев назад +5

    ሰወስቶች ጓደኛመሞች አስለቀሱኝ😢ደስ ሲሉ❤

  • @gjfy2434
    @gjfy2434 9 месяцев назад +3

    ያኩብ አላየሁም እኔ ምድነው የሠራሀት ይሊድዝን🙈🙈🙈😂😂😂

  • @zeharaTareke
    @zeharaTareke 9 месяцев назад +12

    ህፆኑ አሊ በጣም አሰለቀሰኝ ያረቢ😢😢😢😢

    • @hayatfkr7832
      @hayatfkr7832 9 месяцев назад

      እኔም 😢😢😢😢

    • @musabhakami2643
      @musabhakami2643 9 месяцев назад

      ያመልጣልወይ 😔????

  • @demelashdebebe37
    @demelashdebebe37 9 месяцев назад +1

    ቃናዎች እባካቹ ተከራዮቹ የሚለዉን ከ10 በኃላ ያለዉን ልቀቁልን

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s 9 месяцев назад +6

    እነ ኡስማን ሲተቃቀፉ መህመት ቢኖር ስል እነሱም መህመት ቢኖር ኖሮ አላሉም😢😢

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s 9 месяцев назад +1

      ​@@akjulan7084😂😂😂😂ምን እያልሽ ነው ድንብር ኤጭ የምትባይውስ አች ነሽ ዴነዝ ክፉ ነገር አልወጣኝ ምን ያጃጅልሻል ከንቱ

    • @mekdes2015
      @mekdes2015 9 месяцев назад

      ​@@user-cu8me2wy4sእ😮😂

  • @sofi-rv1tz
    @sofi-rv1tz 9 месяцев назад +12

    ጥርሴን አሞኛል መድሀኒት ንገሩኝ🤕

    • @ኣሌኮ
      @ኣሌኮ 9 месяцев назад

      ጨው አና ሙቅ ውሃ ኣርገህ ጎጭጉጮ

    • @LemLem-sc8sc
      @LemLem-sc8sc 9 месяцев назад

      አይዙሽ 😢😢

    • @ፀጋየማርያምልጅ
      @ፀጋየማርያምልጅ 9 месяцев назад

      ቁጥርሽን ንገሪኝ የሆነ ከኒን አለ ያሥታግዝልሻል ኡፍ ጥርስመም አያድርስነው😢

    • @toybaali8405
      @toybaali8405 9 месяцев назад

      ጨው ለብ ባለ ውሀ ጧትና ማታ ሥተኝ ና ስትነሽ ተጉመጥመጭበት በተጨማሪ ዝጂብል ነክሰሽ ያዥበት ቁርፍድም ጥሩ ነው እኔ አሽሎኛል

    • @ToybaToybitiii
      @ToybaToybitiii 9 месяцев назад

      ዉይ ዉዴ የጥርስ ህመም አዉቀዋለሁ አይዞሸ አላህ ያሸርሸ ደግሞ ጨዉ እና ሞቅ የላ ዉሀ አዲርገሸ ባመመብሸ በኩል በጉንጭሸ ያዢበት እና ነጭ ሺንኩርት በጣም አሪፍ ነው

  • @Ethiocelebrity1
    @Ethiocelebrity1 9 месяцев назад +8

    👈የቆሰለ ፍቅር ከካሜራ ጀርባ🤣😁😆 አስቂኝ ትዕይንቶች

    • @wellogondergojamshewaamahr570
      @wellogondergojamshewaamahr570 9 месяцев назад +1

      ከካሜራ ጀርባ ያለዉ ትእይንት ማየትእፈልጋለሁ የዩቱዩቡንስም ንገሩኝ

  • @ፍቅር-ሸ7ጐ
    @ፍቅር-ሸ7ጐ 9 месяцев назад +21

    ሙስጠፋ ከማል መልኩ ማን ይሁን እንደው ፊቱን ለማየት ጓጓው 🙄

    • @BahafitaGebire
      @BahafitaGebire 9 месяцев назад

      ህላል አኮ ናት

    • @RjnfTkft-jk4ip
      @RjnfTkft-jk4ip 9 месяцев назад +5

      ​@@BahafitaGebireሂላል እኮ ሀሌቴክባል እንጂ ሙስጠፋ ከማል አይደለችም 😂😂😂😂😂😂😂

    • @toybaali8405
      @toybaali8405 9 месяцев назад +5

      ​@@BahafitaGebireሙስጠፋ ከማል ጠቅላይ ሚኒሥተራቸው ነው የሚገርመው እውነተኛ ታሪክ ነው

    • @musabhakami2643
      @musabhakami2643 9 месяцев назад

      ​@@toybaali8405አወ እውነተኛ ታሪክ በፊልም መልኩ😢👍👍👍👍👍

    • @user-ep9vc9wq2k
      @user-ep9vc9wq2k 9 месяцев назад +2

      መጨረሻዉ ክፍል ይመጣል 🤗

  • @bahria1927
    @bahria1927 9 месяцев назад +7

    አይ ሉጡፉ ሔለንዬ እያለ ባሀሣብ ጨለለ እኮ 😂😂😂😂😂

    • @MichaelHmariam-en4wo
      @MichaelHmariam-en4wo 9 месяцев назад

      ፎንቃ ገብቶለታል ማለት ነዉ😂😂😂😂

    • @bahria1927
      @bahria1927 9 месяцев назад

      @@MichaelHmariam-en4wo አዉ ካየት ቀን ጀምሮ ሥለሷ እያሠበ ነዉ ደብዳቤም እየፃፈላት ነበር እኮ ሠሞኑ ጓደኞቹ መተዉ አጠፉበት 😂

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 9 месяцев назад +10

    ዛሬ ይለቀቃል ወይስ ገና ለሰኞ ነው ማስታወቂያው 😂

  • @mekya-25
    @mekya-25 9 месяцев назад +2

    እደትናችሁ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንንም ሠላም ያዲርግልን ዉዶቸ ❤❤❤❤

  • @semirakerim1180
    @semirakerim1180 9 месяцев назад +10

    ሰሉ አለን ነቢ

    • @MoMo-ng3ru
      @MoMo-ng3ru 9 месяцев назад +2

      ሰለ ላሁ አለሂ ወሰለም

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s 9 месяцев назад +1

      ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @NajatYahya-mm2wx
      @NajatYahya-mm2wx 9 месяцев назад +1

      ሰለሏሁ ዓይህ ወሰለም❤❤

    • @HawaHayru
      @HawaHayru 9 месяцев назад +1

      S a w😢😢

    • @fafi_____fafi
      @fafi_____fafi 9 месяцев назад +1

      صلى الله عليه وسلم

  • @user-ep9vc9wq2k
    @user-ep9vc9wq2k 9 месяцев назад +10

    ይልድዝ የኔ ቆራጥ ይኸን ልክስክስ አሌክስን ልኩን ነገርሽልኝ 👍🤗🥰😘👈

  • @nebatshamil3782
    @nebatshamil3782 9 месяцев назад +8

    Cukur ይደገም

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 9 месяцев назад +4

    ከምን በላይ እፀኑ የሰዝናል😢😢😢

  • @yoyo33ail84
    @yoyo33ail84 9 месяцев назад +12

    የሚገርመውነገር ሣታው የሚኮምቱ ሠወች 😅😅😅😅

  • @RjnfTkft-jk4ip
    @RjnfTkft-jk4ip 9 месяцев назад +8

    ገና የሰኞውን ነው ቀድማችሁ የምኮምቱት😂😂😂😂-😳😳😳😳😳

  • @user-lw1zs3tf6u
    @user-lw1zs3tf6u 9 месяцев назад +1

    የሒላል ጓደኞች የዝናኑኛል የሢቁኛል በጠምነዉ የተመቹኝ

  • @ፎዚፍቅር-በ3ጐ
    @ፎዚፍቅር-በ3ጐ 9 месяцев назад +5

    ልጥፎ ደሞ ሔሊንዬ እያል በሀሳብ ጨለለ እኮ😂😂😅

    • @جاجت
      @جاجت 9 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @Fayza-wm6ix
      @Fayza-wm6ix 9 месяцев назад

      😂😂😂

  • @hdajgsvhzgrd7024
    @hdajgsvhzgrd7024 9 месяцев назад +6

    ያኩብ ሳማት እኮ 😋😌😌😅

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 9 месяцев назад +2

    ሰላም ለገረችን ሰላም ለህዝበችን ሰላም ለአለም

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ 9 месяцев назад +3

    ኡፉፉፉፉ አሊ😢😢😢😢😢የኔ ሚሥኪን😢😢😢

  • @milinbd3111
    @milinbd3111 9 месяцев назад +2

    ሉትፉ እህ....!ሄለን ይላል😅😅 እኔ አላቃት ማናት ሄለን

    • @meleka1842
      @meleka1842 9 месяцев назад

      ፍቅረኛው😂😂😂😂😂

  • @user-cx6ds6qz3k
    @user-cx6ds6qz3k 9 месяцев назад +5

    ቆይ ፊልሙን ሳታው እምኮምቱት አይሱስ😂

  • @Merry-wf7ib
    @Merry-wf7ib 9 месяцев назад +5

    ሃመያኻትኹም❤

  • @hanibelay3541
    @hanibelay3541 9 месяцев назад +4

    ማለት የለም እንደ ዛሬ😊

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee 9 месяцев назад +2

    ውይ ለሂላይ ሊወን የፃፈውን ደብዳቤ ሊያገኘው ነው ይህ ሰይጣን 😢😢

  • @AbdulafizAbduAbdu
    @AbdulafizAbduAbdu 9 месяцев назад +6

    ሊያልቅ ስንት እንቀረው ንገሩኝ እባካችሁ

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 9 месяцев назад +3

    የኡስማንን ድምፅ አትቀይሩት ኡፍ 😢😢😢

  • @user-cl1mk5wc3k
    @user-cl1mk5wc3k 9 месяцев назад +4

    አይ ልጡፊ😂😂😂😂ፍቅር አተከዘህ

  • @senayitkasahun665
    @senayitkasahun665 9 месяцев назад +2

    አልገባኚም ቆይ አዴኑስ አልሞተም ወይ🤔🤔🙄🙄🙄

  • @user-vs5dx6ov7g
    @user-vs5dx6ov7g 9 месяцев назад +2

    ልጥፎ ደሞ ፍቅር ያዘዉዴ😂😂😂😅😅😅

  • @meriedabayneh968
    @meriedabayneh968 9 месяцев назад +1

    ክፍል 139 አጣሁት

    • @fatumahusen1537
      @fatumahusen1537 9 месяцев назад

      ግን አልተለቀቀም እዴ ዛሬ

  • @user-hl6gf8vi5t
    @user-hl6gf8vi5t 8 месяцев назад +1

    አረ አሌክስ ግን ምን አይነት ነገረኛ ነው😂😂

  • @bahria1927
    @bahria1927 9 месяцев назад +3

    አዶኒሥ አልሞተም አይደል የተረገመ ሠዉዬ ተመልሶ መጣ ሠይጣን 😮

  • @KingBoy-e7y
    @KingBoy-e7y 9 месяцев назад

    ቱርኮች ከጀግንነታቸው በላይ የሚጠቀሙት ቃላት

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ 9 месяцев назад +3

    ሚሥኪን ሊወን😢😢😢😢😢

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 9 месяцев назад +3

    ሄለንየ😂😂😂

  • @user-lw1zs3tf6u
    @user-lw1zs3tf6u 9 месяцев назад

    ኤሄ የተረገመ ሰዊዬ ኤሄንን ልጅ ልገደለዉነዉ ወይ የሕፀን ሂዎት ከሚጠፈ የንተ ሂዎት ብጠፈ ይሸለል

  • @GjJi-lk5ks
    @GjJi-lk5ks 9 месяцев назад +4

    ዛሬ 3ኛ ነኝ😂😂😂😂

  • @user-lw1zs3tf6u
    @user-lw1zs3tf6u 9 месяцев назад

    አይ የኩፕ ይገርመል በአንዴ በመሠም ብቻ አሰቡወን አስቀየርከት ይገርመል

  • @ሂውትጓልትግራይ
    @ሂውትጓልትግራይ 9 месяцев назад +1

    💔አሊ😢

  • @AhmedMustefa-j1l
    @AhmedMustefa-j1l 9 месяцев назад +2

    አረ ልቀቁልን

  • @gondrewa
    @gondrewa 9 месяцев назад +1

    እኔ ያልገባኝ ነገር የነ አዝዜ ቤተስቦች ለቱርክ ለአንካራ ለኢዚሚር ነው ሚስሩት 🤔😁

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 9 месяцев назад

      ቱርክ አጣቃላይ የሀገሩ ስም ነዉ እካራ ደሞ ከተማ ነዉ የመግስቱ መኖሪያ እዝሚርም እደዛዉ

  • @sadahussen-cm3pi
    @sadahussen-cm3pi 9 месяцев назад +2

    የሉጥፉሄሌን ድርሽ😂😂😂

  • @amhgreat4658
    @amhgreat4658 9 месяцев назад

    ክፍል 139 ገናኖው

  • @AminatMohammad
    @AminatMohammad 9 месяцев назад

    ያቁብ❤ምርጥ❤ለጀቭደትምርሠዉኖ❤❤❤😊

  • @gryr173
    @gryr173 9 месяцев назад +2

    አሌክሲ ግን ስጠላህ

  • @ZdZd-dj3yk
    @ZdZd-dj3yk 9 месяцев назад +1

    እሄ የተረገመ አዱኒስ አልሞተምደ

  • @fatumahusen1537
    @fatumahusen1537 9 месяцев назад

    ክፍል 139የት አለ

  • @hayatloveu3195
    @hayatloveu3195 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @AlamAlam-kh6rl
    @AlamAlam-kh6rl 9 месяцев назад +1

    አዶኒስ የሞተ መስሎኝ ነበር እኮ 🤔

  • @musabhakami2643
    @musabhakami2643 9 месяцев назад +2

    ልትፉ ምን ሁኖ ነው ሚሰኪን 😢❤

    • @user-xk1bz5rv6d
      @user-xk1bz5rv6d 9 месяцев назад

      ፍቅር ይዞት😂😂😂

    • @bahria1927
      @bahria1927 9 месяцев назад

      ከጊሪካዊ ፍቅር ይዞት ነዉ ሔለንዬ ሢል አልሠማሸም እዴ😂😂😂

    • @musabhakami2643
      @musabhakami2643 9 месяцев назад +1

      @@bahria1927 አይ ፍቅር የማይሰራው የለምኮ ልትፉ ከጀዝሚጋ ሲፋጠጥ ገረመኝ ለትፉ ሚሰኪንና ጥንጉጥ ልጅ ነው ጀዝሚን ተጋፈጠ ከዛ ደግሞ ይቅር ተባባሉ 👏😄😔❤

  • @user-lw1zs3tf6u
    @user-lw1zs3tf6u 9 месяцев назад

    አዶኒስ አንተ አሁንም አለ ወይ አልሞትከም ወይ አንተ የመትረበ የሞተ መሦሎኝ ነበር

  • @user-hl6gf8vi5t
    @user-hl6gf8vi5t 8 месяцев назад

    ሄለንዬዬዬዬ😂😂😂😂😂

  • @sewsewmedia
    @sewsewmedia 9 месяцев назад +1

    አይ ሄለንየ 😂😂👊

  • @mebratberhane7402
    @mebratberhane7402 9 месяцев назад

    Good job super job keep it ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-v3p4d
    @AaAa-v3p4d 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm8946
    @amaamm8946 9 месяцев назад +1

    አይያቆብዛሬአለፈለት

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 9 месяцев назад +1

    ዲሜትሪ ማለት አሊከማል አደልዴ ባልቴቶ ምዲነውየምታወራው ወይስ ሌላዲሜትሪ😮

    • @NeimaAli-s2o
      @NeimaAli-s2o 9 месяцев назад

      አንድ ስም ብቻነውዴ ያለው ቴፊክ ቢሄድ ያኔ ቴፊክ መጣ ቻርለስ ቢሄድ ባርለስ መጣ ደሜትሪ ቢሆድ ደሜትር መጣ😅😅😅😅

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 9 месяцев назад

      ​@@NeimaAli-s2o😂😂😂😂

    • @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
      @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ 9 месяцев назад

      ​@@NeimaAli-s2oአቤት መልሥ 😂😂😂😂😂

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 9 месяцев назад +1

      ​@@NeimaAli-s2oክክክክክ በሳቅ ሞትኩኝ አረ የመልስ ምት😂😂😂😂

    • @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
      @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ 4 месяца назад

      ​@@NeimaAli-s2oመልሱን እስከማስረጃዉ ነዉ የተናገርሽዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ

    ጓደኛሞቹ እደትደስይላሉ

  • @SemiraGetachew
    @SemiraGetachew 9 месяцев назад

    ሊወንን ልጫንልክ ዪለውልጅ ማነው የማቀው😂

  • @HanaOmer-hk6om
    @HanaOmer-hk6om 9 месяцев назад

    139 eko alitelekekem ere ydebrachi😫😫😫

  • @ZahraSaeed-ig4xd
    @ZahraSaeed-ig4xd 9 месяцев назад

    ሰላምየኔ❤❤❤❤❤❤

  • @Fayza-wm6ix
    @Fayza-wm6ix 9 месяцев назад

    ጀግናው ጄብዴት እና ያኮብ ❤❤❤❤❤

  • @user-ww5ry8js2z
    @user-ww5ry8js2z 9 месяцев назад

    139ላኩልኝ

  • @aar4858
    @aar4858 9 месяцев назад +1

    ጀዝሚን ና ሊፍቱ😂😂

  • @user-ok6ce3kk8g
    @user-ok6ce3kk8g 9 месяцев назад

    ወገን ዛሬ አልተለቀቀምዴ😭

  • @mdkhasem8223
    @mdkhasem8223 9 месяцев назад +3

    😂😂😂😂😂አይ ሄለን ፍቅርሽ ከባድ ሆነበት ለሉትፎ

  • @user-fq7oe5fw3e
    @user-fq7oe5fw3e 9 месяцев назад

    139 ኣትለቁትም እንዴ

  • @user-to7zt3cl8g
    @user-to7zt3cl8g 9 месяцев назад

    ጀግነውጀብደት

  • @fatumahusen1537
    @fatumahusen1537 9 месяцев назад

    ዛሬ አልተለቀቀም እደ

  • @user-ox8pd4sz2g
    @user-ox8pd4sz2g 9 месяцев назад

    Amen

  • @user-ob4yo7ez6d
    @user-ob4yo7ez6d 9 месяцев назад

    ሄለንዬ አፍፍፍፍ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TiruwerkTelahun
    @TiruwerkTelahun 9 месяцев назад

    አረ ይለቀቅ

  • @user-kg7lz5bq8k
    @user-kg7lz5bq8k 8 месяцев назад

    ውይ አዶኒስ አልሞተም

  • @Noreya-j4d
    @Noreya-j4d 9 месяцев назад

    የታል 139

  • @aar4858
    @aar4858 9 месяцев назад +4

    አሊየክስ ሰይጣን😬

  • @user-rm6qn9qj4n
    @user-rm6qn9qj4n 9 месяцев назад +3

    የአበቦች ፍልሚያ 99 የለም