ጊዜ ሞኙ - Ethiopian Movie Gize Mognu 2020 Full Length Ethiopian Film Gize Mognu 2020

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 355

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *እንኳን ለእናታችሁ ቅድስተ ቅዱሳን እርግት በአል በስላም አድርሳችሁ 🙏ለመላው የተዋህዱ ልጅዎች በሙሎ ተመስግን ለአድርስን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስግን አሜን ፉ ያል ቀን ይሁንላችሁ ኅድኞች 🙇ጊዚ ሞኙ ክማልት ስው ሞኙ ቢባል ድስ ይልኝ ነብር😂😂😂😂😂😂!*

  • @EthioHover7
    @EthioHover7 4 года назад +111

    በሀገርም በስደትም ላላችሁ ውድ ወገኖቼ እንኳን ለእመቤታችን ዕርገት በአል አደረሳችሁ። በስደት ያላችሁ ለውድ ሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
    @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ 4 года назад +79

    ወገኖቸ ሣኦድ አረቢያ ለታሠሮት በእውነት እያለቁነው ድምፅ እንሁናቸው😭😭😭😭😭😭

  • @lovethes3150
    @lovethes3150 4 года назад +7

    በጣም ቆንጆ ሙቪ ነው እናት ለዘላለም ትኑር ብዙ ወንዶች ጥቅም እንጂ የልጅ ሀላፊነት አይሰማቸውም

  • @ahmadkhalil7070
    @ahmadkhalil7070 4 года назад +75

    እንኳን አደረሳችው አብሮ አደረሰን ውድ የተዋህዶ የድንግል ማሪያም ልጆች

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 года назад +1

      Amen inkwan abro aderesen beqininet pls subscribe

    • @safiam6524
      @safiam6524 4 года назад

      እኮንአብሩውአደረሰንእህንበሽታታጠፉልንስደተኛችምበሰላምበፍቅርአገራችንቤተሰብቻችንጋረያገናኝንፁሉትዱቃያዙእስክእህትወዱሙቸ

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 года назад

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን .
      ruclips.net/video/SzqRYq75b3M/видео.html

    • @እጠበኚቆሽሻለሁአምላኬበድ
      @እጠበኚቆሽሻለሁአምላኬበድ 4 года назад

      Amen amen amen

    • @addisalem8254
      @addisalem8254 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад +3

    አሪፍ ፊልም ነው የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እረጋ እረፍት ትንሣኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +11

    በሳውዲ ላሉ ወገኖቻችን ድምፀ እንሁን 😭😭😭
    እረ አሰታውሷቸው 😭 የነገዋ እመቤቴ ማርያም አለሁ ተበለን

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 4 года назад +2

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ አስተማሪነት አለው ልጅን በልጅነት ከናት ነጥሎ ማሳደግ እና መልካም ያልሆኑ ምክሮችን እየመከሩ ማሳደግ የህፃናት ህሊና በጣም እደሚጎዳ ተረድቼበታለሁ ትንሽ ልጅ ሆና የተወነቺው እስታይልዋ ይበልጥ ዱርዬ ብትመስል እርግጥ ነው ወዶችን ትመታለች ይላል አባት ግን አንድም ቦታ ውንድን ስትመታ አላየንም እንዲህ አይነት አባት ከሚሰጠኝ አባት ባይኖረኝ እመርጣለሁ በተረፈ በርቱልኝ አሪፍ ነው።።።

  • @ናዝሬትኢትዮጵያ
    @ናዝሬትኢትዮጵያ 4 года назад +30

    ፈጣሪ ሀገራችን ይጠብቅ 🙏🙏🙏🙏
    በስደት የምትኖሩ ሁሉ ለሀገርችሁ ያብቃችሁ🙏

  • @samirasaid872
    @samirasaid872 4 года назад +84

    በስዴት ህመም ከባድ ነዉ አሞኛል ዱአአድርጉልኝ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    እናት ሁሌም እናት ነች😢😢😢😢

  • @ddfffmmm2208
    @ddfffmmm2208 4 года назад +25

    የአሌክስ አድናቂዎች የትናችሁ

  • @yobeltesfai4334
    @yobeltesfai4334 4 года назад

    Very nice and educational

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 4 года назад +6

    እናመሰግናለን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏

  • @የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ
    @የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ 4 года назад +19

    እንኳን ለበአለ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ

    • @germa8614
      @germa8614 4 года назад +1

      አሜን እህቴ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 года назад

      Amen inkwan abro aderesen beqininet betaseb inhunruclips.net/video/fhX1ugqBdw4/видео.html

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 года назад

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን .
      ruclips.net/video/SzqRYq75b3M/видео.html

  • @abdellamohe3770
    @abdellamohe3770 4 года назад +1

    ዋው ከምር በጣም ነው የተመቸኝ በቀልድ እያዋዛ አሥተማሪ ነው ይመቻቹ

  • @የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ
    @የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ 4 года назад +8

    ዋዉ ነፀብራቅ እናመሰግናለን

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 года назад

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን .
      ruclips.net/video/SzqRYq75b3M/видео.html

  • @zadtube2313
    @zadtube2313 4 года назад +5

    ለመላዉ ዬክርስትና እምነት ተከታዩቺ እኮን አዴረሳቹ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እህት ወዲሞቸ መልካም ባአል ይሁንላቹ በስዴት ያላቹ ያለን ሀሳባቺን ተሳክቶ ለናት ሀገራቺን ያብቃን ያመት ሰዉ ይበለን ይበላቹ ወዳቹሀለዉ ያሀገሬ ልጆቺ ስለፊልሙ አይቸ እመጣለዉ

    • @bosenagashu5349
      @bosenagashu5349 4 года назад

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን
      እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናመሰግናለን

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 4 года назад

      ተባረኪ ማር አሜን

    • @zadtube2313
      @zadtube2313 4 года назад

      @@bosenagashu5349 አሜን ዉዴ

    • @zadtube2313
      @zadtube2313 4 года назад

      @@nanitouamitiye4516 አሜን ዉዴ

    • @sszz1761
      @sszz1761 4 года назад

      Memo ye Enatuwa 👄❤ውዷየ አሜን አሜን አሜን ተባረኩ እዳች አይነቱን ያብዛልን

  • @Tube-gc4ll
    @Tube-gc4ll 4 года назад +19

    እንኳን አደረሳችሁ ለአመትባል ነፀብራቅ በርቱ

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 года назад

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን .
      ruclips.net/video/SzqRYq75b3M/видео.html

  • @danielhadish5252
    @danielhadish5252 4 года назад +5

    አአለማየሁ በላይነህን (አሌክሶን) ያላችሁ እስኪ እንያችሁ አድናቂው ነኝ ያለ ላይኳን ይግጨው

  • @መሬአለምከተማ-ቨ7ፀ
    @መሬአለምከተማ-ቨ7ፀ 4 года назад +1

    በጣም ሀሪፍ ነው

  • @zelagirma875
    @zelagirma875 4 года назад +3

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 года назад

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን .
      ruclips.net/video/SzqRYq75b3M/видео.html

  • @ሳራየማርያምልጅ-ቸ2በ
    @ሳራየማርያምልጅ-ቸ2በ 4 года назад +2

    ሀሪፍ ነው የአራዳ ልጅ ተመችሽኝ

  • @allphones905
    @allphones905 4 года назад +1

    ቆጆ ፊልም ነው እናመሰገናለን

  • @nowsadmd8296
    @nowsadmd8296 3 года назад +1

    ደሰ ይሜል ትምርት ነወ ቀጥሎበት

  • @ershadahamad4381
    @ershadahamad4381 4 года назад

    Arif afestastem nawu betam nawu yetemechegni lijituwa wawoo ispondawa kalben sarekewu le lemejemeriya gize

  • @ابعدنيعنالحرم
    @ابعدنيعنالحرم 4 года назад +12

    ክክክክክ ያረብ አገር ማዳም አላለም ወይኔ የልቤን ተናገረልኝ በኡነት

  • @romanzettube9230
    @romanzettube9230 4 года назад +13

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ 🙏⓰⛪️

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 года назад

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን .
      ruclips.net/video/SzqRYq75b3M/видео.html

    • @apirashmamo1148
      @apirashmamo1148 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @q-jon559
    @q-jon559 4 года назад

    You guys are the best

  • @eldamenjoel467
    @eldamenjoel467 4 года назад

    Marti konjo selayhush dess belogale arif neber👏🏾👍🏾

  • @abebirhanu8381
    @abebirhanu8381 4 года назад +1

    ዋው አሪፍ ነው

  • @ኑአብረንእንዘምር
    @ኑአብረንእንዘምር 4 года назад +29

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። የቅዱስ ኡራኤልን የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ፥ አዳዲስ መዝሙሮች ከነግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉን።

  • @fikirtube8420
    @fikirtube8420 4 года назад +5

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ብቻ ማነው የኔን ያህል ስደት ቋቅ ያስባለው ምኞታችን ተሳክቶ የህልም መንገድ የመሠለው መንገዳችን ተገትቶ በሰላም አገራችን በሰላም እንግባ አሚን እያላችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 года назад

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን .
      ruclips.net/video/SzqRYq75b3M/видео.html

  • @fdgdfg3066
    @fdgdfg3066 2 года назад

    ጡሩነው ብልግና የሌለው ፊልም ቀጥሉበት

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 4 года назад +1

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 года назад +1

    Eshete belauge wow Siyamerbeke betame new yemewedew serake:ulu yemechegalie gobeze Abate oneke beserhame:becha ulune yamerbehalie😍😍

  • @davidzeru5219
    @davidzeru5219 4 года назад +3

    ሁለት ነገር ደራሲው ቢሞላለት ፊልሙ ውበትም ትርጉሙም ይጨምር ነበር!
    1ኛው, በመጨረሻ ባሏ ብዙ በደል ቢበድልም ሚስቱን "ልጅ እንውለድ" ሲላት ሚስቱ ግን "ረጅም ጊዜ ብታስቀይመኝም ሀብታችን ሁሉ በልጃችን ስም ማስቀመጥህ ትንሽ በጎነትና ለልጅህ አሳቢነት እንዲሁም ትንሽ ሰባዊነት እንዳለህ ስለተረዳሁ ታሻሽላለህ ብየ ስለማስብ አልተቀየምኩህም(አልቀየምህም)" ብላው መታረቃቸው ቢያሳዩ የሚስቱ ደግነት ጎልቶ ወጥቶ የትግስትና ፍቅር አሸናፊነት በግልፅ ይታይ ነበር ባይ ነኝ ። (በልጁ ለሚስቱ 19 አመት ባርያ ሆኖ እንዲያገለግል የተፈረደበትን እንዳለ ሆኖ ማለቴ ነው)
    2ኛ, እናትየዋን የምትመራውን ሊዘጋ በሰቀቀን የነበረ የበጎ አድራጎት ድርጅት ልጃቸው እናትየዋን የምትፈልገውን ብር(ቼክ) ከአባትዋ ፊት በመስጠት ድርጅቱ እንደታደገችውና የህፃናቶቹ ተስፋ መልሶ መታደሱ ደምቆ ቢወጣና ቢታይ!
    ፊልሙ አሪፍ መሆኑን ሳልክድ
    ግን ሙሉ ውበት እንዲኖረው እነዚህ ሁለታቸው ቢካተቱ በግሌ አስተያየቴን እሰጣለሁ!

  • @sarafkr2768
    @sarafkr2768 4 года назад

    Betami Yasazenali

  • @becka_a_
    @becka_a_ 4 года назад +5

    ይቺን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ያድላችሁ ያስጨነቂችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰዓት እንደ ጉም ይትነን
    1 ላይክ አሜን
    ሰብስክራይብ በፍቅር 100 ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ እባካችሁ

  • @makedahanna482
    @makedahanna482 4 года назад

    አሪፍ ነው በርቱ ሙዚቃ የለበትም ተመስገን

  • @woyini2675
    @woyini2675 4 года назад +11

    ቀጮ ያለበት ሁሉም ይመቸኛል ❤❤❤❤❤😘😘😘😘

    • @dghjfghh6500
      @dghjfghh6500 4 года назад

      ይገርማል እኔ እራሱ በጣ ም ነው የሚመቸኝ ታይሁ ታይሁ እይልም

    • @chsesimae.d5417
      @chsesimae.d5417 4 года назад

      እኔም ይመቸኛል

  • @makibel8327
    @makibel8327 4 года назад +1

    ምንም አይልም።አሪፍነው።

  • @ጀሚላ-ዀ1ሐ
    @ጀሚላ-ዀ1ሐ 4 года назад +20

    ስለፊልሙ አድም ኮመንት የለ🙄

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 года назад +1

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን .
      ruclips.net/video/SzqRYq75b3M/видео.html

    • @akrammohammed8003
      @akrammohammed8003 4 года назад +1

      እውነትሽን እኮ ነው ሲገርም

    • @ሙለርየሩፋኤልልጅ
      @ሙለርየሩፋኤልልጅ 4 года назад

      Kkk

  • @ekruekru5214
    @ekruekru5214 4 года назад

    ኮሜቶች ምላሳችሁ ውስጤ ነው

  • @mekiyasada1114
    @mekiyasada1114 4 года назад

    Arif film neu enameseginalen

  • @alawiaalawia9741
    @alawiaalawia9741 4 года назад +5

    መልካም ቀን

  • @adaneanelay8077
    @adaneanelay8077 4 года назад

    Des yemil movie👌

  • @ziztube1468
    @ziztube1468 4 года назад

    Harfi flime nawe kechu selalbeat❤️❤️

  • @elizabetjtimkete6817
    @elizabetjtimkete6817 4 года назад

    Betam arif Film new Berhanu werku ❤😍😍😍😍

  • @tigyedengillej6222
    @tigyedengillej6222 4 года назад

    Enat eko muche enat nat atikeyerim 😘😘

  • @zorthodox1104
    @zorthodox1104 4 года назад +33

    እንኳን ደህና መጣችሁ
    እንኳን ለበዓለ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ
    በዛሬዋ ቀን ሰብስክራይፕ በማድረግ ደስ አሰኙኝ 1000 ልገባ 445 ሰው ይቀረኛል😥

    • @maranatatube6951
      @maranatatube6951 4 года назад

      Endemar

    • @tube2862
      @tube2862 4 года назад

      እሺ አረጋለሁ ሰብስክራይብ አርጊኝ
      ruclips.net/channel/UCEp8yPHbllEA2odbuCFEtZw?Sub_confirmation=1

    • @fikirtube8420
      @fikirtube8420 4 года назад

      አድርጌሻለሁ አድርጊኝ

    • @lifeisshort4498
      @lifeisshort4498 4 года назад

      Eshi nayi mamye

    • @bezihabeshawi
      @bezihabeshawi 4 года назад

      @@fikirtube8420 ney

  • @Nattytube
    @Nattytube 4 года назад +5

    ሰላም እንዴት ናቹ ናቲ እባላለው. በጣም ቆንጆ አይዲያ ይዤ ዩትዩብን ከተቀላቀልኩ ትንሽ ቆየው.....በአይዲያው ስራ እንድጀምር ሞኒታይዜሽን መጨረስ እና ትንሽ ቤተሰብ ስለሚያስፈልገኝ እባካቹ ተባበሩኝ ሰብ ማድረግ አይጎዳም ለኔ ግን በጣም ትልቅ ነገር ነው.......አመሰግናለው ❤️❤️❤️🙏

  • @ahmedshitaygonder6712
    @ahmedshitaygonder6712 4 года назад +25

    ይህ ስለ ፊልሙ አስተያየት መስጫ ነው
    ስንት አይነት ቀሺም ሰው እያየሁ ነው
    ምድረ ፋራ

  • @muniraslite.tubisaws8143
    @muniraslite.tubisaws8143 4 года назад +1

    እዴትነው ሸቃሎች የኔ ቢጤዎች ልይው መደም እስካ ምጥራኝ ልጅምር። እና ሰለምነቹ ኣ በለቹብት ይጠብቃቹ

  • @kidusdaniel4233
    @kidusdaniel4233 4 года назад

    The bast

  • @branelfkrufikru1728
    @branelfkrufikru1728 4 года назад

    Bageru dena yemibaluten artistoch atasedibu betam aznalew enaneten bemayete

  • @teruayenat5592
    @teruayenat5592 3 года назад

    በጣም አስተመሪ ፊልም ነዉ

  • @Redsea_show651
    @Redsea_show651 4 года назад +2

    በ ኮሜንት መዝናና በጣም ነው ሚመቸኝ እስቲ እንደኔ ካላቹው እንቀላቀል

  • @الحمدلله-ه4ه6ر
    @الحمدلله-ه4ه6ر 4 года назад +1

    ምንም ቢሖን ካአላሕ በታች እደናት እሚበልጥ የለም. እናቴ ኑሪልኝ እናቴ👌👌 አባቴም እወዳዋለሑ ግን ማን እደናቴ አላሕ ቤቶቻን አደራ🙏

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 4 года назад +6

    ትልቅ ትምህርት አለው እናመሰግናል ሀሪፍ ነው

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 года назад

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን .
      ruclips.net/video/SzqRYq75b3M/видео.html

  • @helenhelen1291
    @helenhelen1291 4 года назад +1

    ወይኔየ እቅልፌየ ልብ ማይረባ ድራማ

  • @አለምየነገንማንያውቃልአለ

    ክክክክክክክ በጣም ደስ ይላል😅

  • @ምህረትሀበሻ
    @ምህረትሀበሻ 4 года назад

    ዋውውውው ያረብ ሀገረ መዳም ያልከው ተመችቶኛል

  • @ጣዝማማር
    @ጣዝማማር 4 года назад +3

    ክክክ ያረብ ሀገር ማዳም ነው እምሆንብሕ አላለም 😂😂😂😂😂

  • @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
    @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 4 года назад

    ደስይላልአሪፍነዉ

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 4 года назад

    #እንኳንለእናታችን #ለቅድስት ድንግል #ማርያም የእርገት #በአል በሰላም #አደረሳቹሁ💗❤️

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 года назад

    weye Betame techelaleke: betame techelalek wow sewdeke yemeserawe:ulu yamerbekalie

  • @hayattira208
    @hayattira208 4 года назад

    ዋዉደስይላል

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 4 года назад +2

    አሪፍ ፊልም ነው ልጅቷ አራዳ ተመቸሽኝ

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 года назад

    Demo abateono wow dies yelale yemisrWe:betame 👍👍👍🥰🥰🥰

  • @hiahia4090
    @hiahia4090 4 года назад

    Guys comment section shouldn't be for advertisements individuals pages so please try to comment about the MOVIES 🎥

  • @agezw6993
    @agezw6993 4 года назад

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ ወገኖቼ ምርጥ ስራ ነው አስተማሪ ነው ፊልሙ እኔም አንድ ቀን ፊልም የመስራት ህልም አለኝ የብዙ አመት ህልሜ ነው ፊልም የመስራት ወገኖቼ አለማየሁ አግዙኝ ህልም አለኝ ቡርሀኑ እርዳኝ ፊልም ለመስራት ሚለና አግዢኝ ህልሜን ማርታ ፊልም ለመስራት አግዢኝ ህልሜን ፋሲል እርዳኝ ፊልም ለመስራት አግዢኝ ህልሜን ኤልሳ እህቴ ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዢኝ ምህርት ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዢኝ ህልሜን በለጠ ግሩም ፍቃዱ ሁላችሁም እርዱኝ የብዙ አመት ህልሜ ነው ፊልም ለመስራት አግዢኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላም ፍቅር አንድነት ያብዛልን በቸርነቱ

  • @Nattytube
    @Nattytube 4 года назад +6

    እስኪ ይሄን ቪድዮ የምትመለከቱ በሙሉ እኔጋ መታቹ ሰብ አድርጉኝ ለኔ በጣም ትልቅ ነገር ነው.......በጣም ነው ማመሰግነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @shuhadafamily8714
    @shuhadafamily8714 4 года назад

    ዋውውው

  • @hananhabshawit9811
    @hananhabshawit9811 4 года назад

    ገንዘቤን😜😜አስተማሪ ነው ተምሬበታለሁ ክፋት መጨረሻው ይሄው ነው

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ

    ስደት ክፍ ነው
    ስደት ክፍ ነው
    ያልፍልናል ብለው
    ወተው መከራና ስቃይ
    በሰው ሀገር እየደረሰባቸው
    ነው
    እባካችሁ በሳውዲ አረቢያ
    ብዙ ሴት ወንዶች ታስረው እየተሰቃዩ
    ነው
    ኢንባሲ ሊደረስላቸው ይገባል
    ያማል😥😥😥😥

  • @ያሬድነጉአዲስyoutube
    @ያሬድነጉአዲስyoutube 4 года назад

    አሌክስ ውስጤ ነህ

  • @The-lt3mg
    @The-lt3mg 4 года назад +5

    እንዳለ ሰገጥ ነው እንዴ ህዝቤ ስለፊልሙ አስተየት ሚሰጥ የለም!

  • @ሪችማርሪች
    @ሪችማርሪች 4 года назад

    አለማየሁ ምርጥ ሰው

  • @ezeadinnoor1780
    @ezeadinnoor1780 4 года назад +3

    Nice PAYBACK

  • @fekeryashenefal9085
    @fekeryashenefal9085 4 года назад

    Ahuun ehe felmi hononew este teweleduu keze men yemaral sedebbii bechaa bezalay ennaten besdeb zeqqaccii hulla leze birrii mawexat

  • @frog9764
    @frog9764 4 года назад

    ባጭሩ በጣም የወርደ ነው ምኑም አያምርም

  • @ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ
    @ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ 4 года назад +8

    ከኢትዮጵያ መዳም የአረብ አገር መዳም ትሻላለች

  • @kalu8560
    @kalu8560 4 года назад

    ይህ ፊልም በወያኔ 27 አመት በአሉባልታ ትርክት ላደጉት ልጆች በጣም አስተማሪ ነው ።ላስተዋለው።

    • @sultanayano9907
      @sultanayano9907 4 года назад

      ምን

    • @kalu8560
      @kalu8560 4 года назад

      @@sultanayano9907 ልጅቷ በአባታ ትርክት ነበር እናቷን የጠላቻት ግን በውሸት ትርክት ነበር የአሁኑም ትውልድ እንደዛው በውሸት ትርክት ሀገሩን ይጠላል።

  • @fከዲር
    @fከዲር 4 года назад +14

    እሄ ፍልም ብዙ ስህተት ኣለዉ የትምርት ቤት ድራማ መሰለእኮ እናት የሚሏት ለሚላት ልጅ ሊጁነዉ ምትመስለዉ በሀገሩ አባቶችና እናቶች ጠፉ እንዴ አሰሮን አይደል ለምሳሌ አልማዝ የምትባለዉ ባለፈዉ አመት አሰሩኝ ብላ ሚዲያ የዎጣችዉ እያለች ለምንት አታሰሯትም እናንተም ተጠቃሚ እሷም ተጣቃሚ ትሆናለች ፊልሙን የትምርት ቤት ድራማ ከማስመሰል ዪሻላል ብዬነዉ

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 года назад

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን .
      ruclips.net/video/SzqRYq75b3M/видео.html

    • @branatube4626
      @branatube4626 4 года назад

      ፊልሙን በደንብ እየው

  • @shibirreemokonin843
    @shibirreemokonin843 4 года назад

    Telobeg bera yametawn tewana hulu yaseqaga

  • @abisolomabraham.731
    @abisolomabraham.731 3 года назад

    Echi nat wend mtfenektewu

  • @ddfffmmm2208
    @ddfffmmm2208 4 года назад +1

    ይፀዳል ፊልሙየመጨ

  • @habeshalove6825
    @habeshalove6825 4 года назад

    እውነቴ ነው ምላቹ በጣም ጎበዝ አክተሮች ተዋናዮች አሉ ግን ነፀብራቅ ሚያቀርባቸው በማይረባ ገፀባህሪይ ነው ለምንድን ነው ጥሩ ደራሲ ጥሩ ዳይራክተር የለላቹ ለምን ምርጦች አርቲስት እያሉ ቀልብ ሚስብ ፊሊም እንዲሰሩ ማተደርጉ ቲሽ ደደቦች

  • @maryamsajicoffee3510
    @maryamsajicoffee3510 4 года назад +1

    በ6ሰው ተጀመረ አለቀ እስኪ ምን መልክት አስተላለፋቹ የእናተም ግዜ በኛንም ግዜ ትቀልዳላቹ አደል መልክት የለው ስሜት የለው ፌልም ስትሉ አታፍሩም የሞተ ነገር ይዛቹ መጣቹ ውይ ትወናቹ ጣዕም የለው አረ ስልጥኑ ካለፈው ስተታቹ ተማሩ

  • @tubehayettube2882
    @tubehayettube2882 4 года назад +2

    ውድ ያገሬ ልጆች በያለቹበት ሰለማቹ ይብዛ እስኪ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ ቤታሰብ እንሁን

    • @tube2862
      @tube2862 4 года назад

      እሺ አረጋለሁ ሰብስክራይብ አርጊኝ
      ruclips.net/channel/UCEp8yPHbllEA2odbuCFEtZw?Sub_confirmation=1

    • @maranatatube6951
      @maranatatube6951 4 года назад

      Endemar

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 года назад

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን .
      ruclips.net/video/SzqRYq75b3M/видео.html

  • @tube-wp4mc
    @tube-wp4mc 4 года назад +2

    ከምር ወንዶቾ ሰርተውታል የሴቶቾ ዝብሎ ነው ጭራሽ ልጅቱ ሳቅ ሳቅ እዳላት ጨረስቸው 😁😁😁👌

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ሰው ግን መቸ ነው ስለፊልሙ የምታወሩ ግን ሁሉም ሰብስክራይብ አድርጉኝ ልመና ኧረ ተዉ መጀመሪያ አስተያየት ይቀድማል

  • @ግንለምን-ጸ9ሐ
    @ግንለምን-ጸ9ሐ 4 года назад

    የአገሬ ልጆች ስራ በጣም ነዉ ያስጠላኘ ዱባይ አቡዳቡ አካባቢ ስራ ፈልጉልኘ ስወዳችሁ

  • @Tube-gc4ll
    @Tube-gc4ll 4 года назад +7

    እንዴ ኧረ ሸህም ነው አትሳደቡ ይህ የአስተያየት መስጫ ነው እንጅ ከዚህ እየመጣችሁ መስዳደቢያ አደለም የf b አላንሳችሁ አለ

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 года назад

      Altesadebkum bicha beqininet besubscribe demirunyruclips.net/video/fhX1ugqBdw4/видео.html

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 года назад

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን .
      ruclips.net/video/SzqRYq75b3M/видео.html

  • @zuzubintbaba4656
    @zuzubintbaba4656 4 года назад

    ክክክክክክ ያረብ ሀገር ማዳም አላለም ተመቸኸኝ 😜😜😜😝😝😝😝😋😋

  • @ራቢሰእድኒ
    @ራቢሰእድኒ 4 года назад +1

    እንከን አደረሰቹ እንከን አደረሰቹ ቆይ አይደብረቹም ስለፍልሙ ብቸ ለምን አትኮመንቱም ለመነኛውም አለየሁትም ልየውነ እኮመንተለሁ

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 года назад +2

    ድሮ ድሮ እና ዳይስቦራ ሰብስክራይብ ሲለምኑ የአረብ ሀገሮቹ ኮመት ላይ ከፍቶኛል ሲሉ ነበር የማቀው አሁን ደሞ አርቴስቶቻችን ማን ከማን ያንሳል ሆነ ነገሩ ይመቻችሁ

  • @waaqayyoabdikotiwaaqayyoab1159
    @waaqayyoabdikotiwaaqayyoab1159 4 года назад

    💯💯💯💯💯💯💯😄😄😄😃😃😃😃😃