🔴 “

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • “ #ኢትዮጵያ_ምሁራኖቿን_የምትፈራ_ሀገር_ናት” I #ጌታቸው_በለጠ I #alemu_amare I @ecclesiamedia316 I #2024
    Dear #Ecclesia Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
    Don't forget to share this video to reach others.
    Hosted By #Alemu Amare
    Subscribe for latest Videos Here;
    ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
    . . . . . .
    t.me/ecclesiae...
    RUclips (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
    Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
    Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
    Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ ...
    #Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
    This Video Clip is Dedicated Only to Ecclesia Media /Abiy Taddele/!
    © Copyright:- Abiy Taddele /Ecclesia Media/ 2023
    Evangelical Media's
    @christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
    @bethelhemtezeraofficial

Комментарии • 19

  • @simetadesse6290
    @simetadesse6290 28 дней назад +2

    እናመሠግናለን አቶ ጌታቸው በለጠ ሁሌም የምታቀርበው ትንታኔ ጠቀሜታው የጎላ ነው::ኑርልን::

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs 24 дня назад +1

    በጣም ጠቃሚና አይን ከፋች ምክር ነው
    በእውነት ኢትዮጵያ ማህፀንዋ የለመለመ ምድርዋ የተባረከ እንደሆነ ሁላችን እናውቃለን.
    ይህ አይነት show ይበጅ ይደግ ይመንደግ የሚባል ስለሆነ በርቱብት

  • @SebsibeKibret-og4zb
    @SebsibeKibret-og4zb 28 дней назад +3

    tebarek wendeme Getachew Belete

  • @negashworku4594
    @negashworku4594 28 дней назад +2

    Very important view by Ato Getachew.Tebareku .

  • @user-sg7jx5vn1l
    @user-sg7jx5vn1l 25 дней назад +1

    💕💕🙏🏻

  • @getishgirma3847
    @getishgirma3847 26 дней назад

    ድንቅ አይታ ነው ደራሲና ጻሐፊ አቶጌታቸው በለጠ ጌታ አምላክ ዘመንህን ይባርክህ በርታ ጸጋ ይብዛልህ

  • @gezehagnabaye7833
    @gezehagnabaye7833 28 дней назад +2

    Thank you

  • @user-is5np9bi7h
    @user-is5np9bi7h 28 дней назад +1

    ሳትማር ያስተማረች ስለሆነ ይሆናል

  • @girmadentamo9194
    @girmadentamo9194 23 дня назад

    የሚገርም ሀሳብ! የሰከነ ሰው! ኢትዮጵያ ትፈወስ ዘንድ ትክክለኛ ምክረ ሃሳብ!
    ሁላችንም ልብ ብንገዛ፣ ሀገራችንንና ህዝባችንን እንታደጋለን! በተለይ መሪዎቻችን ልትሰክኑ ይገባቹሃል። መሪ ማለት እንደ አባት ነው። አባት መልካምም አመፀኛም ልጆች ሊኖሩት ይችላሉ። ሁለቱንም አቻችሎ ይመራል!!!

  • @MeleChego
    @MeleChego 28 дней назад +1

    ምሁራን ከኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ማህበራዊ ዘርፍ የተገለሉ ብቻ ሳይሆኑ እጅግ የሚጠሉም ናቸው። ሀገራችን በተማሩ ሰዎች ላይ እምነት የላትም። ይህም እየከፋ የመጣ ችግር ነው። ሁላችንም ከመማር ይልቅ ጠብ መንጃ ይዘን ጫካ መግባት እንዳለብን ታምናለች መሰለኝ። ሐሳብን መግለጽ በማይቻልበት እና ጠብ መንጃ ብቻ በምጮህበት ሀገር፣ ምሁራንን እንዴት እንውቀስ?

  • @semeretabera575
    @semeretabera575 28 дней назад +1

    እውነት ነው ሌብል ማድረግ ባህል አድርገነዋል ከይቅርታ ጋር ስሰማህ ለጠቅላይ ሚንስተሩ አመለካከትህ ችግር ያለብህ አስመስሎሃል ሌላው ባለፈው ግቡ ብሎ ችግር ፈጠረብን ሲባል ነበር ዛሬም ያንን እድል ይደገምኡልክ የሸኔን አገባብ ዩረሳህው ይመስላል አገላለፅህ የሚያሳየው ጥቂት የዘር እርሾ ያለበት ይመስላል ውጭ ያለው ተቃዋሚ አገር እንድትፈርስ የሚፈልጉ አይመስለኝም ማለት ምን ማለት ነው ከማበጣበጥ በላይ እና ሰላምን በመፈለግ ብቻ ሳይሆን እውነተኛ መሆኑ ነው ዋናው እግዚአብሔር ግን ሃሳቡን ከመፈፀም የሚያግደው ስለሌለ ተስፋችን እሱ ነው

  • @MeleChego
    @MeleChego 28 дней назад +2

    ወንድም አለሙ በነካ እጅህ፣ ወንጌላውያን ክርስቲያኖች በብዛት ባሉበት አካባቢ (demographic dominance)፣ በፖለቲካ እና ማህበራዊ ዘርፍ በጎ ተጽዕኖ ማምጣት ችለናል? ካልቻልን ለምን? በዚህ ጥያቄ ሁል ጊዜ እቸገራለሁ። እንቆቅልሹን ፍታልኝ።

  • @girmadentamo9908
    @girmadentamo9908 23 дня назад

    Ato Getachew and the host, I appreciate your idea but it needs to be multiply and should be promoted! We need to confront with the ruling party to bring peace and equity! The government should pay whatever price for peace! We , Ethiopian, must Think by brain not by force and the military technology! As a citizen, we must stand together to ensure peace!!!

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 27 дней назад

    እስኪ ይኅንን የፓለቲካ ፓርቲ ወይስ ቸርች?

  • @misaw6162
    @misaw6162 28 дней назад +1

    He sounds so politician. Speak the truth instead of glossing over. Addis Ababa is not Ethiopia

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 28 дней назад

    ችግር እየፈጠሩ ያሉት ኦርሞዎች ናቸው ኢትዮጵያ የምትባል አገር እንድትኖር አይፈልጉም ኦሮሚያ የሚል የራሳቸውን መንግስት መመስረትና ሌላውን ብሄር መግዛት ነው አላማቸው በተለይ የተማሩ የሚባሉት ዋናዎቹ ናቸው

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 27 дней назад

    ደግ አደረገች !! ፌክ ሙሁር ምን ያደርጋል ታዲያ። ሞት ሲያንሰው ነው!

  • @SebsibeKibret-og4zb
    @SebsibeKibret-og4zb 28 дней назад +1

    ወንድም ጌታቸው ጥሩ ነገር እየተናገርክ ነበርክ ስለቤተክርስቲያንየአመራር ችግር በጥሩ አስር ጀምረህ አስቀምጠሐል ይይሔ ጥሩ ነው።ነገር ግን ስለ አገር አመራር ችግር በተገቢው መንገድ እስከ አሁን እስካለው አመራር ድረስ በግልጽ መግለጥ አላየሁም ምክንያቱም የሚታወቅ ነው።ይሁን እንጂ ጠመንጃ የያዙት ሰዎች ጥያቄ አታውቅም ብዬ አላምንም መክንያቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለን ሌላው እጅብ ብዙ ኢትዮጵያውያን እንዳሉ ይታወቃ ታዲያ መንግስት ወደ አገር ሊጠራም አይችልም ቢልም ተመልሰው የመሄድ እድል ይኖራቸዋል ብለህ ታስባለህ?።

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 27 дней назад

    አፈር ብላ ጠብደል በንዳ ። ወሬ ብቻ 😂