🛑 በህዝብ ፊት እራሱን አጠፋ || እራሄል ጌቱ ሀይማኖትዋን ቀየረች ||የቴዲ ኮንሰርት ከባድ ኪሳራ አስከተለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #በስንቱ#benjatube#ethiopianmovie
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Benja does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring othe
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

Комментарии • 257

  • @zerihunbirhanu7980
    @zerihunbirhanu7980 Год назад +3

    ይህ ወጣት እራሱን ሲያጠፋ በቦታው ነበርኩኝ። ሁኔታውም የተፈጠረው ክባህር ዳር ገበያ ውስጥ ነበረ። እራሱን ከማጥፋቱ በፊት ወደ ላይ ሲተኩስ ነበረ። ሌላ ሰው ላይ ጥቃት ያደርሳል በሚል ሰው በፍርሀት ሊጠጋው አልቻለም ነበረ በሗላ ላይ ባልተጠበቀ ሁኔታ በአፉ ነው ሽጉጡን የጠጣው። ነብስ ይማር።

    • @benjatube
      @benjatube  Год назад

      ይገርማል ነብስ ይማር

    • @endashawmitiku4741
      @endashawmitiku4741 Год назад

      ራሱን ያጠፋ ሰዉ ምኑ ነዉ የሚማረዉ? ሆ

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn Год назад +34

    ዘፋኝ ወይም አዝማሪ እምነት ሳይሆን ስሜት ነው ያለው ለስጋዊ ስሜቱ ላይ ታች እሚልን ሰውን ሀይማኖት ቀየረ ብሉ ግዚ መስጠት አያስፈልግም ላዝማሪዎችም ልቦና ይስጣቸው

    • @mamehabshatube
      @mamehabshatube Год назад +1

      👍

    • @masara7252
      @masara7252 Год назад

      Mareyam atamaledem 😅😅😅

    • @messayyekiya8727
      @messayyekiya8727 Год назад +3

      ​@@masara7252 yalkemeseuten mgb taemun menager ykebdal

    • @EsheYd-bp6so
      @EsheYd-bp6so Год назад +1

      ኢየሱስ ብቻውን ያድናል 🙏🙏🙏

    • @masara7252
      @masara7252 Год назад

      @@messayyekiya8727 hihihihihihihih enh kaleqamaseku 12tu hawareyt aleqamasutem ende lamen tamaledaleche belo alesgafum🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Dana-jy5jl
    @Dana-jy5jl Год назад +40

    የራሄል እምነት ቀየረች አልቀየረች መነጋገሪያ ሊሆን አይገባም መብቷ ነው😊

  • @yakoyayako1404
    @yakoyayako1404 Год назад +1

    እኛ ምን አገባን ቀየረች አልቀየረች በሷ ነብስ እራስዋ እንጂ ማንም አይጠየቅም ስለ ሀገሬ ሰላም ብቻ ነው ሚያሳስበኝ

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 Год назад +2

    የኔ ጌታ ምን ሆኖ ይሆን ሰው ክቡር ነበር ዛሬ እራስ ሲያጠፋ እንቀርፃለን ይሄ ነው ዘመን መፈፀምያ ሀዘኔታ እኳን ከልባችን ጠፋ እግዚኦ ተለመነን ስለራስህ ጌትነትህ ስለናትህ ስለስምህ ብለን ማረን እኛማ መንገድ ከሳትን ቀይ መስመር ካለፍን ቆየ ውይ እውነት ምን ብዬ ብፅፍ ስሜቴን ይገልፃል የሰው ልጅ በአደባባይ ያልሆነው ምን አለ ይባስ ብለን በዩቲዩብና በቲክታክ መሸቀያ ሆነ እግዚኦ

    • @mebrte6078
      @mebrte6078 Год назад

      ሲጀመር የሷ አደለም ብዬወንስ ወሪያቸው እጂ ገደል ትግባ

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o Год назад +11

    ነገ ትመለሳለች ብር ጨርሳ ነው

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Год назад +3

    በጣም በጣም ትክክል ብለካል ይሔ አባባል ለብዙ ታዳጊዎች ስለ ትዳር ያላቸው አስተሳሰብ ጥሩ አይደለም

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Год назад

    እኔ ሰምቼዋለው የለቀቀችውን መዝሙር መዝሙሩው የኞ የኦርቶዶክስ መዝሙር ነበር የዘመረችው እና እሱ እዳለው ሳይሁን እደውም በዚዉ ብቀጥይበት ብለነው ያልነው እጂ አልነቀፍናትም ከኮርትዶክስ ማንም ቢወጣ ጉዳቱ ለሱ እጂ ለማንም አደለም ሀይማኖት ምርጫ እጂ ግዴታ አደለም ኦርቶዶክስ መሁን መታደል መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናን።

  • @muke614
    @muke614 Год назад +2

    በተለይ ኢትዮጵያዊ ባል እድሜ ማሳጠሪያ ስለሆን አናገባም አሉ

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 11 месяцев назад

    እርጋታህን እወድልሀለሁ ግን በሌላ ሀይማኖት ውስጥ ገብተህ ማሾፍህ ትክክል አይደለም ኦርቶዶክስ ሲነካ አንተ ደስ እንደማይልህ እርግጥ ኘሮቴስታንት ውስጥ ያሉ ሁሉ ትክክለኞች ናቸው ማለቴ አይደለም ስናጠፋ ቀጪው በሰማይ አለ እኛ ግን ሰው ሀይማኖት ውስጥ ባንገባ ስራችንን ብቻ ብንሰራ ጥሩ ነው ባይ ነኝ በተረፈ ቤንጃ የአንተን ቪዲዬ ተከታትዬ ላይክ አደርግሀለሁ አቀራረብህ ደስ ይለኛል ተባረክ።

    • @benjatube
      @benjatube  11 месяцев назад +1

      Amesegenalew

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 Год назад +1

    ራሄል ጌታን እንደግል አዳኟ ተቀበለች እልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን ከውርደት አዳናት ይሄ አለም ያልፍል ምንም ዘላለማዊ ነገር የለም የማያልፈውን የእግዚአብሄር መንግስት በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ መውረስ ስለሆነልሽ ክብር ለስሙ ይሁን ከገሃነም ፍርድ እሳት መዳን ሆነልሽ
    ይሄ ክብር ለሁላችሁም ይሁን አዚህ የሳቅን ሁሉ እየቀለድን እዛ ሄደን ኮስተር ማለት አለና የመስቀሉን ፍቅር አታጥላሉ

    • @tarekegnwolide7647
      @tarekegnwolide7647 Год назад

      ሲጀምር መዝሙሩ የመአዛ እንጂ የራሄል ጌቱ አይደለም። መዝሙሩ ከተዘመረ አመት በላይ ሆኖታል። የምን ማወዛገብ ነው እሱ?

    • @hiwetendewazayasaznal1295
      @hiwetendewazayasaznal1295 Год назад

      @@tarekegnwolide7647 ምንም ችግር ይለውም ብትዘምርም ለጌታ ክብር ነው እግግዚአብሄር አልሙን ሁሉ ወዷልና አንድያ ልጁን ሰጠን ዮሃንስ ወንጌል ምፅራፍ 1-16 ባለህበት ሃይማኖት ውስጥ የትም ሳትሄድ በልብህ በመቀበል በፈሰሰው ደም ንስሃ ገብተህ የዘላልም ሂወት ተቀበል በጎልጎታ ነፍሱን ስለሃጢያታችን ሰቶናልና ተባረክልኝ ወንድሜ

    • @tarekegnwolide7647
      @tarekegnwolide7647 Год назад

      @@hiwetendewazayasaznal1295 ከማውራት በፊት ማጣራት ይቅደም ነው መልእክቴ እንጂ መዘመሯ ችግር ነው አላልኩም። ሲቀጥል እኔም የወንጌል አማኝ ነኝ። ግን በውሸት ወሬ ሰው ማደናገር ተገቢ ስላልመሠለኝ ነው አስተያየት የሰጠሁት። በተረፈ በረከቱ ለሁላችንም ይሁን 🙏

  • @Eyeab66
    @Eyeab66 Год назад +1

    ሚቀርፁት ሰዎች ባለጌ ናቸው

  • @aliyanabiruk4532
    @aliyanabiruk4532 Год назад +2

    ለምን ከፈለገች ፆታዋን አትቀይረም ማናት ራሄል

  • @mahiderabate7865
    @mahiderabate7865 Год назад +1

    ሀይማኖቷን መቀዬርሯ ምንም አያስደንቅም ሲጀመር እሷ ምንም ማለት አይደለችም

  • @user-tw1ou8rd7s
    @user-tw1ou8rd7s Год назад +2

    ቤንጃ ዘማሪዋ ራሄል ጌቱ ሳትሆን ዘማሪ መአዛ ማቲዎስ ናት ከፈለክ ዋና ዘማሪዋን አገናኝሃለው የሁለቱም ድምፅ ጎርነን ስለሚል ይመሳሰላል ለዛ ነው

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 Год назад +4

    ራሔል ጌቱ ሀይማኖታን አልቀየረችም

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Год назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ አተረፍኩ በህግ ያስቀጣል የተባለ ይመስል ከሸምሱ እስከ ፋትሱ ትርፋ ኪሳራ ነው ይላል

  • @HareguaMengstu-i8s
    @HareguaMengstu-i8s Год назад

    አለሌ።

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot Год назад +1

    እኔኮ ግርም የሚለኝ ተዋህዶ ዝፈኑ አጭሡ ቃሙ ያለች ይመሥል

  • @bertukanfekerberhan8907
    @bertukanfekerberhan8907 Год назад +3

    ፅዎቷን እራሱ ትቀይር

    • @user-yy6ys8jd5f
      @user-yy6ys8jd5f Год назад +1

      ፆታ ቀያሪ በበዛበት ዘመን ሀይማኖት መቀያየር ምንም አይደለም አይታ ትመለሳለች።

  • @habeshaland7469
    @habeshaland7469 Год назад

    ዘማሪት ማዓዛ ማቲዮስ ትባላለች ራሄል ጌቱ አይደለችም

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ
    በጣም ያማል

  • @jesusphonetastic8681
    @jesusphonetastic8681 Год назад

    ሰዎቹ እነማን ናቸው የሚቀትፁት

  • @natnelnati9204
    @natnelnati9204 Год назад +1

    አለቀየረቸመ i.g ላይ ግንቦት 1 ልደተ ማረያም ብላ ፖስታለች

  • @almazmekonnen6386
    @almazmekonnen6386 Год назад

    ራሔል ሃይማኖቷን ቀየረች አልቀየረች እሷ ማነች አርእስት ተሰጥቶ መነጋገሪያ መሆኗ የሚገርም ነው፡፡

  • @EsheYd-bp6so
    @EsheYd-bp6so Год назад +5

    ትኩረት ወደ ኢየሱስ 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @berekettes42
      @berekettes42 Год назад

      የመናፍቁ ኣለም የሱስ የሃሳውያን ነብያቶች ኣባት ትኩረት ኣያስፈልገውም

    • @mebrte6078
      @mebrte6078 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂ትኩርት ወደየሱስ😂😂😂😊

    • @rekikaemiro8844
      @rekikaemiro8844 Год назад

      በረከት ብቻህን አይደለህም ፀሎት ያሰፈልገሃል አንተም እንደ አይሁድ

  • @mesimesi5983
    @mesimesi5983 Год назад

    ቤንጃ ዘማሪዋ ራሄል ጌቱ ሳትሆን መአዛ ማቲዮስ ትባላለች , , ,ድምፃቸው በጣም ይመሳሰላል ስማው

  • @martatamrat8119
    @martatamrat8119 Год назад

    ሰውየውን እራሱን እንዳያጠፋ እንደሚከላከልና እንደማስጣል ሲሞት ተሯሩጠው ይከቡታል ሊበሉት ነው ሊወያዩበት አይ ኢትዮጵያ ሕዝቦችሽኮ በመንግሥታቸው ነው የወጡት ሰው በቁሙ እያለ ምንም አያደርጉም እራሱን ሲያጠፋ ወይም እነሱ ሲገሉት ተሰብስበው ይወያዩበታል

  • @belayneh123
    @belayneh123 Год назад +1

    አትሸፍና ተዋህዶ ዘፈን ፈፅሞ አይከለክልም ጥምቀት ላይ የሚጨፈረው ተከልክሎ ነው መቼስ የወንጌል አማኝ አይዘፍንም ሙስሊምም አይዘፍንም አንገት ላይ ክር አስሮ አስረሽ ምቺው የሚጨፍረው ኦርቶዶክስ አማኝ ነው

  • @MeselechArega-xl2pj
    @MeselechArega-xl2pj Год назад

    ስንት የሚያሳስብ ነገር አለ

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 Год назад +2

    የፈለገችውን ሐይማኖት ብትቀይር መብቷ ነው

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እየሆነብን ያለውን አንተ ተመልከት 😭😭 አገራችን ላይ ራስን የሚያስጠፋ ምንጉድ መጥቶብን ነው ኧረ በቃ በለን??

  • @anethio
    @anethio Год назад

    ልክ ነው 99% ዘፋኝ ኦርቶዶክስ ናቸው ስለዚህ ግጥም አድርጎ ኦርቶዶክስ ሙዚቃን ያበረታታል

  • @user-dp4ri4ln2g
    @user-dp4ri4ln2g Год назад

    እራሔል የምትባል ዘፋኝ ከፈለገች 666 ትሁንእኛ ምን አገባን የራሷ ጉዳይ ሲጀመር ዘፋኝ እራሳቸው መናፍቅ አይደሉም ጦሳችን ውሰዱ ዘፋኝ ማንነው የተዋህዶ ያደረገው አፈርብሎ መናፍቃኖች

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Год назад +2

    ወደዋናው ነው የሄደችው ምን ይገርማል

  • @azebweldearegay339
    @azebweldearegay339 Год назад +2

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ክርስትና ማለት የሀይማኖት ስም እይደለም፡ ክርስትና ማለት፡ በክርስቶስ ስም፡ ማመንና እንደቃሉ በቅድስና፡ መኖር ማለት ነው ።የተለያየ የሀይማኖት፡ ስም እንደተለያየ፡ ሱቅ ስም ነው። እግዚአብሔር ከኛ የሚፈልገው በሀይማኖት ስምመከፋፈልን ሳይሆን፡ እሱ እንደሚፈልገው፡ በተግባር መገኝት ነው። ስለእግዝእብሄር፡ ቃል እንድ፡ ነገር እያውቁ፡ እከሌ ጴንጤ ሆነ ፡ እከሌ ኦርቶዶክስ፡ ሆነ እያላችሁ ስትቆጩ፡ እናንት ምን ያህል ነው፡ እግዚአብሄር የሚፈልገውን የምታደርጉት?።በሀጥያት ተጨማልቃችሁ፡ ሀይማኖተኛ ነን፡እያላችሁ፡ አልፏችሀ፡ ተርፍችሁ ዘፍኟ ጴንጤ ሆንች እያላችሁ፡ ትቆጫላችሁ እኔ የምላችሁ የተለያየ የሀይማኖት ስም፡ መንግስት ሰማይ እያስገባም መንግስት ስማይ የሚያስገባው እንደቃሉ፡ ስኖር ብቻ ነው ።

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Год назад

    አዳድ ጴጤዎች እየሱስ ክርስቶስ እነሱጋ ብቻ ያለ ይመስላቸዋል እኞ መድሀኒያለም የምንለው ማን እደሁነ የሚያቁት አይመስለኝም አማኑኤል ማነው ክርስቶስ ማነው ከመውደዳችን ብዛት እኮነው ስሙ እኮን ብዛቱ ብቻ ልብ ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል ።

  • @hailehaile3683
    @hailehaile3683 Год назад

    ከፈለገች ፆታዋን ትቀይራ ስንት ነገር እያስጨነቀን እንቶፈንቶ ወሬ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Год назад +1

    ትቀይራ አሷንም ትቀይር መጀመሪያም የእሱ አይደለችም እንኳን እሷ የተመረጡትም ይጠ...

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад

    እውነት ብለሀል ሊሰሙትም ያስጠላል ።ጆሮዋችሁ ነው በለን ።

  • @samsonteferi3051
    @samsonteferi3051 Год назад +1

    ዘፈንን አትፈቅድም ያልከው እስቲ ዘፋኝ ፕሮቴስታንት ጥራልኝ? የአለምም የጌታም ባንዴ መሆን አይቻልም።

    • @Dana-jy5jl
      @Dana-jy5jl Год назад +1

      እዩ ጩፋ ዳንሳ ኧረ ብዙ አሉ የጭፈራ ሱስህን አደል እንዴ የምትወጣው ወንድሜ የትኛውም እምነት ዘፈን አይፈቅድም ግለሰቡ በራሱ ስሜት ስለሚነዳ ብቻ ነው😊

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty Год назад

    እረ መልእከተ በታስተላል ለኢትዮጰያ ህዝብ መነው መጨካከን ይበቃ ሁለት ልጆች አርዳ በጋዘህ ያቃጠለች ህዝቡ ይህንን ሰመተው ዝም ከማለት ለምን ድምፅ የማያሰሙት ልጆች አየተገደሉ በኛ ልጀ ይብቃ ማለት ነወ ፍትህ ለነዚ አረዳቸው በጋዝ ያቃጠለች መንግስት አሰቸኳይ ለፈርድ ያቅርባት መልእክት ከፈረንሳይ ለኢትዮጵያ መንግስት ይህንን እየሰማን አንዲት ልጆቻችን ይዘን እንግባ

  • @tedted8833
    @tedted8833 Год назад

    ራሄል በግድ አምጣ ደምስሯ ተገታትሮ የምታወጣው ድምጿ ለወደፌት እንደማያዋጣት አውቃለች በግዜ የማዋጣትን መርጣለች

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Год назад

    የሷ ድምፅ አይደለም የሷን ድምፅ የመሠለች ዘማሪ አለች ፕሮቴስታት ነች እሷ አይደለችም

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 Год назад +1

    ምን ሆኖ ይሆን ራሱን ያጠፋው 😢

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Год назад

    ትክክል ሀሳብህ ያስማማኛል ተዋህዶ ዘፈን እደምትፈቅድ አድርገው እሚሰሩ ሰዎች በጣም ያናድዳል ጅራት እኒም አላውቅም እኔም ጭራ ይመስለኛል

  • @BemnetFekra-u3y
    @BemnetFekra-u3y Год назад

    ሚድያ። ሽንት። ቤትአረጉት

  • @tesfaadugna8886
    @tesfaadugna8886 Год назад +1

    ለምን ፆታ አቀይርም

  • @kokebsiyoum7744
    @kokebsiyoum7744 Год назад

    እንኳን እምነቷን ለምን ዜግነቷን አትቀይርም መሃተባን የበጠሰች ቀን ከፈጣሪ በምታገኘው መልስ የኦርቶዶክስ ጥቅም ይገባታል ተዋት እንደፈለገች ትሁን

  • @adamfessha7808
    @adamfessha7808 Год назад

    አየህ ኮመንቱ ላይ የተፃፈው ስድብ እሷ ላይ እየሡሥ ሥላለች አለማዊ ዘፈን ስትዘፍን ያልተሳደቡ እየሡሥ ስትል ስድብ

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc Год назад

    አረ ወይ ዘንድሮ ክክክክክክክክ

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Год назад

    ምንፍቅና የጥልቁ ነው

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Год назад

    ነፍስ ይማር ቀራጩ ግን እንዴት ነው ያወቀው ሰውየው እራሱን እንደሚያጠፋ ከመጀመርያ ጀምሮ እኮ ሲቀርጸው ነበር

  • @mameadil4515
    @mameadil4515 Год назад

    Ene betam yegeremegi min meselachihu? Eyandandun zefenochoan bedenb zerzrotal.
    Ehe sewye gin bedenb zefenuan yadamral malet new.

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 Год назад

    ሀይ ሸዋፈራው የህውሃት በአል ሲከበር ተጋብዞ ይመስላል

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Год назад

    ራሄል ጌቱ ሃይማኖቶን ቀየረች ? So what? በቃቃቃቃቃቃ ቀየረች ቀየረች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለመሆን መመረጥ ያስፈልጋል ሲቀጥል እኛ ላይ ችግራቸውን ያራግፉና ሲያገኙ ዝነኛ ሲሆኖ ወደ ምንፍቅና እና ? ትሂድ ድሮም መናፍቅና ከብር ጋር እንጂ መች ከእግዚአብሔር ጋር ናቸውና ይልቅ የማይረባ ወሬሬሬሬሬሬ እየለቃቀማችሁ አታድክሙን

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Год назад

    አይ ግዜ አይ መንግስት ሰውን እያማረረ ደሀ እንዳይኖር የሚያሸግ ጊዜ ደረስን ምን ይታወቃል ምን ከፍቶት ምን ደረሰባቸው ሶበት እንደሆን ፈጣሪ ነፍሱን ይማር 😭😭😭😭😭😮😮

  • @HirutTeshome-f8o
    @HirutTeshome-f8o Год назад

    End eke liji Lela bota eyewld mist eziga

  • @samueltesfaye5391
    @samueltesfaye5391 Год назад

    መዘመር ብርቅ ካሎነባቹ ምን አንጫጫቹ

  • @aseterhayila4130
    @aseterhayila4130 Год назад +2

    የጴንጤ ዘፋኝ ኖሮ አያውቅም እኮ 😂

    • @amanuelhailu4046
      @amanuelhailu4046 Год назад

      Mezmur yemtelut eko ye zefen amrot bdenb miyasota miyaschefer nw😂 Esu eyale lela mn zefen yasmegnal 😂😂😂

    • @27211
      @27211 Год назад

      @@amanuelhailu4046 ሲጀመር መች የጼንጤ መዝሙር አለ ጭፈራ እንጂ

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 Год назад

    ይቅርታ ፍልፍሉ ምንም አያስቀኝም ። ደረቅ ቀልድ የሚቀልድ ነው የሚመስለኝ

  • @tafesemota3197
    @tafesemota3197 Год назад +1

    banja super

  • @birhanhaile8687
    @birhanhaile8687 Год назад

    ጥያቄአልገባኝም

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 Год назад

    እንዳ ሽጉጥ እኮ ነው የያዘው ያስፈራል ቢሆን ብዬ የማስበው ከባለባጃጁ አንዱ ገፍትሮ ቢጥለው ይተርፍ ነበር ብዬ አሰብኩ ውይ እሱም ከባድ ነው ገጪው ለምን ገጨህ ተብሎ ይታሰራል ለካ ።

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Год назад +2

    DJ Lee is the most loved person in ETHIOPIA,she is also the most honest and respected woman 🎉🎉🎉🎉

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Год назад

    ወይ ጉድ የፈስሰምት ነው መሰለኝ አተም ደገምከው

  • @assye2assefa945
    @assye2assefa945 Год назад +1

    Bitkeyres min yimeleketachihuwal yegilesebu guday adelemwey?

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Год назад

    የራሷ ጉዳይ

  • @user-go8cs2cu7l
    @user-go8cs2cu7l Год назад

    ወዴት ወዴት? ክር ሳታስር በመዘመሯ ስለተተቸች ነው ወደኛ መጣች እያለ የሚቦርቀው?ወይስ ከራሷ አንደበት ተናግራለች?

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 Год назад +3

    ፈስ😂😂😂😂😂

  • @user-ij1ig9oc9n
    @user-ij1ig9oc9n 2 месяца назад

    ኧረ ከመብቷ ውጪኮ ለሠይጣን(666)ከማላዘን ይሻላል እኮ!!!ለዚያውም እስኪገባት ድረስ ሲገባት ደግሞ ይገባታል!!

  • @zewdulegesse5137
    @zewdulegesse5137 Год назад

    በፊት ምን ነበረች አልሸሹም ዞር አሉ የተዋህዶ ልጅ አልነበረችም

  • @tewabechamede4318
    @tewabechamede4318 Год назад

    ራሄል።ማለት።ማነት።ካለቤተሰብ።ማደግ።ወሮባለ።ማለት።ነው።ለምና።መጣች።እነጂ።ማንፈለጋት።እከካመ ።ናት።ኦርቶዶክሰ።የአከክ።ማራገፍያ።ነት።ለማኝ።በላት

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 Год назад

    እረ ሁሌም አስቀኝ እንደ እብድ ብቻዬን ስስቅ ነበር

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 Год назад +1

    rasun yatefaw sew betam yirebishal yasazinal

  • @kdldfofl3086
    @kdldfofl3086 Год назад

    ለምን ፆታዋን አትቀይርም እኛ ምን አገባን

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም Год назад +1

    ህዝቤ ይቀልዳል እንደጉድ

  • @tamesgengabul1134
    @tamesgengabul1134 Год назад

    Unet nahu zafagnoch ye orthodox church yihedalu inji ye protestant church ayhedu ihe yetawaqe nahu wandimachin

  • @kidstfikad1190
    @kidstfikad1190 Год назад

    Selamh yebzalgne benjay wedime arfi sibsib nw wey dij le tidar alfelgim lije bewldi dsi yelgnal endi astsasb dikmeti bansi lemteweldachew yemtsb asfari nat yerhal nger lemin ersuwa weta begilti atnagerim gn ewnitm yemsilal weyin min hono yehon uuufff saszin ersulay edit chken ay gize

  • @abebayehugoncha3319
    @abebayehugoncha3319 Год назад

    እምነት እና ስሜት ለዩ

  • @and_alegn5272
    @and_alegn5272 Год назад

    If 6 people shake hands with each other, the number of handshakes is calculated by the formula n(n-1)/2 where n is the number of people. Therefore, for 6 people, the number of handshakes is 6(6-1)/2 = 15.
    6 ያልኸው ስህተት ነው።
    መልሱ 12 ነበር።

  • @user-kh2ms5uw6r
    @user-kh2ms5uw6r Год назад

    Bemn awkew keretsut yegeremegni kemejemriya jemiro bemn aweku meteyek alebachew

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Год назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @bezamesfin4592
    @bezamesfin4592 Год назад

    ጴንጤ ሆናለችማለት ስም ማጥፋት ነው???ተሳስተሀል እንዲያውም ክብር እንጂ ። ዘፋኝ መሆን ለኦርቶዶክስ ምንም አይመስላቸውም ቄሶች እየዘፈኑ አይደል እንዴ?

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 Год назад

    በግድ ወንድ ሁኚ ነው ወይ የምትሏት

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 Год назад +1

    አንተ ና ወደ ጌታ ኢየሱስ ይወዳል
    ዘፍኝ በብዛት ማነው? ኦርቶ
    ዘፈን የሚሰማ ኦርቶ
    ሁሉም ቄስ ጠጪ ኦርቶ
    ጠጪ ማነው ኦርቶ
    ሴተኛ አዳሪ ኦርቶ
    ጫት ቃሚ ኦርቶ
    እስር ቤት የሚገኝ ሌባ ኦርቶ
    እንዳንተ ጥርቅምቅም የማይረባ ነገር የሚያሰተላልፍ ኦርቶ
    ወዳጄ ማሪያምን እኔ ኦርቶ ነኝ ግን እውነት አምነን መቀበል አለብን
    አውን ከዚህ በታች የሚሳደብ ኦርቶ
    true

  • @user09615
    @user09615 Год назад

    Xefagn yawu kezefen wede zefen mehd min Addis newu

  • @tigistworku6959
    @tigistworku6959 Год назад

    Orthodox Zefene atfekedeme gene?

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 Год назад

    Lij inji bal alfeligim malet iras wedadinet newu lijoch ye inatim ye abatim fikir yifeligalu

  • @senaytyabu2159
    @senaytyabu2159 Год назад +1

    1000€ ይሁንልን 😂

  • @abrhammaru1235
    @abrhammaru1235 Год назад

    Nic

  • @AlffaMohammed
    @AlffaMohammed Год назад

    ante rash wshet aydel endie yemtastelalfewu.

  • @misrakshasho7261
    @misrakshasho7261 Год назад

    አንተ እራስ አሰመስለካ ምን ማስመሰል ጥሩ አይደለም ትላለህ አንተራስህ ሀይማኖቷን ቀየረችህ ብለህ ያወራከው

  • @mebrte6078
    @mebrte6078 Год назад

    እረ እዬ የሷ አደለም እኔ አቃታለው ዘማሪዋን ውሸት ነው መናፍቅ በውሸት ማቀናበር ስራቸው ነው እኔ ዘማሪዋን አቃታለው አይ መናፍቆች የቱ ጌታ ይሆን የሚወሩት የሚገርመኝ እኮ የ

  • @ruhamaasfaw7709
    @ruhamaasfaw7709 Год назад

    Kezih befitm tewertobat mels setalech sewu sra siyata endihu mekeded ywedal

  • @KasechHailemariam
    @KasechHailemariam Год назад

    minew rahelen endih bota tesexat ande sayihon 10 gize gedel tigiba

  • @kelemeworkbaweke1170
    @kelemeworkbaweke1170 Год назад

    Bemen awekew nw video yekeretsut???

  • @world6284
    @world6284 Год назад

    Who cares ቀየረች አልቀየረች ግን ይሄ ነገር artificial intelligence new

  • @ChrisHiwot
    @ChrisHiwot Год назад

    Yè pranku gin dess ayelem yesew mebit megafat new yaskesesal

  • @emeba951
    @emeba951 Год назад +1

    አቤት አቤት እራሄል ?