#ገጣሚ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 115

  • @Radiahmed
    @Radiahmed Месяц назад

    ያሚምም ምርጥ አዘገጃጀት ነው ውዴ በጣምም አሪፈ ነው በተለይ ለጤንነታችንን ቀይ ሥርም ለደም ማነሥ አሪፈ ነው የተመጣጠነ ነው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤❤

  • @YemariyamLije
    @YemariyamLije Месяц назад

    በጣም አሪፍ አሰራር ነው የተባረከ ይሁን እናመሰግናለን ዋው ዋው ዋው ደስ ይላል 🎉🎉🎉

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 Месяц назад

    ሰላም ሰላም እህታችን አንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሸን እናመሰግናለን በረችልን ጥሩ ነው ቀጥይበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሁሉምያልፋል-አ3ጰ
    @ሁሉምያልፋል-አ3ጰ Месяц назад

    ዋው ዋው አሪፍና ደሥ ቀለል ያለ አሰራር ነው በርች በቀጣይ በሌላ እና በአስተማሪ ቪዲወ መጥተሽ እንደምንገናኝ ተሥፋ አለኝ በርች ቀጥይበት ጎበዝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zebutube1
    @zebutube1 Месяц назад

    ዋውውውውው ማሻአሏህ ተባረከሏህ
    በጣም ቆንጆ የሆነ ሰላጣ የቀይስር ሰላጣ በጣም ጣፋጭ ነው ስላሳየሽን እናመሰግናለን
    ሜምካም ስራ ነው በርች ቀጥይበት

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 Месяц назад

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤

  • @እማማሀገሬ
    @እማማሀገሬ Месяц назад

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም መጣሺ ማማየ አሪፍ አሰራር ነው ዛይበዛ አሪፍ ለጤናችን ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን በርች

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 Месяц назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የሚያምር የሰላጣ አሰራር ነው የስራሽው እጅሽን ይባረክ ይሁን 🎉🎉❤❤

  • @FirehiwotKassaw-od9gb
    @FirehiwotKassaw-od9gb Месяц назад

    ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን ዋውው አሪፍ የቀይ ስር ሰላጣ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በሌላ ስራ እንጠብቅሻለን

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq Месяц назад

    ስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣሸ ምርጥና አሪፍ ቆይታ ነው ዋዋዋው የስራሸው ስላጣ በጣም ቆንጆ ምርጥና አሪፍ የስላጣ አስራር ነው የሳየሸን ክበሪልን ❤❤

  • @nejataliyoutube9902
    @nejataliyoutube9902 Месяц назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤትይሁን እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ዋውውውውው ደሰሰሰሰሰሰ የሚል አዘገጃጀት አቀራርብነው ብላፍያ ቀጥይበት እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምምምምምም ያድርግልን

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b Месяц назад

    ዋውውውውው ዋውውው በጣም ቆንጆ ነው በርችልን ጠክሪልን በቀጣይ ቪድዮ እስገምንገናኝ መልካም ቆይታ እጅሽ ይባረክ የተባረከ ይሁን

  • @FafiWolloyewa-vm1rs
    @FafiWolloyewa-vm1rs Месяц назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰሳሳምሽ ይብዛ በአለሽበት በጣም ቆንጆ የቀይ ስር ሰላጣ አሰራር ነው ያሳየሽን በርች ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ዋውውውው የኔ ባለሙያ ለየት ያለ ቆንጆ የቀይር ሰላጣ አሰራር ነው ያሳየሽን እውነት ነው የቅይ ስር ሰላጣ በጣም ነው የሚጣፍጠው በርችልኝ እህቴ

  • @HaregTtube
    @HaregTtube Месяц назад

    ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው አብካዶ ቀይስር የሚገርም ሰላጣ ነው አመሰግናለሁ ይህን የመሰለ ስላጣ አሰራር መልክ ይስጠኝጂ ሞያ ከጎረቤት ለነበረን ጊዜ አመሰግናለሁ በርች ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር ለነበረ ጊዜ አመሰግናለሁ በርች

  • @susu-y7k
    @susu-y7k Месяц назад

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ የቀይ ስር ሰላጣ አሰራር ነው ቆጅየ በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን

  • @helenabebe7717EGZERU
    @helenabebe7717EGZERU Месяц назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቻናል ባለቤት ይሁን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ ይብዛልን አሜን ዋውውውው ያምራል በጣም ደስ የሚል የሰላጣ አሰራር ነው ያሳየሽን የኔ ቅን

  • @ሀያትየአምባሰሏ
    @ሀያትየአምባሰሏ Месяц назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላም ይብዛ ማሻላ በጣም ውቢ የሆነ የቀይ ስር ሰላጣ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ በዚሁ ቀጥይበት በርቺ

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 Месяц назад

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም አሪፍ ጠቃሚ ነው ያሳየሽን ያወቁትን ማካፍል ደግነት ነው በርች እህታችን 🎉🎉🎉

  • @ToybaToyba-s7s
    @ToybaToyba-s7s Месяц назад

    ሰላምም እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ
    ዋውውው በጣም አሪፍ የቀይ ስር ሰላጣ ነው ያሳየሽን
    እናመሠግናለን በጣም ያምራል ማሻአለህ ጎበዝ
    በርችልኝ ዉዴ

  • @feedfwwr6998
    @feedfwwr6998 Месяц назад

    ሰላም ሰላም ለዝህቤት ይሁን ዉዴ እህታችን እንካን ብሰላምም መጣሽሽሽ ዋዋዋዋዋዋዋዋ በጣም ደስስስስ የምል አሪፍ የቀይ ስር ሳላጣ ኣሳራር ነውውው ያሳየሽንን እናመሰግናለንንንንንንንንን

  • @HabtamHata
    @HabtamHata Месяц назад

    ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ሰለመጣሽና አሪፍ ሙያምነው ያዬሁብሽ በስ የሚል አሰራርነው የሰራሽው በርችልኝ እህቴ

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi Месяц назад

    እንካን ሰላም መጣሺ እህቴ ዋውውውው መሻአላህ ተባረከላ. አላህ ይጨምርልሽ. አሪፍ ጥሩ ደስስስየሚል ቆይታ ነበረን. እኔ በጣምንእውደላሁ. ቀለልል ይለኛል. በርች መልካም. ቀን ማሬ

  • @KalklkDanAyten-s2k
    @KalklkDanAyten-s2k Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ አሪፍ ስልት ነው የስራሺው እጂሺ ይባርክ❤

  • @FofoAbudi
    @FofoAbudi Месяц назад

    ዋውውውውው ያበደ አስራራራ እና ደስ እሚል ነው ለአይን እራሱ ደስ ይላል የምር ባላሞያ ነሽ በርችልን በሌላ የምግብ አይነት እንጠብቅለን

  • @FirehiwotKassaw-od9gb
    @FirehiwotKassaw-od9gb Месяц назад

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ብርሀኔ ዋው ምርጥ የሰላጣ አሰራር ነው ያሳየሽን ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥይበት በርችልን ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት ለሰው ልጆች ሁሉ ቀጣይ በሌላ ስራ እንገናኛለን

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube Месяц назад

    ዋውውውውውውው አርፍ ቆንጆ ሰለጣ ናው ለጤና አርፍ ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቅ🎉🎉🎉

  • @mazamaza7982
    @mazamaza7982 Месяц назад

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እ እናመሰግናለን አሪፍ ነው በርች ❤❤❤❤

  • @Yiman2194
    @Yiman2194 Месяц назад

    ዋውውውውውውውውው በጣምምምም የሚያምር ምግብ ነው እውነት እጅሽ ይባረክ የአረቦች ተወዳጅ በጣም ጣፋጭ ምግብ ነው በርች እጆችሽን ለወርቅ

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ Месяц назад

    ሰላም ሰላምሽን ብዝት ያርጌልኝ ብርሀንየ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ በርንልኝ ዋውውውውውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑው ውዴሀገራችነን አሏህ ሰላም ያርግልን አሚንንንንን

  • @ስለናት-Tube
    @ስለናት-Tube Месяц назад

    ዋውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው
    እጂሽ ይባረከ እህታችን አሪፍ ጊዜ ነበረን
    በሌላ ቪዲዮ እስከንገናኝ መልካም ጊዜ

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Месяц назад

    ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ በጣም ተወዳጅ እን ዘረፈ ብዙ ጥቅም ያለውን የሰላጣ ምግብ አሰራር እና ግብአቱን ስለአሳየሽን እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @beteltube4132
    @beteltube4132 Месяц назад

    ሰላም ሰላም እንደምን አለሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ እጅሽ ይባረክ በጣም የሚያምር አሰራር ነው እናመሰግናለን

  • @ሸዋዩቱብሸዋዩቱብ
    @ሸዋዩቱብሸዋዩቱብ Месяц назад

    ስላም ስላም እህታችን እንካን ደህና መጣሽ አሪፍ ነው ስላጣ ብዙ ጥቅምአለውብእናመስግናለን በርችልን❤❤❤❤❤❤

  • @selammulubrhan3901
    @selammulubrhan3901 Месяц назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደና መጣሽ እህት በጣም፡ደስ የሚል የሰራጣ ኣሰራር ነውብያሳየሽን እናመስግናለን ቀጥይበት 🎉🎉🎉

  • @helenhailu6727
    @helenhailu6727 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ላአንቺ ይሁን ዋው በጣም ደሰ የሚል አሰራር ነው አዎ በጣም ጥሩ ነው ቀይሰር የብዙ ነገር ይጠቅመናል እናመሰግናለን

  • @Rahmayousf
    @Rahmayousf Месяц назад

    አህለንእህታችን እካንደህና መጣሽ ማሻአላህ ብልአፍያ ብያለሁ እንሞክረዋለን በተለይ ቀይስሩ ለደም ማነስ ጡሩነው❤❤❤❤❤

  • @BahariyeAlawi
    @BahariyeAlawi Месяц назад

    ሰለም ሰለም ሰለም አህቴ ሰለምች ይበዛልኝ ማሸአላህ በጣም ጥሩ የሰላጣ አምጣችልን በጣም ቆንጆ ይምግብ አሰራር ነው ጎበዝ ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube Месяц назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ነው እጅግ በጣም አሪፍ እና ቆንጆ ምግብ ነው ያዘጋጀው በጣም ደስ ይላል በርቺ ለመጠቀም እራሱ በጣም አሪፍ ነው

  • @fafitube-w8c
    @fafitube-w8c Месяц назад

    ሰላም ጤናይስጥልኝ እኳን ሰላምመጣሽ ዋውውውውምርጥየሆነየምግብ አሰራርነውያሳየሽን እናመሰግናለን ሙያሽን ስላካፈልሽን በረች

  • @ነፀብራቅሚድያ
    @ነፀብራቅሚድያ Месяц назад

    ስላም ስላም ላንች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እናም በጣም አሪፍ እና ደስ እሚል ምግብ አስራራራ ነበር በተረፈ በሌላ የምግብ አይነት እንጠብቅለን በርችልን

  • @አኢሻኢስላማዊክ
    @አኢሻኢስላማዊክ Месяц назад

    እኳአን ደናአመጣአሽ አገራአችንም አላህ ሠላሟአን ያሠማአን ከምንም በላአይ ሰላሟአን ያሠማአን ማአሻአላህ በጣአም ያምራአል በርቺይ

  • @Godolias7
    @Godolias7 Месяц назад

    ቆንጆ ነው እናመሰግናለን

  • @አይናድስ19
    @አይናድስ19 Месяц назад

    ሠላም ሠላም እኳን ሠላም መጣሽ እህቴ ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውበጣም አሪፍ ነው በርቺ ደስየሚል ነው

  • @Amutube25
    @Amutube25 Месяц назад

    ዋውውውውውው ብጣምም ደስ የሚል አሰራር ነው ኣብካዶ ጅሽ ብጣም እወዳለው እጅሽ ይባርክ ብርቺ ቀይሱር እኮ በምግብ ከሆነ እንደ ደስ ኣለወደውም ብርቺ❤

  • @aligeygeltagry5122
    @aligeygeltagry5122 Месяц назад

    በጣም ደሰ ይላል😍እግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን በጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን አገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግለን

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 Месяц назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል እጅሽ ይጣፍጥ ይባረክ የሚያቁትን ማሳወቅ ምልካምነት ነው ደስ በሚል ምልኩ ነው ያሳየሽን በርችልኝ ቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ምልካም ግዜ ይሁንልሽ❤

  • @fatmam6131
    @fatmam6131 Месяц назад

    ሰላም ሰላምእህታ ማሻ አላህ ሀሪፍ የቀይስር ሰላጣ ነው ያሳየሽን በተለይ የደም ማነስ ለሚያስቸግረው ሰው በጣም ጥሩ ነው

  • @EshetTube
    @EshetTube Месяц назад

    ሰላም እህቴ ሰላምሺ ይብዛ እንኳን በሰላምና በጤና መጣሺ ዋው ውዴ ሙያ ብሎ ዝም ነው እጆችሺ ይባረኩ በርቺ❤❤❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Месяц назад

    ዋውውውው ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን የኔ መልካም በርችልን እና መስግናለን በጣም ምርጥ ሰላጣ ነው❤❤❤

  • @Mulatyoutbe
    @Mulatyoutbe Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገነ ሁሉም ሰላም ነው ጌታ ያተንሳ እግዚአብሔር ሰላም ሰላምና ጤና ይብዛልሽ ዉዴ እህታችን እንኳ ደህና መጣሽ ዉድ በርቺልሽ ምርጥ ግዜ ነበር እግዚአብሔር ይመሰገነ ጥሩ ነው በርቺ ውድድድድድ

  • @ሚካኤልጠባቂዬነውሚካኤልጠ

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን በእውነት በትክክል እህቴ እኔም አቡካ በጣም ነዉ የምወደው ዋውውው👍👍👍👌👌👌💦💞🕊

  • @እረኛዬTv
    @እረኛዬTv Месяц назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም አሪፍ አስራር ነው እናመስግን ውውውውውውውው

  • @alemyetube-
    @alemyetube- Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበረው በጣም ምርጥ ቆንጆ የሚጣፍጥ አሰራር ነውና አመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልኝ

  • @TadeIuJaraRoro
    @TadeIuJaraRoro Месяц назад

    ዋው የኔ ቆንጆ እንዴት ደስ ይላል በምድሮ መስ ኦርጋቡ በመድረክ በዩ የኔ ቆንጆዎቹ በጣም ምርጥ ሰላም ነው ያምራል

  • @weyni2816
    @weyni2816 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ሰላም መጣሽ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን በጣም ምርጥ ነው ዋውውውው

  • @EYUbalimoya
    @EYUbalimoya Месяц назад

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህት እንኳን ደህና መጣሽ
    የተባረከ ምግብ ይሁንልሽ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Месяц назад

    ዋውውውው ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን የኔ ባለሙያ እና መስግናለን በርችልን በእውነት በጣም ደስ ክልል ❤❤❤

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር Месяц назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ በጣም ቆንጆ ምግብ ያዘጋጀሽው በጣም ደስ ይላል ለብሰኝው ጊዜ ቀላል ያለው ነገሮች ናቸው ባርቼ

  • @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ

    ሰላም ሰላም ወድሀራፍአሰራርነው በርች አላህሀገራችን,ሰላምያደረግልንን በሰደት ያላችሁ እህቶችንንን በሰላም ለሀገራችንን ያበቃን🎉🎉🎉🎉

  • @wubalemeliyas2318
    @wubalemeliyas2318 Месяц назад

    ስለም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጠሺ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው በዚህ ቀጥ በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር

  • @Abreham21birte-jg8sv
    @Abreham21birte-jg8sv Месяц назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ብዙ ነገር አግኝተናል በርች ከዚህ በላይ እንጠብቃለን

  • @mulluhailu-eo7pk
    @mulluhailu-eo7pk Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንካን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነዉ ኝጂሽ ይባርክ

  • @ስምረትTube
    @ስምረትTube Месяц назад

    ዋውውውውውውውውውውው ይለያል እውነት በጣም ቆንጆ ቀላል ምግብ ነው አይ እኛ የመዳም ቅመም እኮ ለአረቦቹ እንጅ ለራሳችንን አንለፋም እናቴ 😢

  • @akramgader546
    @akramgader546 Месяц назад

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ሰላም ሰላም ሰላምሽን ይብዛልኝ ውዴ አህለንፊክ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ ከልብ እናመሰግናለን🎉🎉😊

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube Месяц назад

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን

  • @Atede-fq9iz
    @Atede-fq9iz Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ውድ እህት በጣም ያምራል ቀጥይበት በተለይ ለደም ማንስ ተጠቅሙት ውዶቼየ ይጠቅማቹሃል ጎብዝ ነሽ ውዴዋ አገራቻን ስላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ብርቺ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመስግናለን

  • @Azeb1
    @Azeb1 Месяц назад

    wowww des ymil arif aserar new enamsegenalen berichi melekam sera ywenekesh ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ኡሙሰመረዲንTUbe
    @ኡሙሰመረዲንTUbe Месяц назад

    አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደሚን አለቹ በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ መሸ አላህ አው ቀይስር በጣም ጡሩ ነው ይላሉ ግን እኛ ለኛ የሚጠቅመን ነገር አንሰረም እንጅ

  • @realstatetube
    @realstatetube Месяц назад

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ውዴ የኔ ውድ በጣም አሪፍነው ውዴ አገራችን አላህ ይጠብቃት 🎉🎉

  • @Meskicook
    @Meskicook Месяц назад

    Selam selam wude hehete enkuwan dehena metashe betam konjo aserare nw enamesegenalen belela video engenane ❤❤❤

  • @ቅድሳን
    @ቅድሳን Месяц назад

    ሰላም ሰላም የኔዉድ እንኳን ወደቸናሉ በሰላም መጣሺልን የኔጀግና በርቺልኝ እሺ ጎብዝ ነሺ ቀጠይበት እሺ ማሬ የኔ ብርቱ እሂቴ እድናቂሺ ነኝ።

  • @feventube288
    @feventube288 Месяц назад

    Wow betama arifa aserara newu berachi

  • @emuferahtube
    @emuferahtube Месяц назад

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ መሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናም አብሽሪልኝ ውድ

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc Месяц назад

    Selam selamshi bzt ybel enkoan dehna metashi arf astemari tekami video new berchi beketay belela video eskemngenagi melkam koyta 🎉🎉

  • @kemir264
    @kemir264 Месяц назад

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሠላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና እናመሠግናለን እጅሽ የተባርከ ይሁን

  • @Islamicሚድያ
    @Islamicሚድያ Месяц назад

    Ahlen ehtachin enkuan dehnametashi slayehushi ena slemetashi dessss blognal
    Wowwwww masha allah konjo yehone ye salad aserar new yasayeshin enamesegnalen berchiln

  • @ሠማያዊዝማሬ-Semayawizemare

    betam teru koyeta neber ejeshe yebarek keleb enamesegnalen belela video eskemenegenagn cher yegetemen

  • @KokitTube
    @KokitTube Месяц назад

    Selam selam. Enamesegnalen betam konjo aserar new

  • @መቅዲ16
    @መቅዲ16 Месяц назад

    selam lanch yhun ehtachn wawwwwwww betam konjo tafach selatanewvyasayeshn tebareki bejelalu bebet wust lemsrat yemichal new

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen Месяц назад

    baga nagan dhuftee nagan siif habaytuu qalii woow wooow nyata bayee baredaa gaootee itii fuufii❤❤❤

  • @weynyTube
    @weynyTube Месяц назад

    selam ekon selam metash mashalah betam kojo selata aserar new yasayeshn enamesegnalen ketay video etebkalen eskezaw selam lehulachnm agerachnn selam ያድርግልን

  • @obseegorba
    @obseegorba Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sosibabaye-s4k
    @sosibabaye-s4k Месяц назад

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውው ሰላም ሰላም እህታቸውን ሰላም በእግዚአብሔር ሰላምታ ሰማምመሰላም

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 Месяц назад

    Selam lench yihun wude Enkuan beselam metash fetari Agerachen selam yadergilen legnam fekrr yisten Arif koyta new ye neberen berchlegn yene ehit🎉🎉

  • @Azeb1
    @Azeb1 Месяц назад

    selam enekan dena exash des ymil koyta neber enamsegenalen berichi

  • @mazaratimazarati2031
    @mazaratimazarati2031 Месяц назад

    Yimesgeni enyami betami selami neni ekani beselami metashi yene wedi Betami turu new gin hugara

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 Месяц назад

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmish Bizet yabalilish wooow batem balmoya nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku barchi bakitye baselm yaganagni lahagarchin selmun andenatuan yamaliseln egzbher ameeeni

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed Месяц назад

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮን ደህናመጣሺሰላምናፍቅርን ያብዛልን ሰላምለህዝባችን ይሁን ሰላምሰላምሺይብዛእኮንደህናመጣሺሰላምናፍቅርንያብዛልንሰላምለህዝባችንይሁንበርችዉደ

  • @Arsemayirgalem-tube
    @Arsemayirgalem-tube Месяц назад

    Egziabher yimsge, selam selam ehitachen endet nesh? tirue aserar new yasayeshen, bezhi aynte hulachenenm balemuya litadrgeun new meslgn😂 silasayeshen, enamsgenalen👍

  • @zedTubeshow-rd4st
    @zedTubeshow-rd4st Месяц назад

    Mashalla Mashalla jabadhu kanaa caalaati itticimi jabadhu mashaa Allah namati toollaa mannii kee dhugaaa jabadhu kana caalaati

  • @BlenTube-o6f
    @BlenTube-o6f Месяц назад

    Selam lanchi ehite enkuwan dena metash wow gobez arif aserar new berchilgn ❤❤enameseginalen

  • @seadifamily
    @seadifamily Месяц назад

    selam selam enkan dena metash wuda harif asrare new masha allah

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 Месяц назад

    Nagaan mana kanaf ha tahu baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @FirehiwotKassaw
    @FirehiwotKassaw Месяц назад

    Selam selam enkuan dehina metash konjo ye key sir selata aserar new arif koyita neber enameseginalen selam le sew lijoch hulu hagerachin Ethiopian selam yadirgilin ketay be lela sira entebikshalen

  • @njvip2886
    @njvip2886 Месяц назад

    Selam ehitachin ekan selam metashe wude brchi belala vido etebkalen hagerachinn selam yargln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cookingcorner8348
    @cookingcorner8348 Месяц назад

    Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi Hulu selam New berche ena Siri ehitacheni

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 Месяц назад

    selam wue endate nesheleye fexare yetemesegen yeune kesedate beselam leagere lebetesebe yabeqane balemoya neshe yawequten masaweqe fesum begonate new berecheleye

  • @radtube7408
    @radtube7408 Месяц назад

    Salam salam.salamshi yibza tru qoyita nbar barchi hagarachinn salamyargln yarab wuuuuuu barchi

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube Месяц назад

    Ana dhufu bagaa nagaan dhute jajabee nama jabadhuu yadaa nama barsiisuu nufi qabtee dhufa jirtaa