Anchor Media ሰሜን ወሎ ቃሊም አንድ ሬጅመንት ጦር ከጥቅም ውጪ ተደርጓል። ''ለአዲስ ዓመት አዲስ ነገር ጠብቁ'' ውጊያውን የመሩ የፋኖ አመራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 378

  • @shambelalelgn8912
    @shambelalelgn8912 Месяц назад +91

    የፋኖ አሼናፊነት የሰሞኑ ውጊያዎች ምስክሮች ናቼው። ድል ለአማራ ፋኖ!!ድል ለግፉዓኑ ህህዝብ 🤙🤙🤙💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Mohammed-d4o8t
    @Mohammed-d4o8t Месяц назад

    ❤ኪዳነምረት ትጠብቃችሁ

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 Месяц назад +56

    እንዲህ ነው አማራ ጀግና ኩሩ ህዝብ አማራዬ ፋኖዬ ኩራቴ!!!

  • @lekidusyared6072
    @lekidusyared6072 Месяц назад +2

    ፍኖ ፍኖ ኧረ ፍኖ ፍኖ 💪

  • @Peak.570
    @Peak.570 Месяц назад +54

    ፋኖ❤ እቺ ክረምት ስታልፍ መከላከያ ተመልሶ እንዳይመጣ አድርገህ አስወጣ!! አንድ አማራ💪🏻🥰💪🏻💪🏻💪🏻

  • @OmanDuqm-i2s
    @OmanDuqm-i2s Месяц назад +1

    ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 Месяц назад +28

    ከምን ጊዜዉም በላይ የፋኖ ድል እውን እየሆነ መጥቷል ፋኖ 2017 💪💪💪

  • @KamelaKk-v4c
    @KamelaKk-v4c Месяц назад +2

    ጀግናው ፋኖ እንድሪስ አላህ ይጠብቃችሁ. ድል ለአማራ ህዝብ

  • @TemeTade-k4f
    @TemeTade-k4f Месяц назад +77

    ማርያምን የቃሊም ልጅ ነኝ የዛውም ዋንዛ ትምህርት ቤት... የእውነት ነው ዱቄት ነው ያደረጉት ፋኖዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Месяц назад +5

      እሰይ እልልልልልልልል

    • @FekeMan-e1g
      @FekeMan-e1g Месяц назад +4

      ያየሁት ከጸበል ተመልሸ 9:30 ለሊት ነው የወገኔ ስቃይ እንቅልፍ ንሳኝ። መረጃው እውነት ነው?💚💛❤🙏🙏

    • @milonbd8887
      @milonbd8887 Месяц назад

      ​@@FekeMan-e1gእንዳውመጨረሻችን ምንይሆን አላህ ሰላሙንያምጣልን በቃህዝቡንእኮአስጨረሳቸው

    • @milonbd8887
      @milonbd8887 Месяц назад

      አላህይሁነን ቤተሰቦቻችንን

    • @Africa_Nexus
      @Africa_Nexus Месяц назад

      አሁን አንተን ቢገሉህ ንፁህ ተገደለ ኡኡ ይባላል

  • @AbushuAbushu-y9e
    @AbushuAbushu-y9e Месяц назад +1

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ዳሜ ነው ውድ ውንድቼ ያአማሃራ እና ዬ ኢትዮጵያ አልይታ ዬ 2017ዬ ኢትዮጵያ ኮካቦች ድሉ የንንት ነው ድል ለ ፋኖ ድል ለ አማራ

  • @zerayimam
    @zerayimam Месяц назад +2

    ያረብያረብዲልለአማራፋኖ

  • @solomon3431
    @solomon3431 Месяц назад

    “🙏የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”🙏
    ዘዳግም 1፥11
    ___
    “🙏እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።”🙏
    መዝሙር 68፥5
    ____

  • @እሙእሥማኢል-ሸ2ዸ
    @እሙእሥማኢል-ሸ2ዸ Месяц назад +1

    👍👍👍👍

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Месяц назад +42

    አማራ አስተዋይ ነው ሲዋጋ እንኳን በተጠቀቅ ነው ለንፁሐኑ ያስባል የአብይ አህመድ ፅፈኛ ባዶ እጁን የሆነ ንፁሃን ይጨፈጭፋል አዋቂ ህፃን አዛውት አይልም❤❤❤

    • @M1KTUBE
      @M1KTUBE Месяц назад

      ዴደብ!!

    • @marthat6031
      @marthat6031 Месяц назад

      ⁠@@M1KTUBEየአንተ ዘረማንዘር ነው ደደብ የማይገልጸው

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 Месяц назад

      ​@@M1KTUBEደደብ እማ አች ነሽ 😂😂😂አይዞሽ ስለጠቃጠልሽ ነዉ አልፈርድብሽም😂😂😂

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 Месяц назад

      ​@@M1KTUBEደደብማ አችነሽ አይዞሽ አልፈርድብሽም ስለተቃጥልሽ ነዉ😂😂😂😂😂

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 Месяц назад +6

    ጀግኖቹ የቤተ አማራ ወሎ ፋኖዎች ጠላትን በሥልት ከከተማ ወደ ተራራ ጎትታችሁ አስገብታችሁ ዓመድ ማድረጋችሁ ያኮራል! ድል ለፋኖ!

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 Месяц назад +5

    አፈር ልብላ ወንድሞች በገዛ ቀያችሁ መንከራተት ድል ለፋኖ ክብር ለጀግኖቻችን

  • @HabteHabtamuanimew
    @HabteHabtamuanimew Месяц назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Auiopui
    @Auiopui Месяц назад +50

    ኣባራህ በለው ይህን ወራዳ ጋላ
    ድል ለፋኖ መከታችን ኢንሻ ኣላሕ❤❤

    • @tolaararssa2961
      @tolaararssa2961 Месяц назад +6

      ትግሉ ሌላ ለተበደሉት ህዝቦች ዘርን በሔርን በተወሰኑ ማፊያ ገዥ ሰበብ መሳደብ ብልግና ነው ለመሆኑ እዚው ወሎ ቦረና የጋለው ጊዮርጊስ የሚባል ጥንታዊ ቤተክርስቲያን እንዳለና ሽባን ፈወሽ መሃን በልጅ እንደሚባርክ ታውቃለህ/ተውቂያለሽ? ለመሆኑ ጋላ የሚለውስ ቃል ከየት ነው የመጣው ትርጉሙን ታውቃላችሁ? የእዉቀትና ደደብነት ካልሆነ መከላከያ በሙሉ ኦሮሞ ብቻ ያለመሆኑንስ ይገባችኃል ...የገማ የገለማ አፋህን ባትከፍት ስንቱ የኦሮሞ ልጅ ፋኖን እንደሚደግፍስ ታውቃላችሁ ይልቁንስ የሳዝናል የአንድ እናት ልጆች ሲጫረሱ መሃረነ ብሎ ወደፈጣሪ መልቀስ ነበር እግዚአብሔር አነዚህን ማፊያ ዘረኞች ነቅሎ እንዲጥልልን ሀገራችን ሰላምና አነድነቷ ተጠብቆ በሰላም እንደ ጥንቱ እነድንኖር..ፋኖ እንዚህ አይሳደብም ቆሻሻባንዳ ብቻ ነው ተሳዴቢ ባለጌ ህዝብ አይሰደብም ...በቻ ይቅር ይበላችሁ..!

    • @ፍኖ
      @ፍኖ Месяц назад +2

      @@tolaararssa2961 ኣማራ አንዲ ሲል ነው ስድብ መሆኑ ሚታያቹ ስድብ ምንም አደለም ሌላ ነገር ታያለህ

    • @habtamuwolde9946
      @habtamuwolde9946 Месяц назад +3

      ​@@tolaararssa2961ነፍጠኛ, ቆማጣ የምትሉት ምርቃት ሆነ እንዴ

    • @bitaniaethiopia2238
      @bitaniaethiopia2238 Месяц назад +1

      @@ፍኖየትግሬን ኣ አትጠቀም የአማራውን በሁለት እግሩ የረገጠውን አ ተጠቀም ትርጉም አለው ይሔኛው ኣ ትግሬ የፈጠረው ነው በአማርኛ ፊደል ውስጥ የለም

    • @rahmaha
      @rahmaha Месяц назад

      ​@@tolaararssa2961እ ወሎ ቦረና ምን ወዲዚያ ተደበቂ እዲህ የሚባል የለም እናተግን ለምዲነዉ ጋላሲሏችሁ የምትሸማቀቁት እኛን ስት ሉየለደ እኛግን ምንም አይመስለን በደስታነዉ የምነቀበለዉ ያዉም በሙዚቃ ማንንት አያሳፍርም ገለቲ😂😂😂😂😂

  • @NorsanaAbpet
    @NorsanaAbpet Месяц назад +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፈጣሪ ይርዳችሁ የህዝብ ልጅ ፍኖ
    ድል ድል ድል ለፍኖቻችን

  • @Sole-m4m
    @Sole-m4m Месяц назад +1

    Anchor ሚዲያ ታማኝ የመረጃ ምንጭ መሳይ በርታልን

  • @HanibalBogale
    @HanibalBogale Месяц назад +1

    የኛዎቹ ድል ለፋኖ

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh Месяц назад +2

    በርታ በርታ መሳይ ❤❤🎉🎉
    # ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛💕💪💪💪

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +2

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mikelzelalem
    @mikelzelalem Месяц назад +1

    መሳይ በርታ በርታ!!!

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele Месяц назад +2

    ዘመቻቻቻ የዛች ህፃን ልጅጅጅጅ በርታ አማራራራራ

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Месяц назад +1

    ድልለአማራፍኖ 💚💛❤️

  • @Allamehara
    @Allamehara Месяц назад +2

    ጋዜጠኛመሣይእጂግእጂግእናመሠግንሀለን፡ክብርይገባሀልድልለፋኖሠራዊይት።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Месяц назад +5

    ጀነራል አሳምነው አልሞተም ልጆቹ አለመሞቱን እያሳዩን ነዉ 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

    • @SamreaMama
      @SamreaMama Месяц назад

      በጣም በጣም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @هونر9-د3ر
    @هونر9-د3ر Месяц назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @ephremabebe6200
    @ephremabebe6200 Месяц назад +17

    ፍኖ እውነት ያሸንፋል ፈጣሪ ከተበዳይ ጎን ነው💪💪💪

  • @AmenSeif-dd1yv
    @AmenSeif-dd1yv Месяц назад +31

    ❤❤❤ አማራ ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤

  • @TinsayeshNafekeje-v8r
    @TinsayeshNafekeje-v8r Месяц назад +4

    ቀና አርጉን❤ ቀናብአርጉን ❤ ከእግዚአብሔር በታች መከታችን ናችሁ:: አንድነት ሀይል ነው!!!! ድል ለፋኖ!!!❤

  • @merawi-pn2pr
    @merawi-pn2pr Месяц назад +1

    መሣይ እንደምን አለህልኝ ፕሮግራምህን እካታተላለሁ ደስም ይለኛል 2 ነገር ማለት ፈለኩ 1፡ኢትዮጵያ አሏት ከሚባሉት ዋናው የባህል ዳኝነት ነበር ከዚህም ዋናው አባገዳ ነው አሁን አባገዳ ምን በላው ሌላው ከአገራችን እስከ አሁን ያልተሸረሸረ ትክክለኛ ፍትህ ያየሁበት የሲዳማ ሺማግሌን ብታመሰግንልኝ ።ሌላ ወደፊት የሚሰማኝን ነገር ልጽፍልህ ቃል ገባሁ ድል ለፋኖ

  • @מנגיסטוצאנה
    @מנגיסטוצאנה Месяц назад +1

    እልል በይ እልል በይ ኢትዮጵያ ተከብረሽ
    እንድትኖሪ እግዚአብሔር ከፋኖ ጋር ይሁን

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 Месяц назад +3

    እናመሠግናለን ወንዲማችን መሣይ መኮነን💪💪💪💪አንዲ ብርጌዲ ነህ❤❤❤
    ፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤አማራ💚💛❤️💚💛❤️🥀🥀🥀🥀🥀🥀💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹አማራዬዬዬዬዬ💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀ፋኖኖኖኖ💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ሰላምለሃገሬ-ዘ2ቀ
    @ሰላምለሃገሬ-ዘ2ቀ Месяц назад

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ጀግኖቻችን መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ !

  • @YibeltalMeseret-q6o
    @YibeltalMeseret-q6o Месяц назад +1

    ፋኖፋኖ❤ ቅድሚያ ይሄን ሆዳም ሚሊሻ ጥረግ🦁🦁🦁

  • @WasihunAbate-yy8co
    @WasihunAbate-yy8co Месяц назад +2

    ጉድ አዬ አይኔ ጎበዝ እውነትም ያሳምነው ልጅጅጅ❤❤❤

  • @ጠረፍ
    @ጠረፍ Месяц назад +19

    አማራ ግን ይችላል! ከኤርትራ

    • @SameraAbghaz
      @SameraAbghaz Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @SamKoke-b5q
      @SamKoke-b5q Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maskibogale7317
    @maskibogale7317 Месяц назад +1

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ በአዲስ አመት ፈረሃ አግዚአብሄር ያለው መንግስት ስጠን አቤቱ የአስራኤል አምላክ አንድ አድርገን❤❤❤

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ Месяц назад +3

    ድል ለአማራ ህዝብ በታሪክ የአማራ ህዝብ በጦርነት ተሸንፎ አያቅም

  • @MakoyaYkoye
    @MakoyaYkoye Месяц назад

    ፈጣሪ ሆይ ማረን

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Месяц назад +14

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤ ይችላል ያሸንፋል 💪💪💪 ድል እውነትን ይዘው ልሚዋደቀው ፋኖ ✊✊✊

  • @SadaSada-y9v
    @SadaSada-y9v Месяц назад

    ፋኖዬዬዬዬዬ💚💛❤✅👍💪💪💪💪💪💪

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 Месяц назад +4

    ፋኖ ይችላል ሲባል በእዉነትም ይችላል ድል ለፋኖ !!

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 Месяц назад

    Thank you

  • @meloamhara8614
    @meloamhara8614 Месяц назад

    አምሓራ አንበሳ ወንድ ጀግና ነዉ Wow አምሓራ ያሸንፋል ድል ለፋኖ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Месяц назад +4

    ፋኖ የበፊቱን ወታደራዊ የደፈጣ ጥበብ አሻሻሎ፣ በረቀቀ መንገድ በመተግበር፣ አዲስ የደፈጣ ቲዮሪ ቻፕተር እየፃፈ ነው።

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu Месяц назад

    መሳይ,ብቸዉን,አንድ,ብርጌድ,ጀግና,ያማራነፃነት,ታጋይ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Месяц назад +1

    በጠላት ከፋፋይና አናቁዋሪ የውሸት ፕሮፓጋንዳ የሚደናበር የአምሐራ ሕዝብ ተስፋ ግል አይኖርም

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Месяц назад +2

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg Месяц назад

    ❤❤❤ ድል ለፍኖ

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b Месяц назад +1

    ድል ለእሳተ-ነበልባሉ ፋኖ!!! ሞት ለፋሽስቱ የአብይ ወንበር አስጠባቂ መከላከያ ።

  • @hfteh3659
    @hfteh3659 Месяц назад +4

    ድልለፋኖ በርቱ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Месяц назад

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ምርኮኞች ዳጊም ለሶማሊያ ጦርነትን አስገብቶ ጭዳ ሊያስደርጋቸው ስለሆነ በአስቸኳይ ወደ በቤተሰባቸው እንዲገቡ ፋኖዎች ይረዷቸው።❤❤❤❤

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu Месяц назад

    ፋኖ,ጉም,እደጋረደልን,እንበርታ,ድል,ለአማራ,ፋኖ❤💛💚💪

  • @EthiopiandubaiEthiopiandubai
    @EthiopiandubaiEthiopiandubai Месяц назад +1

    ኢናዚ ያስልምና ጠላቲች ነቸው የምንላው በምክኒያት ነው ቄስ ምን ይሰራል ከበዳ ጋር በጣም ይጋርማል ወይስ ቄሱን ቂጡን ይሾጊሩታል😂😂😂😂😂😂

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew Месяц назад +1

    ግብፅ ኢትዮጵያን ለመውጋት በሱማሌ ጦሩን አስፍሮ እናንተ ትርጉም የሌለው የወንድም ለወንድም ጦርነት ወንድም ወንድሙን ገደለ እያላቹ የምስራች ትላላቹ እግዝኦ ሰው ለሆዱ እንዲህ ዝቅታ ላይ ሲሆን ያሳፍራል።ታሪክ ይፋረዳቹሀል።ይህ ፍፁም ባንዳነት ነው

  • @Dbxb6375
    @Dbxb6375 Месяц назад +15

    ክብር ድል ሞገስ ጀግንነት ፋኖ ❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Месяц назад +1

    እሰይ በርቱልን ፋኖ አሳረኛው ነበልባሎቻችን የጀግና ዘር አለሞቻችን ናችሁ እናንተ እመብረሀን ትጠብቃችሁ ድሉን ታጎናፅፋችሁ አማራዬ ተራራው

  • @MelesYambalege
    @MelesYambalege Месяц назад +5

    መሳይዬ አሁን ከወሎ ደውለውልኝ ነበረ እና ለ 2 ቀን ፋኖዎች እንቅስቃሴን የሚገድብ ጥሪ አርገዋል የሚል ወሬ በማህበረሰቡላይ ብዥታን ስለፈጠረባቸው መረጃውን አጣርተህ ብትነግረን እባክህ የተባለው ነገና ከነገውዲያነው እና የገበያቀን ስለሆነ ፈርተዋል እባክህ አሳውቀን

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele Месяц назад +1

    ፋኖኖኖኖኖኖ በርታታታታታታታ ግፋፋፋፋፋፋፋ በቃቃቃቃቃቃ ምርርርርርር

  • @iam-amhara
    @iam-amhara Месяц назад +1

    መሳያችን በርታ ጀግናዬ❤❤❤

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 Месяц назад +2

    ይሄ የወንድ ልጅ ልክ የማያቅ ሬድዩ ተሸካሚ ኮሮኔል አብይ አህመድ ተመልክት ምርኮኛህን ጥቁር ክላሹን እንዳታይ እራስህን ያማሃል
    ድል ለአማራ ፋኖ።

  • @WesenMokonen
    @WesenMokonen Месяц назад +1

    ያብራሀምእ፡አምላአክእ፡ባማራአ፡ፍኖኦ፡ፊትእ፡ይቅደምእ፡ያብይእሰራዊትእ፡መገዱ፡ጨለማአ፡ይሁንእ፡ያማራአ፡ምድእርእ፡እሳትእ፡ሁኖኦ፡ይብላዉእ፡እብይእ፡እቅዱኡ፡ሁሉኡ፡አይሳአካአ፡ፍኖኦ፡ያሸንእፍልእ፡ዉነትእስለሆነእ

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z Месяц назад

    አማራ ሀቅ አለው ያሸንፋል።

  • @hailemariamworku8228
    @hailemariamworku8228 Месяц назад

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 Месяц назад +1

    የፍለገ ከባድ መሳርያ ይተኩሥ ህዝብ መጉዳቱ አልቀረም ሥለዚህ ኪልሉን ነፃ ማውጣት ነው ድል ለአማራ ልጅ ፋኖ❤❤❤❤

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 Месяц назад

    ድል ለፋኖ ነፃነት ለአማራ!!!

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Месяц назад +1

    ወለላውምን ያዋልልሃል እንቅፋቱ ሁሉ ጊዲም ብሎልሃል እስይ ያገሬ ጅግኖች ወሎ መወለዴ ያኮራኛ ድል ለአማራ ፋኖ ውድቀት ለውሸታም አብይ መሃመድ

  • @SamTesfaye-jr9uz
    @SamTesfaye-jr9uz Месяц назад +1

    Thank you Messay yene Jegna

  • @FkirfkadaFkirfkada
    @FkirfkadaFkirfkada Месяц назад +3

    ፍቅር እማራ ፍኖያሸንፋል❤❤❤❤❤❤እልልልልል🎉

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 Месяц назад

    ሰላም አንከር ሚዲያ !!! ድል ለ ፋኖ ድል ለ አማራ ድል ለ ኢትዮጵያዊነት ቪቫ ወሎ አሳምንው ክ/ጦር !!! መልካም አዲስ አመት ለጀግኖች

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Месяц назад +11

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @binyamabraham2769
    @binyamabraham2769 Месяц назад +2

    የጎጃምን ፋኖ ከበአዴን ካድሬዋች እና ከባለሀብቶቹ ነፃ መውጣት አለብት ዘመነ የተባለ የበአዴን ስሊፐር ሴል ትግሉ ሲጎመራ በጎጃም ትግሉን ለመቀልበስ በሰንበት ከእስር ቤት እንዲፈታ ተደርጎ ፋኖን አቀላቅለው በብርሀን ፍጥነት መሪ አደረጉት ወዲያው ክፍፍል ሴራ ጀመረ:: ግንቦት ሰባት እያለ አንዳርጋቸው እያለ 25 ግዜ ድርጅቱን እየለቀቀ ሲመለስ ነበር ይህን መሳይ ታውቃለህ ምንም ትግሉ ውስጥ እንዳልነበረ እና ስሙ እንዲገን ተደረገ የአማራ ክልል የስርአቱ ወጣት ካድሬዋችን ለመሳብ በቃ::

    • @firewarega-y8z
      @firewarega-y8z Месяц назад

      🤣🤣🤣🤣👎👎👎👎👎👎

  • @OumerAhmed-e7y
    @OumerAhmed-e7y Месяц назад +5

    እነመሠግናለን ወድም መሣይ እድሜ ጤና ይስጥልን ድል ለፋኖ. ለተገፋው አማራ ድል. ነጻነት እኩልነት አመኛለሁ

  • @BrookY-c4d
    @BrookY-c4d Месяц назад +2

    ጀግኖች በርቱ....ምናፍቀው ቀን የአብይ ሬሳ እንደ ጋዳፊ ሜዳ ላይ ሲጎተት ማየት ነው ድል ለፋኖ

  • @enanu7590
    @enanu7590 Месяц назад

    ድል ለፋኖ ይሁን በርቱ ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju Месяц назад

    ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe Месяц назад +1

    በለው መዳኛችን ፋኖ💪✊💚✊❤️💚✊❤️💪💚❤️✊

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r Месяц назад +2

    Mesayin shih yadrgilin 🙏 Ahunim shih new 😇💚💛❤️

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 Месяц назад

    አንድነት ሐይል ነው አማራ አንገቱ አንድ ነው

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Месяц назад +8

    መ/አ እንድሪስ ጀግናችን !

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e Месяц назад +1

    ተነስ ሁልህም ጅግናም ወንድም የሆንክም ጅግናም አማራም ታጠቅ አማራም ልጅዎችም ፋኖችንም ታገል ታገል አማራም መፍትሄዉም ትግልነዉም አማራም እየተጠራራህም ምንገድም እየዘጋህም ጉድብህም እያስያዝክም. ታጋይህም ታገል ታገል አማራም ጅግናም ማምለጥም የለበይም ህዝብንም አማራም ሱሪዉም አስወዋቃለሁይም ብልዎም ቡንቀትም ተንደርድሮም ማረድም መግደልም ማሳገትም ማገትም አላማዉንም አድርጎም ባማራም ህዝብንም ላይም የሰራም መቶም ገብቶም የጠላትም ቢሄርንም ጦርም ትጥቅዉም ትዝዎም እንዳያመልጥም በልዉት አስቀርወት

  • @asmara3973
    @asmara3973 Месяц назад +1

    አይውጣ አያውጣው የንፂሀን ደም ይፍርዳል የአብይ ተባይ ይሙት

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ Месяц назад +1

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yenesewmekete9979
    @yenesewmekete9979 Месяц назад +8

    መሳይ በርታልን

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Месяц назад

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ አላህ የማሽነፍን ጥበብ ያድላቺሀ ወንድሞቸ 🎉🎉🎉🎉

  • @AcliluTelahun-j3e
    @AcliluTelahun-j3e Месяц назад +1

    Nice Mesay best anchor in Ethiopian media history
    Thank you

  • @alemyimere
    @alemyimere Месяц назад

    አማራዬ ድልሽን ያሰማን አዲሱ አመት ❤❤❤❤

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 Месяц назад +1

    አማራ አሸንፏል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Userb223
    @Userb223 Месяц назад

    ስለ ገብርኤል ብላቹ ወገኖቼ ከፋፋይ ሰዎችን አትስሙ፣ አትዩ፣ አንድነታችን መጪውን የአማራ ትውልድ ሁሉ ነፃ የሚያወጣው

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 Месяц назад

    ፋኖ ጀግና ልበ ሙሉ የሚደንቅ ነው።

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke Месяц назад +1

    እግዚአብሄር ይጨመርና አዲስ አመትን አዲስ ይሁን ይርዳችሁ 💚💛❤️

  • @erihagerey4626
    @erihagerey4626 Месяц назад

    ስላም ማሳይ ደል ለፋኖ ❤️

  • @amenamen4499
    @amenamen4499 Месяц назад

    ድል ለተገፋው አማራ💚💛❤💪

  • @destasileshi6897
    @destasileshi6897 Месяц назад

    ጀግኖቻችን በርቱልን ወሎን ነፃ እናወጣለን

  • @TedrosGetnet
    @TedrosGetnet Месяц назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @EmuMoka
    @EmuMoka Месяц назад

    ሰራዊት ውስጥ ያለው ሆዳም አማራ ከነሱ ጋር ቢቀላቀል ጥሩ ነበር

  • @gebeyehuwondosen193
    @gebeyehuwondosen193 Месяц назад

    ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤ ውሎ❤❤❤❤ ድል ድል❤❤❤