ጀርመን ብዙ ሰው ልትቀጥር ነው !! ስለ ሥራው ዝርዝር መረጃ!! Work Visa Information

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • በስደት ላይ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያንም ሆነ ሀገር ቤት ላላቸሁ ጀርመን ብዙ ሰው ልትቀጥር ነው ፤ 2 ሚሊዮን ሰራተኛ እንደምትፈልግና አስተምረው የሚቀጥሩ ብዙ የጀርመን ካምፓኒዎች ፍላጎት እና ጥሩ ክፍያ አላቸው ተብሏል።
    መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::

Комментарии • 67

  • @Tube-kr7ru
    @Tube-kr7ru Год назад

    ወብሳይት አስቀምጥልን

    • @SayiTube
      @SayiTube  Год назад

      dvprogram.state.gov/

    • @SayiTube
      @SayiTube  Год назад +2

      dvprogram.state.gov/

    • @Tube-kr7ru
      @Tube-kr7ru Год назад

      @@SayiTube አመሰግናለሁ እኔ እምልህ ባአንተ በኩል ማስጨረስ ትችላለህ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Год назад

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው በርታ!ጀርመን ብቻ አይደለችም አሜሪካም ሰራተኛ ትፈልጋለች::በስራ ጫና እየተቸገርን ነው::በጥቂት ሰው ብዙ ስራ መስራት በጣም አድካሚ ነው:: ስለሆነም በዲቪም የሁን በሌላ መንገድ ሰው ቢመጣ ጥሩ ነበር::

    • @AbrehamAyalew-tf4un
      @AbrehamAyalew-tf4un Год назад

      ኤረ ወንድም አለም በናትህ የሚታቀው ነገር ካለ አሁንም እያልኩኝ ጠይቃሌው አገናኝኝ

  • @forgotemail7718
    @forgotemail7718 Год назад +3

    እናመሰግናለን ብሮ ሀበሻ ምቀኛ ይቱብ እና ቲክቶክ ላይ ቁጭ ብለው ስለ ዘር ጥላቻ ያውሩ. ስለ አአዳዲስ መረጃ ምን ያውቃሉ ደሞ. ሾርት ሚሞሪ ሁላ ? በርታ አሪፍ መረጃ ነው 👍?

  • @user-gl3kr6sq1s
    @user-gl3kr6sq1s 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን በጣም ደሰ ይላል

  • @user-yf8dc3dn8x
    @user-yf8dc3dn8x Год назад +4

    አረ እባክህ ጀርመን ሃገር ስንት ሚሊዮን ስራ ፈት አለ በዬ ኮንተኔሮች ማሊወን ስደተኞች አሉ

    • @SayiTube
      @SayiTube  Год назад

      አንብቡት 👉👉👉am.al-ain.com/article/germany-needs-2-million-skilled-workers

    • @AbrehamAyalew-tf4un
      @AbrehamAyalew-tf4un Год назад

      ወንድም አንቴ ስለጀርመን ታቃለህ እንደ ወይስ አንቴ እዛ ነክ

  • @shazelireouf5602
    @shazelireouf5602 Год назад

    Ok,brother information sila falakut yadirij silk text argilign.kan betasab mahed yichalal

  • @meseretworku9449
    @meseretworku9449 11 месяцев назад +1

    ጀርመን በዩሮ ነው የምትከፍለው። በዶላር አይደለም።

  • @mahiderbisrat9925
    @mahiderbisrat9925 Год назад

    ❤❤❤እናመሰግናለን🎉

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Год назад

    እውነት ከሆነ መልካም ነው።

  • @mindbenders9912
    @mindbenders9912 Год назад

    ጀርመንኛ የስራ ቋንቋ መቻል፣ የስራ ልምድ፣ ከጀርመን ጋር ያለ ነባር ግንኙነት እና እድሜ ዋነኛ መመልመያ መስፈርቶች እንደሆኑ በዘገባው ላይ ተጠቅሷል፡፡

  • @AbrehamAyalew-tf4un
    @AbrehamAyalew-tf4un Год назад

    ስለመልዕክቱ ከልብ አመሰግናሌው የአገራችን ልጆች ካሉ እሄን እድል ብትቴባቤሩ

  • @yaredhamid5870
    @yaredhamid5870 Год назад

    Shalom

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 Год назад

    wonidema banate ena yalahuti south africa new selaze canada mahade faliga nabara gine mahaja manigade kala banati

  • @woinshetalemusissay9515
    @woinshetalemusissay9515 Год назад

    Ere bakih atawra italia serategna alatachim ante neh yalkew? Weream?

  • @habesha0105
    @habesha0105 Год назад

    ውቤ በርታልኝ ወንድሜ

  • @rany709ejdhcyhdtsjbb
    @rany709ejdhcyhdtsjbb Год назад

    ዜና አቅራቢዉ መብዛቱ ግን ለምን እንዋሻለን እእእአር ፈጣሬን እንፍራ

  • @alemuaweke5496
    @alemuaweke5496 Год назад

    Yelem atachberberu

  • @mamgebremicheal70
    @mamgebremicheal70 Год назад

    ትክክለኛ መረጃ የምትለቁት መቼ ነው

  • @11naniyechristiantube
    @11naniyechristiantube Год назад +1

    Abet wushet, i ahve family there bro what r u saying...😊

    • @SayiTube
      @SayiTube  Год назад

      አንብቡት 👉👉👉am.al-ain.com/article/germany-needs-2-million-skilled-workers

  • @Exanimo16
    @Exanimo16 Год назад

    endante ayinte weushetam ayiche alaweukime wushetam

    • @SayiTube
      @SayiTube  Год назад

      ምንጭ 👉👉👉am.al-ain.com/article/germany-needs-2-million-skilled-workers

  • @estifanosmengstu
    @estifanosmengstu Год назад

    Put us where we will do the link job

    • @SayiTube
      @SayiTube  Год назад

      This mostly governmental and you need to cheeck when and how the ethiopian የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር

  • @user-wi6er8tb3r
    @user-wi6er8tb3r Год назад

    Weshetammmmmm

  • @alemuaweke5496
    @alemuaweke5496 Год назад

    Are ebakachhu hzbun gra atagabu ehen emetawru lemen lerasachw athedume

    • @SayiTube
      @SayiTube  Год назад

      ምንጭ 👉👉👉am.al-ain.com/article/germany-needs-2-million-skilled-workers

  • @KIDISTBESHA-ot6ch
    @KIDISTBESHA-ot6ch Год назад

    በኢትዮጵያ የት ነው ቦታ ትክክለኛው ጠቁመን

    • @SayiTube
      @SayiTube  Год назад

      የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ነው መረጃ ምታገኙት

    • @user-sw9yd7yx2c
      @user-sw9yd7yx2c Год назад

      ​@@SayiTubeስልክ?

  • @user-di4of5it3b
    @user-di4of5it3b Год назад +1

    ለምድነው የተሳሳተ ኢንፎርሜሽን እምሰጡት እዚ ሚሊየን ህዝብ እያሰቃዩ ከሌላ ሀገር ሰራኛ ፈለጉ 😂😂😂

    • @SayiTube
      @SayiTube  Год назад

      አንብቡት 👉👉👉am.al-ain.com/article/germany-needs-2-million-skilled-workers

  • @user-dh7cs3ty1m
    @user-dh7cs3ty1m Год назад

    😢

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959 Год назад

    Menew wendem talian sera felagiew etetenkeratete new wetatu beteley aver leko eyeweta eytesedede new lej ye emayefelegut ye muro cheger ye sera matat new ewenet betenageru Teru new!!!!

  • @muledegfu5632
    @muledegfu5632 Год назад

    Be mn applay endarg ?

    • @SayiTube
      @SayiTube  Год назад

      የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ነው ከውጭ መንግሥት ጋር ተነጋግሮ የሚጨርሰው እነሱ ቢሮ መሄድ እና መጠየቅ

    • @muledegfu5632
      @muledegfu5632 Год назад

      Office yet new yensu

  • @teklaybelaytsegaye5503
    @teklaybelaytsegaye5503 Год назад

    Atalawoch

  • @Maru-tube22
    @Maru-tube22 Год назад

    Aree abatay german 3500 erasuwa CHANCELERUWA atagenem😂

  • @genitube1438
    @genitube1438 Год назад

    አብይ ዘረፋ ባደባባይ ሊጀምርነው አትለኝም ታዲያ

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 Год назад

    ዟምብለህ ትተረተራለ ስንት ህዝብ ያለስራ ተቀምጠው ምንም አላጠራት ውሽት

  • @muledegfu5632
    @muledegfu5632 Год назад

    Be giz temralehu eletrice yektrugale wendema

    • @SayiTube
      @SayiTube  Год назад

      የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ነው ከውጭ መንግሥት ጋር ተነጋግሮ የሚጨርሰው እነሱ ቢሮ መሄድ እና መጠየቅ

  • @tsegayegebremedihnaraya9001
    @tsegayegebremedihnaraya9001 Год назад +2

    ቀዳዳ ዝም ብለህ ትቀደዳለህ አደል ጀርመንን አናቃትም ይመስልሀል እዚህ ስንት ስራ ፈት ሞልቶ ከሌላ ሀገር ሰራተኛ ትፈልጋለች ስትል አይደብርህም

    • @primetv554
      @primetv554 Год назад

      😂😂😂

    • @SayiTube
      @SayiTube  Год назад

      ምንጭ 👉👉👉am.al-ain.com/article/germany-needs-2-million-skilled-workers

    • @samrii2632
      @samrii2632 Год назад

      ዝም ብለህ አትቀደድ ,ያገሩ ዜጋም ስደተንያም ብልሎ ልዩነት የለም ያገሩ ዜጋም ስራ አይመርትም ሁሉም አንዴ ሞያው አንደምወድ ወርዶ ይሰራል ,ዝም ብለህ የተሳሳተ info.አትስጥ ወንደም አዚህ ስንት ስራ ፈት አለ ባክህ

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 Год назад

    ውሸት ለምን አስፈለገ በስዊዝ አላሠራ ብለው ያሉት ጀረመኖችአይደሉ

  • @primetv554
    @primetv554 Год назад

    Wsetam😂😂

    • @SayiTube
      @SayiTube  Год назад

      ምንጭ 👉👉👉am.al-ain.com/article/germany-needs-2-million-skilled-workers

  • @abebutolawako6457
    @abebutolawako6457 Год назад

    ውሸት ውሸት ሰው ከስራ እየተቀነሰ ነው እንዳታምኑ

  • @selamawita2570
    @selamawita2570 Год назад

    You always misleading our vulnerable or desperate people by providing this kind of information and giving it a misleading title just to grab attention and increase your views....not good mate
    It clearly says
    "ጀርመንኛ የስራ ቋንቋ መቻል፣ የስራ ልምድ፣ ከጀርመን ጋር ያለ ነባር ግንኙነት እና እድሜ ዋነኛ መመልመያ መስፈርቶች እንደሆኑ በዘገባው ላይ ተጠቅሷል፡፡"

  • @user-yf8dc3dn8x
    @user-yf8dc3dn8x Год назад

    😷😷😷😷😷😂😂😂😂😂

    • @SayiTube
      @SayiTube  Год назад

      አንብቡት 👉👉👉am.al-ain.com/article/germany-needs-2-million-skilled-workers

  • @user-di4of5it3b
    @user-di4of5it3b Год назад

    can you please stop to give a false information to the people ‼️‼️‼️

    • @SayiTube
      @SayiTube  Год назад

      Just read 👉👉👉👉 am.al-ain.com/article/germany-needs-2-million-skilled-workers

    • @user-di4of5it3b
      @user-di4of5it3b Год назад

      @@SayiTube እኔ እዚ በቦታው ስላለሁ ያለውን ችግር ስለማቅ ነው ይቅርታ ሁሉ ነገር በውጭ እደምንሰማው አይደለም ለዛ ነው

  • @mekonnenmecha
    @mekonnenmecha Год назад

    Stop lie,,,

    • @SayiTube
      @SayiTube  Год назад

      አንብቡት 👉👉👉am.al-ain.com/article/germany-needs-2-million-skilled-workers

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 Год назад

    ውሸታም