ነብየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት መክሊት ዘተዋሕዶ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • welcome to" መክሊት ዘተዋሕዶ " RUclips channel This channel is the official channel of Meklit the Tewahido" መክሊት ዘተዋሕዶ " you will find ancient Ethiopian church history, preachings ,and other videos.
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸----🔸🔸🔸🔸🔸
    ታህሳስ 23
    ፨ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት
    🔸 ቅዱስ መጽሐፍ እንዲህ ይላል:- "እግዚአብሔር ለዳዊት በእውነት ማለ: አይጸጸትም::" (መዝ. 131:11) አሁን በእግዚአብሔር መጸጸት ኑሮበት አይደለም:: ቅዱስ ዳዊት የማያጸጽት ፍጹም ወዳጅ መሆኑን ሲገልጥ ነው እንጂ:: ጌታ ቅዱስ ዳዊትን "እንደ ልቤ የሆነ: ፈቃዴን የሚፈጽም: ባሪያየን ዳዊትን አገኘሁት" (መዝ. 88:20)
    እንደ አምላክ ልብ ሆኖ መገኘት ምን ይረቅ?! ምንስ ይደንቅ? ለዚህ አንክሮ ይገባል።
    ቅዱስዳዊት አባቱ እሴይ እናቱ ሁብሊ ይባላሉ። በነሐሴ 13 ቀን ተጸነሰ በሚያዝያ 6 ቀን በይሁዳ በቤተልሔም ሀገር ተወለደ። (1ሳሙ. 16፡10-11) ዳዊት ማለት ልበ አምላክ ማለት ነው። እረኛና ብላቴና ነበር።
    · የፍልስጤማውያኑን ሰው ጎልያድን በ12 ዓመቱ 5 ጠጠርን ከወንዝ ለቅሞ በወንጭፍ ወርውሮ የገደለ (1ሳሙ.12፡45-51)፣ ንጉሥ ሳዖል በጌልቦአ ተራራ በራሱ እጅ ከሞተ በኋላ አስቀድሞ በይሁዳ 7 ዓመት በመላው እስራኤል 33 ዓመት የነገሠ (2ሳሙ. 2፡4፤ 2ሳሙ. 5፡1-5) ቅዱስ አባት ነው።
    · “እግዚአብሔር እንደ ልቡ የሆነ ሰው መርጦአል” (1ሳሙ.13፡14) ተብሎ በእግዚአብሔር የተመረጠና ነገረ ሥጋዌን፣ ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን፣ ዳግም ምጽዓትን፣ ነገረ ማርያምን፣ ክብረ ቅዱሳንን፣ በስፋትና በጥልቀት የተናገረ የብሉይ ኪዳን “ወንጌላዊ” ነበር። (መዝ.21 (22)፡ 16-18 “ብዙ ውሾች ከብበውኛልና የክፋተኞች ጉባኤም ያዘኝ እጆቼንና እግሮቼን ቸነከሩኝ። አጥንቶቼ ሁሉ ተቈጠሩ እነርሱም አዩኝ ተመለከቱኝም። ልብሶቼን ለራሳቸው ተከፋፈሉ፥ በቀሚሴም ላይ ዕጣ ተጣጣሉ።…”፣ መዝ. 46(47)፡4-5 “አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ።”፣ መዝ.49(50)፡ 1-5 “ከክብሩ ውበት ከጽዮን እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል። አምላካችን ይመጣል ዝምም አይልም እሳት በፊት ይቃጠላል፥ በዙሪያውም ብዙ ዐውሎ አለ።”፣ መዝ. 44(45)፡9 “የንጉሦች ሴት ልጆች ለክብርህ ናቸው በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች።”
    · ዳዊት ታላቅና ገናና ንጉሥ ከመሆኑ የተነሳ መንግሥቱ የመሲህ መንግሥት ምሳሌ ሆኗል፤ መሲሁም ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዳዊት ስም ብዙ ጊዜ በመጽሐፍቅዱስ ተጠቅሶ ይገኛል። (ት.ኢሳ.9፡7፣ ኤር.23፡5-6፣ ኤር.3314-17፣ ህዝ. 34፡23፣ሆሴዕ 3፡5)
    · ቅዱስ ዳዊት 7 ሀብታት የተሰጡት አባት ነበር፤ እነዚህም ሀብተ ክህነት፨ ሀብተ መንግሥት፨ሀብተ መዊዕ፨
    ሀብተ ትንቢት፨ሀብተ ኀይል፨ሀብተ በገና፨ሀብተ ፈውስ፨ ናቸው።
    · እድሜ ዘመኑን እግዚአብሔርን በማገልገልና በመፍራት ኖሮ በታህሳስ 23 ቀን አርፎ በኢየሩሳሌም ተቀብሯል። በረከቱ ይደርብን
    የመክሊት ዘተዋሕዶ ቤተሰብ ይሁኑ።

Комментарии • 36

  • @BekaluTemesgen-y7o
    @BekaluTemesgen-y7o 3 месяца назад +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @እየስራህተመኝ
    @እየስራህተመኝ 23 дня назад +1

    ቃለህይውትን ያሰማልን በእውነት ስፈለገው የነበር ትምህርት ነው❤👏

  • @gideyhadisalemu7719
    @gideyhadisalemu7719 17 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን!!ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን !!!የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ወንድም አምሀ ቀጸላ ና ቤተሰባችሁ (ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁ..!)

  • @salama4116
    @salama4116 2 года назад +5

    Amen.amen.amen.

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 4 месяца назад +1

    አሜን ቃሌ ሕይወት ያሴማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን

  • @tigest3176
    @tigest3176 Месяц назад +1

    Amene kale hiwete yasemalne

  • @nasserllrshdee7021
    @nasserllrshdee7021 Год назад +2

    ቃለ ህይዎት ቃለ በረከትን ያሠማልን

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Год назад +1

    💘💘💘 Egzeabehare yemasgan!!!💘💘 swadaw kibur dawiteyan batam baaaatam!!!🥰😊💌

  • @ከተጋሱትሁሉምያልፈል
    @ከተጋሱትሁሉምያልፈል 2 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላህይወት ያሰማልን

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @truwrket4049
    @truwrket4049 2 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን

  • @tube-xx8ei
    @tube-xx8ei 2 года назад +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @rasharasha6210
    @rasharasha6210 Год назад

    አሜን (3)ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለህወት ያሰማልን

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 11 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 2 года назад +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን የ ነብዩ ዳዊት በረከት ይድረብን

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 2 года назад +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን አሜን፫

  • @rasharasha6210
    @rasharasha6210 Год назад

    ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማዓልን የ ነብዩ ቅዱስ ዳዊት በረከቶም ምስ ኩላትና ህዝቢ ክርስቲየን ይኩነልና 💒✝️🙏❤️🫶😘✨🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የልበ አምላክ ቅዱሥ ዳዊት በረከት ይደርብን

  • @HiwanAmanual
    @HiwanAmanual 11 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 11 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን የልብ አምላክ ቅዱስ ዳዊት በረከት በህዝበ ክርስትያኖች ላይ ይደርብን

  • @frehiwetgebretsadik2186
    @frehiwetgebretsadik2186 Год назад

    Amen

  • @alemtaklel
    @alemtaklel Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Год назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን
    ድምፅህ እንዴት እንደሚማርክ እናመሰግናለን

  • @ጣዕመዝማሬዘፈለገሕይወት

    🙏🙏🙏

  • @habtamushiferaw1984
    @habtamushiferaw1984 Год назад +1

    አብርሃም ብቻውን
    ግን ለምን🙏

  • @salamabebe8696
    @salamabebe8696 Год назад

    የዳዊት አባትማነው

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 Год назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ስላሙን ያምጣልን 🙏🙏🙏

  • @rasharasha6210
    @rasharasha6210 Год назад

    ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc 11 месяцев назад +1

    አሜን አሜን እሜን

  • @gizachewligabaw6167
    @gizachewligabaw6167 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን