🛑መንግስተ ሥላሴ በዘማሪት ትእግስት ጌታቸዉ (Aman Beaman By Zemarit Tiegst Getachew)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • #የመዝሙር ግጥም
    ✝️አማን በአማን✝️
    አማን በአማን አማን በአማን
    አማን በአማን አማን በአማን
    መንግስተ ስላሴ ዘለዓለም
    መንግስተ ስላሴ ዘለዓለም
    ንግበር ሰብአ ብለው ........... አማን በአማን
    አዳምን ፈጥረውት ........... አማን በአማን
    በቸርነትና በፍቅር ጎበኙት
    ሁሉን በእጁ አድርገው ሁሉን አስገዙለት
    የፍቅር የደስታ ........... አማን በአማን
    የበረከት አባት ........... አማን በአማን
    መንግስቱ ዘለዓለም ህልፈት የሌለበት
    በአፈ መላዕክት የሚመሰገኑት
    የዚያን የደግ አባት ........... አማን በአማን
    የአብርሃምን ቤት ........... አማን በአማን
    እንደባረኩለት የእኛንም ባርኩልን
    የቤታችን ዋልታ መሰረት ሁኑልን
    በመከራ ጊዜ ........... አማን በአማን
    ከጭንቅ የሚያውጡን ........... አማን በአማን
    ስሙን ሳመሰግን ትረካለች ነፍሴ
    የነሙሴ አምላክ የአብርሃሙ ስላሴ
    #ዚቅ_ሚድያ ZIQ MEDIA

Комментарии • 38

  • @ZIKMEDIA
    @ZIKMEDIA  20 дней назад

    ዚቅ ሪከርድስ የተሰኘ አዲስ የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ አዳዲስ ፕሮግራሞችን እዛ ላይ ይጠብቁ
    ruclips.net/video/q8CeKkIkhoQ/видео.htmlsi=gRBHnvoNaTfEOc8H

  • @Hash_malmedia-zw4sb
    @Hash_malmedia-zw4sb 2 месяца назад +5

    ደስ የሚል ቱባ ቅላጼ። እድሜ ይስጥልኝ በርቺ

  • @tesfayemekonnen878
    @tesfayemekonnen878 2 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። አሜን
    ዉዷ እህታችን በርችልን ብዙ እንጠብቃለን።
    የቅድስት ሥላሴ ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።

  • @YhjeiejHheoo8
    @YhjeiejHheoo8 2 месяца назад +2

    Ehtachin Tigst bebtu yaxnashe ❤❤❤❤❤

  • @Bereket-24
    @Bereket-24 2 месяца назад +2

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እህታችን🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 2 месяца назад +2

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏💚💛❤

  • @fetlejenberu9374
    @fetlejenberu9374 2 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 месяца назад +3

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @meseret-f7j
      @meseret-f7j 2 месяца назад +1

      elelelelelelelelel

  • @selamhailu8185
    @selamhailu8185 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታች ዘማሪት ትእግስትን አበረታቱልን

  • @AbnoshAb
    @AbnoshAb 2 месяца назад

    ዝማሪ መላህክት ያሰማልን ዚቅ ሚዲያዎች በርቱ በጣም ደስ የሚሉ ዝማሪዎችን ነው ምታስሙት ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜ እና ጤና ምዳኒአለም ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube 2 месяца назад +1

    ሥላሴ ❤❤❤

  • @AyniAyni-kk3ze
    @AyniAyni-kk3ze 2 месяца назад +2

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @YonasWolde01
    @YonasWolde01 2 месяца назад +1

    ድነቅ ዝማሬ! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @DesalegnAyenew-sb4np
    @DesalegnAyenew-sb4np 2 месяца назад

    አማን በአማን መንግስተ ስላሴ
    ዘለዓለም ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን በርቺ አሪፍ እየሄድሽ ነው በጣም ደስ የሚል ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 2 месяца назад +1

    ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏

  • @MeseretTesfaye-m3m
    @MeseretTesfaye-m3m 2 месяца назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @YeshiChernet
    @YeshiChernet 2 месяца назад

    "አማን በአማን መንግስተ ስላሴ ዘለዓለም " ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @endalegirma2711
    @endalegirma2711 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @fetlejenberu9374
    @fetlejenberu9374 2 месяца назад +1

    የነሙሴ አምላክ የአብርሃሙ ስላሴ❤❤❤

  • @birhanuaddisu-r6i
    @birhanuaddisu-r6i 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንቁኣችን

  • @-welededehnet9051
    @-welededehnet9051 2 месяца назад +1

    እሰይ እልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MastewalElias-du2nf
    @MastewalElias-du2nf 2 месяца назад

    ዝማሬ መላይእክት ያሰማልን

  • @yohannesgetachew6615
    @yohannesgetachew6615 2 месяца назад

    Zimare Melaekt yasemalin

  • @tarikdemise
    @tarikdemise 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abebechdereje
    @abebechdereje 2 месяца назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @sinehiwotgirma551
    @sinehiwotgirma551 2 месяца назад

    🥰🥰🥰ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @asrse539
    @asrse539 2 месяца назад

    እልልልልልልል

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏😍

  • @natnaelstesfagiorgis3077
    @natnaelstesfagiorgis3077 2 месяца назад

    Temesgen bertu

  • @Aluqueen
    @Aluqueen 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @alemayehuanga2200
    @alemayehuanga2200 2 месяца назад

    ellllllllll

  • @zemare_yared
    @zemare_yared 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁዎቻችን ናቸሁ በርቱ

  • @howtomedia1
    @howtomedia1 2 месяца назад

    የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ግሩም ዝማሬ

  • @something-v3w
    @something-v3w 2 месяца назад

    ግሩም ዝማሬ!!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @gtsol-u7i
    @gtsol-u7i 2 месяца назад

    ውብ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MessiDrMessi
    @MessiDrMessi 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤