Ethopia: ቆርጦ ቀጥል አዲስ ተከታታይ አስቂኝ ድራማ ክፍል 1ሸዋፈራሁ ደሳለኝ /Ethiopan New comedy derama koreto ketel part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024
  • ቆርጦ ቀጥል አዲስ ተከታታይ አስቂኝ ድራማ ክፍል 1 /Ethiopan New comedy derama koreto ketel part 1
    By shewaferawu Desalegn Mekedes Tsegayie and Others ሸዋፈራሁ ደሳለኝ
    Don't Forget to Subscribe to our channel.
    አዝናኝ ቪዲየዎች በየጊዜው እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ!
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2020Abel Film Production
    #EthiopianMovie
    #EthiopianComedy
    #EthiopianMusic

Комментарии • 205

  • @AbelTubeEthiopia
    @AbelTubeEthiopia  4 года назад +21

    በድራማው ላይ ለምትሰጡን አስታየት ከልብ እናመሰግናለን፡፡

  • @mercybekele1778
    @mercybekele1778 4 года назад +31

    የምር ሸዋ ፈራዉ በማየቴ በጣም ነዉ ደስ ያልኝ አርት ተወ እነዴ ብዬ አዝኜ ነበር የምር በጣም ነዉ የምወደዉ አርት ያምርበታል
    አቤል ቱብ እናመሰግናለን፡፡

  • @hbtamu5332
    @hbtamu5332 4 года назад +17

    እንኳን ደህና መጣህ ሸዋፈራሁ አድናቂህ ነኝ አትጥፋ በርቱ

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 4 года назад +12

    ውይ በስቅ ፍርስ ነው ያልኩት ምርት ትወና ነው በተለይ ሸዋፈራው ለእኔ ልዬ ነክ ። እምርም ቆርጦ ቀጥል።

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel 4 года назад +4

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው በሚገርም በሚጣፍጥ አቀራረብ ነው የጀመራችሁት እናመሰግናለን ግን ደቂቃው ይጨመርልን ብለን ሰላማዊ ሰልፍ ከመውጣታችን በፊት ጨምሩልን ረዘም አድርጉልን ስለምንወዳችሁ ሀላፊነት አለባችሁ በተረፈ አሪፍነው ፈጣሪ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን እወዳችሆለሁ ሸዋፈራውን በጣም እወዳሀለሁ አባዬ የኒ

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    ዋው ሽዋፈራሁ ስላየሁ ደስ ብሎኛል አድናቂ ነኝ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 4 года назад +3

    ውይ ሽዋፈራውን ስላየሁት ከረጅም ጊዜ በኋላ ደስ ብሎኛ

  • @Milena-ru9zj
    @Milena-ru9zj 4 года назад +59

    ሽፈራው ስላለበት ደስ ብሎኛ

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 4 года назад +2

    ሽዋፈራው እንኳን መጣህልን ሳቅ ናፍቆናል ከኢትዮ ኮሜዲያን ሸዋፈራው አንደኛ ነው ለኔ ሁለተኛ ነፃነት ወርቅነህ

  • @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ

    ውይ ሸዋፈራሁ በጣም ጠፍተህ ነበር እንኳን ደና መጣህ ስወድህ እኮ ይመችህ አንተያለህበት ይመቸኛል

  • @እማምትክሽነኝእኔ
    @እማምትክሽነኝእኔ 4 года назад +3

    የትወናዉ ጀግና አንጋፊዉ አርቲስት ሽዋ ፈራዉ እንኳን ደህና መጣህልኝ የኔ አንደኛ

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 года назад +9

    ወይ ቆርጦ ቀልል እረ በሳቅ አይ ሽፈራው ።ቀጣጥሉበት ቀጥሉበት ለማለት ነው

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 года назад +31

    ሸዋፈራሁ እንኳን ደህና መጣህ ናፍቀን ነበር

  • @mesafint44
    @mesafint44 4 года назад +2

    ሸዋፈራው ደሳለኝ የምንግዜም ምርጥ እንኳን ደህና መጣህ ።

  • @ሉሉሉሉ-ሰ1ነ
    @ሉሉሉሉ-ሰ1ነ 4 года назад +3

    ሸዋፈራዉ አንተ በመምጣትህ ደስ ብሎናል ግን ማንም ሆነ ማን ከየትም ሆነ ከየት ዋናዉ ሰርቶ ተለዉጦ በሰላም መመለስ ነዉ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад +1

    Wow shewaferawu woow beset tebareku

  • @genazbsesay47
    @genazbsesay47 2 года назад +1

    Bexammm.arfiii.new.beratulan....shefarewuu.yelbet.filim.mirxa.new💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @coffeart
    @coffeart 4 года назад +2

    ሸዋ እንኳን ወደ ህዝብ ተቀላቀልክ 👌ማለቴ ወደ ቀድሞም ይሄ ነው ሚያምርበህ

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 4 года назад +25

    ይቅር ባይነት መታደል ነው ዛሬ በይቅርታ ለተፈቱት እስረኞች እና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ አላችሁ ክብር ጠቅላይ ሚንስተር ዶክተር አብይን አለማመስገን ንፉግነት ነው

    • @gggyyy8570
      @gggyyy8570 4 года назад

      Enamesegnalen belenal

    • @rastewelde
      @rastewelde 4 года назад +1

      Yesss! Well done! The blonde actor will have a great career in Ethiopia ..I’m sure 💪🏽

  • @ፍቅርእስከመቃብር-የ6በ
    @ፍቅርእስከመቃብር-የ6በ 4 года назад +8

    ሸዋ ፈራሁ ተናፍቀህ ነበር እንኮን ደና መጣህልን እና እንዳታቆርጡት

  • @askalemariyam702
    @askalemariyam702 4 года назад +27

    ውይሽዋአፈራውሥወድህግንጠፍተህነበርእንኳንመጣህ

  • @muluwonde9799
    @muluwonde9799 4 года назад +29

    ሽዎፈራሁ እወደዎለሁ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 года назад +3

    አንተ ሽፈራሁ ሳናውቀው ለካ ንፍቅቅቅቅ ብለኸን ነበር እንኳን መጣህልን ሰው ይሳሳታል ግን ሁለትኛ እንዳያሳስቱህ የተአባታቸው:: የህዝብ ፍቅር ይበልጣል ከገንዘብ ህዝቡም እንዴት እንደሚወድህ አየህ? እንወድሀለን:; ሁሌም አንተ ያለህበት ድራማ አይጠገብም :: በርታ::

  • @ያብK
    @ያብK 4 года назад +3

    ሸዋፈራሁን ስላየሁት ደስስስስስስስስ በሎኛል ከሳኩ ቆይቻለሁ ቂይል ካም

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ሸዋፈራው ደሳለኝን አይቼ ነው የመጣሁት ደስ ይላል ግን ሳቅ አታብዙብን እኛ እንስቃለን😆😍😍😍

  • @tigiberuk8107
    @tigiberuk8107 2 года назад +1

    ሸዋፈራዉ ደሳለኝ ያለበት ሁሉ ደስ ይላል

  • @obsinaanalexobsinaanalex13
    @obsinaanalexobsinaanalex13 4 года назад +4

    ብጣም ድስ ይሚል ድራማ ነው ሽዋፍራ ያልብት ሁሉ ድስ ይላል

  • @ገንዘቤገንዘቤ-ተ8ሰ
    @ገንዘቤገንዘቤ-ተ8ሰ 4 года назад +4

    እንካን በሠላም መጣቹ በጉጉት ሥጠብቀው የነበረው ነው ሸዋፈራው እንካን በሠላም ተመለሥክልን በጣም ደሥብሎኛል😍😍😍😘

  • @ፋሲልታረቀኝየቋራልጅ
    @ፋሲልታረቀኝየቋራልጅ 4 года назад +13

    አርቲስት ሽዋፈራው በጣም ምርጥ ብቃት ያለው/!!አዳድ ወሬወች እየተናፈሱ ነው እጂ

  • @زينجيزاوي
    @زينجيزاوي 4 года назад +4

    ሸዋፈራው ጠፍተክ ነበር እንኳን መጣክ ደሞ አታቋርጡት ተጀምሮ የቀረ ድራማ ሰለቸኝ

  • @fitsumnehwogderes7186
    @fitsumnehwogderes7186 4 года назад +1

    Shewaferaw this is your place now you got right place .you are number one artists

  • @madiasgaramuu2763
    @madiasgaramuu2763 2 года назад +1

    Betam betam betam new ymewdew😁😁😁😁😁😁😁😁❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekidia.t5953
    @mekidia.t5953 4 года назад +2

    ሽፌ እንኳን ደና መጣህ ከብዙ ቆይታዎች በኋላ ስለተመለስክ ደስ ብሎናል

  • @tigisttg4062
    @tigisttg4062 4 года назад +15

    ሸዋፈርዬ እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍😍

  • @ማያነኝየአብዲታናሽ
    @ማያነኝየአብዲታናሽ 4 года назад +1

    ሹዋፈራው ሰወድህ በጣም ነው ማከብርህ ምርጥ ሰው 😍😍😍😘

  • @ጀሪጀሪ
    @ጀሪጀሪ 4 года назад +8

    አሪፍ ነው ባይቆረጥስ ሽዋ ፈራው አድናቂህ ነኝ

  • @elenigilamariam4145
    @elenigilamariam4145 4 года назад +1

    የጠፋ ሰው ሸዋ ፈራዉ በማየቴ በጣም ነዉ ደስ ያልኝ

  • @hanahaiylou1436
    @hanahaiylou1436 4 года назад +1

    👍😁😁😁😁😁adaraa achuman hin haafina deebia’aa kootaa dhuugaa baaye namati toltuu 😍😍😍😍😍😍🇪🇹🥰

  • @nouhayerga9437
    @nouhayerga9437 4 года назад +1

    ውይ ደሞ እናመሠግናለን

  • @allphones905
    @allphones905 4 года назад +5

    አሪፍ ነው

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 года назад +1

    አሪፍ ነዉ

  • @yeneenatwednat232
    @yeneenatwednat232 4 года назад +1

    ሸዋፈራሁ እንኳን አየሁህ እንኳን በደህና መጣህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ

    የሳቁ ንግስ ሸዋፍራው እንኳን ደና መጣክ አደራ እንዳታቋርጡት

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 4 года назад +17

    ስለ እውነት በሸዋፈራው ልክ ሚያስቀኝ ሰው የለም!

  • @aminahali8666
    @aminahali8666 4 года назад +5

    ዋው በጣም ደስ ይላል ቁጥሉበት

  • @hannasintayehu1826
    @hannasintayehu1826 4 года назад +1

    Shferaw desaleghn bemayete betam desssssssssss bloghal nurlgh yene andegha

  • @gigike1500
    @gigike1500 4 года назад +1

    Sheferaw!!!!wuuuu beka ayehut

  • @Yafet88
    @Yafet88 4 года назад +1

    ሸዋፈራው እንኳን ደህና መጣህ አንተ እኮ ለአርቱ ድምቀት ነህ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +1

    አማትብ አለ ይመችኽ ውይ ስታስቅኮ 👍

  • @arsamaarsama8698
    @arsamaarsama8698 2 года назад +1

    ሸዋ አፈራሁ የኔ አባት ❤

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ሽዋ ፈራሁ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣህ አተም ከሻሼ ጋር ጠፍተህ ነበር

    • @solomonamnuel1272
      @solomonamnuel1272 4 года назад

      ሻሼ ቤቶች ላይ ነው ያለችው ባልሳሳት

  • @helenmulugta1067
    @helenmulugta1067 4 года назад +13

    እኛ አረባገር ያለን እኮ ነን እናንተ ዩቱበሮች የምንደጉማችሁ እኛው እያየንላችሁ እኛኑ እምትንቁት ነገርእኮ ግርም ነው እሚለው ሀበሻ ያረባገር ሰው ላይ ያለውንቀት ለጉድ ነውሌባና ጫት ሲቅም የሚውለውን እንኩን ይህን ያህል አይንቁም። ድፍረታችሁ ትንሽ እንኩን አይሰቅቃችሁም ገንዘባችንን ለመዝረፍ ግን ማንን አይቀድማችሁም ደሞ ሲያስጠላ

    • @newvisionconstruction431
      @newvisionconstruction431 4 года назад +2

      የሁላችንም መነሻ የሁላችንም ገበና በናንተ ነው የተሸፈነው የሁላችንም ቤት የሞቀው የደመቀው በእህቱቻችን ነው

    • @ገብርኤልወዳጄነህ
      @ገብርኤልወዳጄነህ 4 года назад

      እውነትሽን ነው ይታርም

    • @great-full3612
      @great-full3612 4 года назад

      Ayzoeh yene konjo eza agre yale hulunem nekew , tesadebew gen from America Canada the Arab Emirates Europe ehtochahew yemilekten Burr eyetetekemu Diaspora Fara eyalue disrespect yadergalu balegewach nachew

    • @muhammdhadu1956
      @muhammdhadu1956 4 года назад

      ለፍቶ የሚድር ኢትዮጲያ ውስጥ አይከበርም ለሠካራምና ለቀማኛ ነው የሚሺቃብጡት

    • @great-full3612
      @great-full3612 4 года назад

      Muhammd Hadu egane enesu akeberu alakeberu we really don’t care 🤣🤣🤣

  • @haymiyewerkuljigs1787
    @haymiyewerkuljigs1787 4 года назад +1

    አሪፍ ነው ጀምራችሁ እዳታቋርጡት ደግሞ እሽ ሸዋፈራሁ ደሳለኝ አድናቂህ ነኝ ግን ከሚዲያ ጠፍተሀል እኳን ደህና መጣህ

  • @2025-LE
    @2025-LE 4 года назад +2

    😂🤣😂🤣😂🤣😂 Shewaferawu Welcome Beyalehu

  • @hanaalemseged573
    @hanaalemseged573 4 года назад +1

    Weyene betam nafikekegn neber shewa. Good job

  • @dagimawitadane6945
    @dagimawitadane6945 4 года назад +3

    sewfarahyee enkewa dhna metake 😍😍😍

  • @ገብርኤልወዳጄነህ
    @ገብርኤልወዳጄነህ 4 года назад +1

    ሸዋዬዬን ስላሁት ደስ ብሎኛል

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 4 года назад +2

    ሽፌ፣እዴት፣ናፍቀህኝ፣ነበር፣እንኳን፣ደናመጣህ

  • @ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው

    ሼዋፈራሁዬ

  • @የሸገርልጅነኝ
    @የሸገርልጅነኝ 4 года назад +16

    ሸዋፈራውን አየሁት ልበል ወይስ አይኔ ነው 😳

  • @Abush_19
    @Abush_19 4 года назад +1

    Shiwa...ye enquan be selam metah betam teftekbn neber welcome

  • @eskedarabera3189
    @eskedarabera3189 4 года назад +1

    Betam des belognal shewafraw bememtatu welcome

  • @nanyaddis4124
    @nanyaddis4124 4 года назад +3

    ውይ ሽዋዬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @geremewworku4981
    @geremewworku4981 4 года назад +1

    Well come back shawaferu I love it what ever you done your comedy or movie

  • @mastewlgatu4100
    @mastewlgatu4100 4 года назад +1

    ሽዋፈራው ወይኔ በስንት ጊዜየ አየሁት ስወደው

  • @zizitino6301
    @zizitino6301 4 года назад +1

    enkane Shewaferawn lemayete abekane betami gobeze sewe

  • @ኪዩ-ጠ1ዸ
    @ኪዩ-ጠ1ዸ 4 года назад +7

    ሽፌ ተናፍቀቅ ነበር ደሞ ወጣት ሆነካል

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 3 года назад +1

    ሽዋ አፈረሁ ውስጤ ነው

  • @seenaakoo4395
    @seenaakoo4395 4 года назад +3

    Kkkkkkkkkkkkkkklkkkkkk👍👍👍👍👍💚💗

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 4 года назад +1

    ሽፈራውዬ ስወደው ኡፉፉፉፉ❤❤❤

  • @hayuhussen3405
    @hayuhussen3405 4 года назад +1

    Shewaferaw selayehuh desse belongal gobeze actor neh

  • @asgedesalih8534
    @asgedesalih8534 4 года назад +1

    Shewafrwu mirte artiste 😘😘😘

  • @sifuuifa9567
    @sifuuifa9567 4 года назад +1

    Woww dasi yilali 😂👍

  • @ትግሥትአሠላ
    @ትግሥትአሠላ 3 года назад +2

    ደሥ ይላል በዉነት ሸዋን የምትወዱት በላይክ ዱቅ አርጉኝ እሥቲ

  • @rahmadam7892
    @rahmadam7892 4 года назад +1

    ጋሸ ሸአፈራዉ ናፊቀህ ነበረ ቀጥሉበት እዳታቋረጡት ታምራላቹሁ

  • @ganetganet702
    @ganetganet702 3 года назад

    ደስ ስል

  • @medenajenal4532
    @medenajenal4532 4 года назад +1

    Woww

  • @emugodblessyoumyblessedsis9624
    @emugodblessyoumyblessedsis9624 3 года назад

    I love shawferaw desalegn o my God I can't stop laughing thank you

  • @llddbbdbdbd3079
    @llddbbdbdbd3079 4 года назад +1

    ህህህህ እረ እልቅሶው ላይ በሳቅ ሞትኩ

  • @salmmsalmmm6848
    @salmmsalmmm6848 4 года назад +1

    Elele shawafrawe new ayine new

  • @allphones905
    @allphones905 4 года назад +13

    ሸዋፈራሁ እንካን ደና መጣህ

  • @astuastu53
    @astuastu53 4 года назад +1

    Arif new ❤️❤️❤️❤️

  • @ነፂየኪያእናት
    @ነፂየኪያእናት 4 года назад +1

    የምርጦች ስብስብ በጣም ደስ ይላል

  • @adanechkhc7042
    @adanechkhc7042 4 года назад +1

    ሸዋፈራሁ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል!!!!

  • @fitsumhaile1629
    @fitsumhaile1629 4 года назад +4

    Kkkkkkkkkk😍💋

  • @binyiny2000ify
    @binyiny2000ify 4 года назад +3

    Shife I miss you well come back

  • @temesgendemssie9723
    @temesgendemssie9723 4 года назад +1

    neke dramawoche wuset yehe lene betam tileke bota yalew astemary dram new . btam enamsgenalene sew endet new guadegna yemiyagegnew tada

  • @10berhanu
    @10berhanu 4 года назад

    welcome back MR. shewaferaw I AM SO HAPPY

  • @foziyamohmmedshhsh7974
    @foziyamohmmedshhsh7974 4 года назад +1

    ሸዋፈራሁ ስወድክ እኮ ጠፍተህ ነበር

  • @efremwerku6845
    @efremwerku6845 4 года назад +1

    ክክክክክ ችኩል ጋዜጤኝ ክክክክ

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ

    ሸዋፈደሳለኝ ደስስትል

  • @wendwesentadesse5851
    @wendwesentadesse5851 4 года назад +6

    ሽፈራው ደሳለኝ ይመቸኛል!!!

  • @kalebsaya5399
    @kalebsaya5399 4 года назад +1

    Welcome shewaferaw

  • @wowtube
    @wowtube 2 года назад +1

    Konjo sra newu bertu 🙏 tiktakerochu yetesegne ketawaki tiktokechi gar yemiderg koyita yizen metenal subscribe eyaderegn beteseb enhunnn

  • @memeseid4752
    @memeseid4752 4 года назад +2

    ሸዋፈራው ጠፍተህ ነበር እካን መጣህ ቁርጡ ቀጥል ብላችሁ

  • @dhjjgdd9099
    @dhjjgdd9099 3 года назад +1

    ክክክክክክ

  • @hamocell2665
    @hamocell2665 4 года назад +4

    Well came

  • @hayatibrahim883
    @hayatibrahim883 4 года назад +1

    Kkkkkkkkkk😆😆😆😆😆😆

  • @betytade2907
    @betytade2907 4 года назад +1

    ሽፈራው ስላለበት ነው እንጂ የማየው ድራማ አልወድም

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 4 года назад +1

    wow betam arif new shewaferaw ❤