Plz awarawoche do one more video about zeritu ,she is more than a singer eko .I am her fun since elementary and she inspired many 90s like me to be a thinker and ourself more
عشان انت تسوون فيديو كل شيء زياده حلو انا زياده تضحك يعني انا احبكم زياده والله انا احبكم ثلاثه يوم عشان يسوون كل شيء كل شيء زين اجيب انا يعني زين الحمد لله شكرا كثيرا انت معلوم عربي ولا لا سوري انا ما في معلوم زياده كلام كلام عربي يا اخي انا احبكم اثيوبيه انا احبكم كلكم يتجاهله يتوقع عسل انا احبكم انا اسمي اكرام انا احبكم كثير مع السلامه يا اخي
You reminds me off my dial up network that I connected my family phone that they didn’t know I have internet and in the middle when someone call it disconnected my internet. I was a bad kid back in the days. I used to call my friends eventho they locked the phone and when the bill came I went to grandmas house until they forgot it.
ፍርሽዬ የኔ ጸባይኛ ሽሜዬ በጥባጭ እዪዬ አዝግ 💕
ሂወትህ ውስጥ ትልቁ በረከትህ የ ውስጥ ሰላም ነው ያ ስሜት ከ ተሰማህ ሁሉም ነገር አለህ ማለት ነው ሰላም ባላችሁበት አውራ ፋሚሊወች💓
አንኳን ደህና መጣችሁ አውራዎች ሰላም ናችሁ
ruclips.net/channel/UCHDluitLPCirKzOOxTwneiw
ሁሌም እናንተን ለማየት ስገባ ከሰፈሬ ልጆች ጋር ልንተራረብ፣ ልንስቅ፣ ልንጫወት የምንሰበሰብበት ጊዜ ትዝ እያለኝ በትዝታ እወሰወሳለው። ስወዳችሁ
6:39 ሽሜ እና እዩ በዘፈኑ ቁጥር ፍርሽ ይጨነቃል 😂😂😂
😂😂🙄
Zefenun ayawekewem weyes 😂😂😂
14:45 look at how Fresh reacts to Shime’s comment.
ሽሜ ግን በጣም ታናዳለህ። በቃ ፍርሽን ተፋታዉ አቦ። ብዙ ቪድዮ ላይ ስታሳቀዉ አያለዉ። ሌላ ደሞ ያየሁብህ በሰው መልክ ላይ በጣም እንከን ታወጣለህ ማንም perfect የለም። አንዳንዴ you have to know your limits, እንደመጣልህ አታዉራ።
በተረፈ እዩ ና ፍርሽ በጣም ነዉ የምወዳቹ❤️
#በነገራችን ላይ......
,ማታ ቤቴ ስገባ ብቻዬን ነኝ ቲቪውን ከከፈትኩት በኃላግን ከጓደኞቼጋ ያለው ያክል ይሰማኛል ይገርማል አብረን ነው ምንስቅቀው!! አንዳንዴማ ጣልቃ እየገባው አወራለው ግን ምን ዋጋ አለው ሳትሰሙኝ በናንተ አባባል ህይወት ይቀጥላል😁......
ምን ልላቹ ፈልጌነው ጓደኞቼ ሆናችኃል!!!!
Me too 🥰🥰🥰
ኮፍያ አውልቆ እንየው እምትሉ 👍👍👍
ሄልቦይን ነው ሚመስለው😅😅
የዛሬዉ ገራሚ ነዉ ተመችቶኛል ሙዚቃዎቹም ወሣኞች ነቸዉ ይመቻችሁ ቀጣይ reaction የtedy afro ሙዚቃ አርጉልን
የዛሬው በጣም ነዉ የተመቸን አንዳንዴ አስኪ እነዚህን ምርጥ ዘመን ተሻጋ ሙዚቃዎችን አሰሙን።
የጓደኛዬን የከፈትኩለት እኔ ነበርኩ እና ያባቱን ስም ጨመዳ ነበር ጨመደደ ብዬው እስካሁን አያናግረኝም
በቅርቡ የሽሜን ና የጊልዶን ጥምረት እንጠብቃለን😁🚶
ምርጦቸ አይለያችሀ ባሁን ግዜ እዴናተ አይነት ጓደኛሞች ያለ አይመሥለኝም እውነት አይለያችሁ ❤️❤️❤️
Fersh is the samvod in z awar group #love ur silent swag 😎And the things u ask questions is it????lol
ዘሪቱን በጣም ነው ምወዳት አንደኛ ናት ሁሌም!
Plz awarawoche do one more video about zeritu ,she is more than a singer eko .I am her fun since elementary and she inspired many 90s like me to be a thinker and ourself more
Fresh gin betam milasu ayichalim kes bilo yemitlew neger gerami new kehuletachum yibelital.
Awrawoch yesemonun video wow 👌👌nw gn ye vidun demts bexam low aregachut tench kef betaregut yemtasayunn 😍
It indeed is Helen in the music video, it was her then in Gedion's music video as well
I have seen Samvod on two shows, Once on the Ghost Whisper & another on Victorious- one of the episodes where he was one of the judges.
እናንተ ግን ስትፌምሱ ኮመንታችንን ላይክ ማድረግ አቆማችሁ 😂
ahuns
@@AWRA ruclips.net/channel/UCHDluitLPCirKzOOxTwneiw
kemetametut video yelk yenante chewata new meyaznanagn 👍👍😍😍😍😍😍
ሹሜ ብዙ ጊዜ ነብል ትላለክ ለምን አትጋብዙትም እና አታስተዋውቁንም
አሪፎቹ ..ዛሬ ግን እራሳችሁን ነው ያዝናናችሁት ❤❤❤
Na yene gela
Na yene fiker....(be eyu voice) 😂😂
ሽሜ አቀማመጥህን አስተካከል እዳጥላችዉ ሽሜአቀማመጥህንአስተካከልእዳጥላችዉ በተርፈ ምርጦች በተርፈምርጦችናችሁ
አመሰግናለሁ 🙏🏾በጣም ያዝናናል 😂😂😂😂ከድብርት ገላገላችሁኝ
እንዳኔ ኮፊያዉን ያዉጣ ና ያሳየን ምትሉ👍ግጩኝ
ስወዳቹ እስኪ ስለራሳቹ ኣውሩልን
ruclips.net/video/rS2v6SzsmCk/видео.html
እንኳን ደህና መጣቹሁ አውራዎች አረ ፍሬሽ አያውራ በሳቅ ቁም ነገር ነው የሚያወራው። ሽሜ ደግሞ የነሱን እያወራህ ያንተን ሊያወሩ ሲሉ ደስ አይልህም ።ለማንኛውም ይመቻቹ
ይሄ ዘፈን አቃቂ አድቬንቲስት ትምሀርት ቤት የ ሀይ ስኩል ምረቃ ነው የሚያስታውሰኝ በጣምነው የምወድው
Michael belayinehen yemiwed like
Tlat busy neberk zari gin ayewachu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔወች በርቱልኝ እዩዬ ፍርዬ ሽምዬ 🥰🥰🥰🥰👑
አልተሳሳትክም እዩ ሄለን በርሄ ነች ውድድድ ይመቻመቻችሁ
Frsh erasachen new yawetanew beleh derek atelem. Yehe yetemeta lij besew fit eko awareden 😂
shema Hula Selante Yaweral Ande ken Tekesat Neba
ፈታ አረጋችሁኝ ደስ ይላል ይመቻ ችሁ
እኔ አለባበስህ ማንነትህን ይገልፃል ይባላል ፍርሽዬ ፍትህ ላንተ ሽሜ ግን ልጁን ገፍተህ ገፍተህ ከካሜራ ልታወጣው ነው
ገና ዛሬ አየሆችሁ ደስ ትላላችሁ ሰብስክራይብ አድርጌለሁ በርቱ
Shime the 1st ....le elyas melka yalhi eyta
leyou nachiwo ewenat welatachuh alabegn ..... ❤️ fireya este adiss magaben macha now yametamatalen 😉😉
እርቃን ሂዶ ጨዋነት የለም ሰው ውስጥህን አያይም ውጪህን እንጂ የሴት ልጅ ክብር መሸፈን ነው
ኸረ አብዱኪያር ድምፁ አንደኛ
Yes she’s Helen berhe before she used to dance
Enkan dehna metachu swedachu beteleye shime Wudddddddddd hulachum❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️
Helen Berhe atmeslengm gin dance grupu Gedion Danel kaleshibet yemilew zefen lay alu
ብራንድ የሌለው ኮፍያ አድርገህ እዮል የከሰረ ነጋዴ መስለሃል🤣🤣🤣
ምችች
ሺሜ ግን ፍርሽን ተፋታው! ፍትህ ለፍርሽ😂
Wa abo tefachiw 😂
ጨዋነት ሁለቱም ነው፡፡ የውስጥም የውጭም ሁለቱም እኩል አስፈላጊ ነው፡፡
አሪፍ ጊዜ ነበር ተመችቶኛል
አብዛኛወቻችን ብዙ ትውስታ አለብን ቅዳሜ ገበያ
እኛም ቀይረነው ዘፍነነዋል በምራጫው አይነት ነገር ይገራማል😂😂😂
ቅዳሜ ቴላቪቭ ሀማሶች ገቡና
ቦምብ አፈነዱ ጭነው በመኪና . . . ውይ ውይ ውይ
Awrawech eyefemesu nwwwww...pessssssss blnal
love you all 😍 አይ ሸሜ ለመጀመሪያ ጊዜ በዘሪቱ ዘፈኑ slow 😂
ኸረ የሳምፎድ 1998 ነው የወጣው,እና ደሞ ሻጊን ስታይል ሚከተል ነው ሚመስለው
ነቢልን አንድ ቀን ጋብዙትና አሳዩና
ይህ የዘሪቱ ዘፈን የቦይስ ቱሜንone Sweet dayይመስላል
betam yemiyaznanz konjo program neber .....ennameseginallen
እዩ ስወድክ ♥♥♥
des yilal bezi ketlu😍😍😍😍😍
የኔ አዝጎች እናተን ሳላይ መተኛት የማይታሰብ ሆነ አኮ😆😆😆
የኔ ውዶች እዮ ዛሬ መስታወት ሳታይነው የመጣከው
መልካም ምሽት ለናተም😘😘😘😘😘
Selam selam endet nachu awrawoch ❤️❤️❤️❤️
እናተ ግን ነፍሳቹ ይማራል ምናባቴ ላርጋቹ በጣም ነው ምወዳቹ 😘😘😘
ዛሬ ፈታ ብላችዋል ሰወዳችዉ 😍😍😍😍😍😍
ሸሜ ዛሬ በልተካል ትላንት አልበላክም ነበር ካልበላ አያወራም ብለዉ የለ ጎደኞችክ
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል
Haimanot Girma - Gid New | ግድ ነው - Ethiopian Music 2021 [Official Video] en wedejewalew enantem metwedut yemeslginal
ሽሜ የኔፈናሻ ሥወድህ
Gobez GN chersawalech I like it
የኔ አዝጎቹ ደነነቹሁ 😘 😂 እዩ የማጀመረ ፌስቡክ እና ኢሜል ሌላ ሰው ነው የከፈተልኝ ለዛውም የፍልጵን ዜጋ ነት ከውቀት ፅዲት ያልኩ ነኝ 😂😂 ውዶቼ በሪቱልኝ
Yeah ... He is Zerubabel
አውራወችየ ሥወዳችሁ እኮ
love you guys
በጣም ደስ ትላላቹ ፈታ ታደርጋላቹ በርቱ
yemer betam new tizetayen yametachihut 10q
YES ZERUBABEL MOLA NEW
ፎንቃዬ ፍራኦሌ እንዴት ነህልኝ💋💋 በተረፈ ሽሜ እዩዩ እንኳን ደህና መጣችሁ
Do more of this
You guys are funny I like your videos👌
ልክ ነህ እዩ ሄለን ነች
Selam selam selam awrawochye
Ere le shines fb man new yawetalat?
90.selamhue
ybeza😘😘
Ebdoch setemechugn eko 😍
ውይ እዴት እደምታምሩ
እረ አናፋሰው በለው ሽሜ።
ምርጦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ
ሚስጥር ሽሜጋ የለም በቃ ከባድ ነው ወይኔኔኔ
I see that no one has the flu today
ye Ethiopia 1990s music bela video awrawoch temlesu ❤️❤️❤️
እኛም እንወዳቹሀለን አሪፍ ነበር ሀይማኖት ክሊፕ ላይ ያለችው ሄለን ናት
Well belnle
የዘጠናወቹ tezita አለባቸው የሚገርማችሁ ነገር ይህ የተወለድኩት በ93 ነው አሁን 21 አመቴ ነው gen.ሙዚቃውን በጣም ነው የምወደው ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ
عشان انت تسوون فيديو كل شيء زياده حلو انا زياده تضحك يعني انا احبكم زياده والله انا احبكم ثلاثه يوم عشان يسوون كل شيء كل شيء زين اجيب انا يعني زين الحمد لله شكرا كثيرا انت معلوم عربي ولا لا سوري انا ما في معلوم زياده كلام كلام عربي يا اخي انا احبكم اثيوبيه انا احبكم كلكم يتجاهله يتوقع عسل انا احبكم انا اسمي اكرام انا احبكم كثير مع السلامه يا اخي
አለባበስም ጨዋነትን ይገልፃል ብዬ አስባለው ለምሳሌ ልክ እንደ ሣሮን 😂😂😂😂😂😂😂
Ramadame❤❤❤
RA
እርሯዋዋ!!! እኔ አለው አይደል በዋሻ ስዕል ጀምሬ ከናንተ ሱስ የያዘኝ:: ኧረ ምን ጉድ ናችሁ ? ላቭ ያ !!!
You reminds me off my dial up network that I connected my family phone that they didn’t know I have internet and in the middle when someone call it disconnected my internet. I was a bad kid back in the days. I used to call my friends eventho they locked the phone and when the bill came I went to grandmas house until they forgot it.
Fresh is so cute 😌💋
ውዶቼ ስወዳቹ እና ሽሜ ሄለን አደለችም ትላለካ ሄለን እኮ ጨፋሪ ነበረች ዱባይ ውስጥም ሰርታ ነበር