በእድሜ ትንሹ ባለሀብት - ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • #addiswaltaentertainment #የበዓል_ፕሮግራም #ኢድ_አልፈጥር
    በእድሜ ትንሹ ባለሀብት - ክፍል 1
    ይህ የዋልታ ቲቪ የመዝናኛ ቻናል ነው በቻናሉ አዝናኝ ጨዋታዎችና ጭውውቶች ባህላችንን የሚያስተዋውቁ ፕሮግራሞችንና የታዋቂ ሰዎች ኢንተርቪው ወደናንተ እናደርሳለን አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ ።

Комментарии • 336

  • @ለሰላምእንትጋ
    @ለሰላምእንትጋ 5 месяцев назад +303

    ልጁን ለማበረታታት ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ግን በአሁኑ ሰአት ይሄን ልጅ በሚድያ ባለሃብት ነው ብሎ ማውጣቱ ጥሩ አይደለም ምክንያቱም ሳይሰሩ ገንዘብ ማግኘት የሚፈልጉ እና ጨካኞች ስለበዙ ከሁሉም መጥፎ ነገሮች እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት 5 месяцев назад +79

    ከልጁ አንስቶ እስከቤተሰቦቹ እርጋታቸው ደስ ሲል በዛላይ ቆንጆና ግርማ ሞገስ ያላቸው ቤተሰቦች ናቸው

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 5 месяцев назад +40

    አንተ ቆንጆ ብላቴና ያሰብከው ተሳክቶ ሀገራችንን በከበሩ ድንጋዩች ከሌሎች ሀገሮች ተርታ ለማስጠራት እግዚያብሄር ይርዳክ ለቁም ነገር ያብቃክ እድግ በል

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 5 месяцев назад +50

    ግን ለምን ሚድያ አመጣችሁት ማሻአሏህ ቢስሚላ አሏህ ይጠብቅህ

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed 5 месяцев назад +1

      ከዚበፊትምኮ ዶንኪ ቱዩብ ቀርቦ ነበር

    • @fikertefikadu7367
      @fikertefikadu7367 5 месяцев назад +1

      ለኔ ግን የሚሰማኝ መቅረቡ ጥሩ ነው ፡፡ሌሎች ወላጆች እንዲያዩ

    • @HawaiiJimaa-h3q
      @HawaiiJimaa-h3q Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 5 месяцев назад +42

    አሁን ሚዳያ መዉጣት አነበረበት በዛላይ ሀብታም ነክ እየልሽዉ ልጅን ልታስገዱሉት ነዉ አዲስ አበባ ዘንድሮ ከፍቶዋል ብቻ አላህ ይጠብቅክ😢

  • @BirhanGaromsa-gl6jw
    @BirhanGaromsa-gl6jw 5 месяцев назад +22

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ፈገግታቸው ሲያምር ዘመናቹ ይባረክ ምርጥ ኢትዮጲያውያን።

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 5 месяцев назад +26

    ወላጆቻቸው ተባረኩ ነፃነት እና ስነስረአትን በደንብ ነው ያስተማራችዋቸው ❤

  • @hnah4891
    @hnah4891 5 месяцев назад +24

    ጉሉ ማሽ አላህ ደግሞ ሚዲያ ታወጡ ይሸፈን ፊቱ ጊዜው ጥሩ አይደለም

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness 5 месяцев назад

      ማሻአላህ ብለናል እታለምዋ❤

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 5 месяцев назад +8

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ጀግና ቤተሰብ ናችሁ አላህ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ

  • @joman777
    @joman777 5 месяцев назад +59

    ማሻአሏህ ያሲኖ አሏህ ከሰው አይን ከክፉ ነገር ይጠብቀው ብላቹ ዱአ አድርጉለት

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb 5 месяцев назад +4

    ማሻ አሏህ ምን አይነት ጨዋነት የየተላበሰ ቤተሰብ አላህ ይጨምርላቸው

  • @KadoJamal
    @KadoJamal 5 месяцев назад +1

    ሱብሀነላህ ከሁሉም የገረመን ከልጅ እስከ አዋቄ እርጋታቸው ❤

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 5 месяцев назад +15

    አላህ ሱበሃነ ዉተአላ ጥበቃ አይለይህ ወንድሜ

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 5 месяцев назад +9

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከሁሉ ክፉ ነገር ይጠብቅላችሁ በሞላው ቤተሰቡን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @AklushKassa
    @AklushKassa 5 месяцев назад +19

    i am orthodox, iam emotional when i hear the 2nd mother of them.
    God blesses!!!

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 4 месяца назад +2

    አላህይጠብቅርያርብ ማሻአላህቤተሠቦቹ ደሥቲሉ

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv 5 месяцев назад +11

    ወላሂ ማሻአላህ ደስ የሚሉ ቦተሰቦች ናቸው አላህ ተቅዋ ዲናችሁ ለይ ጠንካራ ያድርጋችሁ

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg 5 месяцев назад +15

    እግዚብሔር ይባርካቹ እንደዚ ያለ ቤተሠብ አግዚያብሔር ያብዛልን ምንም ቃል የለኝም

    • @musaahmed1068
      @musaahmed1068 5 месяцев назад +2

      Yasin mashala yemigerm lg new alah tla kelela yarglh

  • @MesaratSelam
    @MesaratSelam 4 месяца назад +1

    በጣምያስጠላልስንትበየመንገዱምበላኣጥቶለባለሃብትሽልማትይሳዝናልበኡነት

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 5 месяцев назад +8

    ተባረኩ ጥሩ ቤተስብ ክአስተዳደጉ ያስታውቃል ትህሁት እስተዋይ ናቸው🙏🛐

  • @KhalidEbrahim-gh4st
    @KhalidEbrahim-gh4st 5 месяцев назад +5

    መታደልነው🥰🥰🥰🥰🥰 አላህ ይጠብቃቸው

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 5 месяцев назад +5

    ይሄን ልጂ ለምን አቀረባችሁት በአላህ ገና ህፃን ታዳጊ ብቻ አላህ ይጠብቅህ በዚህ አስፈሪ ዘመን😮

  • @gezahegnberato8515
    @gezahegnberato8515 5 месяцев назад +26

    በሚወጠባት ጉዞ ሁሉ የጌታ ጥበቃ እንድሆንላት ፀልዩ ዕድሜው ይባረክ

  • @WorkuBayu
    @WorkuBayu 5 месяцев назад +5

    ይህን ልጅ እግዝአብሔር ከክፉዎች ደብቆ ያሰድግው ስለ ስጦታው እንጅ ስለገንዘቡ በትጣይቁ ይመረጣል የሰው አውሬ የከፋበት ዘመን ላይ ነው ያለኘው መጽሐፍ ቅዱስ ጥንቃቄ ይጣብቅሃል ማስተዋል ይገርድሃል ብሎ ስለምል ቤተሰብ ሁልጊዜ ጻልዩለት ለኢትዮጵያ ይጣቅማል ለትውልዱ ምሳሌ የምሆን ልጅ ነው ።

  • @ሳቤላሳቢና
    @ሳቤላሳቢና 5 месяцев назад +15

    ውሻ ነጃሳ ነው ሙስሊም ቤት አይበቃም

    • @neimatube5439
      @neimatube5439 5 месяцев назад +6

      ለጥበቃ ከሆነ ምንም ችግር የለዉም ከሚነጅሰዉ ነገራቶቹ መጠበቅ ነዉ ደሞ ሽቱ እና ልጋጉ ነዉ ማማየ

  • @muhammedyesuf290
    @muhammedyesuf290 5 месяцев назад +1

    ሚገርም ቤተሰብ ነው! ጋዜጠኛዋም ጎበዝ ነች!!

  • @KhonurStidio
    @KhonurStidio 4 месяца назад +1

    ማሻአላህ ሁለተኛ እናቴ አለ አላህ ይጨምርላች ከሰውአይን ይጠብቃችሁ

  • @addismyway64
    @addismyway64 5 месяцев назад +8

    ልጁን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ አላህ ይጠብቅላቸዉ ግን እናትዮ ምን ሁና ነዉ አለባበሷ ከሷ ጋዜጠኛዋ ተሻለች

    • @BirhanGaromsa-gl6jw
      @BirhanGaromsa-gl6jw 5 месяцев назад +1

      በጣም ደስ የሚለኝ የሙስሊም አለባበስ

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 5 месяцев назад +5

    አላህ ይጠብቃችሁ ሙሉ ቤተሰብ ከዚህም በላይ ለአላህ ለፈጣሪያችሁ ተገሽ ያድርጋችሁ

  • @rebka5068
    @rebka5068 5 месяцев назад +5

    የተባረከ ቢተስብ ሁሉም የሀገራችን ቢተስብ ከዝህ ቢትስብ ቢማር መልካም በአል

  • @wabelahulchafo1875
    @wabelahulchafo1875 4 месяца назад +1

    ልጆች ት/ታቸዉን እንዳይማሩ ለማድረግ እንዳይሆን

  • @sikosilo715
    @sikosilo715 5 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ ያሲን አላህ ይጨምርልህ ቤተሰቡን በሙሉ ከመጥፎ ነገረ አላህ ይጠብቃቼዉ ጊዜዉ አያስተማምንም ከአላህ በታች ጥንቃቄ ያስፈልጋል

  • @seadi5
    @seadi5 5 месяцев назад +16

    ማሻአላህአላህከአይንያውጣህ
    አላህይጠብቅህ
    ሚዳሊያ ባታወጡትጥሩነበር
    ምቀኛአይጠፋም

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam2207 5 месяцев назад +5

    ጥሩ ነው ጎበዝ በርታ❤ ግን ማሽን ስትጠቀም እጅህን አደራ እግዚአብሔር ባርኮ ሲሰጥ እንደዚህ ነው🙏

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 5 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ እኔ ፈጠራ ደሰ ይለኛል በረታ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 5 месяцев назад +7

    ልጄ ተባረክልኝ እውቀትህ ይስፋልህ

  • @hanehane8028
    @hanehane8028 3 месяца назад +1

    ماشاء الله لا قوة إلا بالله تبارك الله .
    اتمنا لكم جميعآ التوفيق والنجاح والسعاده الدائمه.

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 5 месяцев назад

    ማሻ አላህ ጎበዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @meramaegigu9445
    @meramaegigu9445 5 месяцев назад +6

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም አላህ ያሳድግህ ያሲን❤❤❤❤❤❤❤

  • @bruktaitnegash6244
    @bruktaitnegash6244 5 месяцев назад +2

    ስለ ህፃኑ መልካም ቦታ መድረስ በጣም ነው ደስ የሚለው ።
    ነገር ግን በዋድላ ደላንታ በወገልጤና ከተማ ለምን ሄደሽ ከሱ እድሜ የማይተናነሱ ብዙ የከበረ ድንጋይ ወይም የኦፓል ማእድን ነጋዴዎችና ባለሃብቶች አሉና እነሱንም ብታስተዋውቂያቸው ጥሩነው ።
    አመሰግናለሁ ።

  • @b.6015
    @b.6015 5 месяцев назад +4

    🎉🎉🎉 የሚገርም ቤተሰብ ያለው ክብር ሁለተኛ እናቴ አላቸ በደስታ እባቸው ተናነቃቸው አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 5 месяцев назад +16

    ማሻ አላህ
    ወላሂ የኔ እናት ሁለተኛ እናትየው አሳዘኑኝ እናቴ ናት ሲል ደግሞ በጣም ደስ አለኝ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ቤተሰቡ በሙሉ

    • @SophiaThop
      @SophiaThop 5 месяцев назад

      ዉይ እኔም እባየ መጣ የእኔ እናት

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 5 месяцев назад +6

    ሱብሀን አላህ የአላህ ተሰጥቆ ነው 😮😮😮አላህ ይጠብቅህ ሲቀጥል እነዚህ ድንጋዮች ጥቅም ላይ ከዋሉ በየ ገጠሩ ወንዝ ሞልተዋል😂😂

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 5 месяцев назад

      😂😂😂😂 ልቀሚ እና ተፈላስፊ

  • @sulem4124
    @sulem4124 5 месяцев назад +20

    ማሻአላህ ዲን ከሌለ ሁሉ ባዶ ዲናችሁን አላህ ይጠብቀዉ ያረብ

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness 5 месяцев назад +2

      እውነት : ነው :: ኃይማኖት ለሰው ልጅ ገደብ አልባ ምኞትና ስሜት : ልጏም የሚያበጅ : ከተፈጥሮ ጋርም እንዳይጋጭና ያለግዜው እንዳይሞት ይረዳል ::❤

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 5 месяцев назад +2

    mashallh allah ይጠብቃቹ !!!

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer 5 месяцев назад +1

    ያረብአላህከተኮለኞችይጠብቅህ❤❤❤❤❤ኢቶቢያንጋጠወጦችአደፍርሰዋታል

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 5 месяцев назад

    አላህ ከስው አይን ክፕስው አፍ ከድግምት ክፕሳህሮች ካጭበርባሪዎች ይጠብቅክ

  • @Memesalem-bm1fh
    @Memesalem-bm1fh 5 месяцев назад +5

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 5 месяцев назад +1

    12.በዚች.እድሜ.ባለሃብት.ብለሽ.ልታስገድይው.ነው.አራም.አላይኬ

  • @sarawow453
    @sarawow453 4 месяца назад +1

    Meshi allah beluu🤲🤲🤲💚💚

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 5 месяцев назад

    ማሻ አልልህህህህ ጎበዝ ልጅ ግን ሚዲያ ማውጣት አነበረባቸውም ውላጆቹ ምን ነካቸው😮

  • @sartsatu614
    @sartsatu614 5 месяцев назад +3

    ልጁ ብቻ አይደለም ቤተሠቦቹም በግራቸው የቆሙ ናቸው ማማሻአላ

  • @aweltuna6996
    @aweltuna6996 5 месяцев назад +1

    Masha'Allah Masha'Allah

  • @LubabaMamo
    @LubabaMamo 5 месяцев назад +3

    ማሻአላህ አላህ ያለዉ ነው እሚሆነዉ የኔየ ወድም ክፍለገር ከ15፡አመት በፊት አሰድህ የከበረ ድጋይ ሲፈልግ ነበር ግን አልተሳካለትም

  • @ajsyy1961
    @ajsyy1961 5 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ይላል እንግዲ እኛም ከዚ ቤተሰብ ብዙ አመት አብረኖ ኖረናል እናም የሰማቹት ሁሉ እዉነት እና እዉነት ነዉ መልካምነት ሲወረስ ደግነት ሲወረስ በጣም ደስስስ ይላል ልጆቹ ጋ የሚታየዉ መልካምነት ትልልቆቹም ጋ የነበረ ነዉ እረጅም እድሜ ለዚህ ቤተሰብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Saidaaman-j4c
    @Saidaaman-j4c 5 месяцев назад

    ደግአደረገ ሀብቱ መጠየቅ ለምንአስፈለገ መበረታታትነው እጂ አደዚህ አይባልም

  • @WasihunAlemayehu-o5r
    @WasihunAlemayehu-o5r 5 месяцев назад +3

    ኢድ-ሙባረክ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 5 месяцев назад

    ማሻ አላህ ማነዉ እደኔ ምጥዋዉን ቆንጆ አትኩሮ ያየ ክክክ

  • @Meleye16
    @Meleye16 5 месяцев назад +2

    Wow liyu betesb nachewu demo liju siyamr egziabher zemnhk yetebrke yihun kfu ayinkah kayin yawutah 🙏

  • @nahoomnahoom5294
    @nahoomnahoom5294 5 месяцев назад

    God bless you family. Nothing more nothing less. Long live.

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 5 месяцев назад +3

    ማሻ አላህ ደሞ ቤተሰቡ ሲያምሩ🎉🎉🎉

  • @FamilyFame-p9o
    @FamilyFame-p9o 5 месяцев назад

    የያሲን ስልክ ያላችሁ ተባበሩኝ ብዙ አይነት የድሮ የአያቴ የከበሩ እቃዎች አሉኝ እስቲ ተባበሩኝ

  • @frehiwotbeyene4157
    @frehiwotbeyene4157 5 месяцев назад +1

    ልጁን ለምን ማውጣት አስፈለገ በዚህ በከፋ ጊዜ

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 5 месяцев назад +3

    ሱብሃን አላህ ወሊላሂ ሀምድ አላህ ይጠብቀቹ

  • @sarawow453
    @sarawow453 4 месяца назад +1

    Allah yetbkeu

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 5 месяцев назад

    ካሜራ ማኑ ሲበዛ ቀሽም ነው
    የሴትየዋን ንግግር ተከተረሎ ቪዲዮ አይቀርፅም።
    ድምፅና ምስል ኔፓ።

  • @KabooEdo
    @KabooEdo 4 месяца назад +1

    Mashaa Allah

  • @tofikahmed3393
    @tofikahmed3393 4 месяца назад +1

    Masha Allah

  • @AliAdem-xw6dw
    @AliAdem-xw6dw 4 месяца назад +1

    Masha alahi

  • @Misstk-t8p
    @Misstk-t8p 5 месяцев назад

    ሀሉም ነገር ፈጣሪይ ሲፈቅዲ ደስ ይላል

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 5 месяцев назад

    በጠቅላአ ወቅቱን ያልጠበቀ ቀሸም ዝግጅት ነው ጥሬ በጣም ጥሬ።
    ምን ይዤ ሜዲያላይ ልውጣ የተባለ ዝግጅት ነው ሳንሱር አልባ ነው ።

  • @زهره-ع1ج
    @زهره-ع1ج 5 месяцев назад +1

    እማ ልጆች ናቸው እዳልሺ እስከመጨርሻው ያድርግልሽ ይጡሩሺ ያጉሩሱሽ

  • @genet1297
    @genet1297 5 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ተበረከ ረህማን በጣም ደስ ሚል ቤተሰብ ነው አላህ ይጠብቅህ የኔ ልጅ ኢንሻ አላህ ወደፊት ብዙ እንጠብቃለን በኢዝን አላህ ❤

  • @OliZawde
    @OliZawde 5 месяцев назад +3

    ጌታ ይባርክ ከነቤተስቦችክ

  • @Hanan-yc5du
    @Hanan-yc5du 5 месяцев назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ያድርስህ

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 5 месяцев назад

    ማሻአላሕ ተባረከላሕ አላሕ ይጠብቅሕ

  • @masmobile2664
    @masmobile2664 5 месяцев назад

    ማሻአላህ በጣም ደስይላል ነግርግን በስልምና ውስጥ ያለውስ ነገር ምንድ ነው

  • @ጃማዩቱብ
    @ጃማዩቱብ 5 месяцев назад

    ማሻአላህ አድገኮ እስይፉለይ ቲቀርብ ትንሽነበር

  • @ZemzemBerihun
    @ZemzemBerihun 5 месяцев назад +4

    ማሻ አላህ❤🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺👍👍

  • @mameabdela3395
    @mameabdela3395 5 месяцев назад

    Ajibbbb new masha allah ❤❤❤

  • @Sada-d5g
    @Sada-d5g 5 месяцев назад +2

    ከላይ የሠጠዉ ነዉ ተሠጦን ምንም ማረግ አይቻል እጅ እዴት ባምሥት አመት ሥለ ሀብት እዴት ኧረ ጉድ ነዉ የምር እናም በሪቱ

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 5 месяцев назад

    አንድ አባባል አለ እወቅ ያለው በአርባ ቀኑ ያውቃል አተወቅ ያለው በአርባ አመቱ አያውቅም ይባላል ይኸ የሱ ሱጠታ ነው።

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 5 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሰህ ከቤተሰብ ጭምር

  • @esheteamenu3895
    @esheteamenu3895 5 месяцев назад

    Migerm new Fetari ahunem yasakalih

  • @waloyewa
    @waloyewa 5 месяцев назад +5

    ወደኛ😂ሀገር በወዝ ሞልቶ የለ እንዴ😂እእቀት ጠፋ ከዚህ ሂጄ ልልቀም😝

    • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
      @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 5 месяцев назад

      እኔም😂😂😂

    • @zinab8199
      @zinab8199 5 месяцев назад

      ወላሂ አወ እኛ ም አካባቢ ሞልቷል በዚህ እድሜ ለቅመን መጫወቻ ነበር የምናደርገው 😂😂

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 5 месяцев назад +1

    እስቲ ሳትሰሩ ሰው ለቆርቆሮ ለጠፊ ንብረት የሰውን ነፈስ እያጠፋችሁ እየሰረቃችሁ ከህሊናም ወቀሳ ለማታመልጡ ሰዎች እንደዚህ ከነዚህ ቤተሰብ እውቀትን በራስ ስራ ፈጥሮ ገንዘብንና የአይምሮ ደስታንና እረፍትን ለማግኘት ጣሩ ጥሮ ግሮ ማግኘት ትልቅ ደስታና ለሀገርም እረፍት ነው ይሄ ቤተሰብ የተባረከ ይሁን ❤

  • @RidwanKedir-s5y
    @RidwanKedir-s5y 5 месяцев назад

    Er Allah yitebkachew....Kesew ayn Allah yawtaw

  • @aumwjdan4142
    @aumwjdan4142 5 месяцев назад +1

    Mashalah tebarekalah alah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Muhamedmifta
    @Muhamedmifta 5 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ልጅ ደስ ከሚል ቤተሰብ ጋር❤❤

  • @Momi.87
    @Momi.87 5 месяцев назад

    ሂዳ ከወንዶቹ ምሀል ቁጭ😂😂
    ምናለ ከሤቶቹ ምሀል ብትሆኝ

  • @NourHaji-lq9uu
    @NourHaji-lq9uu 5 месяцев назад

    Scm brather hw are you in holy month ramadan I great you bottom of my heart pleas I wanna tell you same things that I don't tell anather one only you and my good

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 5 месяцев назад +2

    ማሻአላህ ያሲኖ አላህ ከለላ ይውንህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 5 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን

  • @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ
    @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ 5 месяцев назад +2

    ማሻአሏህ ጎበዝ👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 5 месяцев назад +1

    አላህን ከያዛችሁ ምንም አትሆኑም

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 5 месяцев назад

    አላህ ይጠብቅላቺሁ

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 5 месяцев назад

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftaan qaliiwaan koo itti fafa good family

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 5 месяцев назад +1

    አላህ ይጠብቀው ለሌላውም አርያ የሚሆን እንጅ ችግር እንዳሆኑበት ተመኘሁ

  • @DavidDoye-m5e
    @DavidDoye-m5e 5 месяцев назад

    God bless this family ❤❤❤❤❤