በባሕርዳር የተጠራው ስብሰባ አጀንዳዎች!//ሸዋሮቢት.! ባሶ-ሊበን.! በለሣ.! ደላንታ.!18 June 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 116

  • @_samsonabebe4853
    @_samsonabebe4853 7 месяцев назад +30

    ታታሪነት በነፃ ሚዲያ መድረክ ላይ ብዙ መፀዋነት ያስከፍላል ። ባልደረባህ በላይ፣ ሌሎችም እንደ በቃሉ አላምረው ዋቢ ምሳሌ ነው ። አንተም በለጠ ፣ ለሞያው ያለህን አሰተዋጽኦ የሚደነቅ ነው ፣ በርቱ ።

  • @ZerfuaMuche
    @ZerfuaMuche 7 месяцев назад +2

    በሌ እንኳን ደስ ያለህ በላይ ማናየ በመፈታቱ ተደስተናል ጓደኝነታችሁን ፈጣሪ ያፅናላችሁ።

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 7 месяцев назад

    በርታ ወንድማችን ግፈኞችን ለፍርድ አገራችን ነፃ እናወጣለን

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 7 месяцев назад +6

    በቄስና በሼህ የሚፈታ የአማራ ችግር የለም።

  • @fw.sharky1
    @fw.sharky1 7 месяцев назад +5

    መከላከያ የኢትዮጵያ ነው የምትሉ እርማችሁን አውጡ

  • @shibefente5682
    @shibefente5682 7 месяцев назад +4

    በሌ በላይ ተፈታ እንኳን ደስ አለህ

  • @rehimamehirt
    @rehimamehirt 7 месяцев назад +3

    በበላይ መፈታት ሁላችንም ደስ ብሎናል በተለይ ለአንተ ልዩ ነው እንኳን ደስ አለህ

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 7 месяцев назад

    በሌ በላይ ማናዬ እንኳን ተፈታልህ እንኳን ደስ አለህ

  • @cepheus3139
    @cepheus3139 7 месяцев назад +7

    ድል ለእቢተኛው እና ጀግናው የአማራ ህዝብ (ፋኖ)

    • @heavgod
      @heavgod 7 месяцев назад

      Lre

    • @heavgod
      @heavgod 7 месяцев назад

      Lr

  • @ArWiwiww5-ox6fs
    @ArWiwiww5-ox6fs 7 месяцев назад +2

    እንኳንደስአለህ የስራባልደረባህናወድምህ ተፈታ

  • @AmanuelDagnaw
    @AmanuelDagnaw 7 месяцев назад +4

    በለጠ በርታልን አይዞን ከፈጣሪ እርዳታ ጋር ይህን ጊዜ በተባበረ ክንድ እናልፈዋለን💪ይህ መከራ ያበረታን ይሆናል እንጅ በፍፁም ጠላቶቻችን እንደሚያስቡት ከቶ አንጠፋም!💪 በርታልን🙏

  • @Mashquke
    @Mashquke 7 месяцев назад

    በመግደል ፣በመጨፍጨፍ፣በመድፈር፣በመዝረፍ፣በማስገደድ የሚያምንን ፈርቶ መቀመጥ ግዜህ ሲደርስ ከመገደል አትተርፍም ድሮም ብለናል አሁንም እንናገራለን ። ፋኖ ያሸንፋል።ፋኖ ሐቅ ፣ሕግ ነው ።ድል ለፋኖ።ከፋኖ ጋር ወደፊት !!!!!!!

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 7 месяцев назад +1

    ሁሉም በየተረከሚገደለ ለምን ፍኖ ጋር ሁነዉ አይታገልም እስከመቼ ነዉ የሚገባቸው 😢ረተዉ ንቁ

  • @eyuhab7686
    @eyuhab7686 7 месяцев назад +2

    በሌን እንኳን እግዚአብሔር ኣስፈታህ በልልኝ

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 7 месяцев назад

    Congratulations Bele on hearing being released your colleague, Belay Manaye!!!

  • @jemaldada5079
    @jemaldada5079 7 месяцев назад +6

    እንኳን ደስ አለህ በሌ ባልደረባህ ወንድማችን ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ፣በቃሉ አላምረው፣ እና ቴዎድሮስ ዘርፉ በትላንትናው ዕለት ከእስር በመፈታታቸው እኛም እጅግ በጣም ደስ ብሎናል።

  • @adanealemu217
    @adanealemu217 7 месяцев назад

    ወንድማችን በርታልን

  • @Fifolifo-re8gz
    @Fifolifo-re8gz 7 месяцев назад

    ዛሬም ያልገባው እንዳለ ሳይ ግን ይገርመኛል ፋኖ ስለሆንክ ስላልሆንክ አደለም ጉዳዩ አማራ መሆንህ ብቻ ነው ደፍጥጠን ካላጠፋንህ ግብግብ ለዛ ነው ባንከር ፣ እና መምህር የሚረሸነው!!

  • @emagag8161
    @emagag8161 7 месяцев назад

    እንኳን ደሰ ያለህ ደስ ያለን
    ምንም እንኳን ጥፋት ባይኖርበትም ስለ በላይ ወንድማችን

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 7 месяцев назад +4

    አልገባኝም ሁሉም ወጣት ለምንድን ነው ዝም ብሎ እሚሞተው ፋኖን ለምን አይቀላቀልም ህግ በሌለበት ሀገር ፍትህ ፍለጋ እምትማርከውን ጨርሰው

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 7 месяцев назад +2

    በሌ እንኳን ደስ አለህ
    ተወዳጁ እና አሰቸዋዩ በላይ ማናዪ ለቤቱ በመብቃቱ እንዲሁም ሌሎቹንም እግዚአብሔር ነፃ ያዉጣቸዉ

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 7 месяцев назад +2

    ክብር ለዋሽንግተኑ የመነኮሳት ጉባኤ ውሳኔዎች እና ማስጠንቀቂያ ይሁንና ሲኖዶስ ተብየው የወያኔ ካድሬ ስብስብ፤ አቡነ ሉቃስን ከማውገዝ ታቀበ🙏🙏🙏💪💪💪

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 7 месяцев назад

    ከይር፡አሠማን፡ድል፡ለፋኖወቻችን❤❤❤❤❤

  • @dessieadal5724
    @dessieadal5724 7 месяцев назад +11

    ህብረተሰቡ የሚያዋጣው
    ከፋኖ ጋር መቀላቀል ብቻ ነው።

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 7 месяцев назад

    በኦሮሚያ በአብይና በሽመልስ የሚደረገውን የአማሮች ዘግናኝ ጭፍጨፋ እያየና እየሰማ ዝም ብሎ የሚቀመጥ አማራ ምንአይነት ፍጡር ነው ?

  • @SisayAbebe-f1l
    @SisayAbebe-f1l 7 месяцев назад +1

    በርታ የአማራዉ ወንድማችን

  • @alayudamte
    @alayudamte 7 месяцев назад +6

    በሌ ወንድሜ በርታልኝ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 7 месяцев назад

    ❤❤በርታ

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 7 месяцев назад

    These so called negotiators should be arrested by Fanos!!!Shame on them!!!

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi 7 месяцев назад +1

    Welcome again

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 7 месяцев назад +5

    በላያ ወንድማችን እንኳን ለቤትህ አበቃህ በሌ አንተም እንኳን ደስ አለህ🙏

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 7 месяцев назад

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 7 месяцев назад +4

    ዜጎችን በመግደል ምን አይነት ሀገር እንደሚገነቡ እናያቸዋለን። አማራን በመግደልና በማፈን የሚሳካ ምንም የፖለቲካ አጀንዳ ወይም ስልጣን የለም! ትግላችን መራር ቢሆንም ወደኋላ አንልም! ነፃነታችን እና ክብራችን በክንዳችን!

  • @yewondwossenbitew4253
    @yewondwossenbitew4253 7 месяцев назад +2

    ወጣቶች ፈኖን ካልተቀላቀሉ እጣፈንታቸው ይህ ነው

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography 7 месяцев назад

      yamara wetat esu eytezenana fano ntsantun endeyaskebrelet yeflegal!!!!!

  • @demelashTsegaye
    @demelashTsegaye 7 месяцев назад +4

    ለምንድን ነው የመንግሥት ሀይል የምትለው እባክ ምንም ዓይነት ምክንያት መስጠት አትሞክር ንፁሀን የሚጨፈጭፍ መንግሥት የለም እና እንደዚ ብለህ አትጥራ ታስጠላኛለህ

  • @belaynehdesale
    @belaynehdesale 7 месяцев назад +2

    እንኳን ደስ አለህ ሁላችንም እንኳን ደስ አለን!

  • @FjggChhh
    @FjggChhh 7 месяцев назад +2

    እንኳን ደስ አለዉ በሌ በርታ ወድም አለም

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 7 месяцев назад +2

    Belay happy to hear you are released from Prosperity party prison

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagimtafes
    @dagimtafes 7 месяцев назад +2

    አስመስሎ መኖር አይቻልም !︎¡¡!

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 7 месяцев назад

    CONGRA belete I think belay MANAYE has released yesterday

  • @SalemMekonnen-o2t
    @SalemMekonnen-o2t 7 месяцев назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወድም❤️❤️

  • @semawasmare3097
    @semawasmare3097 7 месяцев назад

    Great

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 7 месяцев назад

    ኡፍፍፍፍፍ ስለሞት ስለሰው ልጆች ሞትና ስቃይ መስማት ሰለቸኝ

  • @sanwoo2708
    @sanwoo2708 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉

  • @amaamm1566
    @amaamm1566 7 месяцев назад

    ❤❤ደስስብሎኝልበላይማነየ

  • @Gettttttt
    @Gettttttt 7 месяцев назад

    Suleiman Abdella, yet ena bemin huneta endale merja kalek😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ 7 месяцев назад +1

    እንኳን ደስ አለህ

  • @yenesewmekete9979
    @yenesewmekete9979 7 месяцев назад

    በርታልን

  • @Vic-Try
    @Vic-Try 7 месяцев назад +3

    Enkuan Des aleh belete belay tefeta Des blonal

  • @NigusieKebedeMengesha
    @NigusieKebedeMengesha 7 месяцев назад

    ሕዝብን በኮታ የሚገልን ኃይል እንዴት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ብለን እንቀበል ? የሚገርመው ሕዝብ በኮታ እንዲገደል ትዕዛዝ የሚያስተላልፈው ሰውዬ ዐማራ ጄኔራል መሆኑ ነው ። ምርጫው አንድ ብቻ እየሆነ ነው እሱም እንደ እነ አረጋ ከበደ ሆኖ በባንዳነት አድሮ ወገኑን እያስገደለ በባርነት መኖር አንድም እንደ ፋኖ የሕዝብ ልጅ ሆኖ ለነፃነት መሞት ።

  • @Sara-x7x2n
    @Sara-x7x2n 7 месяцев назад

    Ewenete. Mehmet. Atedebekeme. Gedaye newe. Yeferedebahewe

  • @meridtafesse2867
    @meridtafesse2867 7 месяцев назад

    Belete kassa Amharaw!!

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 7 месяцев назад

    አሜራካኖች ምእራባውያን የተባበሩት መ ንግስታት:BBC,Aljezira,CNN የመሳሰሉት ለአማራ ሕዝብ ጭፍጨፋ ድምፅ እንደማይሆኒ የታወቀ ነው ።ስለሆነም በውጪ የሚገኘው ዲያስፖራው በመላው አለም ሳይሰለች ድምፁን ማሰማት አለበት የዳያስፖራው ዝምታ በጣም አሳፋሪ ነው።

  • @getenethalu7233
    @getenethalu7233 7 месяцев назад

    Zegebahen Sabie Adergew

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 7 месяцев назад

    እነዚህ የሀይማኖት እባቶችን ወደ ፋኖ የሚሄዱቱን እርምጃ ይወስድባቸው ባንዳ ናቸውየእማራ ችግር
    በሽማግሌ እይፈታም እማራ እንደ ዶሮ እየታረደ ይህን የእማራን ችግር እሳንሶ ማየት ነው
    የእማራ ችግር በጣም ጥልቅ ነው ለውጡ የሚመጣው ብልፅግናን ማስወገድ ነው

  • @YirgaBelaynew-wn8qu
    @YirgaBelaynew-wn8qu 7 месяцев назад

    ባህርዳር ዘንዘልማ ከቀኑ 10:00 ስዓት ጀምሮ ሀይለኛ ተኩስ አለ በልጤ

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 7 месяцев назад

    Amhara needs to contact with USA and Russia politicians for getting support.

  • @wondwossendemlie8487
    @wondwossendemlie8487 7 месяцев назад

    ድልልልልልልል_ያለ_ድል_ለፋnoooooo !!

  • @mastewleSehbabawe
    @mastewleSehbabawe 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @DanielChane-z2e
    @DanielChane-z2e 7 месяцев назад

    ሰው እራሱ ሥራ መስራት በሰላም ወጥቶ መግባት አልቻለም በሚጠመቀው ሽብር ።

  • @kassmasebelay7414
    @kassmasebelay7414 7 месяцев назад

    debere markos University setoch tedefrewal

  • @shibefente5682
    @shibefente5682 7 месяцев назад

    ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት እንዴት ነው።

  • @user-kc6gi8ds6n
    @user-kc6gi8ds6n 7 месяцев назад +1

    ከተማ ለከተማ የታውደለድል ሁሉ አማራ አንተ በግ ሞኝ ሁሉ ቅቤ ሊቀባህ ነው እንዴ ክልልህ የገባው አለቀልህ ተነስ ታገል ታገል አለቀልህ አንተ ሞኝ አማራ ንቁ ንቁ እባካችሁ ኡህ እንዴት ነው ምኝነቱ የማይለቃችሁ

  • @IbsaGutema
    @IbsaGutema 7 месяцев назад

    invite belay manaye.

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 7 месяцев назад

    ያማራ ዱሰፓራ ከትግራይ ማማር እደትያቅተዋል

  • @قناالدفاعالمدني
    @قناالدفاعالمدني 7 месяцев назад

    سلام

  • @debebeaka9286
    @debebeaka9286 7 месяцев назад

    ከበለይ ጋር እንድ ግን አዲ ትሆነለችው?

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 7 месяцев назад

    ቢቢሲ የፋኖን ድል አይዘግብም😂😂😂የጠላት ሚዲያ ነው ልቅሶ ደራሽ በሰቻ👹👿👿👿👹

  • @KalyeKalye-l2f
    @KalyeKalye-l2f 7 месяцев назад

    Bele selam neh zarem 1 negin

  • @dagimtafes
    @dagimtafes 7 месяцев назад

    ጉዳት እና ሞት በትግሪኛ ንገረኝ

  • @amsaluaecheh-gs6iw
    @amsaluaecheh-gs6iw 7 месяцев назад

    ከማይርቡ ዜናዎች ሙጭጭ አትበልባቸ ህግ በለለበት ሀገር ስለህግ ትንተና የምንሰማበት ግዜ አይደለም

  • @LOGICOFSCIENCE-e9f
    @LOGICOFSCIENCE-e9f 7 месяцев назад

    zegebah gn betam negerochin yemekenes huneta yitaybetal.24 sew tereshinual belew ye ayn emagnoch eyetenageru .

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 7 месяцев назад +2

    "የኦሮሞ መንግስት ነን" በማለት አገር እንመራለን የሚሉ የኦሮሙማ አራማጆች፤ ሰላማዊ ዜጎችን ያለርህራሄ መግደልና ሴቶችን አስገድዶ መድፈር አንዱ የአውሬነት መገለጫቸው ነው። ከነጃዋር ጀምሮ እስከ ህፃኑ ንጉስ፤ አማራን መጥላትና ማናናቅ መርሆ ያደረገው ኦሮሙማ፤ ሌብነትና ሰላማዊ የአማራ ዜጎችን ማሰቃየት ግባቸው ስለነበር አጠናክረው ቀጥለውበታል።አማራን በባንዳ ምስለኔም ሆነ በጉልበት መግዛት አይቻልም!

  • @kidanehailemariam8928
    @kidanehailemariam8928 7 месяцев назад

    አማራን እርስበርሱ የምታስጫርሱት አንተና መሰሎችህ ናችሁ ወንድ ከሆንክ ገብተህ ለምን አትዋጋም የደም ነጋዴ ሁሉ

  • @aderajewhailu650
    @aderajewhailu650 7 месяцев назад +1

    ይሄን “ፅፈኛ “የሚል የመግደያ ኮድ ከነሱ በላይ አንተ እኮነህ እየተጠቀምህው ያለከው።

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen6133 7 месяцев назад

    በሌ መርጃህ ጡሩ ነበረ ነገረ ግን ነገሩን በውይይት ይፈታ ትላለህ አንተ እንዳሰብከው ነገሩ በውይይት አይፈታም ሰር ነቀል ለውጥ ያሰፈልጋል

  • @honest241
    @honest241 7 месяцев назад

    የአውቀት መጨረሻ ነገር ማሳጠር ነው።

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 7 месяцев назад

    ተወው ይስራው አይኖርባትም

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 7 месяцев назад

    አይኑ እያየ. በሞት ለጠላት የሚተባበርን ቆጠራ ጥለህ.
    አለም አወቀልህ አላወቀልህ. የሚረዳህ የለም
    ጀግን ነት እራስን ማዳነው ሞቶ የሚኑሳ ሰው ይለም ።
    እዲያው እራሱን መከላከል የማይችል ህፃናት አሮጊት ቢሆኑስ. ያሳዝናል. አቅም ጉልበት አምሮው እናለው ግዴታው. የጠፉው ማን ሙቶ ሌያኖረው ቢመኝ. ነው ሆቴል ለሆቴል. የሚራገጥ. ?
    ትምህር. የለት የለት ከለት የሚባለው ኑሮው ሁሉ ዘጋግቶ. ሆብሎ ከፋኖው ጋር. በፉትነት ባንዳን ድምጥማጥ ማጥፉት. የኦሮሞን ወራሪም. ማደናበር. በያለበት መጣል ቀላል ነው ።
    እጂ. እያደሩ. ህዝብም አቅምም እያለ. መዛዛት በሺተኛ ነትም ጭምር ስለሆነ.
    የስነልቦና. ባለሙያ ያስፈልጋል. የምንለው በምክንያት ነው ።
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃ ምንዝር አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @amaamm1566
    @amaamm1566 7 месяцев назад

    መፈታ ቱደሲል

  • @MekuriaMengistu
    @MekuriaMengistu 7 месяцев назад

    Hulu huzib wuto endiwaga yikeskes

  • @legesse7541
    @legesse7541 7 месяцев назад +4

    ብአዴኑ በለጠ ካሳ ለብአዴን ባንዳነት ምክንያት እየፈበረክ ልታድናቸው ብትጋጋጥም አታድናቸውም እንደውም የራስህን ባንዳነት እያሳየህ ነው😂🤣🤣🤣

  • @HiskelDaniel-bs6df
    @HiskelDaniel-bs6df 7 месяцев назад

    10 q

  • @ፀረጎጠኛ
    @ፀረጎጠኛ 7 месяцев назад

    በሌ መከላከያ ከምትል የኦሮሙማ ወራሪ ጦር ብትለው ይሻል ነበር

  • @fw.sharky1
    @fw.sharky1 7 месяцев назад

    The root cause of this war is Orommuma ideology

  • @absabs9882
    @absabs9882 7 месяцев назад

    በነገራችን ላይ በለጠ ካሳ አንድ አለም አቀፍ የሰባዊ መብት ተሟጋች ሰው ታውቃለህ ለመሆኑ??
    የአማራ አክቲቭስቶች እኮ ማውራት እንጅ መስራት አይችሉም የሚባለውን መቶ በመቶ እቀበላለሁ ።ምክንያቱም አንድም የአማራ አክቲቭስት የህዝቡን ችግር አለም እዲውቅ አይሰራም ።
    ቁጭ ብሎ እንደ ገብሬው ማለቃቀስና መራገም ብቻ ነው ስራቸው ።
    እንጅ እንደ ትግራይና ኦሮሞ አክቲቭስቶች ወደ አለም አቀፍ ሚድያም ሆነ ተቋም አይሄዱም ።
    ዝም ብሎ በየቀኑ እኝኝኝኝ እኝኝኝኝ እኝኝኝኝ እኝኝኝኝ
    በትግራይ ጦርነት ወቅት የሰባዊ መብት ተሟጋች ተብየዎች በየቀኑ ነበር መግለጫ ሲሰጡ የነበረው ።
    ምክንያቱም ሁሉም የትግራይ ተወላጅ ዲያስፎራና አክቲቭስቶች በአንድ ሁነው ስለ ታገሉ ነው ።
    የአማራ ዲያስፎራና አክቲቭስቶች ግን በየጥጋጥጉ ሁነው ማለቃቀስ ወይም እኝኝኝኝ እኝኝኝኝ ማለት ብቻ ነው ስራቸው ማፈሪያ ሁሉ

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 7 месяцев назад

    መከላከያ አሸባሪ ተቋም ነው።

  • @dagimtafes
    @dagimtafes 7 месяцев назад

    አስ

  • @sorasora37
    @sorasora37 7 месяцев назад

    ዜናህን ዝም ብለህ አቅርብ ከጀርባህ ማን እንዳለ አናዉቅም ሽህ ግዜ በእያንዳንዱ ዘገባህ የፓለቲካ መፉትሄ የምትለዉን ነገር አቁም።ለሚመጣዉ የአማራ ትዉልድ ሲባል ምንም መስእዋትነት ይከፈል ይህ አሁን የተነሳዉ የፋኖ ትግል አጠቃላይ በሀገሪቱ ስር ነቀል ለዉጥ እስከሚያመጣ መቀጠል አለበት።

    • @belayhunatile2939
      @belayhunatile2939 7 месяцев назад

      bele yemtakerbew mereja konio new neger gin bezih hulte qene menze akababi beteley molalie angewa betebalew bota oromumaw kebad gudat dersobetale qusilegnawen behelikoftere wesiduale bdigami yizegeb

  • @dessalgneyirga-kt9si
    @dessalgneyirga-kt9si 7 месяцев назад

    በለጠ ቅምሻ

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 7 месяцев назад +1

    በርታልን

  • @amaamm1566
    @amaamm1566 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sanwoo2708
    @sanwoo2708 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gettttttt
    @Gettttttt 7 месяцев назад

    Suleiman Abdella, yet ena bemin huneta endale merja kalek😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @Gettttttt
    @Gettttttt 7 месяцев назад +1

    Suleiman Abdella, yet ena bemin huneta endale merja kalek😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ethio-health
    @ethio-health 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @ethio-health
    @ethio-health 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @Gettttttt
    @Gettttttt 7 месяцев назад

    Suleiman Abdella, yet ena bemin huneta endale merja kalek😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢