ወደ መቅደስ (ቤተ ክርስቲያን) መሄድ ይገባል ወይስ አይገባም? || መምህር ዘበነ ለማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • ወደ መቅደስ (ቤተ ክርስቲያን) መሄድ ይገባል ወይስ አይገባም? || መምህር ዘበነ ለማ

Комментарии • 245

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +25

    አጋዕዝተ አለም ቅድስት ስላሴ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Год назад +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይፍቱን ይባርኩን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን!!!

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat938 Год назад +7

    እግዘአብሔር ይመስገን በቸርነቱ የጠበቀን ይክበር ይመስገን ሥላሴ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የፃድቃን በረከታቸው የአምላካችን የሥላሴ ምህረት ቸርነት አይለየን አሜን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Год назад +10

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለቅድስት ሰላሴ በሃል አደረሰን ከክፉ ነገር ይሰውሩን መምህራችን ክልሄወትን ያሰሙልን እረጅም እድሜን ያድልልን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱስ ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውረን የኔንም ፀሎት ጠብቂልኝ 💚💛❤

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Год назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት🙏😍💚💛❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @LuckyLucky-le9oq
    @LuckyLucky-le9oq Год назад +4

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Год назад +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @ፂዮንTube
    @ፂዮንTube Год назад +6

    ሠላማችሁ ይብዛ አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያኑርልኝ

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Год назад +4

    ቃል ህይወትን ያሰማለን መምህራችን ለንስሐ ሞት አብቃን አሜን❤❤❤❤❤

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen Год назад +11

    ቃሐ ህይወት ይሰማልን አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад +19

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤
    አንኳን ለቅድሰትሰላሴ ወራሀዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች❤❤❤❤

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Год назад +1

      መምሬ ያስተማሩት ውሸት ነው ቤተመቅደስ ከእስራኤል ውጪ ለማንም አልተፈቀደም በክርስቶስ ያመነ እራሱ ቤተመቅደስ ነው 1ቆሮ 3:16-17/ኤፌ 2:22

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Год назад

      አሜንአሜንአሜን፣እንኳንአብሮአደረሰን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @birukgidey8805
    @birukgidey8805 Год назад +4

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያስማልን በፀጋ በእድሜ ያኑርልን አባታችን እግዚአብሔር በቸርነቱ በምሕረት ዓይን ይመለከተን

  • @saneta3925
    @saneta3925 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን እኳን ደናመጡልን የኛ አባት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @saharm119
    @saharm119 Год назад +4

    ቀለሄወት ያሠማልን ላባታችን በድሜ በጸጋያኑርልን አሜንንንን❤❤❤❤❤

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 Год назад +8

    በዚህ ሰአት የእርስዎን ድምፅ መስማት እንዴት ሰላም ይሰጣል ከሶሻል ሚዲያ እረብሻ እና ኩዋኩዋታ እርስዎን ባይጥልልን ምን እንሆን ነበር አባታችን በረከትዎ ይድረሰን የድንግል ማርያም ልጅ ንጉሱ ይክበር ይመስገን

  • @NohaTaha-sz9qp
    @NohaTaha-sz9qp Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በፀላቶ አስብን.እህተ ማሪያም

  • @Setna1312
    @Setna1312 Год назад +3

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን ።

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Год назад +7

    እንደ በደላችን ሳይሆን በቸርነቱ ብዛት ለዚህች ሰዓት ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Год назад

      የቤተመቅደስ ስራ ለአብረሃም ዘር ብቻ የተሰጠ ስረአት ነው

  • @habitam
    @habitam Год назад +3

    እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏♥♥♥

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማን መምህራችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Год назад +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ጠብቅልን አሜን🙏 አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Год назад +10

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን አባታችንንም እመቤቴ በሄዱበት ትከተልልን አሜን አሜን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Год назад +1

      መምሬ ውሸት ነው ያስተማሩት ቤተመቅደስ ከአብረሃም ዘር ውጪ ለማንም አልተፈቀደም 1ቆሮ3:16-17/ኤፌ2:22 በክርስቶስ ያመነ ማንኛውም ሰው ቤተመቅደስ ነው

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Год назад +2

    አሜን መምህራችን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Год назад +13

    🙏🙏🙏 ቃለህይወት ያሰማን አባታችን ዛሬ ቅድስት ስላሴ ናቸው። በረከት ረዴኤታቸው ከሆላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን😇😇😇

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 Год назад +2

    አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን! መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፥ ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልዎት!

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Год назад +2

    አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️🛐🛐🛐✝️ 🙏🤲🤲🤲🙏 አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን 🙏🤲✝️🅰️🛐🅰️🌹🌹🌹🅰️📚🤲✝️🙏

  • @linahailu6497
    @linahailu6497 Год назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜም በጸጋም ይጠብቅልን መምህሬ🙏😇♥️

  • @helenlove2791
    @helenlove2791 Год назад +2

    💕 EGZIABHER YMSGEN 💕 Amen Amen Amen QAEL HIWET YESMAELNA 💒💐💕

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Год назад +2

    አሜን !!! ውድ መምህራችን
    ግራ የተጋባን ሕቦች ነንና ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን 🙏

  • @AboodALSHBI
    @AboodALSHBI Год назад +2

    መምሕሬ ቃለሕይወትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይሥጥልን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ❤❤❤

  • @KidstKidst-l6c
    @KidstKidst-l6c Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሠማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @zlove8820
    @zlove8820 Год назад +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i Год назад +2

    አሜን ፣ ቸሩ እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ፣ የሰማነውን በልባችን ያኑርልን ❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን❤

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
    ዘመኖን ያርዝምልን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን መምህር ዶ/ር ዘበነ🙏🙏🙏

  • @bb1bb429
    @bb1bb429 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክመ ምህረ ቃለህወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasegirema8973
    @yonasegirema8973 Год назад +2

    AMEN AMEN AMEN EGZABHER YIMASGEN ABATECHIN ❤❤❤

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 Год назад +1

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን🙏እንደምን አደሩ አባታችን ቃለህይወት ያስማልን ረጅም እድሜናጤና ይስጥልን🙏⛪️✝️❤️

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 Год назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃል ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጠና ይጠብቅልን አሜን ለመምህራችን

  • @eyerusalemtefera9279
    @eyerusalemtefera9279 Год назад +4

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን 🙏 በመቅደሱ ያኑረን ውይ ደጁ ቅጥር ግቢው የእጣኑ ሽታ እንዴት እንደናፈቀኝ ወለተ መድህን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏 በስደት የምንኖረውን በሙሉ በሰላም ለደጁ ያብቅን ❤❤

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 Год назад +2

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሳማሎት

  • @Alem-e1p
    @Alem-e1p Год назад +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የቅዱሳን የሰማዕቱ አምላክ ለአገራችን ለቤተ ክርስቲያናችን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይላክልን እማምላክ ወደ ልጇ ታማልደን በቃ ይበለን

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek Год назад +4

    አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🤲🤲🤲 ባሉበት ቦታ ሁሉ እማምላክ ትጠብቅልን አባታችን እርሰወን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን የተዋሂዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ለቅድስት ሀና ባለተ ልደቷ አመታዊ ብአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🤲❤🕊️🙏🕯️🌻

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 Год назад +2

    አሜን።
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 Год назад +1

    Yifitugni yibarikugni Abatie Egiziyabhair yimesigen Amen Amen Amen Abatachin kale hiwet yasemalen 💚💛❤️

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Год назад +2

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን ይፈቱ ይባርከው መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ ❤❤❤

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @askalehailu360
    @askalehailu360 Год назад +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር አሜንን

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru1362 Год назад +2

    ቃለህይወት ያስማልን መምህር በስላም ይመልሶዎ🙏🙏🙏

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትይን ያሰማልንበእድሜ በጤናይጠብቅልን እሜን

  • @Rgebray
    @Rgebray Год назад +2

    አዎ እግዚአብሔር ይመስገን እናቱን ወላዲተ አምላክ✝️🙏 ቅድስት ድንግል ማርያምን✝️ ሰጠን በደሙ ቤተመቅደስን መሰረተልን መልአክቶችን✝️ ቅዱሳኖችን ላአከልን ጠባቂ የሚረዱን ጸሎታችንን ✝️🙏 የማሳርጉ አባቶቻቸንን🙏✝️ እዲመክሩን እዳስተምሩን🙏 አዘጋጀልን ቸር እግዚአብሔር ሁሉን አድርጎልናል ጌታ የሰማዩ ስም ተመስገን ክብር ክብር ✝️ ክብር ምስጋና ይድረሰው✝️🙏 ለዘለዓለም አሜን✝️አሜን✝️ አሜን✝️ወላዲተ አምላክ🙏 ቅድስት ድንግል ማርያም💖 እናታችን ልህልቲቱ ክብር✝️ ምስጋና ይድረሳት ይገባታል🙏አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ አቤት እድለኛች የንጉሱ🙏💖 የህልቲቱ የቅዱሳኖች ልጆች ነን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ትኑር ለዘለዓለም አሜን ✝️አሜን ✝️አሜን ✝️ ውድ ዶ/ር ዘበነ ለማ መምህራችን ቃለ 🙏✝️ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን🙏 ያብዛሎት የአገልግሎት 🙏💖ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ 🙏ከጤና ጋር ያድልልን አሜን☀️አሜን✝️አሜን✝️🙏💖✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @MekashawTakeleMT
    @MekashawTakeleMT Год назад +2

    ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 Год назад +1

    አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @gebruabera4517
    @gebruabera4517 Год назад +2

    እድሜ ና ፀጋ ይስጥልን

  • @belayhunbinalfew181
    @belayhunbinalfew181 21 день назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 Год назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw Год назад +2

    ቃለሒዎት ቃለበረከትን ያውርስልን መምህሬ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን እርሱ ያበረታን በእምነ ታችን ለእርስዎም ረ ጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት አሜን

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq Год назад +5

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እንኳን አደረሰን በረከቶት ይድረሰን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Год назад +1

      የቤተመቅደስ ስራ ለአብረሃም ዘር ብቻ የተሰጠ ስረአት ነው

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Год назад +1

    Amen amen amen wude aba abatachen kalehiwete yasemalen E/r heyelena beretatune yesetalen wude aba abatachene

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላህይወትያሰማልን አበታችን

  • @yeznakassahun780
    @yeznakassahun780 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን መምህራችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ሃይሉን ብርታቱን ይስጦት በልቦናችንን ጽላት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemayehuengida-nt4bb
    @alemayehuengida-nt4bb Год назад +1

    አሜን ፫ ጊዜ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።

  • @merekokobewube5158
    @merekokobewube5158 Год назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜናጤና ይሰጥልን በጸሎት አስቡኝ❤

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @YedeshAbebe
    @YedeshAbebe Год назад +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደናመጡ አባታችን እንኳን ለቅድስት ሰላሴ ወራዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ ቃለሂወት ያሰማልን እኛንም የሰማነዉን በልባችን ይፃፍልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AzeezAzeez-n8k
    @AzeezAzeez-n8k Год назад +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Год назад

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @martamarta8252
    @martamarta8252 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Год назад +1

    Abatachin Medhanialem Kirstos Endematusala Yedmae Balitsega Yaderegewot Kalihiwotin Yasemalin Mengeste Semayatin Yaweresilin 🙏 ♥️

  • @meka9442
    @meka9442 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @alemgena989
    @alemgena989 Год назад +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Год назад +8

    እንኳን ለሥሉስ ቅዱስ ወራዊ መታሰቢያ አቡነ ሳዊርያኖ:ለታላቁ ሊቅ ቅዱስ ዲዩስቆሮስና ለቅድስት ሐና ዓመታዊ የልደት በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰ ቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አባታችን መምህራችን ሁላችንንም በያለንበት ይፍቱን ይባርኩን እሜይ ኢትዮጵያን ሀገራችንን በቸርነቱ ይጎብኝልን

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Год назад +1

    አሜን ቃል ህይወት ይስማልን

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Год назад +1

    አሜን ፫ ❤❤❤

  • @liltya3613
    @liltya3613 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @asfaw96
    @asfaw96 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን

  • @bw.ketema4803
    @bw.ketema4803 Год назад +1

    አሜን

  • @tiristbirhanu8442
    @tiristbirhanu8442 Год назад +3

    Abatachine kale hiwote yasemalen ( teyake nebregne Abatachine ye kidase tsebel wede bete yezo mametate yechalale wey ) betam amesegnalhu ❤

  • @MeseleUmer-yg4hr
    @MeseleUmer-yg4hr Год назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @muluworkalemu8594
    @muluworkalemu8594 Год назад +1

    Amen.amen.amen.

  • @aster8918
    @aster8918 Год назад +1

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @happykhan-hb1bf
    @happykhan-hb1bf Год назад +1

    እንኳን ደህና መጡ አበታችን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Год назад

    ቃለሂወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋን ይስጥልን የሰማነውን በልባችን አኑርልን አጥፍተናልና ይቅር በለን ድግል አማልጅን ከልጅሽ አሜን አሜን አሜን!

  • @wendmagengetachew8303
    @wendmagengetachew8303 Год назад +1

    አሜን።ቃለ።ህይወት ያሰማልን፣፣፣፣

  • @BirukMotencha
    @BirukMotencha Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናውን ያድሎት