ፅናት ተረፈ ድንቅ ልጆች ላይ ቀረበች: Tsinat Terefe 2015 Dink Lijoch

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ፅናት ተረፈ ድንቅ ልጆች ላይ ቀረበች: Tsinat Terefe 2015 Dink Lijoch #comedianeshetu #dinklijoch

Комментарии • 399

  • @tube896
    @tube896 Год назад +26

    በእውነት ፅኑዬ ለእናትሽ እረጅም እድሜ ከጠጤና ጋር ያድልልን

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Год назад +16

    ውይ ፅናትዬ አሳቅሽኝ😂😂😂 አነጋገርሽ የኔ ጣፋጭ❤️❤️❤️እናትሽም ረጅም እድሜ ይስጣቸው❤️❤️❤️ውይ ታናሼ ድመት ስትወድ ትስማታለች አብራት ትተኛለች እኔ ደሞ አልወድም በተቃራኒው😂😂😂

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Год назад +59

    ለነፍስ ክብር መስጠታቸው ነው ምነው መሪዎቻችን እንዲህ ቢሆኑ

  • @lyrify7841
    @lyrify7841 Год назад +13

    የድመቱ ነገር ይቆይና ስላንቺ ውበት ብናወራስ 💌

  • @adab190
    @adab190 Год назад +6

    😭😭😭😭ምን ማልቀስ ብቻ እኔም ለ ድመቴ ራሴን ስቼ ወድቂያለው ድመት በጣም ነው የምወደው

  • @mekdesderbe8398
    @mekdesderbe8398 Год назад +19

    ንፀህዬ የደብርብርሀኗ ቆጆ ያገሬ ልጅ አሳቅሽኝ ማርያምን😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +17

    ፁንዬ የኔ ቆንጆ አሳቅሽኝ ንግግርሽ ከ action ጋር ተመቸኝ 😀😀

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +19

    እኔም ውሻዬ ሞቶ በጣም አልቅሻለሁ ከሚያውቀው ስው ውጭ አጥራችን ሲነካ ነብር ነበር አንድ ወቅት ላይ በቤታችን ሀዘን ሆኖ እንደ ስው ያዘነ ድምጹ ሳይሰማ ከረመ በሌለሁብእት ነበርና የሞተው በጣም ነበር ያዘንኩት እንስሳት ፍቅር ናቸው

  • @user-hh8vt7ld9f
    @user-hh8vt7ld9f Год назад +8

    እኔም በጣም ነው ምወደው ድመት እና ዉሻ 🥰🥰🥰

  • @azebnigusse884
    @azebnigusse884 Год назад +8

    ስሜቱ ከባድ ነው የሚያውቀው ብቻ ነው የሚረዳው። ማን አላቸው እኛን አምነው ነው ያሉት።

  • @wde6590
    @wde6590 Год назад +11

    እንሰሳዎች እኮ ሰውን አይጎዱም🥺 እኔ ለእንሰሳት የማዝነው ያህል ለሰው አላዝንም ጌታን በሰው ዘንድ ብዙም ትኩረት ስለማይሰጣቸው በጣም ያሳዝኑኛል አብዝቶ ውሻ ምንም ሳይል መንገድ ላይ እየሄደ ልጆች ካዩት ድንጋይ አንስተው ይመቱታል ኡፍፍፍ

    • @ayinalemselemon7561
      @ayinalemselemon7561 Год назад

      እኔም ድመቴ ሞታብኝ አልቅሻለሁ የምትተኛው እኔንጠብቃ ነው ምግብሠውካልሰጣት አትበላም .......

  • @ሠኒYOUTUbe
    @ሠኒYOUTUbe Год назад +4

    እኔም በጣም ነው ምትመቸኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🤲🤲🤲🤲✅

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад +2

    ምን አለ ሁሉም የኢትዮጵያ ሴቶች ከአርትፊሽል ነፃ ብሆነዉ። የኔ ቆንጆ 😘😘👌

    • @user-so4cm1fu7t
      @user-so4cm1fu7t Год назад

      በትክክል ጠይም ልጅ ቆንጃ ልጅ ነሽ ማር ናት

  • @lilyfiseha4205
    @lilyfiseha4205 Год назад +59

    ምንም የሚስቅ ነገር የለውም ቤቱ እንስሳት ያለው ስሜቱን ያውቀዋል 😢

  • @asnaqechabebe6903
    @asnaqechabebe6903 Год назад +2

    ይህን የሚመስል ታሪክ እኔም አጋጥሞኛል
    ልዩነቱ ሞቱም ቢሆን እንሰሳ ምን ያህል ቅርበት እንዳለው የምናውቅ ብቻ ነን የሚገባን።

  • @ሁለቱወፎች
    @ሁለቱወፎች Год назад +3

    የኔም እናት እንደ ልጅቱ እናት ቀብራለች ለዛሁም በግድ ከምገርመው ወይ እናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @wewetutu1248
    @wewetutu1248 Год назад +7

    ግን እኮ አያስቅም በጣም የሳዝነል እፍፍፍፍፍፍ 😭❤️😭

  • @hayatmae3622
    @hayatmae3622 Год назад +4

    የኔ የጎቴልጅ ድመታ ሞታ 12ክፍል ተማሪነበረች ከዛም ለቅሶ ላይነች ሲባል ሊያፅናናት ከነ ኣሥተማሪዋች መጡ ሲመጡ ድኮን የለም ደግጠው ሲገቡ ድመት ነች ሲባሉ የሳቁት ሳቅ ትዝ ይለኛል እኔደሞ ወሻነበራቸው ኣሰሪዋቼ ሲሸጥ በድንጋጤ እግሬን ተሠብርያለው ክብር ለእስሳቶች

  • @ela.4k
    @ela.4k Год назад +4

    አቦ የሚገርም የድመት ፍቅር ደሞ ያንቺ አክቲንግ ይለያል👏😂😘

  • @rabeahussen7893
    @rabeahussen7893 Год назад +13

    ልክ ነሽ ድመት ፍቅር አላቸዉ እዝህ የመዳሜ ወድም ሶሪያ አገር ነዉ ያለዉ አለችኝ የአስራ አምስት አመት ድመት ሙቶበት ልጁ ከጂዳ ልደርሰዉ ሂዳለች ብላ አዉርታች ነበር

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Год назад +11

    እፎይ😂😂😂ሆዴ ጽኑ ከእናትሽ ይልቅ ያንቺ አወራር ነው ያሳቀኝ😂😂

  • @almazali4784
    @almazali4784 Год назад +10

    ትክክል ነው ወንድሜ ድመቱ ሞታበት ሳምንት ነው ያለቀሰው እንደሰው በስረአት ነው የቀበረው እሩቅ ቦታ በመኪና ጭነው የቀበሩት የወንድሜ ጓደኞች ተሰብስበው እውነት ውሻና ድመት በስረአት ካሳደጓቸው ታማኝ ናቸው

  • @fandisha288
    @fandisha288 Год назад +11

    You are lucky having such a caring mother. In our country animals are treated less. Your mother is a role model for others. Tsinat, your smile is contagious. Continue spreading smile and laughter. Keep it up 🌟👍 🔔

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Год назад

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፈጣሪ በእንደዚህ ሕይወት ያላችሁ ፈጣሪ ማስተዋል ይስጣችሁ
    አንድ የሰውን ልጅ ከጎዳና ብታሳድጉ በፈጣሪ ዘንድ በረከት በሰውም ዘንድ ለዛ ሰው መልካም መንገድ መምራት ነው ለእንስሳት ከበቂ በላይ መንከባከብ የጤንነት አይመስለኝም ለእኔ ቅድሚያ ለተቸገረ ለሰው ልጅ መስጠት 😭😭😭😭

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 Год назад +6

    ራጅም እድሜ ከና ጤና ለእናቶች

  • @emugebrielabate2910
    @emugebrielabate2910 Год назад +12

    እኛ ቤትም ውሻ ሞቶ ኡኡ ብለን ስቅስቅ ብለን አልቅሰናል ሙሉ ቤተሰብ እንሰሳኮ በጣም ፍቅር ናቸው🥺

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 Год назад +2

    ፅናትዬ በጣም ደስ የምትይና ለጥበብ የተሰጠሽ እንደሆንሽ ንግግርሽ የፊት ገፅታሽ ይናገራል ትልቅ ደረጃ (ወጥተሽ) ደርሰሽ እንደማይሽ ተስፋ አደርጋለሁ በርቺ ተበራቺ ውድድድድድ

  • @םשךןק-דכשןטמנדשזע

    ዋው ጰበጣም ደሥ የሚል ድመት ነው ሡበሀን አላህ አምሩን አጅብ ነው

  • @habtamufirew
    @habtamufirew Год назад +3

    እውነት ለመናገር የእንስሳት ፍቅር አንዳንዴ ከሰው ሁሉ ይበልጣል ግን ይህ የሚገባው ለሚያቀው እና ለደረሰበት ነው እኔም ልጅ እያለሁ አብሮኝ ሲጫወት ያደገ ድመት ሲሞትብኝ ስንት ቀን እንዳለቀስኩኝ እኔ ነኝ ማቀው 😍😥

  • @aynalemashenafi
    @aynalemashenafi Год назад

    ይገርማል በጣም ረዥም እድሜና ጼና ይስጣቸው አቺም አድናቂሽ ነኝ ጽኑዬ

  • @user-ut4qx3ts8b
    @user-ut4qx3ts8b Год назад +3

    የኔም እናት እኔ ሥወለድ የነበረ በሬ ነበር እና አረጀ ይበቃዋል ይታረድ ተብሎ ለገና ታርዶ ሥጋውን አልበላችም በጣም ነው ያዘነችው ብዙ ያገለገለኝን በሬዬን አልበላም ብላ ከውጪ ሌላ ሥጋ መጥቶላት ነው የበላችው ዛሬ ድረሥ ታነሣዋለች የምር። እናቴ እንሠሣ በጣም ትወዳለች አብሦ ዶሮ አንድ ጫጩት ከሞተኛ በቃ ልትበላን ነው የምትደርሠው ሥትናደድ ትውላለች። እና እናቶች ለእሠሣ ያላቸው ፍቅር ለየት ያለ ነው

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +1

    ውሻ እኮ በጣም ታማኝ ነው ድመት አልወድም 🐕❤😘ፅናትዬ ቆንጆ ስወድሽ ❤😘

  • @yeselemonsistg
    @yeselemonsistg Год назад +2

    የኔ አያት ብትሆን ከፊትዋ ባገኜችው ነገር ነበር የምጠርዛት የምርም ድመቶች ይሰማሉ አያቶቼ ለተወሰነጊዜ ጠላሉና አክስቴጋ ስትሄድ በቃ እኔ መሄዴነው አለቻትና ሄደቺ እሩቅ ስላልነበር እስዋጋ ሂዳ አንድቀን ትልቁቤት ሳትመጣ አያቴ ስትመለስ አብራ ተመለሰቺ 😍😍

  • @mermaababer9788
    @mermaababer9788 Год назад +1

    አረ እኛ ቤትም ድመት ክብር አለዉ ቁንብርስ ይባላል 😳ስጋ አይነካም እስከሚሰጠዉ ሰዉ ሲወድ የኔ ማር🥰🥰🥰

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +5

    እረ በሳቅ😂😂😂😂የኔ እናት ከባድ ነው የእንሰሳ ፍቅር እኮ

  • @roblehmohamedahmed3047
    @roblehmohamedahmed3047 Год назад +1

    ዉነታን እኮነዉ እኔም በጣም የምወዳት ድመት ነበረችኝ አግብቼ ሥወጣእካን ይዣትነበር የሄድኩት ወላሂ ከቤት ወጥቼ ሥመጣ ከመገድ ነበር የምትቀበለኝ ወላሂ የዛሬን አያርገዉ እና እዲህ ተለያይተን ልንቀር አህ

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s Год назад +3

    እኔም ውሻችን ሙቶ አልቅሻለሁ ጓደኞቼ ተይተይ ይሉኛን እየሳቁ ግን ከባድ ነው በጣም ጡሩ ውሻ ነበር አየ ያስቃል ያስለቅሳን

  • @የአብስራ-ጘ1ጀ
    @የአብስራ-ጘ1ጀ Год назад +130

    እኛም ቤት ውሻ ሞቶ እናቴ 3 ቀን ለቅሶ ተቀምጣለች

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Год назад

      ክክክ ኧሯ

    • @donaytroyal860
      @donaytroyal860 Год назад

      ክክክክክክክይይይይ

    • @zuzuyoutube7131
      @zuzuyoutube7131 Год назад +3

      የተሻለውን ይተካላት

    • @samritube645
      @samritube645 Год назад +4

      *እኔስ አልስቅም ባልቀመጥም እኔም በጣም ነው የማለቅሰው ሲምቱ😭*

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Год назад

      @@semiethiotub 👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💔💔💔💔💔💔💔

  • @haimanotalemayehu5317
    @haimanotalemayehu5317 Год назад +1

    ደስ ስትይ ፀናትዬ አገላለፅሽ😍😍😍

  • @sus2475
    @sus2475 Год назад +9

    አድሷ ድመት እረጅም እድሜ ይኑርላችሁ ሀሀሀሀሀ

  • @cherinetnahu6597
    @cherinetnahu6597 Год назад +3

    እንስሳትን መውደድና መንከባከብ የሁሉም ሰው ኃላፊነት ነው

  • @ReporterMedia991
    @ReporterMedia991 Год назад

    የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ ። 🙏 ። ሁሌም ደስተኛ ሁኚ 😊😊😊

  • @ewunet417
    @ewunet417 Год назад

    Tsinatye konjo nesh hulu yamiribishal
    Zarie lemekodenia lekefelishiw mesiwat enameseginishalen ❤❤❤

  • @girmazewde640
    @girmazewde640 Год назад

    የእናትነት ፍቅር ወሰን የለዉም።
    ልጅቷን ግን በጣም ነዉ የወደድኳት ስልክ ቁጥሯንየሚያዉቅ ካለ ወርዉሩት በመልክት።

  • @zenbzz4533
    @zenbzz4533 Год назад +3

    ወይኔ የኔ ናት🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @adeytube5297
    @adeytube5297 Год назад

    ውይ አኔም ውሻችን ሞቶ በጣም አዝኛለሁ

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Год назад +21

    እኔም ውሻችን ሰው ገሎብን ከዛሬ 20 አመት በፊት እስካሁን ሙሉ ቤተሰቡ ስናነሣው እናዝናለን እኔ በጣም አልቅሻለሁ በጣም ነው ምወደው የነበር ሳስበው ልቤ ይሰበራል አሟሟቱን ስላየሁ በልጅነት አእምሮ የገደለው ሰውየ አለ አሁን ድረስ አልወደውም በጣም ነው ምጠላው ሰውየው ውሻውን የገደለበት ምክንያት በጣም ከብት በሬ ሌባ ነበርና ውሻው ደግሞ ሐይለኛ ነው በዚያ ምክንያት ዶሮ በላብኝ ውሻችሁ ብሎ ቤተሰብ ከቤት ባልነበሩበት ሰአት ገደለው

    • @zm3020
      @zm3020 Год назад

      ሚስኪን እህታችሁን አበረታቱኝ የሀገሬ ልጆች ሰብስክራብ በማድረግ

  • @tsegayohannes5857
    @tsegayohannes5857 Год назад +6

    እውነት ነው! አባቴ በጣም የሚወዳት ከብት ነበረችው ታመመችና አሳከማት.. አስታመማት ምናምን ነገር ግን አልዳነችም ሞተች አልቅሶ ጫካ ወስዶ ነበር የቀበራት!

  • @ethioboom524
    @ethioboom524 Год назад +3

    እውነት ነው እኮ የእናቴም ድመት
    ሲሞት እናቴ በጣም አልቅሳለች ቀን በቀን ታነሳዋለች 😭😭😭 እኔ እራሴ ድመቱን
    እወደው ነበር

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад

    ውይ የኛ የሣሎን ውሻ ማሚን ሠላም አያሥብልህም ሆሆ 🎉🎉🎉ጃኪዬ 5አመት ሆነኝ ከተለየውት😢😢😢😢

  • @samritube645
    @samritube645 Год назад +7

    *እኛም ቤት እኔም በጣም ነው እንሰሳ የምወደው ለካ ደብረብርሃኖች እንዲህ ነን እኔም ሲምቱብኝ አልቅሼ ነው የምቀብረው ግን ጽናት እሼ ምን አስቦ ነው በህጻናት ቻናል ያቀረበሽ😂*

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة Год назад

    የእናቴ ታሪክ ነው የመሰለኝ ደጋግሜ አዳመጥኩት

  • @mekdesassefa3996
    @mekdesassefa3996 Год назад

    እዉነት ነዉ በጣም ጥሩ ናቸዑ እናም ማዘናቸዉ ትክክል ነዉ::

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 Год назад +5

    የኔ ድቡሽቡሽ በጣም ነዉ የምወድሽ ከነጓዴኞችሽ

  • @fetiyashekure5061
    @fetiyashekure5061 Год назад

    የህውነት አያስቅም በጣም ነው ያሳዘነኝ😢😢

  • @AbCd-cw4wd
    @AbCd-cw4wd Год назад +9

    ክብር ለእናቶቻቺን 😍😍😍😍😍😍😍

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Год назад +3

    እንኳን ሰላም መጣቹ ስወዳቹ እግዝኣብሔር ያንራቹ

  • @selma5801
    @selma5801 Год назад

    ጥንካሬሽን ስወድልሽ በርች ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
    ድመትና ውሻ በኛም ቤት ንጉሶች ናቸው ለምሳሌ አባቴ በኛ ሲቀየም ውሻው ጋ ነበር የሚያወራው እድሜ እና ጤና ለናት አባቶቻችን 💚🙏🇪🇹🌺🌺🌺

  • @rozinaendalk4730
    @rozinaendalk4730 Год назад +2

    እኛ ቤትም የመጨረሻ ልጅ ነዉ እሚባለዉ ድመታችን

  • @hyy791
    @hyy791 Год назад +1

    አረ ወይኔ በሳቅ ገደልሽኝ

  • @getubekele4067
    @getubekele4067 Год назад

    this is the right girl to be presented on this ድንቅ ልጆች cos she is a little kid...

  • @amiami3868
    @amiami3868 Год назад +1

    እኔም በስደት ያሳደኳት ድመት ነበረች ሲከፍኝ ታቃለች ከስሬ አተፍም የኔን መኝታ ለይታ ተኝታ ነው እማገኛት ስራ ጨርሼ እንኳን እክፍሌስገባ እበርላይ ካላስገባሆት አታስተኛኝም በጩህት ግን ካደገች ለሰው ሰታብኝ አልቅሼ ነው የሸኝሆት

  • @ሀዩቲየሀርቡዋ
    @ሀዩቲየሀርቡዋ Год назад +1

    የኔም እናት በጣም የምወዳት ድመት🐈ነበረቻት ጠፈችባትና ወላሂ 3:ቀን አልቅሳለች አላሳድግም ብላ ግን አሁን እያሳደገችነው

  • @zariinegn4744
    @zariinegn4744 Год назад

    Welahi enem dimat naberegni si motibigni kabiraleu betam alkesku tizi alegni yane yarkuti😢😢

  • @Purtukal-ix6po
    @Purtukal-ix6po Год назад

    ወይኔ እኛበት አንድ ድመት በቃ እንዴ ሰው እግዚአብሔር አንዳዴ ግራ ይገባኛል ድመት ነው እያልኩ ባቃ ከቤት ዉስጥ አንድ ሰው ከጎደለ በር ላይ ቁጭ ብሎ ነው ምጠብቀን አንድ ቀን የጎሮበት ልጅ እህል እየወቁ በዘነዘና አናቱን ብሎ ሞተብን እቤት ሁሉ ሰው እንዴ ሞተብን አልቂሰን እቤት ሁሉ ያስጠላ ነበር ከዛ ቦሀላ እናቴ አላሳድግም እንዳለቺ ቀሬ ከባድ ነው የምር 😢😢

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Год назад

    እናቴ ሁለት ውሻ ሶስት ድመት አሏት ሁሌም እነሱን ሳታበላ አበላም ድመቶችን እኔም በጣም ነው የምወዳቸው የወደፊት ህልሜ እቤቴ ሁለት ድመት ማሳደግ በጣም እፈልጋለሁ

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Год назад

    ቅን ሰው ለንስሳ ይራራል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 Год назад

    ኢትዬጲያም ውስጥ እንድህ ያለ አለ ስው እሚገሉት ስወች ይሄን ባዬት ለነፍስ ክብር መስጠት

  • @mekdimetageswagalew3048
    @mekdimetageswagalew3048 Год назад

    ምንም አይገርምም ባሁን ዘመን የሰው ልጅ በሰውነቱ ከየትኛውም ፍጡር ክብር ነው ነገርግን በባህርይው ከድመትና ከውሻ እያነሰ ነው እኔ በጣም የምወደው ድመት አለኝ እሱ ካልበላ አልበላም

  • @semimoha5984
    @semimoha5984 Год назад

    ወይኔየ እደኔየ እናት

  • @hafizmohammed389
    @hafizmohammed389 Год назад +10

    በትክክል ምን ዋጋለው በኦሮሞ ክልል ስንት መልካም እናቶች ተጨፈጨፉ፣ታረዱ ፣ተገደሉ ያለምንም ወንጀል

    • @Ethiopianlove-gq6yq
      @Ethiopianlove-gq6yq Год назад

      ምነዉ አንድ ክልል ብቻ ሁሉም ካለጥፍት ተጨፈጨፈ

  • @teshkelkay434
    @teshkelkay434 Год назад

    ከማልቀስም በላይ፣ ያሳዝናል፣ ለውድ እናታችን ትውስታው ሲታሰባቸው ትዝታው አይጣል ነው፡፡ መታሰቢያ ሀውልት ቢያሰሩለት እንኳ በግሌ አይደንቀኝም፣ ውሻና ድመት በጌቶቻቸው ኑዛዜ ውስጥ የሚካተቱበትንም ልምድ በዓይን አየተናል፡፡

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Год назад

    እውነት ነው እንሰሳ ካሳደከው እንደልጅህ ነው የምታየው እኛ ሀገር ነው እንጂ እንሰሳ ቦታ የማይሰጠው

  • @zix4065
    @zix4065 Год назад

    ወይኔ በሣቅ😂😂

  • @eijleeij
    @eijleeij Год назад +1

    ወይኔ በጣም ነዉ የሣኩት ክክክክክ

  • @ethunshiferaw614
    @ethunshiferaw614 Год назад +1

    ሚዲያ መገኘቱ እንጅ ብዙ ተመሳሳይ ታሪክ ሞልቷል አባታችንም ያሳደገውን ውሻ በስርዓት ገንዞ ግቢው ውስጥ ቀብሯል። እኔ ስራ ይዠ ሌላ ቦታ ነበርኩና ደውሉና አርዷት ተባልኩኝ

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 Год назад +25

    አሠለሙአሊኩም እችን ኮመረት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችዉ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን ቤተሠብ ለመሆን ፎሮፋይሌን በመጫን ይምጡ

  • @mergiabeshah2505
    @mergiabeshah2505 Год назад

    ውይ እኔም አንበስ ብዬ የምጠራው ድመት ነበረኝ ነጭና ቀይ መልክ ያለው በጣም ጎበዝ እነ አጅሪትን ጠብ ነበር የሚያደርገው ግን አንድ ቀን የጎረቤታችን ልጅ ለአንድ ቀን እኛ ጋር ይደር አይጦች አስቸገሩኝ ብላ ወሰደችው ነገር ግን ለአይጥ መርዝ አስቀምጣ ነበርና አይጧ መርዙን በልታ ተጃጅላ ፊለፊቱ ሲያገኛት በላት ወድያውኑ ሞተ ለኔ ለመንገር እንዴት እንደሆነች ብታይ 🤨
    በጣም ነበር የምወደው ከትምህርት ቤት መምጫ ሠአቴ ሲደርስ የግቢ በርጋር ጭራውን ቀጥ አድርጎ ቆሞ ነበር የሚጠብቀኝ ጨዋ ነበር አይሰርቅም ደጅ ወጥቶ ይፀዳዳ ነበረ 😏ምን ያደርጋል ከዛ በኋላ ድመት አሳድጌ አላውቅም 🤔

  • @MERCY-d4o
    @MERCY-d4o Год назад

    ዋው ደስ ይላል።ውዬዬ የኔም በኖረኝ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад

    እንስሳት ክብር አለው ከሰው ልጅ ይበልጣል

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 Год назад +12

    Very SAD it's not easy to forget when you love animals

  • @JamaDegolo
    @JamaDegolo Год назад

    እኔም እንስሳ በጣም ነው የምወደው እኔም አሉኝ ውሾች

  • @woldetadesse9473
    @woldetadesse9473 Год назад

    ይሄ ምንድነው እኛ ጋር ደግሳ ድመቷን የዳረች ሴት አለች

  • @feyruzomer8077
    @feyruzomer8077 Год назад +1

    I was very sad when my dog 🐕 died too he was a really good dog I cried for a week 😢 💔 😪

  • @emakiyatube7890
    @emakiyatube7890 Год назад +3

    እኛም ቤት ይኸ ታሪክ ተፈጥሮ ያውቃል ❤

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ

    እደት እደሳኩ❤❤

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Год назад +1

    እውነትነው ድመት አፉ አውቶ አይናገርም እጂ ያውቃል የኔም ድመት እኔሣልገባ እቤት አትገባምነበር ሣውዲ አረብያሥመጣ አሣም ወታቀረች አሉኝ ወላሒ አለቀሥኩኝ

  • @adyarega101
    @adyarega101 Год назад

    ውይይይ ደስስስ ስትይ❤❤❤😂

  • @Ermi_youtube
    @Ermi_youtube Год назад +1

    በርች ፅናት

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Год назад

    ውሻ በጣም ነው የምወደው ድመት ከሀዲ ናት ይባላል

  • @hassennando462
    @hassennando462 Год назад

    Enam enga bet wusha moto alkishalaw ❤️

  • @sallmsallm5561
    @sallmsallm5561 Год назад +1

    እኔም በልጂነቴ ድመታችን ሲሞት በጣም ነው ያለቀስኩት

  • @josephashabir8420
    @josephashabir8420 Год назад

    Be ewnat betam yasazinal aysikim

  • @fatmuhussain6915
    @fatmuhussain6915 Год назад +1

    የምር እነም ነበርርቺኝ ከልጀጋር ያሥደካት የጎርብት ሠዉ ወሥዳ ለዉ ሠጠብኝ በጣም አለቀሥኩ ከኔይበልጥ ልጀ ሁዜጊ ነዉ እምጠራት

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 Год назад +2

    ድመት እኔም ገጥሞኛል አረብ ቤት ስሰራ ድመት አለ ሞቶ በጣም ተለቅሶ ማን ምቶ ይሆን ብዬ ስጨነክ ሲያለቅሱ እኔም አብሬ አልቅሼ ቡሃላ ማ ሞቶ ነው ብዬ ስጠይቅ ድመት ሞቶ ነው አሉኝ ዴግጨ እምለው ጠፋኝ 😆አዲ ሳምት ለቅሶ ቤት ሆነ ሰው በደወለ ቁጥር ለቅሶ መቼም አረሳውም ሰው ለድመት እድህ ይሆናል የኔ አገር ሰው በ የቀኑ እየሞተ ምንም እማይመስለው ስት ሰው አለ😆

  • @tesfayetewodros9110
    @tesfayetewodros9110 Год назад

    የምር ያስለቅሳል በዚ አይቀልድም የእንስሳ ተሟጋች ቢኖር እህህህህህ

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Год назад

    እውነት ነው እንሰሳ ታማኝ ነው።
    ውሻና ድመት በውጪው ከሰው የበለጠ ክብር አላቸው። በተለይ ውሻ የማይክድ ምርጥ እንስሳ ነው ።በውጭው ሀገር በሆስፒታል ለተራፒ ፣ ወንጀልን ከFBI ጋር የሚቀርፉ፣ ምርጥ እንስሳት ናቸው።
    ውሻና ድመት ከሰለጠኑ ከሰው የበለጠ ይሰራሉ።

  • @ቦረናነዉቤቴ
    @ቦረናነዉቤቴ Год назад

    ወላሂ የኔም እናት ድመት ሥትወድ ልክ እደልጆቾ ነዉ ከቤታችን የማንወደዉ እኔና አባቴ ሌሎቹ በጣም ይወዳሉ አብሯቸዉ ነዉ እሚያድር እኔግን ባላየዉ እመርጣለሁ

  • @salam_love
    @salam_love Год назад

    እኛም ደርሶብናል😢😢😢

  • @meronbefikadu2526
    @meronbefikadu2526 Год назад

    አረ እውነት ነው እኔ ድመት ታማብኝ 15 ትምህርት አልገባሁም ሳስታምመው ቆይቼ ሞቶብኛል