Zebi Kibre: you are a follower of the fake Christians of the Ferenj. Your masters are showing their fruit all over the world. The fruit of the Ferenj fake Christians or pentes is homosexual marriage. Your Ferenj masters have allowed homosexual marriage to take place in their church. Don't even talk about Jesus Christ. Yours is a fake Christ or the anti Christ.
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ይሄን ምድያ ለመደገፍ ምንም ምክንያት አያስፈልግም ምክንያቱም ህይወት ነውና ህይወቱን እንዲስተካከልለት የማይፈልግ ማንም የለም እኔ ያለሁት በአረብ ሀገር ነው ሀገሬ ገብቼ ፈጣርዬን ማገልገል እፈልጋለው ግን አልሞላልኝ አለ ቸሩ መድሀንያለም እሱ አያልቅበትምና ከስደት ኑሮ በቃሽ ብሎ ለቤቱ ያብቃኝ መምህራችን በእውነት በፀሎታችሁ አስቡኝ፡፡
አሜን
አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን በእውነት ለእኛ ለደካማ ወገኖቻችሁ ጥሩ ትምህርት ነው በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ
Bewunet mahemerachen kale hiwot yasemalen tsagwun yabezalachu AmennAmen Amen
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰይጣን ሀይል የለውም ሀይል የክርስቶስ ነው መተት ደግሞ የሰይጣን ስራ ነው
እህቴ በፆለት በርች ፀበል እምነት ተጠቀሚ እህት
ወላድተ አምላክ በነገሮች ሁሉ በምልጃዋ አትለየን ከንደዝክ አይነት ስራ መድሀኒአለም ይጠብቀን አሜን(፫)
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ድንቅ ለህይወታችን ለነፍሳችን የሚጠቅም ትምህርት ነው የምታስተላልፍልን በዩቱብ በቅርብ ግዜ ቢሆንም የማውቀው ይህን ቻናል ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶች እያገኘንባቸው በግሩፓችን በቫይበር ሼር እያረግን ነውና እናመሠግናለን በርቱ ።
በእውነት ቃል ህይውት ያስማልን መምህር እጅግ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ስለ ስማሁ እግዚአብሔር የተመሠገነ የሁን
አሜን፫ ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘምንህን ይባርክልህ እኛም በእምነታችን ፀንተን እንድንኖር አምላክ ይርዳን አሜን!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
Amen kalehewto yasemalen mengest semat yawarselen Amen tsegahwun yabezalachu ezabher amlka Amen Amen Amen
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንም አሜን ፫
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔርን ተስፋ በማርግ አለሁ ከሚደርስብኝ ነገሮች ውስጤ ያስባል ይህ ነነገር እደተደረገብኝ
እግዚአብሔርን ተፋ ካደረግን ክሰው ጋርም ከራስ ጋርም በሰላም እንኖራለን ችግሮችም ቢኖሩ
በእውነቱ የህይወትን ቃል ያሰማልን እኛ በመንፈሳዊ ህይወታችን ከበረታን እለት እለት የአምላካችንን ምህረት ቸትነቱን ከተማጸንን እምነታችንን በእርሱ ላይ ብቻ በእመቤታችን ምልጃ ላይ ካደረግን የሰይጣን ስራና የሰይጣን ተከታዬች በእኛ ላይ ምንም ስልጣን የላቸውም
Be tikkle naw
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛሎት መምህር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሳመልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እፍ ቃል ያንስኛል ትምህርትህ ስርስሮ ይገናል።
Amen amen amen kale hiyiwet yasemalgn wendimachin
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልንአሜንአሜንአሜን
እግዚያብሄር ይፍረድበት።አይማረው
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህወት ያሠማልን እዴሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
አሜን፫የህይወት። ቃል ያሠማልን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕር
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም የዚህ ተጠቂ ነበርኩ አርባህራው መዳህኒአለም እስሬን ፈቶልኛል እናተንም ከስር ይፍታችሁ እህቶቼ!
ሁሉ በእርሱ ሆነ ሁሉ በእርሱ ሆነ አሜን!!ላንች የደረስ መድሀኒአለም ከዘመናት እስሬ ይፍታኝ።ዘመኔ በእንባ አለቀኮ
@@marrytt6301 አይዞሽ መድሀኒአለም ይፈታሻል
እንዴት ነው የትላቀቅሽው እህት ንገሪኝ
@@lidiya727 አረባህራ መዳህኒአለም በሰሜን ሽዋ አማራ ክልል ተፃርቃኔ ማርያም አልፎ የሚገኝ ገዳም ነው የቅዱሳን ፃርቃን አፅም በየቀኑ ያርበታል በቦታው ምንም አይነት ከበር አይስተናገድም አፈሩ ብቻ መዳኒት ነው
ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
ቃል ህይወት ያስማልን
በእውነት ለወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን
Kale hiwet yasemalln mengste semayatn yawarslln edme ena tena abzto ystlln wndmachn
ቃለሂወት ያሰማልን ለመምህራኑ
*ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ወንድማችን*
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አምላኬ ሆይ ከንድዘ አይነት ዝሙት ማሪን 😭😭😭
Amenn Amen Amenn Amenn
Amenn Amen Amenn Amenn Amen
Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
Amennn Amenn Amenn Amen
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn
ቃለ ህይወት ያስማን ወንድማችን
ወገኖቸ ዛሬ ልጠይቃቸሁ ወደድኩኝ ቤተሠቦቸ በይማኖታቸው ብዙም ተካራ አለበሩም እናም አምልኮ ነገር ያልኩነበር የእናት ያአባት እያሉ ከሀይማኖት ዎጫ የሆነ
በዝረዝሩ
ቤተሠብቻችን ከማንም በላይ የተሻለ የህይወት የኖሩ እንደነበር ይግሩኛል እንደሁም በአባቴም አባት ማለት አያቶቸ ሠራተኛ እዳላቸው በበረሀ ከብቶች እንሁም እረሻወች ያሣረሡነበር አያቴ የአከባብው ሊቀ መንመሪ እደሆነ ነገሩኝ የዛን ጊዜ ጦረነት ነሥቶ ነበር እሡም ያዛን ጊዜ ለማጋት ከአገር ወጣ እዛው እደሞቶ ነገሩኝ
አባየ ከቤቱ ወንደል እሡ ነበር ትልቅ ወደሞቹ እህቶቸ ያብ አገብ ያላገብ ት ት እተማሩ ት ት የመሠረተ አሉ
አባየ የአባቱን ፈለክ ተከተለ በቀሌው አለ የተባለ ሀብታም ሆነ ያኔ ግን ሠው በጣም ይቀናበት ነብ አታክት ነበረች
እነደህም ሆነ አባየ ባድ ሆክት አባቱ ሣይሞት በፊት ታመመ ከዛም ህክምና ወሠዶ ተሻለው
ከዝም እኔ ህፅን እያለሁ ታመመ የእምሮ ህምተኛ ሆነ እኔ ካ ባሁን ሥአት 23 አመት ልጀነኝ ሠላሀይማኖት ያለማወቅ እምልኩ ይጠቀሙ ነበር ህክምና ፀበል አምልኮ ቤት ረምኑ ቅጡ ለአንድ ጌታጅ ለሁለት ጌታ መገዛት እንደት ይችላል አይ አለማወቅ
ይም ሆነ አሜን ብለን ተበላ ያም ሁኖ አድቱ አህቴም እንደዛው ታመመች 14 አመት ሀኖታል አሜን ብለን ተቀበል እንደህም ሆነ ወደማች 11 ክፍል ተማሬ እንደለ ታመመ 6 አመት ሆነው መተት ነው የቤት ጣጣ ነው ይባላል ይን ምን ትሉታላችሁ ወገኖች. እኔ የመቁረጫ ልጅኝ እናቶም እያረጀች ነው እነዛን ተማሚወች ማን ያሥታማቸው ሁላችም በየራች ህይወት ተሠማረተናል እናች ደከመች እደት ይሁኑ እያልኩ ዘወትር አሥባሉ እጨነቃለሁ እህት ወደ መቸ አባት እኖቶቸ በፀሎት አሠብ
እናም ይህ የሆነው ምከናት ምደነው መተት የቤት ጣጣ ነው እኔ በጣም ጨነቆኛል
ቃለሂወትያሰማልን
አሜንአሜነአሜንቃለህይወትያሠማልን
Jesus christ our lord bless you kip it up it is really helpful
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan fixari yixabaqalan inamasaganalan
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
አሜን ቃለሂወትይልሰማልን ወድማችን ♥♥♥!!!
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልዎት
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን
እግዚአብሔር ይመስጌን የቃሉ ባለቤት
Amen amesgenalhue wendemechen
ፈጣሪየ ሆይ መገድህን ምራኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ::
ቃል ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል አሜን
Kal hewtin yadmalinnnnnn amen amen amen
Ewent new kale Hewet yasemal
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን????
betam anamesganlen
qalehiwotn yesamalen EGIZAHABER
lez zemen edwint yemeasfleg kale EGIZAHABER new yestalalfachwlen
METETAM DERASHU YETFA BE DENGLE MARIYAM LIJE YETASER YEHUN AMEN AMEN!!!
ቃለሂወት ያሰማልን
Kale hwat yasmln abatachn
kalhiyot yasamalin mamirachin ameen ameen ameen
Amennnnnn
Qale hiwet yasemaln wendmachn xgawun yabzaln admiana tena ystln
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እባክህ እኔም በጣም ተጨንቄ ነው ያለሁት በዚህ ፈተና ለህይወቴ ሁሉ ተስፍ ቆረጨ ነው ያለሁት በጰሎት አስቡኝ እባክህ ቁጥረህን ላክልኝ ማናገር እፈልጋለሁ።
Wuhvg Fhcgd 5712128578
እመብርሀኖ ታስባችሁ
አይዞሽ እህቴ /ወንድሜ ሴይጣን ምንም አይል የለውም የአባ ዮሐንስ የፈውስ ፕሮግራምና መዝሙራቸውን ስሚ ከዛ ለውጡን ታይዋለሽ
አባ ዮሐንስ ተስፋማርያም ብላቹ ፊስቡክ ላይ ሁሌ ኦን ላይን አለ እኔ ብዙ ታምር በራሴ ላይ አይቻለው መዝሙርና ፈውስ ፕሮግራም በማያየት እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔርይመስገን
እግዚአብሔር ያጋልጥልሽ እህቴ
Egziyabher yestelen kale hyewuite yasemalen
Sent aynet gud alee???????
Qelehiwet yasemaln tesfa mengstun yawursln
መፍትሔ አጣሁ እኔ በጣም አሰቃዩኝ 11አመት ጀምሮ እስከ23አመት እስካሁን በስቃይ ነኝ ለምን እደማይተዉኝ አላቅም
እደማላገኘው አውቃለው ግን መተው አልቻልኩም ምን ላድርግ
Stumi
እኔ ያደረኩትን ልገርሽ የልጅነት ፍቅረኛ ነበረኝ ልረሳው አልቻልኩም እሱ ግን አይወደኝም ነበር ከዛም 3 ቀንጾም ጾለት ይዥ ገልግለኝ ከልቤ አውጣልኝ ብዬ አለቀስኩ ከዛም ይመስገን ፋጣሪ አሁን ጠልቸው ነጻ ወጥቸ አለሁይሄ ሰይጣን የሚወጣው በጾም በጾለትነውእንዳለው የማይጠቅምሽን ሰው ማፍቀር እና መከተል በራስ መጫወት ከመሆኑም አልፎ ሰይጣን በሴት እድሜሽ እንዳትጠቀሚበት እድልሽን የሚዘጋ ሰይጣን ነው እህቴ ጽሚ ጸልይ ከሆድሽ አውጭው ከዛም ሌላ ማፍቀር ትችያለሽ እህቴ !!!
Hailn bemisetegn beKrstos hulum echlalehu!
ለዚህ መዳኒቱ ዝም ስግደት ቅዱስ ቁርባን መቀበል
በእርግጥ በፆም ፀሎት ክቡር ስጋዎ ደሙን በመቀበል ፈውስ ይገኛል
እሜን እሜን እሜን
Hawake Egziabeher nw
mefetehew mesged , metsom ,metseley ena tsebel metemek new
Wudaseha leEgzietne Mariam Dingle Weladite Amlak zewetr metseley!
..
ኧረ እናንተ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እግዛብሄር አይናችሁንና የውስጥ ልባችሁን ይክፈት በመፅሃፍ ቅዱስ ያልተፃፈውን ዉሸት በመናገር ምን ትጠቀማላችሁ አዳኝ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው ድግምት እያረጋችሁ ትዘባርቃላችሁ ይህ የስይጣ ሰራ ነው
ዘባራቂ ሂጂ ከዚህ
ልብ ይስጥሽ
በማያገባሽ አትግቢ
ምን አገባሽ ይህን የሚሰራ ሰይጣን እንጅ ኦርቶዶክስማ ጹሙጸልዩነው የምትለው አንች በየሱስም የምጨፍሪነጋዴ እንደሆንሽ ሁሉ እኛም ውስጥ በኦርቶዶክስ ስም ሀጺት የሚሰሩ እርጉም አሉ ልብይስጣችሁ !!!
Zebi Kibre: you are a follower of the fake Christians of the Ferenj. Your masters are showing their fruit all over the world. The fruit of the Ferenj fake Christians or pentes is homosexual marriage. Your Ferenj masters have allowed homosexual marriage to take place in their church. Don't even talk about Jesus Christ. Yours is a fake Christ or the anti Christ.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜንቃለሒወትያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን
Sent aynet gud alee???????
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን