በስተመጨረሻም ጥምቀትን አምሮብን አሳለፍን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 787

  • @heniandtsi
    @heniandtsi  11 месяцев назад +128

    ጥበብ ለማሰራት በ0911095545 ይደውሉ
    ስራዎቻችንን ለማየት 👉👉 t.me/henokdesign

    • @kalkidangebeyehu6134
      @kalkidangebeyehu6134 11 месяцев назад +1

      betam wude newu le deha yemihon yelm

    • @mesiyegetaliji9573
      @mesiyegetaliji9573 11 месяцев назад +1

      ሄኖክዬ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ፍቅር ደስታ ይጨምርላቸ ❤❤

    • @azimerakahasi7286
      @azimerakahasi7286 11 месяцев назад

      በጣም የምወዳቹዉ በተብ ዕድመን ከጠና ይስጣቹዉ ፈጣሪ

    • @kalkidaethiopia6913
      @kalkidaethiopia6913 11 месяцев назад +2

      ዱባይ ትልካላች

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 11 месяцев назад

      እኛም ኣንድቀን እናዛቸዋለን❤🎉

  • @Diboraethio21
    @Diboraethio21 11 месяцев назад +34

    እዮባ በጣም ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፍከው ታቦታቱ የኢትዮጵያን ምድር ባርኮልን ጠላት ዲያብሎስን ይጣልልን አሜን

    • @mmekdesttadese
      @mmekdesttadese 11 месяцев назад

      አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲

  • @kedesrzegene1704
    @kedesrzegene1704 11 месяцев назад +156

    በስመአም እዴት እደምታሩ ማርያምን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @adesialelgn8316
      @adesialelgn8316 11 месяцев назад +2

      በስመአም አይባልም። ስመ እግዚአብሔር አታፋልሱ። በስመአብ ነው ።
      ሲጀምር በስመአብ ብቻ አይባልም። ወይ በስመ ሥላሴ ማለት ወይ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ነው የሚባለው።

    • @Ymaryam21
      @Ymaryam21 11 месяцев назад

      ​@@adesialelgn8316ቃለህይወት ያሰማልን

    • @Weded_Weded
      @Weded_Weded 11 месяцев назад +1

      አንቺም ቆንጆ ነሽሽሽሽ❤❤🙆

    • @NawaMawa-ix8to
      @NawaMawa-ix8to 11 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 11 месяцев назад

      ያቤልልብአታምርምወላሒ

  • @AbCd-v4n6g
    @AbCd-v4n6g 11 месяцев назад +177

    እንደ እኔ አቤል ከነ ሚስቱ የሚወዳቸዉ ላይክ ያድርግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 11 месяцев назад

      ደምሪኝ❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 11 месяцев назад +3

      ሁሉምያምራሉ

    • @Tigistkassaw2321
      @Tigistkassaw2321 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sssss9992
      @sssss9992 7 месяцев назад +1

      ሁሉም ያምራሉ

  • @ብሪጋልተዋህዶ
    @ብሪጋልተዋህዶ 11 месяцев назад +61

    እናትና አባታቹ ሰላም ናቸው ጠፉ በሰላም ነው ❤ ሰላምታ አድሩሱልኝ በጣም ነው እምወዳቸው

  • @ሕልናዩቱብ
    @ሕልናዩቱብ 11 месяцев назад +18

    አቤል ግን የቤቱ ድምቀት ብየዋለህ በጣም ያዝናናኛል የሆነ ሳያስብ ጣል የምያደርገው ጨዋታ ብጣም ደስስ ይለኛል እኔ ኬቤታችን ሳቅታ ነኝ እና ሳቅታ ሰው እወዳለሁ❤❤❤❤❤

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 11 месяцев назад +69

    በስመአብ ይሄ ውብ ቤተሰብን ብናያቸው የማንጠግበው እንኩዋን አደረሳችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ላመቱ በሰላም ያድርሰን ❤❤❤❤

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 11 месяцев назад +41

    እዮባ እስከዛሬ ነጠላ ነበር እሁን እጥፍ ሁኗል ወንድ ልጅኮ አለሴት ቅጠል የሌሌው ዛፍ ነው ሁላቸውምጥንድ ሲሆኑ ውበታቸው ጨምሯል❤

  • @BetelhemBirhanu-o8s
    @BetelhemBirhanu-o8s 3 месяца назад

    እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ እህታችሁን ስላየናት በጣም ደስ ብሎናል በነገራችን ላይ ሴቶቹ እህትማማቾች ነዉ ሚመስሉት❤

  • @Enei3
    @Enei3 6 месяцев назад +1

    እኔ አቤል በጣም ነዉ የምወደዉ የሚመቸኝ ❤❤❤❤❤ማርያምን

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya 11 месяцев назад +12

    አቤት ዉበት ምንድነው እንዲህ ማስቀናት❤
    ለተመልካች ሄኒ መላ በለና

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 11 месяцев назад +17

    ዋው በጣም ታምራላች ፈጣሪ ከቁጥር ሳያጎል የከርሞ ሰው ይበላችሁ ምርጦች

  • @SelamSalama
    @SelamSalama 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤☦️🥰🌻💚🤲🤲🤲😘😘🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይጠብቅቹ

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 11 месяцев назад +10

    ቃልዬ ተመሥገን አሁንም ጨርሶ ይማርሽ

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 11 месяцев назад +11

    እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቻችን ታምራላችሁ ፈቅራችሁን ያፅናው ደስ ትላላችሁ ወንድማችን ሄኖክ ጥበብ እጅህ ይባረክ ያምራል ጥበቡ በርታ።

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 11 месяцев назад +10

    እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ ሄንዬ አሜን ሳይለየን ባገራችን ሰላም በቁጥር ሳያጎድለን ያመትጰሰዉ ይበለን በጣም ታምራላቹ እጅክ ይባረክ ሄንዬ

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 11 месяцев назад +6

    የእዩባ ጓደኛም የቤተሠብ አባል ሆነች ዋው በጣም ነው የምታምሩት

  • @arsemasis5738
    @arsemasis5738 11 месяцев назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 11 месяцев назад +42

    አብኤል ያለበት ነገር ስወደው ቀልዱ ይመቸኛል

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 11 месяцев назад

      ደምሪኝ❤

    • @7yahgg280
      @7yahgg280 11 месяцев назад

      በጣም ቀልደኛ ልጅ ነው😂

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ 11 месяцев назад +5

    ቃልየና አዴሳልጅ በጣም ነዉ የሜመሳሰሉት ድምጥም ፈገግታም አድ አይነት ይመቻችዉ የኔ ምርጦች

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 11 месяцев назад +10

    ተመሰገን በሠላም አለፈ ብሀሉ❤️

  • @NathanKassa-tl8zd
    @NathanKassa-tl8zd 7 месяцев назад

    Hulachum betammm amrobachuale egziabeher yebarkeh zemeneh yebareak kezeh belay yanurachu

  • @zahralama8064
    @zahralama8064 11 месяцев назад +16

    እዮባና ቃል ያላቸው ፍቅር ደስ ይለኛል

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 11 месяцев назад +7

    በሥላሴ በጣም ነዉ የምታምሩት 😍🌹❤️

  • @betishow7256
    @betishow7256 7 месяцев назад +3

    ሂኒ ፕሮግራም ስትምራ ዋውውው ምርጥ ጋዜጠኛ ይወጣሀል👌👌👌

  • @yeshwork1163
    @yeshwork1163 11 месяцев назад +1

    በጣም ታምራላችሁ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የአመት ሰው ይበላችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 11 месяцев назад +2

    Beautiful Family! May Almighty God! Bless you all. My kids love you all! You guys are the best example for them! Keep shining God’s light.

  • @taleendarakjian1314
    @taleendarakjian1314 11 месяцев назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ፍቅር ራችሁ እንድዝው የፅናላች ፍቅር ይሆናች ቤተስብ በጣም ድስ ትላላችሁ ቃል ይልኝም እውነት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 11 месяцев назад +2

    ዋው በጣም ያምራል ጥበቡ የምር እናተም አምሮባችኋል😍

  • @lamlamabraha
    @lamlamabraha 11 месяцев назад

    አሜን እንኳን በሰላም አደረሳቹሁ አደረሰን አይለቹሁ አይለየን የአመቱ ሰው ይበለን አገራችን ሰላም ፍቅር አንዲነት ይስጠን ኦርቶዶስ ለዘላኣለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mmekdesttadese
    @mmekdesttadese 11 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲እንኳንአብሮአድርስንእልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌻🌻🌻🌻🌻 ዝማሬመላክትን ያስማልን ያመትስው የብልን 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰 tabarakuu wadimoche iteche hulachu izaberii zagahuni hibizachu❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🏻

  • @YcuI6f
    @YcuI6f 3 месяца назад

    በእውነት እግዚኣብሔር ፍቅራችሁይጠብቅላችሁ ❤❤❤ደስ የምትሉቤተሰብ❤❤❤

  • @HAWAYIMAMABEGAZ
    @HAWAYIMAMABEGAZ 9 месяцев назад

    እልልልል ዝማሬ መላይክ ያሰማልን የምወዳችሁ የማከብራችሁ ለቤታችሁ አድስ ነኝ ስላገኘሀችሁ ደስ ብሎኛል

  • @mesigodi8977
    @mesigodi8977 11 месяцев назад +4

    ወይ ተመስገን ቃልየ ተሻላት ስትጠፉእኮ አልተሻላትም እዴ ብየ ነበር ሀኒየ በጣም ታምራላችሁ አለያችሁ❤❤❤❤

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq 11 месяцев назад +2

    _ዋውው በጣም ታምራላችሁ ረጅም እድመና ጠና ይስጣችሁ♥️🎉_

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 11 месяцев назад +13

    ወይ ስታምሩ በስመአም ከአመት እስከ አመት ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @memd7063
    @memd7063 11 месяцев назад +2

    እሰይ ዝማሬ መላእክት ያስመዐልና ክብረተይ ❤❤❤❤❤❤

  • @እኔስየማርያምነኝ-ዠ5ጨ
    @እኔስየማርያምነኝ-ዠ5ጨ 11 месяцев назад +2

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏

  • @DestaDesta-mx6jk
    @DestaDesta-mx6jk 11 месяцев назад +6

    አቤት ደስ ስትሉ እመቤቴን ታስቀናላችሁ እዉነት🙏🙏🙏🕯

  • @tatimulumulu4471
    @tatimulumulu4471 11 месяцев назад +1

    Zeracheu yebarek setaskenu efff yeni wedoche ❤

  • @SamirahSh-f9s
    @SamirahSh-f9s 11 месяцев назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንዃን ኣደረሳቹ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji9573 11 месяцев назад +3

    .አረ ብጌታ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አይለያች ❤❤🎉🎉🎉 በጣም ነው የምደንቃቹ
    ጌታን በህይወቴ እና እናንተ ቤተሰቦች ብዙ ነገር ታምርያለሁ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ እወዳችኋለሁ ኑሮ በደስታ ❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊

  • @EeEee-b5h
    @EeEee-b5h 11 месяцев назад

    ማሪያምን ቃል የለኝም ስታምሩሩሩሩሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @nnnhhu8879
    @nnnhhu8879 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 11 месяцев назад +8

    ዋውውውውው ከምገልፀው በላይ ነው ያማረባችሁ ሁሌየም እደዝህ ሽብርቅ በሉ

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 8 месяцев назад

    እሄን ቤተሰብ እግዛብሄር ይጠብቅ መከባበራቸዉ ለሌሎች ምሳሌ ፍቅራቸዉ እርስበርስ ያስቀናል ጌታን

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 11 месяцев назад +2

    ሄንዬ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ድምቅ ብላችኋል የዓመት ሰዉ ይበላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حلفهمالعتب
    @حلفهمالعتب 11 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🥰🥰🙏🙏

  • @AAAA-l4v3k
    @AAAA-l4v3k Месяц назад

    Amen Amen Amen3 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 11 месяцев назад +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 11 месяцев назад +1

    ወይይይይ በስመአም ማረያምን እንደት ነው የሚያምርውውውውው እጀህ ይባርክ ሄኖክ ጥበብ በጣም ያምራል ደስ ትላላችሁ
    ግን ፋዘርና ማዘርስ ለምን አልተሰራላቸውም ደግሞ ተናፍቀዋል አቅርቡልን

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ 11 месяцев назад +3

    አሜን፫እንኳንአብሮአደረሠን ስታምሩ ዝማሬመላእክትንያሠማልን ❤❤❤❤

  • @mesfintekeste3026
    @mesfintekeste3026 11 месяцев назад

    Henok you are so grateful ur family and everything amazing brilliant. Just keep going up next video. I'm older than you. But I have learnt a lot from you Guys

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 11 месяцев назад +1

    በጣም ነዉ ምታምሩት ሁሌ ይመርባቹ ሁሌም ተደሰቱ እግዚአብሔር ክፍን ያርቅላቹ❤❤❤❤❤❤ዉድድድድ

  • @WeyinYenatea
    @WeyinYenatea 11 месяцев назад +3

    ስታምሩ ለአመቱ በሰላም ያድርሳችሁ ከቁጥር አያጉድላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 11 месяцев назад +1

    በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ክፉ አይያችሁ በተለይ እህታችሁ ደርባባ እህት ነች ያላችሁ እንኳን በሰላም መጣሸ ።እንኳን አደረሳችሁ።

  • @AmNa-vc9nc
    @AmNa-vc9nc 11 месяцев назад

    አሜን እንኳን አብሮ አረሰን ታምራላችሁ። እግዚአብሔር ያብዛችሁ ብዙ ተባዙ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 11 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን ንአሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 11 месяцев назад +5

    በእውነት በጣም የምታምሩት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንኳን በሰላም መጣችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ ቤተሰብ ቃልዬ እንኳን እግዚአብሔር ምሮሽ ለዚህ ቀን አደረሰሸ ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @WerkeaNegusa
    @WerkeaNegusa 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤❤❤

  • @GENEBYIMERዪቲብ
    @GENEBYIMERዪቲብ 11 месяцев назад +4

    ዋዉዉ ሰታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችዉ🎉❤❤❤

  • @YeshiDeress
    @YeshiDeress 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በዝሁ እዬቤ የስራ ባልዳራባህን በቤትመቤትነት እንያት❤❤❤❤❤

  • @nlegmskts9007
    @nlegmskts9007 11 месяцев назад +6

    አቤልየ😂😂😂😂 በጣም ነው የምወድህ ፈግግታቸው እኮነው😂😂

  • @bettybeyene8082
    @bettybeyene8082 11 месяцев назад +1

    ሠላም
    በጣም ታምራላችሁ።
    አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
    እንድ ጥያቄ ለሄኖክ ጥበብ. ????????
    መሰቀል መሰቀል መሰቀል
    ከጉልበት በታች ባይሆን መልካም።
    መሰቀል ደረት ላይ ቢሆን ይህ ቢስተካከል።
    በተረፈ ፍቅራችሁ በጣም አስተማሪ ነው ለሌሎች
    አምላክ እግዚአብሔር የሚወደውን ነገር ነው
    የምታደርጉት በርቱበት።

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 11 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @HanaZerihun-k2z
    @HanaZerihun-k2z 11 месяцев назад

    እጅህ ይባረክ ሄንዬ ታምራላችሁ አይለያችሁ

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku3498 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tube9850
    @tube9850 11 месяцев назад +2

    በጣም ነው የምንወዳችሁ የኛ አርአያ ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ በጣም አምሮባችኋል ❤

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 11 месяцев назад +1

    በጣም አምሮባቺሁል እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @EmuyedejeneDejenetadesse
    @EmuyedejeneDejenetadesse 7 месяцев назад +2

    ማርያም ምንያህል የታደላችው ቤተሰብ ናችው እውነት እግዚአብሔር አይለያያችው ፍቅራችው እሰከ መጨረሻ ያዝልቅላችው ፍቅር ላጣ ቤተሰብም ፀልዪላች

  • @kasahd5271
    @kasahd5271 11 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    እልልልልልልልልልልልልል

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 11 месяцев назад

    Wowww edeti edemitamiru mariyamin liyou nachihu kamet ameti yadrsen kekutir ayagulachihu❤❤❤❤❤❤

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 11 месяцев назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነው እምታምሩት❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 11 месяцев назад +3

    ዋውውውውው ሰታምሩ እግዚአብሔር ይጥብቃች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ገኒየማርያም
    @ገኒየማርያም 11 месяцев назад +14

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አብሮ አደረሰን ወው አቤት ዉባት ስላካ የና ሄኖክ ቤተሰብ ነዉ ለካ ስተምሩ🎉❤👍👏

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 11 месяцев назад +1

    በሰመአብ ይሄ ውብ ቤተሰብን ብናያቸው የማንጠግበው ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ🙏❤❤❤❤

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 11 месяцев назад

    አቤት እንዴት እንደምታምሩ የተባረካችሁ ቤተሰብ ሳያችሁ በጣምደስ ነው የሚለኝ

  • @wezamberhe5051
    @wezamberhe5051 11 месяцев назад +1

    ዋዉ ስታሙሩ ፈጣሪ ይጠብቃችዉ አይላችዊ❤

  • @slam1281
    @slam1281 8 месяцев назад +2

    በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile196 8 месяцев назад

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች አባባና እማማ የህታችሁ ባለቤት የታሉ ከቤተሰቡ ጎደለዋል።

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 11 месяцев назад

    ታምራላችሁ lovely family
    ሔንዬ እንደዚህ እንዳሳመርካቸው ሁሌ እምር በል የኔ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!!

  • @ajebushanteneh6515
    @ajebushanteneh6515 11 месяцев назад +9

    ስታምሩ ምርጦች 🥰
    እኔ ግን አቤል በጣም ነው የሚያስቀኝ😂

  • @አልማዝየድንግልልጅ-ፐ5ኀ
    @አልማዝየድንግልልጅ-ፐ5ኀ 11 месяцев назад

    ሁላችሁም እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ❤❤ወይ አቤል በጣም እኮ ነዉ ምታስቀዉ

  • @ሳራየማሪያምልጅ-ሐ3ቐ
    @ሳራየማሪያምልጅ-ሐ3ቐ 11 месяцев назад +4

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ከቁጥርአይጉላችሁ

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 11 месяцев назад

    እዉነት ነዉ እዮባ ሠላም ላገራችን❤

  • @سيرهسميره
    @سيرهسميره 11 месяцев назад

    ❤❤❤
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ብሪጋልተዋህዶ
    @ብሪጋልተዋህዶ 11 месяцев назад +3

    ስታምሩ በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ 💚💚💚

  • @ሜላትሜላትበለጠ
    @ሜላትሜላትበለጠ 11 месяцев назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን የሄኒ ቤተሰብ

  • @21275
    @21275 11 месяцев назад +2

    Weynye betam mitamirut "kifu aykachihu ❤❤

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነው የምታምሩ🎉🎉🎉

  • @kaltube6243
    @kaltube6243 11 месяцев назад

    በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ
    @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ 11 месяцев назад

    በጣም ደሰሰሰ ትላላችሁ የኔማሮች

  • @rahelhabtom1846
    @rahelhabtom1846 11 месяцев назад

    Des stlu Egzabher fkrachu ybarklachu Enkan aderesachu ❤

  • @kalkidanmesfin-uu5co
    @kalkidanmesfin-uu5co 11 месяцев назад

    Blessed yehone betesb besmam ende enante alyhum ❤

  • @anahouse5697
    @anahouse5697 3 месяца назад

    ያሰላም

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 11 месяцев назад +1

    ሰትምሩ እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምር ❤❤❤❤❤😘😘😘❤❤❤❤😘😘😘❤❤❤😘😘

  • @genetTesfaye2119
    @genetTesfaye2119 11 месяцев назад +4

    Enkwan aderesachu Melkam beal Beautiful family 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ErahmuEnedris
    @ErahmuEnedris 11 месяцев назад +4

    በጣምነዉ የምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ልዮ ቤተሠብ ናችሁ ጨዋታችሁ ደሥይላል