የመልኮ ብሔረሰብ የመጀመሪያው ሙስሊም ነኝ! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
Copyright @MinberTV
👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍RUclips 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com
የኛ አባት አማረኛቸው ዴስ ሲል አላህየ ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቀወት
ሶፊ ኡስታዝ አቡ ያሲር (ዐብዱል መናንን) ጋብዢው
ማስታወቂያ በዛ የምትሉ ልጆች አሳልፉት በቃ ምርጥ የሶፊያ ፍሮግራም 👍
ትክክል 😊
በጣም በዛ
ይቀነስ ማስታወቃው
በትክክል አሳልፈዋለሁ
በዙሪያችን ያሉ ምርጥ ሰዎችን አላህዬ ሂዳያ ይስጥልን አልሐምዱሊላ ሙስሊም በመሆኔ❤❤❤
አሚንን
الحَمْدُ ِلله ان شاء اللہ ❤
አሚን አላህ በትክከለኛው መንገድ ያፆናን
ተሚበር ዝግጅቶች ይህ ፕሮግራም በጉጉት የሚጠበቅ ነው እና በሣምንት ሁለት ቀን ብታደርጉት ተቻላችሁ ጡሩ ነበር ሌሎቹም ዝግጅቶቻችሁ አሪፍ ናቸው ግን ብዙም ተመልካች የለም ለማናቸውም በርቱልኝ ለምታደርጉት ሁሉ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ተአዘጋጆቹ እሥተ ቀራቢወቹ የሚበር ቲቢ አባል በሙሉ 👍👏
በጣም
ትክክል
እኔም በጣም ነው እምጠብቀው በጉጉት ችግር ማስተዋቂያው ይበዛል
ማሻ አላህ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል አስራ ምናምን አመት more Than 10Years ለምን እንደሆነ ባላቅም በቅርቡ አስታዉሼክ ነበር ሱቡሀናላህ ተቀየርክ ሠለምቴ እንደሆንክ እናዉቅ ነበር plus ሙስሊም አስተማሪ ብዙም ስላልነበር ስትመጣ በጣም ደስ ብሎን ነበር ነገር ግን ልጆች ስለነበርን አልተከባከብንክም አፉ በለን ያኔ እራሱ ኢማኑ በጣም ጠንካራ ነበር ደሞ ትሁት በጣም ሚያስረዳ ዛሬ ላይ ለልጄ he Was My chemistry Teacher ብዬ ስነግራት ጊዜዉ እንደሚነጉድ ተረዳሁ
ጉራጌ ዞን ተርሆኘ ት ቤት በሀሳብ ጎብኘት አደረኩት ባንተ ሰበብ ጀዛክአላህ ኸይር
ሱበሀን አላህ ይገርማል በተኮላተፈ አፈህ የምታወራው ደስ ይላል ማሸ አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን
ወላሂ ተመስጨ ነው ያዳመጥሁት ልቤየ ተጠለጠለ እዲየት ነው ሚደረሰው ሳምት ያላህ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤
እኔ እራሱ ምች ለምች አልቅ ይያልኩ
ያረብ ምን ይቸግርሀል ጓደኛየን ሂዲያ ስጥልኝ😢 እስኪ ዱአ አርጉልኝ😢
😢😢😢አላህአይሽግረውም😢 እስኪለኔምጎደኛአረጉልኝአላህ ይወፍቃቸው😢😢ያረብብብ😢በጣም የምወዳቸውጎደኞቺአሉኝ
ለአባቴ ለወድሜ ለህቶቸ አላህ እስልምናን እድሰጥልኚ ዱአ አርጉልኚ 😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይስጥልሽእማዩ😢😢ዱአረጊላቸው
አሏሁ አክበር ማሻአሏህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የአሏህ ሙስሊም አድርገህ እንጅ አትገደለኝ ለኔም ለአማኞችም ጀነተል ፊርደውስን ወፍቀን ያረብ አሏሁመ አሚን
ሱባሀን አላህ በጉጉት የምጠብቀው ብሮግራም ሶፍየ አላህ ይጠብቅሺ ማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Insha’Allah see you next week 🎉❤🎉
ያኢላሂ ለምወደው ወድሜየ ለቤተሰቦቹው ይህህን የተመረጠ መገድህን ምራልኝ ያረብ ❤❤
ኤርቄሎ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያካፈለን አላህ ያፅናህ በእምነትህ ሳምንት አላህ ያድርሰን።
ሡብሀንአላህ የሚአጂብ ታሪክ አላህ ሁሉንም የኢስላም ጥላቶች ሒድያዉን ይወፍቃቸዉ
ማስጣወቃያ እምትሉ ግን ምን ሁናችኋል
እያሳለፋችሁ እዩ ውዶቼ
oh my God I missing በጠምነው ምያጓጓው ያአላህ የአላህን ችሎታ ተመልከቱ ክርስትያን ወገኖቻችን እኔ ስለምቴ ነኝ ሰለ ቤተስቤ እጨነቀለው ግን ለምን አላህ በፈለገው መገድ ይመራ የለእዴ Alhamdulillah for everything
ልክ እደሳምቱ እንግዳ የዛሬውም ባለታሪክ በጣም ተመስጨ እያዳመኩ ነበር ኢንሻ አላህ እስከ ሳምንት በሰላም አላህ ያድርሰን
አላህ ለወደደው ወደ ትክክለኛው መንገድ ይመራዋል❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤አላህወክበር
ማሻላህ🎉🎉❤❤🎉🎉
ማሻአላህ በጣም በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቺ አላህ ይጠብክሽ
ሱፊዬ እንደ አስተያየት ሶፊት እና ውሃ ይቅረብ ❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም miberochi ማሻአላህ
የሁሉም ሰለምቲ የተለያየ ትሪት አላቸው የዛሪው ለኔ የተለየነው
ኡስታዝ ካሊዲ ክብሮም ሰባኪው የከፈተልኝ መገዲነው ብሎነበር
የዛሪውም ያው ነው ሱብሀነክ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሱበሀነክ ያረቢ ይገርማል ያንተ ጥበብ ያረብ መጨረሻችንን አሳምረው በርቱ ሚንበሮች🎉🎉🎉
ይገርልማል ማሻአሏህ
ማሻአሏህ
አላህይጨምልህ❤
የኔ ወድም አማረኛህ እራሱ ሲጣፍጥ ማሻአላህ አላህ ያፅናህ አስከመጨረሻው
ሱብሀን አላህ ልቤ ተንጠለጠለ አብራሀም ወደ እብራሂም ተቀይሮ ይሆን አላህ ሆይ የኔንም እናትና አባት ያተንም ይመልስልን እህህህህህህህ
አላህ ሂድያ ይስጣቸው
አሚን ለሁላችንም ይምራል ያረብ እሽ ውዴ
አብሺሪእህቴአቺመልካምነተሺንአትፈጊየበለጥ ጥሩሁኝላቼዉ ዱአምአርጊ አላህቀጥተኛዉንመገዲይምራልሺ ያረብ
@@ماريماحسن የሁልግዜ ዱአየ ነው ኤህ ይምራልኝ
አላህ ያፅናህ ያረብ 🤲🤲🤲🤲
ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ ይጨምርል የኔ አባት ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ አክበር
ماشاءالله عليك من نعمة الإسلام وثبتك الله في هذه الدنيا والآخرة اللهم آمين
ሱብሀን አሏህ አሏህ የወደደውን ይመራል አሏህ ኻቲማችንን ያሳምርልን ጀዛኩሙሏህ ኸይር❤❤❤
አጂብ ምናኛ ደስ የሚል ትምህርት ነው
ማሽላህ ቁይ ጨርሸ አድምጨ እምጥልሁ
ሱባሀን አላህ አላህ የመራዉን ማንም አይመራም አላህ ያጠመዉን ማንም አያቀናዉ
ማሻአላህ አላህ ያፅናህ በጣም ደስ የሚል ወንድም
ማሻ አሏህ ደሰ ይለል ግን ውሃ ብቀርብ አሪፊ ነው
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን እንኳ ደህና መጡ አላህ ለወደደው ውድ ትክክለኛው መንገድ ይመራዋል በዚሁ ቅጡሉብት ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ❤❤👍🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
አህለን ሶፊ ❤❤❤❤❤❤. ወንድማችን እንካን ደህና መጣህ ወደ ተፈጠርክበት ሃይማኖት ❤❤❤❤❤ ሰብሃና አላህ. የሚደንቅ ነው ታርኩ ወንድማችን 😢😢😢. አላህ የሳምንት ሰው ይበለን ኢሻአላህ ለሳምንቱ አጋጋይ ነው ❤❤❤❤
ሱብሀንአላህ ወላሂ ሰለምቴወቺይገርሙኛል የሁሉምሰዉየየራሳሳቼዉእምነትአላቼዉ አጂብ ያረብ😢😢😢😢😢
ለተጠያቂወች ወሀ እና ሶፍት ይቅርብ🥰🥰🥰
ደሞቢላልማይዶበመፈታቱበጣም
ደስብሎኛልአልሀምዱሊሏህ
በሚበሪቲቢቀረቦስለአሳለፈውስለአሠለማቸው
ብነሠማደስይለናል❤❤❤❤🎉🎉
ማአላህ እስልምና ከምንም በላይ ነው
ሱብሀነአለህ አለህ የሸዉን ይመረል ደስ ሲል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሱብሐናላህ ታሪኩ በጣም ያጎጎል መጨረሻወ ምን ይሁን የወንድሙ የሳምንት ሰው ይበለን አሚን ❤❤❤❤❤❤❤
Alhamdlah I am so happy because Allah chose me to be Muslim ❤❤
አለ ከይሪ ጀዘሺን ይከፈል እሕ ቦሪገረም ለብዙ ሰወቺ ሳባብነው
ፕሮግራሙ አሪፍ ነበር ግን እንደዚህ ለሚጠየቁት ሰወች ውሀ ቢያቀርቡላቼው አሪፍ ነበር
አላህ የፈለገውን በምክንያት ይመራል
አለሀሚዲሊለ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ደስ ስል
እስልምና እኮ ሂወት ነው ጥራት ይገባህ ጌታዬ አልሃምዱሊላህ
አለህ ለሁሉም የሰው ዘሪ ህደያውን ይስጣው ቤታሰቦቻቹ በሌላ እምናት የሉትን ሁላቻውንም አለህ እስልምናን ይዎፍቃቻው
ማሻአላህ ደስ እሚል ታሪክ ነው
አህለን የኔ መገድ ተከታታዮች ማሻ አላህ የሚጠሉኮ አላህ ይመልሳቸዋል አለሀምዲሊላህ እኳንስ አላህ መለሰህ አባቴ ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ ሆይ አተው ለምወዳቸው እናትና አባቴን ሂዳን ወፍቅልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አልሀምዱሊለህ መሸለህ
ማሻ አላህ በጣም ነው ሚመሥጠው
በጉጉት እንጠብቃለን ኢንሻአላህ
ማሻ አላህ
ሱብሀንአላህ ማሸአላህ አላሁአክበር ወንድማችን እንኳን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት በደህና መጣህ ማሸአላህ ብያለው በርታ ወንድም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሱብሀን አላሂ ይገረማል ወላሃ
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ሶፊዬ እንዴት ነሸ? አቦ ለምትሰሪወ ኸይር ሰራ አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ በአዱኛም በአኺራም ኸይሩን ሁሉ ይወፍቅሸ አሚን (ይህ ፕሮግራም ለሰንቱ ትምህረት ሆኖል እራሴ እንድፈትሸ አድርጎኛል ሚንበሮች ጀዛኩሙላሁ አልፍ ኸይረ ጀዛአ ❤❤❤❤❤❤❤
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
❤❤🙏👍🙏🙏☝💯ማሻአላህ
ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ በጣም የምወደው ሚንበር ቲቪ
ማሰታወቂያዉ በዛ አረ ቀነስ አድርጉት ደግሞ ርዝመቱ ወይም ሌላ ፕሮግራም አዘጋጁ ለማስታወቂያዉ ብቻ የተመልካች አስተያየት መቀበል ይልመድባችሁ ፕሮግራሙን በጣም እወደዋለሁ ብዙትምህርትም አግኝቼበታለሁ ግን ማስታወቂያዉ ስለበዛ ፕሮግራሙን እንዲደብር እያረጋችሁት ነዉ
በስልክ አይደል እምታውት አሳልፉት በቴሌቪዥንም ቢሆን ሀሳብ እየተለዋወጣችሁ ጠብቁ
Mashallah Alhamdlah I am so proud of you brother
ሱብሀነላህ በጣም ይገርማል❤
ማሥታወቂያ ሥለሚበዛ እያሣለፍኩ ነው የምሰማው😅
አሏሁ አክባር🎉አሏሁ አክባር🎉አሏሁ አክባር🎉
ሱበሀን አለህ
ማሻአላ ማሻአላ
አልሀምዱሊላህአላህየለኔምእህእወፍቅልኝያረብ
ሱብሀን አላህ❤
ይረቢ አላህየ ሥብሀነክ
ማሻአሏህ
ሀለበ እና ጥበሮ ከበተ ድበርኖ እኔም ሀለበ ተዎለጂነኝ
ሰበለነ አለሀ ያብረ🎉🎉🎉🎉😢
ሱበሀን አላህ
ሱብሀን አላህ አብራሀምን ወደ እብራሂም መልስልኝ የኔ አባት ይገርማል ሱብሀን አላህ
ማሸአለህ
ማላአላህ አላህህ ይጨምርል
ማሻአላህ🌷🌷🌷🌷🌷
ማሻአላህ 🎉🎉🎉
ስብህነኩየአላህ 🎉🎉🎉🎉
አስተያየት የሚኖሩበትን አካባቢና የስራ ቦታቸውን በጣም ግልጽ አታድርጉ በጣም ተጠንቀቁ
ማሻ አላህ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እያስታረቀ ነው አሁንም ማሻአላህ
መሸሀለ አበት አለሀ መሪጦታል❤❤❤ አሀለን ሶፊ
Mashalah
32:54 32:58 MashaAllah ❤❤❤
ማሺ አላህ ሀቢቢ❤
She’s really genius. How lucky she is I impressed by her knowledge.
❤❤❤❤Masha.allah
MashaAllah ❤❤❤
Allha mecheresahen yasamereleh .
Masha allhe allhe akbar allhe akbar enken baslam wada denle eslam matehe wandemhen ❤
ማሻአላህ
መሸአላህ
ማነው እደኔ ማስታወቂያ ያሰለቸው
ማሳለፍ ይቻላል ሆ
ስልክሺ ካሳለፈልሺ አሳልፊው ዘመደዋ ክክክ
ማስታወቂያ ግደታ መካተት ያለበት ነገእ ነው እህቶች እደ እኔ እያሳለፋችሁ አዳምጡ
ማሻአላህ እረጅም እዴሜ ይስጥ
ማሻአላህ
❤🎉Masha’Allah ❤🎉🎉