የመልኮ ብሔረሰብ የመጀመሪያው ሙስሊም ነኝ! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
Copyright @MinberTV
👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍RUclips 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com
ሶፊ ኡስታዝ አቡ ያሲር (ዐብዱል መናንን) ጋብዢው
በዙሪያችን ያሉ ምርጥ ሰዎችን አላህዬ ሂዳያ ይስጥልን አልሐምዱሊላ ሙስሊም በመሆኔ❤❤❤
አሚንን
الحَمْدُ ِلله ان شاء اللہ ❤
አሚን አላህ በትክከለኛው መንገድ ያፆናን
የኛ አባት አማረኛቸው ዴስ ሲል አላህየ ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቀወት
ተሚበር ዝግጅቶች ይህ ፕሮግራም በጉጉት የሚጠበቅ ነው እና በሣምንት ሁለት ቀን ብታደርጉት ተቻላችሁ ጡሩ ነበር ሌሎቹም ዝግጅቶቻችሁ አሪፍ ናቸው ግን ብዙም ተመልካች የለም ለማናቸውም በርቱልኝ ለምታደርጉት ሁሉ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ተአዘጋጆቹ እሥተ ቀራቢወቹ የሚበር ቲቢ አባል በሙሉ 👍👏
በጣም
ትክክል
እኔም በጣም ነው እምጠብቀው በጉጉት ችግር ማስተዋቂያው ይበዛል
ሱበሀን አላህ ይገርማል በተኮላተፈ አፈህ የምታወራው ደስ ይላል ማሸ አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን
ወላሂ ተመስጨ ነው ያዳመጥሁት ልቤየ ተጠለጠለ እዲየት ነው ሚደረሰው ሳምት ያላህ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤
እኔ እራሱ ምች ለምች አልቅ ይያልኩ
ማሻ አላህ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል አስራ ምናምን አመት more Than 10Years ለምን እንደሆነ ባላቅም በቅርቡ አስታዉሼክ ነበር ሱቡሀናላህ ተቀየርክ ሠለምቴ እንደሆንክ እናዉቅ ነበር plus ሙስሊም አስተማሪ ብዙም ስላልነበር ስትመጣ በጣም ደስ ብሎን ነበር ነገር ግን ልጆች ስለነበርን አልተከባከብንክም አፉ በለን ያኔ እራሱ ኢማኑ በጣም ጠንካራ ነበር ደሞ ትሁት በጣም ሚያስረዳ ዛሬ ላይ ለልጄ he Was My chemistry Teacher ብዬ ስነግራት ጊዜዉ እንደሚነጉድ ተረዳሁ
ጉራጌ ዞን ተርሆኘ ት ቤት በሀሳብ ጎብኘት አደረኩት ባንተ ሰበብ ጀዛክአላህ ኸይር
አሏሁ አክበር ማሻአሏህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የአሏህ ሙስሊም አድርገህ እንጅ አትገደለኝ ለኔም ለአማኞችም ጀነተል ፊርደውስን ወፍቀን ያረብ አሏሁመ አሚን
ማስታወቂያ በዛ የምትሉ ልጆች አሳልፉት በቃ ምርጥ የሶፊያ ፍሮግራም 👍
ትክክል 😊
በጣም በዛ
ይቀነስ ማስታወቃው
በትክክል አሳልፈዋለሁ
ለአባቴ ለወድሜ ለህቶቸ አላህ እስልምናን እድሰጥልኚ ዱአ አርጉልኚ 😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይስጥልሽእማዩ😢😢ዱአረጊላቸው
ያረብ ምን ይቸግርሀል ጓደኛየን ሂዲያ ስጥልኝ😢 እስኪ ዱአ አርጉልኝ😢
😢😢😢አላህአይሽግረውም😢 እስኪለኔምጎደኛአረጉልኝአላህ ይወፍቃቸው😢😢ያረብብብ😢በጣም የምወዳቸውጎደኞቺአሉኝ
ኤርቄሎ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያካፈለን አላህ ያፅናህ በእምነትህ ሳምንት አላህ ያድርሰን።
ያኢላሂ ለምወደው ወድሜየ ለቤተሰቦቹው ይህህን የተመረጠ መገድህን ምራልኝ ያረብ ❤❤
ሱባሀን አላህ በጉጉት የምጠብቀው ብሮግራም ሶፍየ አላህ ይጠብቅሺ ማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Insha’Allah see you next week 🎉❤🎉
ሡብሀንአላህ የሚአጂብ ታሪክ አላህ ሁሉንም የኢስላም ጥላቶች ሒድያዉን ይወፍቃቸዉ
ልክ እደሳምቱ እንግዳ የዛሬውም ባለታሪክ በጣም ተመስጨ እያዳመኩ ነበር ኢንሻ አላህ እስከ ሳምንት በሰላም አላህ ያድርሰን
አሰላሙ አለይኩም miberochi ማሻአላህ
የሁሉም ሰለምቲ የተለያየ ትሪት አላቸው የዛሪው ለኔ የተለየነው
ኡስታዝ ካሊዲ ክብሮም ሰባኪው የከፈተልኝ መገዲነው ብሎነበር
የዛሪውም ያው ነው ሱብሀነክ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይገርልማል ማሻአሏህ
ማሻአሏህ
አላህይጨምልህ❤
ሱበሀነክ ያረቢ ይገርማል ያንተ ጥበብ ያረብ መጨረሻችንን አሳምረው በርቱ ሚንበሮች🎉🎉🎉
አላህ ለወደደው ወደ ትክክለኛው መንገድ ይመራዋል❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤አላህወክበር
ማሻላህ🎉🎉❤❤🎉🎉
ማሻአላህ በጣም በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቺ አላህ ይጠብክሽ
oh my God I missing በጠምነው ምያጓጓው ያአላህ የአላህን ችሎታ ተመልከቱ ክርስትያን ወገኖቻችን እኔ ስለምቴ ነኝ ሰለ ቤተስቤ እጨነቀለው ግን ለምን አላህ በፈለገው መገድ ይመራ የለእዴ Alhamdulillah for everything
አላህ ያፅናህ ያረብ 🤲🤲🤲🤲
ማስጣወቃያ እምትሉ ግን ምን ሁናችኋል
እያሳለፋችሁ እዩ ውዶቼ
ماشاءالله عليك من نعمة الإسلام وثبتك الله في هذه الدنيا والآخرة اللهم آمين
ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ ይጨምርል የኔ አባት ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ አክበር
ማሽላህ ቁይ ጨርሸ አድምጨ እምጥልሁ
ሱብሀን አሏህ አሏህ የወደደውን ይመራል አሏህ ኻቲማችንን ያሳምርልን ጀዛኩሙሏህ ኸይር❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ያፅናህ በጣም ደስ የሚል ወንድም
ሱፊዬ እንደ አስተያየት ሶፊት እና ውሃ ይቅረብ ❤❤❤
አጂብ ምናኛ ደስ የሚል ትምህርት ነው
ሱባሀን አላህ አላህ የመራዉን ማንም አይመራም አላህ ያጠመዉን ማንም አያቀናዉ
ማሻ አላህ ደስ ስል
ማሻ አላህ
አለሀሚዲሊለ❤❤❤❤❤
ሱበሀን አለህ
ማሻአላ ማሻአላ
ሱብሀን አላሂ ይገረማል ወላሃ
ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ በጣም የምወደው ሚንበር ቲቪ
ማሻአላህ ደስ እሚል ታሪክ ነው
❤❤🙏👍🙏🙏☝💯ማሻአላህ
ማሻ አላህ በጣም ነው ሚመሥጠው
ሱብሀነላህ በጣም ይገርማል❤
ይረቢ አላህየ ሥብሀነክ
ማላአላህ አላህህ ይጨምርል
Alhamdlah I am so happy because Allah chose me to be Muslim ❤❤
ሱብሀን አላህ❤
ሱብሀን አላህ ልቤ ተንጠለጠለ አብራሀም ወደ እብራሂም ተቀይሮ ይሆን አላህ ሆይ የኔንም እናትና አባት ያተንም ይመልስልን እህህህህህህህ
አላህ ሂድያ ይስጣቸው
አሚን ለሁላችንም ይምራል ያረብ እሽ ውዴ
አብሺሪእህቴአቺመልካምነተሺንአትፈጊየበለጥ ጥሩሁኝላቼዉ ዱአምአርጊ አላህቀጥተኛዉንመገዲይምራልሺ ያረብ
@@ماريماحسن የሁልግዜ ዱአየ ነው ኤህ ይምራልኝ
ማሸአለህ
ማአላህ እስልምና ከምንም በላይ ነው
አሏሁ አክባር🎉አሏሁ አክባር🎉አሏሁ አክባር🎉
ሱብሀነአለህ አለህ የሸዉን ይመረል ደስ ሲል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአሏህ
ሱበሀን አላህ
ለተጠያቂወች ወሀ እና ሶፍት ይቅርብ🥰🥰🥰
አልሀምዱሊለህ መሸለህ
ሱብሐናላህ ታሪኩ በጣም ያጎጎል መጨረሻወ ምን ይሁን የወንድሙ የሳምንት ሰው ይበለን አሚን ❤❤❤❤❤❤❤
በጉጉት እንጠብቃለን ኢንሻአላህ
Mashallah Alhamdlah I am so proud of you brother
Mashalah
ማሺ አላህ ሀቢቢ❤
ሱብሀንአላህ ወላሂ ሰለምቴወቺይገርሙኛል የሁሉምሰዉየየራሳሳቼዉእምነትአላቼዉ አጂብ ያረብ😢😢😢😢😢
32:54 32:58 MashaAllah ❤❤❤
ማሻአላህ
ማሻአላህ 🎉🎉🎉
Maasha Allah
ሰበለነ አለሀ ያብረ🎉🎉🎉🎉😢
ማሻአላህ🌷🌷🌷🌷🌷
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን እንኳ ደህና መጡ አላህ ለወደደው ውድ ትክክለኛው መንገድ ይመራዋል በዚሁ ቅጡሉብት ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ❤❤👍🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
❤❤❤❤Masha.allah
ደሞቢላልማይዶበመፈታቱበጣም
ደስብሎኛልአልሀምዱሊሏህ
በሚበሪቲቢቀረቦስለአሳለፈውስለአሠለማቸው
ብነሠማደስይለናል❤❤❤❤🎉🎉
የኔ ወድም አማረኛህ እራሱ ሲጣፍጥ ማሻአላህ አላህ ያፅናህ አስከመጨረሻው
ስብህነኩየአላህ 🎉🎉🎉🎉
አልሀምዱሊላህአላህየለኔምእህእወፍቅልኝያረብ
ማሻአላህ
ማሻ አሏህ ደሰ ይለል ግን ውሃ ብቀርብ አሪፊ ነው
አለ ከይሪ ጀዘሺን ይከፈል እሕ ቦሪገረም ለብዙ ሰወቺ ሳባብነው
አህለን ሶፊ ❤❤❤❤❤❤. ወንድማችን እንካን ደህና መጣህ ወደ ተፈጠርክበት ሃይማኖት ❤❤❤❤❤ ሰብሃና አላህ. የሚደንቅ ነው ታርኩ ወንድማችን 😢😢😢. አላህ የሳምንት ሰው ይበለን ኢሻአላህ ለሳምንቱ አጋጋይ ነው ❤❤❤❤
❤🎉Masha’Allah ❤🎉🎉
አልሀምዱሊላህ
Mashaa Allah
She’s really genius. How lucky she is I impressed by her knowledge.
እስልምና እኮ ሂወት ነው ጥራት ይገባህ ጌታዬ አልሃምዱሊላህ
ሸመአለህ
Mashaa Allah ❤❤
ማሻ አላህ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መሸአላህ
ፕሮግራሙ አሪፍ ነበር ግን እንደዚህ ለሚጠየቁት ሰወች ውሀ ቢያቀርቡላቼው አሪፍ ነበር
እያስታረቀ ነው አሁንም ማሻአላህ
አለህ ለሁሉም የሰው ዘሪ ህደያውን ይስጣው ቤታሰቦቻቹ በሌላ እምናት የሉትን ሁላቻውንም አለህ እስልምናን ይዎፍቃቻው
❤❤❤❤❤ماشاءالله
መሸሀለ አበት አለሀ መሪጦታል❤❤❤ አሀለን ሶፊ
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ሶፊዬ እንዴት ነሸ? አቦ ለምትሰሪወ ኸይር ሰራ አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ በአዱኛም በአኺራም ኸይሩን ሁሉ ይወፍቅሸ አሚን (ይህ ፕሮግራም ለሰንቱ ትምህረት ሆኖል እራሴ እንድፈትሸ አድርጎኛል ሚንበሮች ጀዛኩሙላሁ አልፍ ኸይረ ጀዛአ ❤❤❤❤❤❤❤
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
Subhan Allah
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ
አላህ የፈለገውን በምክንያት ይመራል
Masha ala
አህለን የኔ መገድ ተከታታዮች ማሻ አላህ የሚጠሉኮ አላህ ይመልሳቸዋል አለሀምዲሊላህ እኳንስ አላህ መለሰህ አባቴ ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ ሆይ አተው ለምወዳቸው እናትና አባቴን ሂዳን ወፍቅልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ማሻአላህ እረጅም እዴሜ ይስጥ