በርካሽ የሚገዙ ምርጥ የኤሌክትሪክ መኪኖች በአዲስ አበባ - Ethiopia Electric Cars - HuluDaily

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************
    ለተጨማሪ ትኩስ የመዝናኛ መረጃዎችን ለማግኘት
    ፌስቡክ - if.fm/s9p
    ዌብ ሳይት www.huludaily.com
    ቴለግራም - t.me/HuluDaily

Комментарии • 160

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 2 года назад +9

    ጥሩ መረጃዎች ናቸው! ዋጋቸው ግን ከቀረጥም ነጻ ሆነው ከሚሊየን ቤት አልወጡም እኮ! በመካከለኛና ዝቀተኛ ገቢ ላላቸው እንዴት ይሆን ተደራሽ ሚሆኑት?

  • @sjdire1498
    @sjdire1498 2 года назад +3

    ስለ መረጃው እናመሠግናለን፣ከቀረጥ ነፃ የገባን መኪና ብዙ ትርፍ ለማፈስ በዚህ የተጋነነ ዋጋ ቢከብድም፣ሐገሪቷ በኤሌክትሪክ መኪና ስትጥለቀለቅና ተፎካካሪ ሲበዛባቸው ታቅፈውት ዕድሜ ልክ ስለማይኖሩ በተመጣጣኝ ዋጋ ይሸጡታል፣

  • @keliladen970
    @keliladen970 2 года назад +7

    ለመራጃው በጣም እናመሰግናለን። ቀረጥ በመቀነሱ ምክንያት ብዙ የዋጋ ቅናሽ ጠብቀን ነበር። አሁንም የተሻለ መራጃ እንጠብቃለን ሰፈ ብሎ ቀረጥንም የሚዳስስ

  • @Fyamata
    @Fyamata 2 года назад +4

    ባትሪው የሞተ ግዜ መቀየሪያውንም አብራቸው ብትነግሩን ጥሩ ነበር ከመኪናው ይልቅ የባትሪው ዋጋው ስለሚጨምር

  • @TT-hh9uz
    @TT-hh9uz 2 года назад +15

    ለአነስተኛ ገቢ ላላቸው ከተባለ ከቀረጥ ነፃ ከሆነ ዋጋው የተጋነነ ነው

  • @eliyastessama7594
    @eliyastessama7594 2 года назад +3

    ሰለሰጠሺን ማብራሬ እናመሰግናለን ።ግን የተሟላ ብታረጊ ጡሩ ነበር።1 የተጣራና የተሟለ መረጃ ካልሆነ ባታቀረቢው ይሻል።2 ሰለምታቀርቢ ነገር በደንብ እውቀቱ እደሌለሺ የሚሰየው።

  • @belaydufera552
    @belaydufera552 2 года назад +6

    የሚቀንስ የትኛ ነው ?? 700000 የተባለ የት ይገኛል

  • @da2ttechnology247
    @da2ttechnology247 2 года назад +3

    የምንጠብቀው ከቀረጥ ነፃ የሆነ ዋጋን ነው ስለዚህ በቅርቡ የወጣ መረጃ ካለ ከነአድራሻቸው ያሳውቁን እናመሰግናለን ፡፡

  • @kindieabeje9196
    @kindieabeje9196 Год назад

    ስለመረጃው እናመስግናለን። ግን እነዚህ ገብጋባ ነጋዴውዎች ከቀረጥ ነጻም አስገብተው ዋጋ መቆለል ምን ይሉታል?

  • @zebibetube771
    @zebibetube771 2 года назад +6

    ከቀረጥ ነፃ አንፃር በጣምም ውድ ነው

  • @changeseeker7163
    @changeseeker7163 2 года назад

    እባካችሁ ትንሹ ዋጋ ከመኪና አይነት እና በአንድ ቻርጅ የሚጓዝበት ኪሎሜትር በዝርዝር ቢታቀርቡ?

  • @yishakbelay8849
    @yishakbelay8849 2 года назад

    ጥያቄ አለኝ፦1 ዘመናዊ መኪኖች ሲታጠቡ በውሃ ምክንያት ተበላሹ ሲባል ይሰማል የኤሌክቲሪክ መኪኖች በዚህ አቅጣጫ ምንያክል ሴፍነው
    በክረምትስ

  • @tewodrosashenafi4079
    @tewodrosashenafi4079 2 года назад

    Eveery body say the battery expensive. How much is the current price? If the batter failed do the company has garantee period. Please respond urgently. Im planning to buy soon based on ur feedback of my inquiries. Tks in advance!

  • @pastor_badeg
    @pastor_badeg 2 года назад

    ከቀረጥ ነፃ መሆኑ ጥሩ ነበር ታድያ የዋጋው ውድነት ከምን የተነሳ ነው?

  • @sekelasourceofnile
    @sekelasourceofnile 2 года назад

    ባንድ ጊዜ ሁለት መኪናዎችን በስንት ደቂቃ ቻርጅ ያደርጋል?

  • @meazi01
    @meazi01 2 года назад +3

    Good news, specially the price they have to dropped more down everyone can afford it.

  • @tometomekalipso2816
    @tometomekalipso2816 2 года назад +1

    ጥሩ ኘሮግራም ነው እንዳልሽው ግን በጣም ርካሽ የሚባል አይደለም ስለመረጃው ግን ከልብ አመሰግናለው

  • @cundraudeplazes5488
    @cundraudeplazes5488 Год назад

    So intersting, but i don‘t understand anything. Can you please include english translation? Thanks!

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 года назад +4

    ኸረ ቀረጥ ነፃ ነው ኤሌትሪክ መኪና??? ዋውው ጥሩ ነገር ነው መብራቱ ካለ😂😂😂

  • @BirukGizaw-hq3ig
    @BirukGizaw-hq3ig 3 месяца назад

    Kert yalehu bez waga ayishetim betam wud naw 1 milen mebilet yelebetim wy kert yinurehu endet naw huntahu

  • @EliasTemesgen-y5d
    @EliasTemesgen-y5d Год назад

    ክፍለ ሀገር 400 ኪሜ ሂዶ ሲመለስ የት ቻርጀር ይደረግ ?
    እና አንዴ ቻርጀር ለማድረግ ስንት ኤሌክትሪክ ፓወር ይቆጥራል ?

  • @yaredgebrekidan8473
    @yaredgebrekidan8473 2 года назад +3

    ዝንብለሽ አታውሪ ማስረጃሽ በሙሉ የድሮ ነው ግሪን ቴክ መኪና ማምረት አልጀመረም ነገር ግን አድራሻው ቃሊቲ ካፍደም ፕላዛ ወደ ውስጥ ገባብሎ ነው ሌላው ርከሹ የኤሌክትሪክ መኪና 1.8 ነው ከዛ 2.9 አለ ከዛ ቮልስ ነው 5.3 እና 7.5 ናቸው ዋጋቸው
    ቪዲዮውን ተከፍሎሽ የሰራሽው ነው የሚመሰለው

  • @bizuhantesfaye4964
    @bizuhantesfaye4964 2 года назад

    Cass jan መኪና የት ነው የሚሸጠው
    ብትትነግሩን መረጃው ሙሉ ይሆናል

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Год назад

    Can they be sold with full payment?

  • @fekagugutema7243
    @fekagugutema7243 2 года назад +1

    ሰው ያወራውን ደግሞ ማውራት ምን ይሉታል ይህን ይህን እኔም በተሻለ አወራለው የሰሚ ሰሚ ማውራት አይነፋም ቀነሰ ምኑ ነው የቀነሰው ከቀረጥ ነፃ በፊት የገቡ መኪናወችን ዋጋ ነው የምታወሪን በእውቀት ይወራ የሰሚ ሰሚ አታውሩ

  • @BirukGizaw-hq3ig
    @BirukGizaw-hq3ig 3 месяца назад

    Eske and milen bihon tiru neber gin wudinahu mengist seratena kilili lay yalehu bidir binor eske 6 gize meyalik binor bizu mekina beken yishetal gambella kilil yimita tiru naw

  • @natizuu5782
    @natizuu5782 2 года назад +8

    ከሚሊየን የምወርዳው መቼ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ መኪኒ ሁሌ ሚሌን ሚሌን አራ ይደብራል

    • @jothefuturejothefuture5626
      @jothefuturejothefuture5626 2 года назад

      wuy yene wd ayzosh yaw metoshbirroch yemishetu mekinochn leljochachn ennegrachewalen

  • @abatetegegn3422
    @abatetegegn3422 2 года назад

    Tiru mereja new. Gin silk qutir ?

  • @yahyaabagissa8571
    @yahyaabagissa8571 2 года назад

    I appriciate your company because
    Your products are solution for Ethiopian current problem of transport facilities for the citizens,
    And this electronic cares have economical advantages and services.
    Because Ethiopia is building the
    The dam to produce the highest
    Electronic power for Ethiopian and east African countries.
    So your cares production has connection with the oppurtunities in the country.
    But the demands of our citizens are the taxies,minibuses,and etc in low prces..
    Thanks alots !

  • @tsegayetadesse5559
    @tsegayetadesse5559 2 года назад +1

    ገራሚዎችና ወደሌብነት ወይም ማታለል የሚንፀባረቅበት ማስተዋወቀቅ። ድነቄም! የትኛው ነው ለዝቅተኛና አነስተኛ ገቢ ላለው የሚሆነው? ሞልቃቆች። ኑሮን ጠለቅ በሉና አውሩ። ሚጢጢ ሆናችሁብኘ። በሚሊዮን የሚገዛ መኪና ለየትኛው ህብረተሰብ ?

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip 2 года назад

    በጣም ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን

  • @lawayewayal1401
    @lawayewayal1401 2 года назад +2

    Dear sir, would you tell me how much km will travel those Cass 1 Electrical car?

  • @iEm804
    @iEm804 2 года назад

    Wagaw ketebemut belay yeteganene new, tax netsa mehonu minim effect yelewim Inde? Atleast ke 1 million yikenisalu biye neber

  • @hawwahusain9894
    @hawwahusain9894 2 года назад

    እህቴ 23 ሰው እሚጭነው መኪና ስት እደሆነ ብት ነግሪን ?

  • @BirukGizaw-hq3ig
    @BirukGizaw-hq3ig 3 месяца назад

    Bez waga be amet.and mekina bishit naw betam wud.naw ye nadaj yishalal endeza kehon 500000 shi birr jemiro ale gin endet mengist zim ale keretikonaw bizu birr mewotahu

  • @changeseeker7163
    @changeseeker7163 2 года назад

    How much is it for small scale or medium level livelihood peoples.

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 года назад +1

    እጹብ ድንቅ ነው ። የዋጋ ጉዳይ ግን ይታሰብበት

  • @abebeayiene9403
    @abebeayiene9403 2 года назад

    ከቀረጥ ነፃ መኪኖች መግባት ጀመሩ ወይ? የድርጅቶች ስም ካለ ብትነግሩን:: ግሪን ቴክ አፍሪካም ስልኩም አይሰራም አድራሻው ካላችሁ ብትነግሩን

  • @meklitmaki6232
    @meklitmaki6232 2 года назад +17

    እንዴ ከቀረጥ ነፃ ከሆነ ለምንድነው ውድ የሚያረጉት ከሚሊየን ማነስ አለበት

  • @girmaermias444
    @girmaermias444 2 года назад

    ስለ ብድር አሰጣጥ ይብራራልን።እንዴት ነው አነስተኛ የኑሮ ደረጃ ያሉ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው

  • @wubdese1144
    @wubdese1144 Год назад

    what about maintenance ? it is not available any where

  • @kasayelodde9838
    @kasayelodde9838 Год назад

    Mastawokya kemesratish befit besent endegeba argagichi yelela waga eyasawokshi yebezbazi negadawoch degafi athugni Hulu wushat new behigim masteykachu aykerm enanitenm achberbarwochnim aytwu zem yemilu akalatinm
    .

  • @Yodie19
    @Yodie19 2 года назад

    ቤት ውስጥ የሚበራ
    መብራት ካለመኖሩ የተነሳ ሞባይል ስልክ ቻርጅ ማድረግ በማይቻልበት አገር በኤሌክትሪክ ቻርጅ የሚሰራ መኪና?ለመሆኑ ስትሸጡላቸው ባትሪው ደክሞ በሚቀየርበት ሰአት የሌላ መኪና ዋጋ እንደሆነ እየነገራቹሀቸው እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ

  • @bilaladamahouseagent8115
    @bilaladamahouseagent8115 Год назад

    ምርጥ

  • @segedafework1835
    @segedafework1835 7 месяцев назад

    Where is the place

  • @sekelasourceofnile
    @sekelasourceofnile 2 года назад

    ድንቅ መረጃ ነው።

  • @emanuelfx4266
    @emanuelfx4266 2 года назад

    Yetezerezerut mekinawoch endalu ethiopia betebalew waga ale?

  • @kibromtomas8658
    @kibromtomas8658 2 года назад +1

    we love man city

  • @antenehgetachew9950
    @antenehgetachew9950 2 года назад

    ኢንሹራንስ ካምፓኒዎች አይፈልጏቸውም የሚባለው ነገር እንዴት ነው?

  • @taremoges7024
    @taremoges7024 2 года назад +1

    1.5m yalshew ev esu adelem ena 700 shi yetbalewen asayen tanks

  • @hailujibat
    @hailujibat 4 месяца назад

    How can We get?

  • @grmazawda778
    @grmazawda778 2 года назад

    ስልክ ቁጥር የላችሁም አድራሻችሁ የት ነዉ

  • @dirshayearega8868
    @dirshayearega8868 2 года назад

    3 million betemetatagn waga blesh sitkedej aydebrishim kedaada hizbun satawukut kertachihu newu

  • @danilemengistu2249
    @danilemengistu2249 2 года назад

    ምነው ውድ ነው ግን አድራሻው የት ነው

  • @wendemulatu6710
    @wendemulatu6710 2 года назад +16

    በጣም በጥሩ ዋጋ ብላቹህ በሚሊዮን መጥራት አይደብርም ያለቀረጥም ገብቶ አረ ይደብራል

    • @birtukandemisea68
      @birtukandemisea68 2 года назад

      It is enough to know our heart rate so that we can hear who we are.brother one day every thing is gonna be alright !!😭

  • @sudi1879
    @sudi1879 2 года назад

    Not provided detailed info about the travel range per charge. also not considered the recent tax cuts for electric cars.

  • @etdawitstudio
    @etdawitstudio 2 года назад

    በሚልዮን ቅናሽ ተባለ?

  • @letageze
    @letageze 2 года назад +1

    የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክሎችስ ዋጋቸው ??

  • @ruisfgj7579
    @ruisfgj7579 5 месяцев назад

    Bexam mirxi new

  • @colloaction123.
    @colloaction123. 2 года назад

    አሪፍ ነዉ አንደ ዘመኑ

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 2 года назад

    ማሻ አላህ

  • @karebu8195
    @karebu8195 2 года назад

    ውይ ወደገደለው ግቢ እረ. we need to know the price pls.

  • @liulisegedashebir4135
    @liulisegedashebir4135 Год назад

    መረጃዉ አርፍ ነዉ ግን ዋጋዉ ለመስማት ይሠቀጥጣል

  • @wondetadesse3584
    @wondetadesse3584 2 года назад

    ታዲያ ምኑ ነው እርካሹ??

  • @dmgtube4213
    @dmgtube4213 2 года назад +1

    the information is insufficient because I am asking them and price is not like this

  • @naolberhanu3651
    @naolberhanu3651 2 года назад

    Wereshin kenesesh tolo wedegedelew atgebim...bezu lefelefsh eko

  • @نتيب-ب2ط
    @نتيب-ب2ط 2 года назад +1

    ለታክሲ የሚውል ሚኒባስ የለም ?

  • @shrftabahemed299
    @shrftabahemed299 2 года назад

    አነስተኛ የተባለው በስንት እናገኛለን

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 Год назад

    ርካሽ ከማለትሽ በፊት እነዚህ መኪናዎች በጎረቤት ኬንያ የሚሸጡበትን ዋጋ ኣጣሪ።
    ያኔ እነዚሕ መኪናዎች ምን ያህል ውድ እንደሆኑ ትረጅያለሽ።

  • @dinkneshergado5532
    @dinkneshergado5532 Год назад

    የብድር ሁኔታ እንዴት ነዉ ?

  • @changeseeker7163
    @changeseeker7163 2 года назад

    Is their any level of bank loan payment system if yes, i could be number and i would pay up to 700,000 down payment ?

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 2 года назад

    5 ሚሊዮን እና ሶስት ሚ የሚሸጥ መኪና አነስተኛ ገቢ ላላቸው ትያለሽ እንዴ?

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 Год назад

    የመኪኖቹ ዋጋ ወደ 1000000 ሲወርድ ደውይልኝ። ፪ኛ የቻርጅ ገቢው ጥሩ ከሆነ መስመር ጠቁሚኝ። መልካም ዜና

  • @meronbesha9903
    @meronbesha9903 2 года назад

    ውድ ነው

  • @seidjila838
    @seidjila838 2 года назад

    How much price

  • @woowflora5634
    @woowflora5634 Год назад

    ቦታው የት ንው

  • @fikirtemezmur6289
    @fikirtemezmur6289 2 года назад

    ዋጋው ስንት ነው

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 Год назад

    የመኪናን ያህል ኣትራፊ ንግድ የለም። ትርፉ በሚሊየኖች ነው። ከኣንድ መኪና ኣራት እጥፍ ማትረፍ እንደሚቻል በኬንያ ውስጥ የሚሸጡበትን ዋጋ መመልከቱ ይበቃል።

  • @assefabekele8885
    @assefabekele8885 Год назад

  • @nebiyworkinehnebiy5484
    @nebiyworkinehnebiy5484 Год назад

    Gern
    Tece
    Africa

  • @cheread5932
    @cheread5932 2 года назад

    Yemeshecha botaw yet new ???.?

  • @awokekefale2468
    @awokekefale2468 2 года назад

    Green tech address yet new?

  • @fikirtemezmur6289
    @fikirtemezmur6289 2 года назад

    እኔ እፈልጋለሁ ስንት ነው

  • @teferabekele395
    @teferabekele395 2 года назад

    ስላስተዋወቅሽን አመሰግናለሁ ። ነገር ግን አንቺ እንደምትይው ርካሽ አይደለም የህዝባችንን የመግዛት አቅም ያገናዘበ አይደለም ለሀብታም ርካሽ ነው ለሌላው ግን እንደኔ ከሆነ ውድ ነው ምኑን ከቀረጥ ነፃ ሆነ ይህ የግል ሀሳቤ ነውና ።

  • @cellphoneshop7235
    @cellphoneshop7235 2 года назад +1

    ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ
    ምኑ ነው እርካሹ ?

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 2 года назад +2

    ዝቅተኛ ዋጋና ሚሊዬን ኣልገጣጠም ኣለኝ

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 2 года назад

    Maferiawech zikitegna gebi tilalachihu million

  • @habeth938
    @habeth938 2 года назад +1

    CHR car in us market $26,000 in Ethiopia 4,000,000😂😂
    በቃ ኢትዮጵያ ውስጥ እጥፍ ካላተረፉ እቃ አይሸጥም ማለት ነው
    ወይ መንግስት ብሩን አላገኘ ወይ ህብረተሰቡ በቅናሽ አላገኘ

  • @abatemohammed9322
    @abatemohammed9322 2 года назад

    Where is least price vehicle to compare tax fee cars.

  • @mustefakedir5848
    @mustefakedir5848 2 года назад

    የደሐው ህዝብ ያገናዘበ አይደለም ገና ብዙ ይቀረዋል ዋጋው ውድ ነው

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 2 года назад

    1million kale egezalehu

  • @abebeayiene9403
    @abebeayiene9403 2 года назад

    Where can i gate CASS car?

  • @abdurehimreduwan9361
    @abdurehimreduwan9361 2 года назад

    የዝቅተኛ ዋጋ ሞደልን ዘነጋሽ

  • @dawitgebremarkos9715
    @dawitgebremarkos9715 2 года назад

    ከቁጥር የፀዳ እውቀት ነው ያለሽ ማለት ነው የአነስተኛና መካከለኛ ገቢ ላላቸው የህብረተሰብ ክፍል አንድ ሚሊዮ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አለማወቅሽ እጅግ ያማርራል እና እባካችሁ በህልም አለም ላላችሁ ኢትዮጵያዊያኖች ከህልም አለም ውጡና በገሀዱ አለም ኑሩ!!!

  • @hawaryataye945
    @hawaryataye945 2 года назад

    yhulunm waga btasawkun .sidan type.and others

  • @Allinone-wh6kq
    @Allinone-wh6kq Год назад

    ከሚሊየን አንወጣም ይህ ነዉ ለዝቅተኛ ማህበረሰብ የሚሆነዉ ጉድ በል ጎንደር አለ አሉ

  • @samimengistu1062
    @samimengistu1062 2 года назад +3

    በቃ ርካሽ ነው ማለት ነው 1.5መሸጥ ወይ ኢትዮጵያ

  • @Esraelarega
    @Esraelarega 2 года назад +1

    aderasha

  • @wengelabraham9165
    @wengelabraham9165 Год назад

    Adrash chhu

  • @tsiontesfaye3562
    @tsiontesfaye3562 Год назад

    ከቀረጥነፃ ሆኖውድ ነው