Arada daily news:ኔታኒያሁ አምልጡ አሉ የኢራን መቅሰፍት ወረደ! አያቶላ አሊ ካሚኒ አወጁ የአሜሪካ ጦር አገሳ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 30

  • @hamdomahmmud2571
    @hamdomahmmud2571 Час назад +1

    Arada tv i leke nic news

  • @AhmedIbrahim-b7j
    @AhmedIbrahim-b7j 2 часа назад +2

    Oke❤❤❤

  • @minewjal
    @minewjal 2 часа назад +1

    አንቴ ራስህ በሚሳኤል የተመታ መሰለኝ ይህህህህህህህህህ ስትል።

  • @NevergiveUp-p7n
    @NevergiveUp-p7n Минуту назад

    Allahukbr 10:50

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    😂😂😂እንደ ኢራን ጀግና አለም ላይ የለም የአለም ሀያል ነኝ የሚሉ መሪወች ፑቲንን ጨምሮ ለትራምፕ ሲሽመደመዱ ኢራን ጀግናዋ ወይ ፍከች

    • @ManichJemal
      @ManichJemal 44 минуты назад

      ይገርማል ግን አለምን ቁጭ ብድግ የደረጉት እራኖች ነው

  • @gotrip1-t8y
    @gotrip1-t8y 2 часа назад

    ይኽ ይኽ ይኽ

  • @umumab827-bj8wf
    @umumab827-bj8wf 4 часа назад +2

    ምንድነው በጣም ያስጠልብካል ሰለቸን ይህ ይህ ይይይይ በዛ

  • @YasinAdem-hj1pf
    @YasinAdem-hj1pf 41 минуту назад

    አወ ኢራን ለስራኢል መበቀል አለባት ደግሞ ኢራን ጀግንነቷን አለም ይመሰክራል ድል ለሙጃሂዶች

  • @SdFy-ik3ek
    @SdFy-ik3ek 3 часа назад +3

    ኢራንጀግናናት❤❤❤

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 3 часа назад +1

      dinkem endihm. argo jegena😂😂
      Shintam. iran koshasha

  • @ethiopia1465
    @ethiopia1465 22 минуты назад

    Zim bileh atikeded iron beam sira lay algebam ok.

  • @BrhenuhusinAedem
    @BrhenuhusinAedem 3 часа назад +4

    ኢራናውያን ከተናገሩ ይፈፅማሉ በራሳቼውም በጣም ይተማመናሉ

  • @marualeba6662
    @marualeba6662 2 часа назад +1

    አራዳ ዴይሊ በኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሰ ያለውን ጭፍጨፋ እና ምስቅልቅል አንድም ቀን ሲዘግብ ሰምቼው አላውቅም።
    በኢትዮጵያ ቋንቋ የውጭ ሀገር ጉዳይ ሲተነትን እንጂ ለሃገሩ ሕዝብ የሚሰራ ሚዲያ ሆኖ አላገኘሁትም።
    unsubscribe አድርጌ ተለይቼዋለሁ!!
    ሁልጊዜ በመካከለኛው ምስራቅ የሚለው ዘገባውን....ታዘቡት 😮

  • @Mintesnot-s1i
    @Mintesnot-s1i 3 часа назад +1

    ዜናህ 🤮🤮🤮🤮 ያደረ የዋለ ሲሆን እጅ እጅ ይላል አትደጋግም ፈጣን እና እውነትኛ እንዲሁም ሚዛናዊ ይሁን😮

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 часа назад

    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @live76543
    @live76543 2 часа назад

    ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @IsaacTrayboy
    @IsaacTrayboy 2 часа назад

    Ate.enati.rebadale

  • @KadigaBurhan
    @KadigaBurhan 3 часа назад

    Kkkkkkk.....

  • @AbyotBelete19
    @AbyotBelete19 3 часа назад

    unsubscribe

  • @VlaMohammad
    @VlaMohammad Час назад

    የሰው መቅሰፍት የለውም መቅሰፍት የፈጣሪ ነው የፈጣሪ መቅሰፍት ይውረድብህ

  • @workyetadesse1195
    @workyetadesse1195 4 часа назад +1

    ኔታኒየሁ በታሪኩም በሕይወቱም አምልጡ አይሉም ጀግና መሪ ነው ፣ በጣም ቀዳዳ ነሕ !

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 3 часа назад +1

      ለዝህ ነዋ ልጃጆቸውን ደብቀው ነዋ ቀጥቃጭና እስልርኤልን ልጃች የምያስጨፉጭፈው 😂😂😂😂😂የርሱን ልጅ ልድር የምስቱንም ልጅ ያስገደለ የሱ ልጂች እሜርካ ይዝናናሉ😂😂😂😂 እህ ነው ጀግና😂😂😂😂😂😂

  • @saved1580
    @saved1580 4 часа назад

    ዮሐንስ 9
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ሲያልፍም ከመወለዱ ጀምሮ ዕውር የሆነውን ሰው አየ።
    ² ደቀ መዛሙርቱም፦ መምህር ሆይ፥ ይህ ሰው ዕውር ሆኖ እንዲወለድ ኃጢአት የሠራ ማን ነው? እርሱ ወይስ ወላጆቹ? ብለው ጠየቁት።
    ³ ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰ፦ የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው እንጂ እርሱ ወይም ወላጆቹ ኃጢአት አልሠሩም።
    ⁴ ቀን ሳለ የላከኝን ሥራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች።
    ⁵ በዓለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን ነኝ።
    ⁶ ይህን ብሎ ወደ መሬት እንትፍ አለ በምራቁም ጭቃ አድርጎ በጭቃው የዕውሩን ዓይኖች ቀባና።
    ⁷ ሂድና በሰሊሆም መጠመቂያ ታጠብ አለው፤ ትርጓሜው የተላከ ነው። ስለዚህ ሄዶ ታጠበ እያየም መጣ።
    ⁸ ጐረቤቶቹም ቀድሞም ሲለምን አይተውት የነበሩ፦ ይህ ተቀምጦ ይለምን የነበረ አይደለምን? አሉ።
    ⁹ ሌሎች፦ እርሱ ነው አሉ፤ ሌሎች፦ አይደለም እርሱን ይመስላል እንጂ አሉ፤ እርሱ፦ እኔ ነኝ አለ።
    ¹⁰ ታድያ፦ ዓይኖችህ እንዴት ተከፈቱ? አሉት።
    ¹¹ እርሱ መልሶ፦ ኢየሱስ የሚባለው ሰው ጭቃ አድርጎ አይኖቼን ቀባና፦ ወደ ሰሊሆም መጠመቂያ ሄደህ ታጠብ አለኝ፤ ሄጄ ታጥቤም አየሁ አለ።
    ¹² ያ ሰው ወዴት ነው? አሉት። አላውቅም አለ።

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 4 часа назад +1

      ታምራትን መስራት ለነብያቶች የተሰጠ ፀጋ ነው ታምራትን መስራት አምላክ አያስብልም ለእስራኤላውያን ለጠፉ በጎች በቀር አልተላኩም
      በእኔ የሚያምን በላከኘ ማመኑ እንጅ በእኔ ማመኑ አይደለም ብሎአል በነብያት ማመን ግዴታ ነው በነብያት ማመን ግን አምላክ አድርጎ ማምለክ አይደለም

    • @saved1580
      @saved1580 4 часа назад

      @እረህመት-ዘ5ተ ሙፈልሲፍ ላትፈልስፍ

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 4 часа назад +1

    ኢራን እንኳን አሜሪካንን እስራኤልን የምትዋጋበት አቅም የላትም
    በ100ጀት እና በ30 ድሮን ውቅጥ ነው የተደረገችው

  • @siltube2735
    @siltube2735 3 часа назад

    ውዶቺ❤1ሺ አስገቡኝኝኝኝ😢😢