//የቃጠሎ ፍልሚያ// ትንሳኤ "እንዝቃለን እንዝቃለን". በቃጠሎ ተመልሷል. " አፌ ውስጥ ሰው አለ"😅😂 ያደሺ እና ቃል ተፋለሙ //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • An infotainment program on Sunday afternoon, It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for eight hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 188

  • @MekdiTube-z9x
    @MekdiTube-z9x 14 часов назад +56

    ትንሱ በመመለሱ ደስ ያለሁ እንደእኔ አሳዩኝ ❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 16 часов назад +33

    እዝቃለን እዝቃለን❤❤ትሱየ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 15 часов назад +26

    ዋው ኢቢኤሰ ትንሳኤን ሳይህ በጣም በመመለሰህ ደሰ ብሎናል ሸብረቅ ደመቅ የአሰፋውን ታሰታውሳለህና በመምጣትህ የእውነት ባለቤቶቹና መላው አብሮ ሰራተኞችህና የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን መጣህ የሚል የደሰታ መግለጫ ሰተናል ኢቢኤሰ በአንተም በጥበብ የሚሉዋት ልጅ ለዛውም አሜሪካ አድጋ የዚህ አይነት ልጅ በሃገርዋ ባህል አሰተምረው በሃገርዋ ቋንቁዋና እሰክሰታ በጣም የምታምር ልበ ቀና ልጅ ኢቢኤሰ ሰላምጣችሁልን ሁለታችሁም ጀግኖች ጨዋ ልጆች በማየታችን ለወላጆቻችሁ ትልቅ ክብር አለን ኢቢኤሰ የእውነት ባለቤቶቹ ጨዋነትን የተምላበት ብሮግራማችሁ ሁሌም ምሰጋና ይገባችሁዋል የዚህ አይነት ልጆች ውጭ አድገው በባህላቸው ጭፍራ ያሳየችሁ ጥበብም የእውነት ሰምሸም ጥበብ ነው እንደሰራሸና ሰነምግባርሸን በጣም አድንቄዋለሁ በርቺ ኢቢኤሰ የጥሩ ሰራ ቤት ነው ባለቤቶች ሁሌም በኢትዮጵያ ን ዘንድ ትልቅ ክብር አላችሁ በርቱ ቀጥሉበት ሰራተኞችም ባለቤቶቹም በጨዋነታችሁ ተወዳዳሪ
    የላችሁም ከዘር ከሃይማኖት ከፖለቲካ ነፃ ቤት ሰለሆነ ደሰ ይላል የደሃ ቤት ነው የሰንቱን ጉሮሮ ያሰተካከለ ቤት ነው ሁላችንም ኢቢኤሰን ላይክ ሼር ሰብሰክራይብ አድርጉ ለሃገር ለሰው የጠቀሙ ኢቢኤሰ ቴሌብዥን ብቻ ነው ካላቸው ላይ ከደሃ ጋር ተካፍለው የሚበሉ ደግም በቤተሰብ ማገናኝት በየትም አለም የሌለ የሰንቱ እናት አባት እንባ በልጅ በዘመድ አጠባችሁ አላህ ከፍ ያድርጋችሁ አንድ ቀን ሰመጣ የመጀመሪያ እግሬ ኢቢኤሰን ነው የምረግጠው ከአሜሪካ ሰመጣ ጠቅላይ ሚኒሰቴሩ አቶ አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ሰም የቱሪዝም ሚኒሰቴሩ ይሸልሙልን ዘንድ በትህትና በኢትዮጵያ ህዝብ ሰም እንጠይቃለን ለትብብረዎት በጣም ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር አብይ አህመድ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤

    • @manalegsadick2561
      @manalegsadick2561 14 часов назад +1

      ትክክል ለኢ.ቢ.ኤ.ሶ.ች.ሽልማት.ይገባቸዋል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masaratsahli8436
    @masaratsahli8436 17 часов назад +50

    ትንሰዬ በጣም ምወደውፑሮግራ ነው አንተ ሰትጠፋ ማየት አቆሜ ነበር ዛሬ ደሰ ብሎ አየሁት ❤❤❤❤❤

  • @ameleworkgebru4425
    @ameleworkgebru4425 12 часов назад +4

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ትንሱ የቢኤስ አድማቂ ጨዋታ አዋቂ በሠላም እንኳን ተመለስክ በጣም ተደስቻለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @EnuReyan-w8g
    @EnuReyan-w8g 15 часов назад +11

    እንዝቃለን እዝቃለን 🎉🎉🎉❤❤❤ትንሱ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ነው የምንወድህ እኔና ቤተሰቦቼ በጣም ነው ስናይህ የተደሰትነው ልክ ያኔ ኢትዮ ለአፍሪካ ዋንጫ ስታልፍ የተሰማንን አይነት ደስት እንወድሃለን❤❤❤❤❤

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 17 часов назад +29

    አቡሽ ስለተመለሠ ደስያለዉ ወላሂ ድምፄ ተሠማ😢😂😂❤❤

  • @rabiayessuf
    @rabiayessuf 12 часов назад +2

    ትሱየ እንኳን ደህና መጣህልኝ የእኛ ንጉስ🥰🥰🥰🥰

  • @Sarazodi
    @Sarazodi 12 часов назад +3

    ትንሱ እንኩዋን ደህና መጣህ በጣም ደስ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 16 часов назад +9

    እዝቃለን😂😂😂😂ትንሱዬ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤🎉🎉 አንተ ከጠፋህ ጀምሮ ማየት አቁሜ ቤነበር

  • @Bezawetbezu-c3s
    @Bezawetbezu-c3s 11 часов назад +1

    በስማም ትሱ ሲመጣ መጣሁ አስጠልቶኝ ነው እሄ ፕሮግራም አሁን ደስ እያለኝ ነው ማየው እንዝቃለን እዝቃለን ናፍቆን ነበር እንኩአን ደህና መታክልን ትሱዬ እናመሰግናለን ስለ መጣልን 🙏❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebeabawelo8451
    @abebeabawelo8451 15 часов назад +12

    ት ንሱ የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል

  • @MehubaSherefa-o6s
    @MehubaSherefa-o6s 17 часов назад +21

    ትሳዬ ሥለመጣህ ደሥ ብሎኛል

  • @yosephnigatu135
    @yosephnigatu135 14 часов назад +4

    Welcome back we love you I would like to say thank you the ebs management

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 14 часов назад +4

    ቃልዬ ያዳ በጣም ነው ምወዳቹ 🥰ስላየኋቹ ደስ ብሎኛል።ትንሱ አኔተም ተናፍቀህ ነበር እንኳን ደና መጣህ🥰❤

  • @madinMahmmde
    @madinMahmmde 13 часов назад +2

    እኳን ደህና መጣክ ትሱ❤❤❤

  • @Yizengash11
    @Yizengash11 14 часов назад +3

    እንኳን ደና መጣህ ብሮ

  • @Glorysoundministry
    @Glorysoundministry 17 часов назад +87

    ኢየሱስም እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

    • @tadigutema9620
      @tadigutema9620 16 часов назад +2

      Amen🙏🙏🙏

    • @freygebrmdhan260
      @freygebrmdhan260 16 часов назад +2

      Ameniíií

    • @ademali930
      @ademali930 16 часов назад

      Slezih Esu Amllak Ayidelem Malet new?​@@tadigutema9620

    • @st7468
      @st7468 15 часов назад +4

      የአብ መንገድ መች ደረስክ እየሱስ ላይ ተቸክለህ ቀረህ እንጂ ሙስሊም ሆነህ አብ ጋር ድረስ

    • @woderehordofa2440
      @woderehordofa2440 15 часов назад +3

      አሜን አሜን ተባረክ🙏❤️

  • @TigstZewdu-v6m
    @TigstZewdu-v6m 14 часов назад +7

    ትንሱ ስለተመለስክ ደስብሎኛል

  • @BeshiworkAbebe
    @BeshiworkAbebe 16 часов назад +3

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ትንሱ ባንተ ነው የሚያምረው ❤❤❤

  • @eyerusalemmengistu6865
    @eyerusalemmengistu6865 14 часов назад +2

    I'm glad you back we were missed you ❤thank you ebs ####

  • @באביקפלה
    @באביקפלה 13 часов назад +1

    ዋው እንኳን ደህና መጣህ በጣም ምንወደረህ

  • @Senayit-s3h
    @Senayit-s3h 15 часов назад +2

    እንኳን በስላም መጣክ ተንሱ❤❤❤❤

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 11 часов назад

    እንኳን በሰላም ተመለስክ ወንድማችን 🎉

  • @وسنمكاشا
    @وسنمكاشا 17 часов назад +8

    ተንሱዬ እኳን ደህና መጣህ ጨዋታው የተ ነው እሚያምረው❤❤🎉😂

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 16 часов назад +5

    ትንሱ ስላአየሁ ደስ ብሎኛል ያዱና ቃልዬ በጣም ነው የምወዳቹ ቃጠሎ ፕሮግራም ላይ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል

  • @tanwerkitanwerki6574
    @tanwerkitanwerki6574 14 часов назад +3

    ዋውው ትንሱ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @zewdfilmproduction3122
    @zewdfilmproduction3122 14 часов назад +3

    Yanen mogn enkuanm telakekenew tenesu welcome back 💪💪💪

  • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
    @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ 17 часов назад +7

    ትሱሳችን እንኳን ደና መጣክ ስለተመለስክ ደሥ ብሎናል 🎉🎉🎉

  • @Sufia-rh9vz
    @Sufia-rh9vz 15 часов назад +2

    ተንሱ እንካን ደህና መጣህ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 16 часов назад +5

    ትንሱ እካን ደና መጣህልን🙏😍

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 14 часов назад +2

    ትንሱየ እንኳን ደህና መጣህ❤❤

  • @bc6208
    @bc6208 11 часов назад

    ትንሱ የebs ድምቀት እንክዋን ደህና ተመለስክ ደብሮን ነበር የለቀክ መስሎን አንተና አስፊሻ ነፍሱን ይማር ድምቀት ትዝታችን ናቹ በርታ።👍

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 16 часов назад +2

    ትሱዬ well came ይመቹኛል እነዚህ ቆንጆዎች 😘😘😘

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 16 часов назад +4

    በጣም ደስ ብሎኛል ትንሱ ድምቀቴ የሳቄ ምንጭ

  • @yerukneshbelemo9845
    @yerukneshbelemo9845 17 часов назад +6

    ትንሱ እንኳን በሰላም ተመለስክ በጣም ናፍቀኸን ነበር።

  • @SalamaAsagid
    @SalamaAsagid 17 часов назад +5

    ትእንሰዬ እንካን በሰላም መጣክ

  • @tgatube4990
    @tgatube4990 16 часов назад +2

    ማንችሎት ዛሬ ምላሷ ተያዘ አይዞሸ ውዴ ነጭ መልበሰሸ ለሙቀቱ ጥሩ ነበር ቃጠሎውን ያባባሰው ፀጉርሸ ነው ወደላይ ብታሲዠው አየር ሰለሚያገኝ ያቀልልሸ ነበር ቻይው

  • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
    @ConfusedHangingGondola-qg8fj 14 часов назад +2

    ትሱየ❤❤❤እንኳመጣህ

  • @GebrelabateGebrel19
    @GebrelabateGebrel19 16 часов назад +6

    ተስዬ እንኳን ደና መጣህልን በበበበበበበጣም ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂

  • @umuevanaevana
    @umuevanaevana 17 часов назад +11

    አሄን የመታዩ አሀቶቼ በ ማርያም ደመሩኝ 😍❤️❤️😍😍

  • @niema8807
    @niema8807 13 часов назад

    እንኳን ደህና መጣህ ተንሱየ

  • @سعادهاثيوبي-و2ذ
    @سعادهاثيوبي-و2ذ 17 часов назад +5

    ቲንሰዬ ኡንከን በሰለም መጠህ 😂😂😂

  • @mehanaymzeorthodox
    @mehanaymzeorthodox 16 часов назад +4

    በሳቅ ነው የጨረስኩት😂😂😂😂😂😂😂

  • @wendemusitotaw9185
    @wendemusitotaw9185 11 часов назад

    Tinsu I’m glad you are back to show I love you my bro 😎 pls don’t give up I like you see on show All time thank you bro

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 10 часов назад

    ❤እመቤቴ ኪዳነምርትእንኳን ለዚህ አበቃችህ

  • @Maryam-u7q
    @Maryam-u7q 13 часов назад +1

    አህለን ትንሱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @MominaGesse
    @MominaGesse 10 часов назад

    ተሱ እካን ደህና መጣህ🎉🎉🎉🎉መብረክ

  • @fekryoutube2283
    @fekryoutube2283 12 часов назад

    ትንሱ ጨዋታው ለዛለው ይመችህ❤

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl 16 часов назад +1

    አሁን ጨዋታዉ ደመቀ ትንሱየ❤❤❤

  • @marthakebede2067
    @marthakebede2067 16 часов назад +1

    Welcome back Mr.T nice to have you back 😊

  • @sofyarashid
    @sofyarashid 15 часов назад +2

    እዝቀለን እዝቀለን ትሱ🎉🎉

  • @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ

    ዘና አረጋችሁን 😅😅😅😅😅 ወይኔ እኔም የት አግኝቸ በሞከርክች

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 15 часов назад +1

    Wow, Tensuye, proud to see you, brother 🎉🎉🎉

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb 13 часов назад +2

    ትኑስየ የኔ እብድ😂❤

  • @mehamedarega
    @mehamedarega 13 часов назад +1

    WOW welcome !!!!!!!!!

  • @Birtkan2Tamru
    @Birtkan2Tamru 16 часов назад +3

    ትንሱ ስለመጣህ ማየት ጀመርኩ

  • @laylalayla112
    @laylalayla112 16 часов назад

    ❤❤❤ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ❤❤❤

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 17 часов назад +3

    አንደኛ ኮማችነኚ ዛሬስ🎉

  • @rimotota3923
    @rimotota3923 15 часов назад +1

    Love you guys both of you❤

  • @mulumelake4582
    @mulumelake4582 15 часов назад

    እኳን ደህና መጣህ ትሱዬ

  • @sameeraethopia19
    @sameeraethopia19 14 часов назад +2

    Wowwww ❤❤❤❤

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb 13 часов назад

    ቴንሱየ እንካን በሰላም መጣህ🎉❤

  • @GoryAdm-t1e
    @GoryAdm-t1e 15 часов назад +1

    ትንሡእንኳንደህናመጣህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @awetashenora4829
    @awetashenora4829 15 часов назад +1

    ተነሱ እንኳን ደህና መጣህ

  • @merikal9319
    @merikal9319 15 часов назад +1

    Tinsuye welcome back!!!!

  • @mamush9189
    @mamush9189 16 часов назад

    መጣክ ያራድዬ ልጅ አሁን ebs አንደኛ ምርጫዬ አረገዋለው well come my brother

  • @mimtes514
    @mimtes514 16 часов назад

    Wow Welcome back bro Nice to see you

  • @tirngomekonnen
    @tirngomekonnen 16 часов назад +1

    ትንሱ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤

  • @Bae_Novaa
    @Bae_Novaa 14 часов назад +2

    ትንሱዬ❤️❤️❤️

  • @sirakyohannes2878
    @sirakyohannes2878 15 часов назад

    ውይይይ ያዲ እኮ ደስ ስትል በጌታ ትንስዬ እንኳን ተመለስክ አባ

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 12 часов назад

    Tincey, we missed you, our favorite entertainer.❤❤❤❤❤❤

  • @Enmamar-c6s
    @Enmamar-c6s 13 часов назад

    ትንሱዬ I can’t believe you’re back !!!!ዚህ ፕሮግራም ላይ መመለስህ ንዴት እንዳስደሰተኝ ልነግርህ አልችልም!! I completely stopped watching this show because it’s not the same as you do it. Welcome back!! This is honestly your show only! በተለይ when you sayእንዝቃለን, እንዝቃለን,እንዝቃለን no one can mimic it . Only you. You’re very good at it. Please stay🙏🤗

  • @ፈፊቲዩብ
    @ፈፊቲዩብ 16 часов назад +2

    እንዝቀላን 😂😂😂😂 ተመለሰ

  • @MonGa-s8o
    @MonGa-s8o 15 часов назад

    እንኳ ደና መጣህ ትንሱ

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 13 часов назад

    ትንሱ አንተ ስትኖር በጣምነው ደስሚለው ዌልካም ብለናል🎉❤

  • @enseteyoutube3679
    @enseteyoutube3679 13 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ abeta wawwwwwww

  • @sara25365
    @sara25365 13 часов назад

    Welcome back tinsuye❤

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l 14 часов назад +1

    ሐይማኖት፡አድት፡ናትእሷም፡ተዋሕዶ፡ናት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @munthahassem3347
    @munthahassem3347 15 часов назад +1

    ትንሡ እንኳን ደና መጣህ ተወዳዳሪዎቹ ግን አይመቹኝም ምንም ለዛ የላቸውም ወሬ ብቻ😮

  • @eyerusm5965
    @eyerusm5965 16 часов назад

    ቲሱዬ እንዝቃለን ማለት በአንተ ያምራል አንተ ሳትቀር ማየት አቁሜ ነበር

  • @redietsitotaw8457
    @redietsitotaw8457 17 часов назад +4

    Tinsuuuu is backkkkkk

  • @ZumiLihule
    @ZumiLihule 13 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 11 часов назад

    እሰይ ትንሱዬ እንኬን ተመለስክ

  • @mkkkkk12345
    @mkkkkk12345 10 часов назад

    እሰይ እንኳን በሰላም መጣህ ተንሱ

  • @ruthiitube7059
    @ruthiitube7059 16 часов назад +1

    Welcome back Tensu

  • @BetiG-c4j
    @BetiG-c4j 11 часов назад +1

    እስከዛሬ ከቀረብት እንደዚ ያዘናናኝ የለም ይመቻቹ😂😂😂

    • @BetiG-c4j
      @BetiG-c4j 11 часов назад +1

      በትክክል

  • @የማርያም1990-x7v
    @የማርያም1990-x7v 11 часов назад

    ወድም አለም እኳን ሰላም መጣሕ እናተም🥰

  • @Sofiahassan-y8e
    @Sofiahassan-y8e 16 часов назад +4

    ትንሱ አተ ስታቆምአቁሜ አሁን መጣውገና እኳንደህናመጣህ

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 17 часов назад +5

    ትንሱ ❤❤❤

  • @semiraseyid9485
    @semiraseyid9485 14 часов назад +2

    ትንስዬ አንኮን ተመለስክልን ❤❤❤❤❤

  • @madinakonjo9807
    @madinakonjo9807 14 часов назад +1

    ትንሱየ እንኳን ተመለስክ

  • @BrilliantlyBoldWomen
    @BrilliantlyBoldWomen 15 часов назад +1

    😂😂😂😂😂tinsuye welcome❤❤yadi and kal

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 17 часов назад +5

    ትንሱዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AaSs-g4i3b
    @AaSs-g4i3b 12 часов назад +1

    🎉🎉🎉🎉my.blother🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EYASUHEYI
    @EYASUHEYI 17 часов назад +1

    Tensu am happy 😂 to see you again ❤❤❤❤😅😅😅😊😊😊😂😂😂bro

  • @abebeabawelo8451
    @abebeabawelo8451 15 часов назад +1

    በጣም

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 12 часов назад +1

    ትንሱዬ❤❤❤❤❤😂

  • @AynalemTelila
    @AynalemTelila 16 часов назад

    አሁን ደመቀ አሁን ደመቀ አይ ትንሱ ባንተ ያምራል🎉🎉🎉🎉

  • @Tmsgen
    @Tmsgen 17 часов назад +4

    ትንሱ❤❤❤🎉🎉🎉