EMS Special የጅጋው ጭፍጨፋ ምስክር Mon 17 Jun 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Комментарии • 75

  • @Abraham-d6x
    @Abraham-d6x 3 месяца назад

    እግዚአብሔር በቃ በለን

  • @wasyihuntesefaye850
    @wasyihuntesefaye850 3 месяца назад +12

    ወደፊት የሚሆነው ነገር ሲታሰብ እጅግ ያስጨንቃል ፈጣሪ እርሱ ይታደገን

    • @AbebaMengestu
      @AbebaMengestu 3 месяца назад

      አዎን እሱን ነው ማሰብ ያለብን ማወቅ ያለብን እንዴት ነው ሁሉም ነገር መቆም የሚችለው !!!

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 3 месяца назад +5

    አሁን ያለው የአገር መከላኪያ ሳይሆን ጥቂቶች የሚዘወሩት የኦሮሞ መከላኪያ ሰራዊት ነው‼️

    • @Allamehara
      @Allamehara 3 месяца назад

      የኦነግጨፍጫፊይውደም

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 3 месяца назад +2

    መከላከያ የወሰደዉ ርምጃ ለራሳቸዉም፣ ለብልትግናም፣ አይጠቅምም፣ ከቤት አዉጥቶ ሰላማዊ ሰዉ መግደል ትእዛዝ ቢሰጠዉም መከላከያ የሆነ ይህን ማድረግ የለበትም ነበር፣

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 3 месяца назад +4

    መከላከያ የሚባለው ሐይል ወድቆአል በጣም ያሳዝናል

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад +4

    የመከላከያ ልብስ የለበሰ አማራን ለመጨረስ የመጣ አሸባር ሀይል ነዉ ያማራ ህዝብ ይህን አረመኔ ሃይል በፅኑ መታገል አለበት ሰልፍ የፋኖወች ሀይል የእግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @Allamehara
    @Allamehara 3 месяца назад

    መንግስትመሪየለለውህዝብአማራእቢቱእያወጡይገሉታል፡ሞትለወራሪውአራውይትሠራውይት፡አብይዝምይውደም

  • @MelakuFantaye
    @MelakuFantaye 3 месяца назад +1

    ንፁሀን በከተማ ተረሸኑ ትልና ከተማ ውስጥ ጦርነት መደረግ የለበትም ትላለህ የኸ የፍርሀት ቆፈን ነው ለማንኛውም የነ በለጠ ሞላ ጓደኛ አይደለህ? አገም ጠቀም::

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 3 месяца назад +1

    አሁን እነዚህን የገደለው መከላከያ ነው ግን የገደሉት ቢገደሉም እኳን እኛ አማራዎች ደም መለስን አንልም ልብ በሉ ብአዴን ብልፅግናዎች እናንተን ስንገል ነው የነዚህ የንፁሃን ድም መለስን የምንለው ተመስገን ጥሩነህ አገኘሁ ተሻገር ይልቃል ክፍ ያለ እነ ቀንድ አውጣ ደመቀ መኮንን እመኑ እናንተን ገለን ብቻ አያረካንም በእሳት ሁላ ነው የምናቃጥላችሁ አበባው ታደስ ቀንክን ጠብቅ 😢😢😢😢 አብይ ሽመልስ ብርሃኑ ጁላ አዳነች አበቤ እነሱ ለህዝባቸው ነው ምንም እኳን ጠላቶቻችን ቢሆኑም ከእናንተ አይበልጥም እመኑ ብአዴንን የአማራ ህዝብ ይበቀላችኋል😢😢😢😢

  • @ጸሎተ
    @ጸሎተ 3 месяца назад

    አያችሁ ጋዝ አርከፍክፈን እናቃጥላችሁ ወይስ በጥይት እህህህህህህ ያማል ልልልልል ያማል ያማል አይ ልጆችየ በምን እዳችሁ ነው ግን በክልላቸውምመኖርአልቻሉም እኮ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 3 месяца назад

    ያልሰለጠነ ደቆሩ ስብስብ ስለሆነ ነው ንፁሀን እሚገሉ እረግጠኛነኝ ትምርት የለቸውም ዝብሎያልተማሩትን ነው መከላከያ እሚታስገባው ለዛ ነው ንፁሀን እሚገሉት

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 3 месяца назад +2

    ለታሪክ ይቀመጥ እየተደረገ ያለውን ግፍ አለም ይወቀው ይህንንን አላፊነት አሁንም የሚወስደው ብአዴን ነው

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 3 месяца назад

    እውነት በጣም ያሳዝናል ወገኖቼ አለቁ እባክህ ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን 😭😭😭😭😭

  • @adbe5876
    @adbe5876 3 месяца назад +1

    የኦነግ ፋሺስት ጦር በኢትዮጵያኖች ላይ የፈጸመው እየፈጸመም ያለው የዘር ማጥፋት መቼም የሚረሳ አይደለም..... ኦነጋዊ የአብይ አህመድ ፋሺስቶች የምትከፍሉት ዋጋ በቁጥር አይገለጽም እጅግ ዉድ ዋጋ ትከፍላላቹሁ ወይኔ ምነው ጋላ ባልሆንኩ የሚባልበት ወቅት እጅግ ቅርብ ነው

  • @ጸሎተ
    @ጸሎተ 3 месяца назад

    ይህ እኮ ውጊያ አይደለም! ውጊያ ይላል እንዴ ሰውየው ይህ ጆኖሳይድ ነው እየሆነ ያለው ከቤት እያወጡ መረሸን እኔ ምጠይቀው መከላከያ ብልፅግና አድርግ ያለውንነው እሚያደርግ 😡😡😡😡😡 ቆሻሻ ገዳይ ብልፅግና ካልተወገደ ማናችንም አይቀርልንም አረመኔነው ገዥው ጭራቅ ነውወይኔ ወንድሞቸ ወይኔ ለቃቀሙዋችሁ 😭😭😭😭😭

  • @hawaa112
    @hawaa112 3 месяца назад

    መከላከያ ባይባል ይሻላል እናም መላው የአማራ ህዝብ የተማር ሞልቶን ነበር ግን ለመላው አለም ለምን አያስተላልፎም ግን ብልፅግና ያለ ጦርነት አይኖርም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ሊታገላቸው ይገባል እውነት ግፍ በዛ በጣም የሚዲያ ሰውች እባካችሁ ለመላው አለም አሳወቁልን የብልፅግናን ግፍ

  • @Tegshe123
    @Tegshe123 3 месяца назад +1

    የአማራ ህዝብ በአረመኔው አብይ አህመድ በገዛ ክልሉ እየተጨፈጨፈ ነው በዚህ ስአትና ጊዜ ከአማራ ህዝብ ጎን ሆኖ ድምፅ የማይሆን በታሪክ ጭምር ተጠያቂ ነው በወለጋም አሰቃቂ ጭፍጨፋ እየተፈፀመ ነው😢😢

    • @Tegshe123
      @Tegshe123 3 месяца назад

      @@gebmeb1193 27አመቱ አውሬማ ከ3ሚሊየን በላይ አማራ ቀርጥፎ በልቶ በፓርላማ የከደ ተብሎ ሲጠየቅ አላየሁም አትጠይቁ ያለ ጅብ ነው የው ጥላታችን ነው ትላትም ዛሬም።

  • @WinterWin-b2u
    @WinterWin-b2u 3 месяца назад

    ሲጀመር ከአብን ጋር ህኖ የአማራ ህዝብ እንዲጨፈጨፍ አዋጅ ያወጣ ግለሰብ ነው ሲቀጥል እንኳን ሆቴል ሲላፉ ተገኝተው ትንሽ ፍኖ ከተዳከመ በፍኖ ስም ከየቤቱ እያወጡ ወጣት የተባለውን ሁሉ ይጨፈጭፉታል ያለው የመጨረሻ ግዜ ከማልቀስ ፍኖን መርዳትና መቀላቀል ብቻ ነው

  • @Abichabichud2121
    @Abichabichud2121 3 месяца назад

    ፋኖ መከላከያን አልሞ ይገላል ግን ደሞ መከላከያ ሲተኩስ ንጽሃን ይባላል ። አሁን ላይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ስትል የብልጽግና ደጋፊ ትባላለህ ይሄ ማለት ብልጽግና የምርም ኢትዮጵያዊ ነው ማለት ነው

  • @Abichabichud2121
    @Abichabichud2121 3 месяца назад

    ፋኖ መከላከያን አልሞ ይገላል ግን ደሞ መከላከያ ሲተኩስ ንጽሃን ይባላል ። አሁን ላይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ስትል የብልጽግና ደጋፊ ትባላለህ ይሄ ማለት ብልጽግና የምርም ኢትዮጵያዊ ነው ማለት ነው

  • @WinterWin-b2u
    @WinterWin-b2u 3 месяца назад

    እነ ምሬ ለአማራ ህዝብ የዛሬ 10 ወር ፍኖን ቃልተቀላቀለ የሚሆነውን ነግረውታል

  • @WSGM-j1h
    @WSGM-j1h 3 месяца назад

    ይሄው ነው እንደ ህዝብ ለአማራ ጥላቻ ያለው ጦር ክልሉ ውስጥ ገብቶ እንዲህ አይነት ተገባር ሲፈጽም ህዝቡ አሁንም ዝምብ ማለቱ አሁንማ ገና ብዙ የሚያልቁ ንጹሃን መኖራቸውን ያሳያል

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 3 месяца назад +2

    መከላከያ ሠራዊት ብሎ መጥራት ይከብዳል አሁን በአማራ ህዝብ ላይ ክህደት ፈፅሟል

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ምነው የአማራን ህዝብ ስቆቃ ጭፍጨፋ ሞት ጭቆና 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ምነው ዝም አልክ እግዚአብሔር አረ ፍረድ የአማራ ህዝብ ለስንት አመት የተገደለ የተጨቆነ ህዝብ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ የወገኖቸን ስቆቃ ሞት መገፋት በቃ በል

  • @FathimaRahmat-th5qt
    @FathimaRahmat-th5qt 3 месяца назад

    Allah yixabiqih Ato Abebaw

  • @stebanelakie2929
    @stebanelakie2929 3 месяца назад

    የዚህ ሁሉ ሰብአዊ ቀውስ ምክንያት ከፋኖ ተብየው ውጭ ማን ሊኖር ይችላል ።

  • @Thegunners-xz9so
    @Thegunners-xz9so 3 месяца назад +1

    የመከላከያው መኪና ላይ ጥቃት ያደረገው የውነት ፋኖ ከሆነ በዛው ቅጽበት ያ ጭፍጨፋ ሲካሄድ ለምንድነው እማያስጥላቸው ወይም ደግሞ ለምንድነው ከተማ አጠገብ እንደዚ አይነት ጥቃት የሚያደርሱት?

  • @AyeleAyele-yf1nk
    @AyeleAyele-yf1nk 3 месяца назад

    ፋኖ ያሸንፋል ጁላ ይወድቃል 🙄😥😥😥

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin3930 3 месяца назад

    The man is scared and not saying much. It is a shame that he supposedly city representatives. Useless. Amhara representatives are the enemy of Amhara. They just echo Abiy’s message.

  • @amiromar3861
    @amiromar3861 3 месяца назад

    አማራን ማሸነፍ አይቻልም!

  • @alemudebele2015
    @alemudebele2015 3 месяца назад

    Nafxanyummaan isinuma akka balleessa jiru isinuu ragaa bahaa jirtu maaliif hin gabaafne kan nama jiraa Cidha irraatti shawaa lixaa keeesstti ibiddaan gubdan???????????????????

  • @AyeleAyele-yf1nk
    @AyeleAyele-yf1nk 3 месяца назад

    ወይ ነዶ🙄

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 3 месяца назад +1

    Yeha Newrgna Meklakya Betam Yasaferalu Yejachewun Meste Yegde New Betam Asafriwoch lehodachew Yadru Newrgnoch Enzihen Badebabay Meskle New

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 3 месяца назад +1

    በጣም ይገርማል

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад

    የመከላከያ ልብስ የለበሰ አማራን ለመጨረስ የመጣ አሸባር ሀይል ነዉ ያማራ ህዝብ ይህን አረመኔ ሃይል በፅኑ መታገል አለበት ሰልፍ የፋኖወች ሀይል የእግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 3 месяца назад

    የመከላከያ ልብስ የለበሰ አማራን ለመጨረስ የመጣ አሸባር ሀይል ነዉ ያማራ ህዝብ ይህን አረመኔ ሃይል በፅኑ መታገል አለበት ሰልፍ የፋኖወች ሀይል የእግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @lofysis
    @lofysis 3 месяца назад

    😢 የመታዉን ፈልጎ ይዋጋል እጀ በየሆቴሉ ያገኘዉን ሲጨፈጭፍ ከተማ አትግቡ የፍረሃት መፈስህን ለተረዉልድ አታዉርስ ክብር አለኝ ላተ

  • @BereketDegu-fg4sw
    @BereketDegu-fg4sw 3 месяца назад

    ነፍሳቸውን ይማራቸው ፈጣሪ ለተበደሉት ለተጨቆኑት ይድረስላቸው

  • @demozkidanie
    @demozkidanie 3 месяца назад

    ምንድን ነው የሚዘባጥረው ጦርነት በሌለበት ነው በይፋ በአደባባይ አውጥተው የረሸኑዋቸውን !!!

  • @wondubtbt6367
    @wondubtbt6367 3 месяца назад

    Sorry diridir yemibal never yelemm...ante rasu endenezih ayinet werewochin atikebel...EMS ...tinikake adirg

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 3 месяца назад

    ነገሩ እውነት ከሆነ የህዝቡ ተወካይ የመከላከያ አባላቱን በፍርድ ቤት እንዲከሰሱ ማድሩግ ይመስለኛል ያለበት::

  • @dejenebeyene7562
    @dejenebeyene7562 3 месяца назад

    ያልተማረ እና አረመኔ የሆነ ጭፍን ጥላቻ ያለው መከላከያ ስለሆነ የፈሪ በትር ነው የሚያደርገው ልብ የሌለው ወታደር ከዚሕ የተሻለ ነገር አያደርግም

  • @MengstuMengstu-rg2lv
    @MengstuMengstu-rg2lv 3 месяца назад

    ሆን ተብሎ ልጥፋት የገባ መከላከያ ነው

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 3 месяца назад

    አማራ ተነስ በኢ ባናሳ አንገትህን አትድፋ

  • @eliastewolde1366
    @eliastewolde1366 3 месяца назад

    Thanks you. Mr. Wendmagegn

  • @ethiopiaethiopia7735
    @ethiopiaethiopia7735 3 месяца назад

    መከላከያን አትንኩ አሆን የመከላከያ ጥፋት ነው ከተማ ውስት መከላከያ ላይ ምን የሚሉት ጥቃት ነው እነሱም እኮ ሰው ናቸው ይሞታሉ እርምጃም ይወስዳሉ ለሁለቱም ትክክል መልክትአስተላልፏል ከተማ ውስጥ ተገቢ አይደለም ሰው ያልቃል እባካቹ

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 3 месяца назад

    Ye kosasawe aby serwet bekrbu afer yeblale Del le amhara fano

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 3 месяца назад

    ዘር ማጥፋት

  • @AsterTadese-k8c
    @AsterTadese-k8c 3 месяца назад

    Amlac fetdun yest.

  • @almazjegne6084
    @almazjegne6084 3 месяца назад

    ,🤘🤘👇👎👎

  • @new13311
    @new13311 3 месяца назад

    fitih le jigga