EMS Eletawi ተስፋ የተጣለበት ዘመቻ Fri 27 Sep 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 сен 2024

Комментарии • 22

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 53 минуты назад +2

    ወራሪውን የአብይ ጦር የአማራ ህዝብ በጋራ መደምሰስ ግድ ይለዋል ሊደፍር ሊዘርፍ ሊለሽን ነው የገባው ሌላ ምንም አላማ የለውም

  • @esubalewsisay4343
    @esubalewsisay4343 46 минут назад +2

    አረ ግዘው የት ደረሰ

  • @abebebahiru5244
    @abebebahiru5244 12 минут назад +1

    So shocking and heartbreaking!RIP!!

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 42 минуты назад +1

    የየዚህን ቤተሰብና ስቆቃ እግዚአብሔር ይመልከት።እሱ ይመልከት

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 3 минуты назад +1

    የአብይ ኦሮሙማ ሰራዊት በትግራ የፈፀመውን ግፍ በአማራ ክልል ለመፈፀም እየተጋጋጠ ነው

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 17 минут назад +1

    የማል ይህ በአንድ ሕዝብ ላይ የታወጀ የዘር ጭፍጨፋ ነው ይህንን ግፍ የጃል መሮ ኦነግ አይደርገውም የሽሜ ሸኔ ነው የዘር ጭፍጨፋውን ያደረገው

  • @EndrisMohammed2885
    @EndrisMohammed2885 37 минут назад +1

    ልብ ይሰብራል 😭😭😭 ሀገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን

  • @godblessethiopia6665
    @godblessethiopia6665 27 минут назад +1

    New York የተመድ ስብሰባ እየተካሄደ እንዳለ እየታወቀ: እዛ ሄዶ ለህዝብ ድምፅ አለመሆን እና ሰላማዊ ሰልፍ አለማድረግ በጣም ያስተዛዝባል: ያሳዝናልም!

  • @teshometesh5364
    @teshometesh5364 15 минут назад +1

    ማንም የአማራ ህዝብ አይነካም

  • @teshometesh5364
    @teshometesh5364 18 минут назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 41 минуту назад

    EMS ባይኖር ETV ሊጫወትብን ነበር።
    THANK YOU EMS !!!

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 6 минут назад

    ፋሲል ወንድማገኝ እና ፒተር እንኳን አደረሳቹ

  • @teshometesh5364
    @teshometesh5364 19 минут назад

    የማሰልጠኛ ቦታ ነው ወሸታኛሞች ምንም አይነት ፅንፈኛ የመጨረሻ ወደ መቃብር ይገባሉ ኢትዮጵያ ተሸንፋለች

  • @tarikumamo639
    @tarikumamo639 10 минут назад

    ይህ ሴረኛው የብልጽግና መንግስት ኦረቶዶክስን ለማጥፍትያስማራቸው ቡድኖች የምፈጽሙት ድርጊት ስለሆ ነ እግ/ስር ይፈርደው

  • @teshometesh5364
    @teshometesh5364 15 минут назад

    ስለኦሮሞ ህዝብ መተቸት ሞራለ የላቸውም

  • @kirubelkebedegebreselassie4579
    @kirubelkebedegebreselassie4579 19 минут назад

    Why you hide their names?

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 45 минут назад

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤እንኳን አማራ ክልል በደቡባዊ የሀገርቷ ክልል ቅጥርም ከዩኒቨርስቲ በወጡ ተማሪዎች በመቆሙ ምክንያት ወጣቱ ተስፋ በመቁረጥ እጅግ በጣም በሚያስፈራ መልኩ አሽቆልቁሏል።ይህ ለማንኛችንም የማይበጅ አደገኛ ሁኔታ ተፈጥሯል።

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 39 минут назад

    😢😢😢😢አይ አማራ