Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እፍ ደስ ይላል ሴትዮዋ እንኳን ከሰረች ❤❤❤
Change the speed to 1.25 or 1.5 it really helps
እደው በአላህ እወነተኝ ታረክነው ግን🤔😭😭😭😭😥😥😥😥
Wonderful as usual. Thank you very much.❤❤❤❤
Thank you too!
ትረካሽ ተመችቶኝ ነው ምከታተልሽ ግን ርዝመቱ ይሰለቻል 😮
አቦ ስተርኪ ፈጠን ፈጠን አርጊ
Gosh igzer yistish ine irasu sente new ye negerkuat le misale miskin lemalet mmmmmmmmmsssssssskkkkkkkkiiiiiiinnnnnn tilalech omg tiru dimts alat iko
😅😅😅
ድምፅሽ ያምራል አተራረክሽ ግን ያስጠላል
ይሄ የብዙዎቹ ሂወት ነው አባቶች ልጆቻችሁን ስሙ😢😢😢
እያመመኝ ነው የማዳመጥ ይችን የመሰሉ እንጀራ እናትና ደደብ አባቶችን እውቃለሁሁለቱንም ከነቤቱ ማቃጠል ነበር እርኩሶች።ትልቁ የኢትዮጵያ ወላጆች ችግር በተለይ አባቶች የልጆቻቸውን ችግር ከመስማት ይልቅ በዱላና በስድብ አሳቆ ማባረር ልማድ ነው።ይህ ትልቅ የአስተሳሰብ ገድለት ነው።በጭንቅላት ሳይሆን በጠንቻ ማመን።ውድዋ ድምፀ መረዋ ተራኪ በጣም እናመሰህንሻለን።አተራረክሽ እጅግ ግሩም ነው።Thank you🎉❤🎉❤🎉❤🎉
Echi lij becha tetirek
አረ ተይ ማርያምን መጨረስ አቃተኝ እንደዚ አይነት ጅል አባት አለ እኔ ሚስታቸው ሰትሞት የማገቡ ወንዶች የስጠሎኝል ድርም የባሰ አስጠሎኝ ልጆ እንዴት እንዳሳዘነኝ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢😢😢
የኔ ሕይወት ምተረኪ እስኪመስልኝ ነው የስማውት
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤!❤❤
እንደው በገደላት መጨረስ አቃተኝ አባትየውን ደግሞ ሽባ እስኪሆን መቀጥቀጥ ግን የሆነ አባት
አልቅሼ አልበቃ አለኝ ልጄን መሰለኝ አደራህን ፈጣሪዬ ልጄ እራሱን ሳይችል እዳትወስደኝ ኡፍፍ እናት እኮ 😢😢😢
😢😢😢😢
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ትረካሽ ድምፅሽ ይመቻል ግን እዳትሰለች የተወሰነ ለማሳጠር ሞክሪ❤
Keselechesh pause adergut egna temechtonal
ልክ ነሽ በጣም ታረዝመዋለች
ትረካ አታቂም ማለት ነው ረዘም ሲል ነውኮ ደስ ሚለው
ደስ ይል ነበር ግን በጣም ተለፋደድሽ ምንድነው ስታናጅ
አቃጠሉኝ
ለምን ትደጋግሙታላችሁ
የተደገመ አይደለም
@@senistoriesክፍል 2 3 እያልሽ ልቀቂ
Rejim ayidelem iko ayerarekua new@@Sanya-c7i
እፍ ደስ ይላል ሴትዮዋ እንኳን ከሰረች ❤❤❤
Change the speed to 1.25 or 1.5 it really helps
እደው በአላህ እወነተኝ ታረክነው ግን🤔😭😭😭😭😥😥😥😥
Wonderful as usual. Thank you very much.❤❤❤❤
Thank you too!
ትረካሽ ተመችቶኝ ነው ምከታተልሽ ግን ርዝመቱ ይሰለቻል 😮
አቦ ስተርኪ ፈጠን ፈጠን አርጊ
Gosh igzer yistish ine irasu sente new ye negerkuat le misale miskin lemalet mmmmmmmmmsssssssskkkkkkkkiiiiiiinnnnnn tilalech omg tiru dimts alat iko
😅😅😅
ድምፅሽ ያምራል አተራረክሽ ግን ያስጠላል
ይሄ የብዙዎቹ ሂወት ነው አባቶች ልጆቻችሁን ስሙ😢😢😢
እያመመኝ ነው የማዳመጥ ይችን የመሰሉ እንጀራ እናትና ደደብ አባቶችን እውቃለሁ
ሁለቱንም ከነቤቱ ማቃጠል ነበር እርኩሶች።
ትልቁ የኢትዮጵያ ወላጆች ችግር በተለይ አባቶች የልጆቻቸውን ችግር ከመስማት ይልቅ በዱላና በስድብ አሳቆ ማባረር ልማድ ነው።
ይህ ትልቅ የአስተሳሰብ ገድለት ነው።
በጭንቅላት ሳይሆን በጠንቻ ማመን።
ውድዋ ድምፀ መረዋ ተራኪ በጣም እናመሰህንሻለን።
አተራረክሽ እጅግ ግሩም ነው።
Thank you🎉❤🎉❤🎉❤🎉