የገጠሯ ነኝ Tube is live! ማነው ብልጥ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии •

  • @mamanew7281
    @mamanew7281 10 дней назад

    ሰላምሽ ይብዛ የገጠሯየ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው አሳጎርጓሪ ዘዶ ያወጣል የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል አሉ በርች ቀጣይ በሌላ እርእስ እንጠብቃለን 🎉🎉🎉

  • @Merma2m
    @Merma2m 9 дней назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች ሰላም ፍቅር አንድነት አይለየን በርች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 9 дней назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን አዝናኝ ቪዲዮ ነበር ቀጣይ በአዲስ ስራ እንጠብቅሻለን በርቺልኝ

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi 9 дней назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንካን ሰላም መጣሺ እህቴ የነበረን ቆይታ በጣም አሪፍ እና ደስ የሚል ጥሩ ቆንጆ ቆይታ ነበረን በርች ቻውው

  • @FafiTubef
    @FafiTubef 9 дней назад

    ሰላም ሰላም እንካን ሰላም መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ሀገራችንን አላህ ሰላም ለኢትዮጵያ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም አላህ ያድርግልን🎉

  • @እሙሀሙዲሁለገብYouTube
    @እሙሀሙዲሁለገብYouTube 9 дней назад

    ሰላም እንካን ስላም ቆየሸን ጡር ቆይታ ነዉ በርች ሴት እኮ ብለሀተኛ ነች ይባላል ሰራችለት ሰወላከፍ😅😅

  • @susu21
    @susu21 9 дней назад

    Selam selam selam inkan selam metashe mamaye berchilgn tenkrilgn mamaye harif koyra neberen berchi mamaye 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kegnabet1002
    @kegnabet1002 9 дней назад

    ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እንዴት ነሽ ማነው ብልጥ ሴታ ትመስለኛለች ምክንያቱም ተቀብሎ ነጥቆ ሊሔድ ነበር እሷም የሱ የሆነውን ልትወስድ ነበር እሱ ቦርሷ እሷ ደግሞ ሞተር ግን የሞተር ቁልፍ በእጁ ነበር መልኩን ሸፍኖ ነበር ቁልፉን ሲያሳያት ፊቱን አሳያት ስለዚህ ብልጣ ሴታነበረች ማለተት ነው ማንነቱን አወቀች

  • @የናትዋ
    @የናትዋ 9 дней назад

    😂😂😂WENDE NECHE ESHE
    SERACHELETE😂😂😂 ENKEWAN SELAM.METASHE BERECHE AREFE KOYETA NEBERE ENAMESGENALEN

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 7 дней назад

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله اهلا وسهلا اهلا بالعيد ما شاء الله ما شاء الله ما شاء