ባሎች ሆይ... በሁለተኛ ሚስት አታስፈራሩ!! || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 164

  • @fetudin-f7t
    @fetudin-f7t Год назад +3

    ጀዛክአላህ ሚንበር ቲቪ አዘጋጆች እና ሁስታዝ አብዱልገፋር ኡምረ ጠዊል ሃያተን ካሚል አላህ ይስጥልን ወላሂ ውስጤን ነው የመረመራቹት ሹክረን በርቱ ተበራቱ

  • @SsMm-it8cp
    @SsMm-it8cp Год назад +20

    ሱብሀነላህ የኡስታዝ ትምህርት ከድሮ ጀምሬ ነበር እመከታታለው አፍሪካ ቴቢ ላይ የሚሥተምረውላይ ሂወቴን ብዙ ተምሬበታለሁ አላህ ምዳውን ይክፈለው

  • @hchhxhcfjcjvc3549
    @hchhxhcfjcjvc3549 Год назад +75

    ማነው እንደኔ በጉጉት አሚጠብቀው ይሂን ብሩግራም❤❤

  • @jfifjcjckg1245
    @jfifjcjckg1245 Год назад +18

    ይሄ ፕሮግራም ምርጥ ሚስት እንድሆን ሰበብ እየሆነኝነው ጀዛኩሙላህ

  • @anubedru
    @anubedru Год назад +6

    ትዳር ጠካራ ሰብር ያስፈልጋል የናቴን ታሪክ አስታወሳቹኝ ተቅሪበን 40 ይሆነዋል ትዳራቸው ግን ብዙ ነገር (ስቃይ እያሳለፈች ነበር እሶ ምንም ስለሱ መጥፎ ነገር አትነግረንም ነበር ግን እኛ እሰማለን አባቴ ብዙ መከራ ሲያሳያት ግን ጥላው አልሄደችም ለኛ ና ለትዳሮ ስትል እኔ ከናቴ ሰብርና ጥንካሬን ተማርኩ ከናተም ብዙ ነገር እያወኩ ነዉ ኘሎግራማቹን በጣም ነው ምወደው ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቀው አላህ ምንጠቀምበት ያርገን ወድም ማሀመድ ፈረጅ ኡስታዝ አብዱል ኸፋር ባረከላሁ ፋኩም ጀዛኩሙላህ ኸይረን ጀዛ ወደፋት ቀጥሉበት ምርጥ ነው እኛም ያላገባነው ጃሂዝ እንድንሆን ይረዳናል lol ኢንሻ አላህ😂😂

  • @LeilaMohammed-ky4jp
    @LeilaMohammed-ky4jp Год назад +1

    ጎጆዬ ኘሮግራም የሁላችንን ትዳር ጎጆ ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ እና ጥዶች ብዙ ትምህርት አግኝተዉ ትዳራቸዉን የሚያድኑበት ድንቅ ኘሮግራም ነዉ ። ውስታዞቼ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @ahmedmohammad8857
    @ahmedmohammad8857 Год назад +12

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ውዶች የናትና አባት ጉዳይ ላይ በጣም የሚገርም ነገር አለኝ
    የመጀመሪያው አባቴ ሻይ ቤት ነበረው በጣም ይሰራል ሶስት ምስት ነበረው ግን ለናትህ ለመስጠት ከፈለክ ሰርቀሀኝ ስጣት ብሎኛ ብዙውን ማየውን ነገር ያስረሳኝ ነበር
    በናቴ በኩል ደሞ በጣም ይመታታል የመጀመሪያ ምስት ናት ማየው ነገር አናዶኝ ለናቴ አባቴን ለማማት ሶስት መቶ ኪ ሜ ተሳግሬ እቃ እዤላት ልብስ እዤላት ሄድኩ ማታውን ከመተኛታችን በፊት አባቴን ላማ ወይም ስለሱ መጥፎነገር ስናገር በል ዝም በል አንት ካባትህ ጋ ቀልድ ባይን ሚገባ ቆሻሻ እትሁን አንተን በሱ ነው ያገኘሁክ ብላኛለች

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Год назад

      ሱብሀን አልላህ ማሻ አልላህ እዲሜና ጤና ይስጣቸዉ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Год назад +1

      ማሻአላህ What a mum may Allah shower her with his mercy❤❤❤❤❤unlike my step mum she keeps talking bad about my dad to my half brother and sister until she gets tired of talking😢😢😢😢😢its a matter of Iman May Allah have mercy on us its sad😢😢😢

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله Год назад

      ስለዚ😢

  • @assajod5093
    @assajod5093 Год назад +5

    እኔ ጥሩ ነኝ ብየ ነበር እማስበው ይሄ ፕሮግራም እራሴን እንዳይ ነው ያረገኝ አመሰግናለሁ

  • @Muhammed27340
    @Muhammed27340 Год назад +10

    ያረቢ መልካም ሚስት ትዲሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ🤲 ስት ቤት አለ ሁሉም ነገር እያለ በጭቅጭቅ በድብድብ የሚጦዝ 😀

    • @hchhxhcfjcjvc3549
      @hchhxhcfjcjvc3549 Год назад +1

      አላህ ይወፍቅህ

    • @MultazemTamam
      @MultazemTamam Год назад +1

      አወቅድሚያዱአማድረግይሻላልወላሂስንትወንድሞቻችንአሉእሚጫወቱትበእህቶቻችን

  • @umureyantube6859
    @umureyantube6859 Год назад +6

    በናት ሸር እያረጋችሁ ጀዛከላህ ኡስታዝ እና ማሜ

  • @susuAhmed740
    @susuAhmed740 Год назад

    በፍቅር ነው ምወዴው ይሄን ፕሮግራም ለትዳር በቂ እውቀት አግቻለሁ 😊

  • @M-24658
    @M-24658 Год назад +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዞች በሳምን ቢንስ ሁለት ሶስት ቀን ይሁንልን አዱንያችሁንም አኬራችሁንም ያሳምርላችሁ የኛንም አላህ ያሳምርልህ ሳሊህ ባልይወፍቀን ሳሊህሴት ያድርገን ያረብና አለሚን አላህ ምንም አዬሳነውም ለአላህ

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 Год назад

    ኡስታዝ አብዱል ኸፍር መሀመድየ ሲል ካፉ ማር ጠብ የሚለወወ ነገርስ ❤❤❤ አላህ ይጠብቃችው የኔ አደኞች

  • @Jemass-i1i
    @Jemass-i1i 9 месяцев назад

    ለጎጆየ ሚበር ቲቪ ሂወትን ይቀይራል ምርጥሚስት እድሆን አድርጎኛል ጀዛኩሙላህ ህይረን በርቱልን

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ Год назад +2

    ለትውልድ ተሸጋጋሪ ምርጥ ፕሮ ግራም ለጎጆየ በየ ሳምንቱ በቱቪ ቢተላለፍ ከመጀመሪያ ጀምሮ ሀሪፍ ነው ጀዛኩሙሏህ ኸይረን መሀሜ ፈገግ ታደርገኛለህ ከከከከ ሚስኪን የበጉ መንከራተት አሳዘነኝ

  • @hassenali6438
    @hassenali6438 Год назад +2

    ኡስታዝ ዛሬ አርፉጃለሁ የአረብ ስራ አያልቅም ቢሆንም ግን የዛሬው ለኔ ብቻ የተዘጋጀ ነው የሚመስለኝ ኡስታዝ ስልክ ይፈቀድልን የኔ ታሪክ ህዝብን ካስተማረ እኔ ከቤቴ በመውጣቴ አልሀምዱሊላህ እስከአሁን በሂወት ኑሬ አሁን በሰላም ለማውራት በቅተናል እና መውጣት ካለባት ወይም መውጣት ካለበት መውጣታቸው ተገቢ ነው

  • @SameraRose
    @SameraRose Год назад

    ወላኢ በየቤቱ ያለህ ታሪክ ነው ምሰማኡ በርቱ እኔ ማግባት እፈራለሁ ምክንያቴም። ፍቺ ስለምፈራ ያለህ አባት ስላደኩ ፍቺን አብዝቼ እቃወማለሁ።

  • @zainebshamsu9828
    @zainebshamsu9828 Год назад +7

    ‏يا الله كنت استنا على نار على هذا البرنامج ‏شكرا لكم كثير💕🙏

  • @Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ

    አይ ማሜ አንተ ሳቅ ምን አለብህ ስንቱን ጉድ ይዞል በየቤቱ እህህህ ኢላሂ አንተው እርዳን እኛ አቅም የለንም😢

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Год назад

    ጀዛከእላኸይረን ኡስታዛችን ለምክራችው ኢንሻአላህ ለወደፊት ትዳር ብዙ ትምህርት ወስጀበታለው ጀዛኩም ከእላህይረን. ጎጀየ ብሮግራም

  • @TMG-b4w
    @TMG-b4w Год назад

    Mashaallah ustaz ante ውስጥ የታመቀ እውቀት ቢመነዘር ስንቱን ቤት ያስተዳድራል አረ እውቀት ያለው ይግደለኝ የሚባለው እውነት ነው አረ ጎበዝ እንማር እናንብብ ወላሂ አንዴ ሂወታችን የተመሰቃቀለው ያው አልፏል የአሁን ትውልድ ግን በዚህ ትምህርት ተጠቀሙበት አላህ ያግዛቹ ማሜ እና ውስታዝ ምስጋናችን ከልብ ነው🙏🙏👍

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Год назад

    አላህስብሀነሁተአላ በእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርላቹ ማአሻአላህ የአሁን ትዉልድ ታድሎአል ጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @NuriaAhemdin
    @NuriaAhemdin Год назад

    ኡስታዝና እጅግ በጣም አጠነከርከኝ ጀዛክላህ ኸይር

  • @hassenali6438
    @hassenali6438 Год назад

    ሚንበር ኸሚስ ምሽት እና ለጎጆየ በጣም እወደዋለሁ የጁምአው የቁርአን ሂፉዝ ፕሮግራም ሁሉም ማሻአላህ

  • @hayath3823
    @hayath3823 Год назад

    ባረከሏሁ ፊኩም አሪፍ ትምርት ነው ላላገባነውም ትምርት እየውስድን ነው እነመስግነችሀለን❤

  • @jemilabiza
    @jemilabiza Год назад

    አልሀምዱሊላህ ይሄን ፕሮግራም እንዲሳካ ስላደረገልን ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን አጀብ ነው ወላ ፍሰቱ ማአሻአላህ አለይኩም

  • @zed-ot6nt
    @zed-ot6nt Год назад

    ጀዛኩምለህ ኸይረን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ❤❤❤

  • @seidhassan2113
    @seidhassan2113 Год назад +11

    አስተማሪ እና ገንቢ የሆነ ትምህርት ነው አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 7 месяцев назад

    የአላህ ምሰጥብየነዉየምሰማዉ ጀዛከላፊኩም ወንድሞቸ

  • @munaali2129
    @munaali2129 Год назад +1

    JazakAllahu Khayran Ustaz. MasaAllah, May Allah grant you wellbeing 🎉

  • @عبداللهاليامي-ت5ت

    جزاكم الله خير

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl Год назад

    Masha Allah harif mekeker jezakum Allah kheyran

  • @በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ

    ችሎታል ቤቱ በየ ቤቱ ለካስ
    ሹክረን ጀዛኩሙላህ ኸይር ጀሚዓን

  • @omamasaeed568
    @omamasaeed568 Год назад

    ሱብሀንአላህ ወላሂ በጣም ትምህርት አግንቸበት አለሁ

  • @seadaseadamuhamed8329
    @seadaseadamuhamed8329 Год назад +3

    ጀዛካአላህ የዚህን ፕሮግራም አቅራቦወች በሙሉ ትዳሬን ካአዳጋ ስላዳናችሁልኝ ምን እደምላችሁ አላቅም በጣም ነው እማመሰግነው አደራ እዳታቆረጡት በጠም ትልቅ ትምረት ስጭ እራስንም ገላጭ

  • @nasraabdullah1784
    @nasraabdullah1784 Год назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህንን ፕሮግራም በጣም እከታተላለሁ የዛሬው አንድ ነገር አስታወሰኝ እህቴ ባለትዳር ነበረች እና በተጣሉ ቁጥር ትመጣ ነበር እና አንድ ቀን በጣም የሚያስጠላ ቃላት ተናገረኝ ስትለኝ እኔ በተፈጥሮዬ ስድብ እጠላለሁ ግን አያገባኝም ነበር ዝም ማለት ነበረብኝ ግን አልሆነም በንዴት ሂጄ ሰደብኩት ተጣላን እና ሁሌ ይፀፅተኛል እነሱ አብረው ናቸው እኔ ግን የማይጠፋና የማይፋቅ ነገር በመሀላችን አለ😢😢😢

  • @hananmerte7417
    @hananmerte7417 Год назад

    Endzih ayinet kelebe yisemahut Ena erasen zore beyi yayihubet program yilem betam new yimenmesegnew minber tube jizakum Allah heyir

  • @SaraMusb-en2dw
    @SaraMusb-en2dw Год назад

    Jazakalallh Allah yetabqachu

  • @shemsiyakedir4656
    @shemsiyakedir4656 Год назад

    ጀዘከ አለህ ኸይር

  • @Hanif323
    @Hanif323 Год назад +11

    የኔ መንገድ የናፈቀው❤

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ Год назад +1

    በቤተሰብ ጉዳይ የተነሳው ሀሳብ ወላሂ ወሳኝነው አሉ መጣች ብለው ዑዑዑ የሚሉ አልሃምዱሊላህ ቤት ለቆመውጣት አያስፈልግም ግን አንዳንዱ ወንዶች አትሄጅምዴ መሄጃ ከሌለሽ ስለሚል ለመሄድ ይገፋፋሉ ስንት አመት የደከመችበትን ትዳር ጥላ ለመሄድ ትገደዳለች በተደጋጋሚ ሢሆንባት

  • @umuabdullah1077
    @umuabdullah1077 Год назад

    jezakumullah kheyre
    yehae yegna baet tarik yemeslal
    teru temehert agegnechalew

  • @hananahmed1434
    @hananahmed1434 Год назад

    Mashallah we learned so many things from you istaz Jezakellahu kheyr. And also minber Tv as well. Keep up the good work inshallah 👍🙏

  • @ZahraAdem-q6d
    @ZahraAdem-q6d Год назад

    Welahi bezu eytemarkubet new A.lilah Allah yagzachehu!!!13 amet honognal kagebahu legojoye gen betam tekmognal betam!!!yemgemeriyaw amet ewnet new yaschegeral betam"

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Год назад +2

    ማሜ በሳቅ ሞትክሳ 😅😅😅
    እኔ እራ እራሴ አሚን አሚን አልኩ አላህ ያትፊቸው ሳሂሮችሁሉ

  • @miradesigntube
    @miradesigntube Год назад +2

    Alah ke mitekemt yargen ❤❤ sher enarg

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    ቻው የመዳብ ቅመሞች 4ቀን ቀረኝ ሀገሬ ልገባ

    • @hawaendris-em9fy
      @hawaendris-em9fy Год назад +2

      እህቴ እኔም 10ቀን

    • @meryemwolloyewa7822
      @meryemwolloyewa7822 Год назад +4

      ታድላችሁ አሏህ በሰላም ከቤተስቦቻችሁ ጋ ያገናኛችሁ ያርብ

    • @M-24658
      @M-24658 Год назад +1

      መልካም ጉዞ አላህ በሰላም ያስገባችሁ

    • @hawaendris-em9fy
      @hawaendris-em9fy Год назад +1

      አሚን

    • @رحمهال-س4ل
      @رحمهال-س4ل Год назад +2

      አላህ በሰላም ያስገባሽ እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን

  • @sadajamal2620
    @sadajamal2620 Год назад

    መሻ አላሃ ዎንድሞቼ አላሃ ይጫምራቹ እኔ ህሄንን ሀሳብ ባይራሳ ጡሩኖ ዎንድሞቼ ህሄንን ሀሳባቹ መፅሀፍ ብትፅፉ ዳስ ይላል ናባር

  • @miskbintseid3915
    @miskbintseid3915 Год назад +1

    جزاكم الله خير الجزاء ❤

  • @QwQw-hx4ej
    @QwQw-hx4ej Год назад +1

    ውስጤ ሆናችሁ ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @likelike7977
    @likelike7977 Год назад

    ጀዛኩሙሎህ ኸይር

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Год назад +11

    እኛም ስለምታቀርቡት ሁሉም እናመሰግናለን ውዶቻችን🎉

  • @Sojoogoj-pw7ln
    @Sojoogoj-pw7ln Год назад +1

    ❤አላህ ልቦና ይስጠን ለሁላቺንም

  • @anubedru
    @anubedru Год назад +2

    ዋአሌይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ወበርሀበን እኮን በሠላም መጣቹ

  • @hawamohammed7570
    @hawamohammed7570 Год назад

    As wb wb ebakachu ye ustaz Abdulgefar selk quter setug

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Год назад +1

    ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Год назад

    Jazakalahyer

  • @QatarDoha-l9t
    @QatarDoha-l9t Год назад

    Wolahi ewunat nw eni bheti bale mekeniyat wond mibale alamenem

  • @ZemzemMuhudin
    @ZemzemMuhudin Год назад

    ማሻ አላህ ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @rehimaahmed6787
    @rehimaahmed6787 Год назад

    በጣም አስተማሪ ነው ማሻአላህ

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع Год назад +1

    أحسن الله إليكم
    የሴሄሩ ነገር ተመቸኝ።ምን አይነት ዲንቁርና ነዉ እንደኛዉ ሰዉ ከሆነ ሰዉ ሄዶ የእዉጥን ያዉቅልኛል ብሎ መጠየቅ።

  • @አልሀምዱሊላህ976
    @አልሀምዱሊላህ976 Год назад

    ማሻአላህ ደስስ
    የሚል ፕሮግራም ነው

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Год назад +1

    ለጎጆዬ ቆንጆ ፕሮግራም

  • @Sied-u5g
    @Sied-u5g Год назад

    ማሻእላህ ምርጥ ምክር ነዉ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Год назад

    أهلا بكم
    أحسن الله إليك وجزاك الله خيرا أستاذ الله يحفظك يارب

  • @mesimad
    @mesimad 3 месяца назад

    አሰላም አለይኩም ውስታዝ የልጅ ልጆቼ እናት አባትሽ ቤት አይሄዱም ብሎ ይጣላሉ እኛ በጣም ነው የምንወዳቸው ምን ትሉኛአላችሁ

  • @EngudayAhmed
    @EngudayAhmed Год назад +1

    ማሻአላህ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Год назад

    ማሻአላህ አስተያየታችሁ በጣም አስተማሪ ነው

  • @SAMIYA-h9i
    @SAMIYA-h9i 7 месяцев назад

    As.wr.wb islimina na hibrata sabachi tagibar altaganagnam

  • @TeybaHassen-ip3ot
    @TeybaHassen-ip3ot Год назад

    ሹክረን

  • @sjjjj9255
    @sjjjj9255 Год назад

    mashiallah betam konjo new

  • @umumohammed1144
    @umumohammed1144 Год назад

    Asferaretew bha kekeru teru newuko benmker alsema yalnewun ferten seratahenen enyizalen

  • @RonyAmin-st6hz
    @RonyAmin-st6hz Год назад +1

    ማሸአለህ❤❤❤እኔም ናፈቃኝ ማንትሆን

  • @hassenali6438
    @hassenali6438 Год назад +5

    አሰላሙዋአለይኩም አህለን የኔ ልዮወች አለምላይ እንደናንተ ትልቅ ዳዕዋ እየሰጠ ያለ ቻናል የለም የኔ የግሌ አስተያየት ነው

  • @faristekbir2299
    @faristekbir2299 Год назад +1

    አህሊን ወሳህሊን መሀረበን የጀማአ እኔ የመዳም ልዩ ሀይል ነኝ

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv Год назад

    እህቴ ያነሳሽው ጥያቂ እኔ መጠየቅ የምፈልገው ነበር

  • @BiladenKhalid
    @BiladenKhalid Год назад +3

    Ustaz lemn Ye telegram be stuhuf mikerbew tewachu

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v Год назад

    wl wr wb masha Allah Tabarakallah bertu❤❤

  • @JemalHussein-e5c
    @JemalHussein-e5c Год назад

    አላህይባርክችሁ

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    ❤❤❤እንወዳችዃለን አላህ ይጠብቃችሁ👍

  • @alyaakhayat2837
    @alyaakhayat2837 Год назад

    جزاكم الله عالمتونا جوت البيت

  • @fatemahomar4283
    @fatemahomar4283 Год назад

    አላህ ይጠብቃቸሁ

  • @SdSd-mp5ir
    @SdSd-mp5ir Год назад +1

    ማሻ አለህ ማሻ አለህ

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 Год назад +1

    አንድ ሳምት ርቆብኝ ነበር 🎉ሰወዳችሁ

  • @QatarDoha-l9t
    @QatarDoha-l9t Год назад

    Mimebarochi mashallah eni kami's £ gojiy£mawoda batame ds eyalgni yamekatatlw

  • @highamcentre2319
    @highamcentre2319 Год назад

    አሰላማአለይኩም ወ ወ በጣም ሂወት የሆነ ነው እኔ ሰናደድ እራገመላሁ እና እያዳመጥኩ ነበርና ወዳው ነው ኢስቲግፍር ያደረኩት ግን ኡስታዝና ልጆችን ን እንዴት እንቅታ በተለይ እዚህ ኢሮፕ ላይ ላለን ጀዛ ኪላህ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Год назад

      አዉሰትራሊያ ነዉ ያለሁት 3 ወንድ አንድ ሴት አለኝ በደንብ ነዉ ምቀጣቸዉ ሰዉነታቸዉን ሳልጎዳ😂😂😂😂😂

  • @alahh.ytbkehisilo3459
    @alahh.ytbkehisilo3459 Год назад

    Nrolene wdohe jzaklahii🙏🙏🙏😍😍😍😍😍💐💐💐💐💐❤❤👍👍🌹🌹🌹

  • @alahh.ytbkehisilo3459
    @alahh.ytbkehisilo3459 Год назад

    Ewnete nwe sahir lsaher emhdo bzwehe alo alahii ytbkene bzwdmohene wh ysblo setoheena yste btsbohe sntohne wdmoh wh asblahwe

  • @hassenali6438
    @hassenali6438 Год назад +2

    ማሜ ኢንሻአላህ ኢትዮጲያ ስገባ የፕሮግራማችሁ ተሳታፊ መሆን እፈልጋለሁ ኢንሻአላህ ከቻላችሁ በስልክ አሳትፋን

  • @zinetabdulhadi868
    @zinetabdulhadi868 Год назад

    Yena mangad ena yehan program ba gugut new miwadaw

  • @nuriyakassim4869
    @nuriyakassim4869 Год назад

    አላህ ያቆያችሁ

  • @zemzemabdrrehman4477
    @zemzemabdrrehman4477 Год назад

    ዐሊም ሆኖ የማንንም ምክር የማይሠማ ከሆነ ሁለ ሚስቱን ጥፋተኛ የሚያደርግን ባል መፍትሔው ምን ሊሆን ይችላል ?

  • @KeyiruAli-kj7vk
    @KeyiruAli-kj7vk Год назад

    Jezakumullahu Khayr

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Год назад

    አላህ ይጠብቀን

  • @JemalHussein-e5c
    @JemalHussein-e5c Год назад

    እኔ

  • @sararamel9628
    @sararamel9628 Год назад

    ምጥፕሮግራምቅጡሉብት😊😊😊

  • @haiati8154
    @haiati8154 Год назад

    አረ ይሄንማ ያገቡብቻ ሳይሆኑ ያላገቡም አስታየት መስጠት አለባቸው ምክንያቱም የአብዛኛው ሰው እናት እናአባት ግጭት መፍትሄው ምንሊሆን እደሚችል የማወቅ እድሉ ሊኖር ስለሚችል

  • @UmuTehaBintNurbenur
    @UmuTehaBintNurbenur Год назад

    waleyku muselam werahmetulahi weberekatu

  • @አልሀምዲላ
    @አልሀምዲላ Год назад

    መሻአላህ

  • @hadiyasayid7119
    @hadiyasayid7119 Год назад +1

    ወለየዎች ሁሉ ባላቸውን አንቱ ነው የሚሉት