አነጋጋሪው የፓስተር እዩ ጩፋ ሰርፕራይዝ እና የዘማሪ ዘርፌ ከበደ ምስክርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2019
  • Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on RUclips, Facebook, websites, TV stations and any other media.
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @user-qd4cw4tj7n
    @user-qd4cw4tj7n 5 лет назад +19

    ዘርፍሻ ነፍስሽን ይማረው ለቤተሠቦችሽም መፅናናትን እመኛለሁ

  • @danieldessalegnyemaryam6818
    @danieldessalegnyemaryam6818 5 лет назад +20

    በቀናችው እና በአንዲት ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን አሜን

    • @napimebratu71
      @napimebratu71 2 года назад

      Amen🙏🙏🙏

    • @hiwetasfayee6345
      @hiwetasfayee6345 2 года назад

      በእየሱም የጌታ ፍቅር ይግባብሽ

    • @siganish
      @siganish Год назад

      ✔🇪🇹❣💞💗💖☝️💕💓💜

  • @user-tu4lx2oh1k
    @user-tu4lx2oh1k 5 лет назад +4

    እኛ ሰዎች ስንባል ጌታ እግዚአብሔር ሳይሆን ሰውን ነው የምንከትል የዘርፌ መለወጥ በዙም አልደነቀኝ ለምን ጌታም ተናግሯል እስከመጨረሻው የሚፀና እሱ ይድናል !!!
    የሚጠሩት በዙ የተመረጡት ግን ትንሽ ናቸው ስለዚ አይደቅም የሚደቀው በድምፆ ተማርከው አብረዋት የጠፉት ነው !!

  • @solomonalemu1131
    @solomonalemu1131 5 лет назад +3

    ያሣዝናል አውቱ ለክፉ መንፈስ እጅ ሰጠችው ግን አልፈርድብሽም ጌታ አምላኩን የፈተነ ሴጣን ላአንችም አልተኛም አግቶሻል እባክሽ ከቻልሽ ፀሎት አድርጊ ትድኛለሽ እንግዲ ምን እላለው የድንግል ማሪያም ልጅ ያድንሽ እባካችው ኦርቶዶክሶች የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች ለእንደስዋ ላሉ ሁሉ እንፀልይ ነገ ወደኛ ያ ክፉ መንፈስ እንዳይመጣ ተግተን እንፀልይ

  • @user-vu6jw2lr9u
    @user-vu6jw2lr9u 5 лет назад +169

    የድንግል ማርያም ልጅ አደራህን ሰይጣን ከተዋህዶ ሳይለየኝ አንተዉ ነፍሴን ተቀበለኝ

    • @mogesgebreyes8766
      @mogesgebreyes8766 5 лет назад +7

      Aster Ysmaw
      አይዞሽ ማንም ከኦርቶዶክስ አይለይሽም ልቦናን ማፅናት ብቻ

    • @user-vu6jw2lr9u
      @user-vu6jw2lr9u 5 лет назад +1

      @@mogesgebreyes8766 ዘርፌን በጣም ነበር የምወዳት እፍፍፍፍ

    • @ruthhaile1242
      @ruthhaile1242 5 лет назад +3

      አሜን ማሬ አይለየን ምህርቱን ያብዛልን!!

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 5 лет назад +3

      Amen egzyabiher yetebiken 😭

    • @user-gd8tx2nj8c
      @user-gd8tx2nj8c 5 лет назад +2

      Aster Ysmaw አሜን አሜን አሜን

  • @hanaabera9603
    @hanaabera9603 5 лет назад +6

    ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @user-gx2mv2nd1t
    @user-gx2mv2nd1t 5 лет назад +11

    እመቤቴ ቅድስ ድንግል ማርያም ልቦና ይስጠን
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር

  • @user-ko1qf3vo9o
    @user-ko1qf3vo9o 5 лет назад +106

    እግዚአብሄር ማስተዋል
    ይስጠን ።
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
    ለዘላለም ትኑር ።

  • @rodeyakalla723
    @rodeyakalla723 5 лет назад +5

    የኤልሻዳይ እናት ወላዲት አምላክ ትድርስልሽ ወደሽ አደለም ከዝህ ከዝህ ከው ከው እሚያደርግሽ እግዝኦ

  • @user-nx8sr8fm4w
    @user-nx8sr8fm4w 5 лет назад +18

    የድንግል ማሪያም ልጅ ልብ ይስጥሽ ዘርፌ ተሳስቶ ካሳሳች እዝብ ኦርቶዶክስን ባርኪ ልጆችሽንም ድንግል ማሪያም በምልጃሽ ጠብቂን አሜን ፫

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r 5 лет назад +66

    እግዝአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልሽ በጣም ነው የምታሳዝኝው

    • @user-qq9mv4zf7j
      @user-qq9mv4zf7j 5 лет назад

      እግዚ ብህ አርማ ሰትዎ። ልናይሰጦሸል ቦኔ ሸነ ማርይማት መለሰልሸ

    • @masaratmasarat9256
      @masaratmasarat9256 5 лет назад +1

      Set the final territorial SMS funny synchronous Barman Daliya London is affinity Express, what are the dresses of atmosphere numbness after long diplomatic lemon Amazon Amazon mi company hatyakand Asma Shah Suri German actress actor new Karnataka state syllabus Vinod Steel City send

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 5 лет назад

      Anchiy nawe meramente seyetan tewardlie errore zerfye atgahem

    • @eyasushugaro4699
      @eyasushugaro4699 5 лет назад

      Leba woregnana shermuta hula zerfe letegeletelat truth taza new

  • @SeraTube26
    @SeraTube26 5 лет назад +401

    እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን ክርስትና እምነትን ልክ እንደራሴ እምነት እወደዋለሁ ልክ የዘርፌንም መቀየር ደሞ ሳስበው ከነበረችበት ታላቅና ከፍታ ላይ ወደ ቁልቁል እንደወረደች ተሰማኝ
    እኔ ስልጣን ቢኖረኝ በሀገረችን ውስጥ ከእስልምና እና ከክርስትና ውጭ ያሉትን እምነቶች ኬንያ ወይም ሲዳን ድንበር በረሀ ላይ ነበር የማስቀምጣቸው
    ዘ-መቀጠል subscribe አድርጉኝ ስወዳችሁ

  • @meriyegatalej2326
    @meriyegatalej2326 5 лет назад +4

    እሰይ እልልልልልልልልል ኢየሱስ ያድናል

  • @AsAs-to2co
    @AsAs-to2co 5 лет назад +76

    መድሀንያለም ልብ ይስጣት በእውነት እመአምላክ ትርዳት

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ልቦናሽን ይመልስስስ እግዚኦ ተሳለነ እውነት ወደ ትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንደምትመለሽ አያጠራጥርም ትመለሻለሽ ያላየሸውን ለማየት ነው ያደረግሽው አንድቀን በሰከንድ ህሌናሽ ሲወቅስሽ ሲኮሰኩስሽ ብንን ብለሽ ትመለሻለሽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ።

  • @mhretambaye6032
    @mhretambaye6032 5 лет назад +7

    "ከእኛ ዘንድ ወጡ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው ቢኖሩ ነበር ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ :: 1ኛ ዮሐ.መ 2:19

  • @Powergamer7726
    @Powergamer7726 3 года назад +6

    ወደ ጭፈራ ቤት እንዴት ትገቢያለሽ ልቦና ይስጥሽ

  • @makideabebe4794
    @makideabebe4794 5 лет назад +16

    Zemensh ybare ማንም ፍጥረት ቢሆን በክርስቶስ አዲስ እውነቱ ገብቶሻል እኔ በራሴ ሁሌም ማስበው አንድ ነገር አለ ኢየሱስ ክርስቶስ ለደቀ መዛሙርቱ አንድ ነገር ተናግሮል በስሜ ሁሉ በምድር የተጠላቹ ትሆናላችሁ ብሎ ስለነግራቸው ሁሌም እች ቃል ውስጤ አለች ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ከሞትሽ አይቀር እውነቱን አውቆ መሞት ይሻላል ተባረኬ
    💒

  • @---wu4xs
    @---wu4xs 5 лет назад +2

    ጌታ ይባርክሽ ዘርፌ የቀር ዘመንሽ ሁሉ በጌታ ቤት ይላቅ !!! የመዳን መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነዉ

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 3 года назад +4

    ጌታ ሆይ አንተ ጠብቀኝ በብልጭልጭ ነገርና በጥቅማጥቅም እንዳልታለልና እራሴን እንድጠብቅ አንተ እርዳኝ

  • @fasileleggese2061
    @fasileleggese2061 5 лет назад +6

    የሚገርም ፊልም ነው የሰራችው
    እች ወፍ አንጎል አሁንም ልብ ይስጥሽና እስኪ ያፅናሽ እናያለን

  • @mwsiyemariyamlijimesi3769
    @mwsiyemariyamlijimesi3769 5 лет назад +5

    የኦርቶዶክስ። ለዘላለም ትኑር አምላኬ ቤቤትህ አጽናኝ የናትህ ከናታችን። ልመናዋ ክብሯ አይለየን

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 5 лет назад +7

    ያልታደለች ሴት እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስሽ እህቴ 😭

  • @user-hn8ny7gd8h
    @user-hn8ny7gd8h 5 лет назад +1

    ዘርፌ እግዚአብሔር እንኮን አሰመለጠሽ እግዚአብሔር ሰሙ ይባርክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘርፌ ወድድድድድድድድድድድድድድድድ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑረሽ

  • @mekelitnonr8979
    @mekelitnonr8979 5 лет назад +5

    አምነዉ ነበር ካዱ ከመባል ይሠዉረን ቸሩ ፈጣሪቸን😭😭😢😢

  • @Eminetn
    @Eminetn 4 года назад +5

    እዮ ጮፌ ከዱባይ ወሽሟት ነበር ዘርፌ ለዛ ነው ስራዋን ትታ የተመለሰች

  • @tigistrede7796
    @tigistrede7796 2 года назад +1

    ይመስለኛል ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ የወጣችው የምትፆመው የምተፀልየው የምትሰግደው ምክንያቱ አልገባትም ነበር አንዳንዴ ውስጣችን ሲዘጋ ስህተቱን እውነት አድርገን መቀበል እንመርጣለን።ዘርፌ አንቺ ብቻ አይደለም ከቤታቸው ባለማወቅ የወጡትንም ከተኩላ መንጋጋ ፈንቅላ ድንግል ማርያም ወደ ቤታችሁ ትመልሳችሁ እኛንም በቤታችን በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ትጠብቀን ዛሬም ነገም እሷ ታብዛን ከልጇ ታስታርቀን።አሜን

  • @selamawitgebremariam3611
    @selamawitgebremariam3611 5 лет назад +2

    እንኩዋን በሰላም ወጣሽልን ድሮም ያለቦታሽ ነበር የገባሽው ምስኪን እስቲ ጉዋደኞችሽንም ጎትተሸ ዉሰጅልን የበግ ለምድ ለባሾቹን

  • @kafani5099
    @kafani5099 5 лет назад +10

    ዘመንሽይባረክ የኔየዘመኑ ድቦራ ስወድሽ💖💖😘

  • @user-bg6rv9tb5i
    @user-bg6rv9tb5i 4 года назад +3

    ጌታየ ሆይ ከካሃድነት ጠብቀን።

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm 5 лет назад +2

    በሉ ሁለት እብዶች ይሄንን ምስኪን ህዝብ ጩፍ በካራቴ ዘርፌ በቴስታ እየዘረጋችሁ በክፉ መንፈስ አደንዝዙት።የማዝነው ለተከታዮች ነው።

  • @jiminismymichaeljackson2907
    @jiminismymichaeljackson2907 5 лет назад +2

    እመብርሃን የከዳሽ አቤቱ እመብርሃን የዓለሙ ቤዛ ለወለደችውቅድስት ድንግል ማርያም የካዱሽ ሁሉ ወደ እግር ጫማዋ ይሰግዳሉ።

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n 5 лет назад +119

    እቺ አሽቃባጭ እንኳን ሃይማኖት ፆታዋንም ትቀይር አሁን የቀራት ሙስሊም መሆን ነው !😡

    • @menaweldtekli9156
      @menaweldtekli9156 5 лет назад +1

      😄

    • @yfgbv734
      @yfgbv734 5 лет назад +9

      የታደለነው ሙሥሊም እሚሆነው

    • @user-ib3fu3hp8x
      @user-ib3fu3hp8x 5 лет назад +2

      Ewnetesh new

    • @user-su5qg9ps4w
      @user-su5qg9ps4w 5 лет назад +8

      ሙስሊም መሆን መታዴል ነው ጴንጤ እና ኦረቶዶክስን አይተናል አብረንም አደገናል መፀሀፍ ቅዱስን አብበናል ግን አማኞቹ አንድኳ ከመፀሀፉ ቅዱስ አይሰሩበትም ሌላ አለም እዳለ አያስቡም በዚች አለም ተዴስተን ዘና ብለን በፋሺን አጊጠን እንሙት ባይ ናቸው ሲቀጥል መፀሀፍ ቅዱስብዙ አወዛጋቢ ነገረም አለው ስለዚህ ለሰራበት ሰው እውነተኛው እስልምና ብቻና ብቻ ነው ።

    • @user-iv4ft2nt1n
      @user-iv4ft2nt1n 5 лет назад +4

      @@user-su5qg9ps4w 😂😂

  • @bemnetfeker6009
    @bemnetfeker6009 5 лет назад +5

    ፈጣሪ ሆይ ተሳስቶ አሳሳችን ያዝልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @yenenesshtadelle1638
    @yenenesshtadelle1638 5 лет назад +1

    ዘርፌ ተባረኪ! መልካሙን እድል መርጠሻል ፡፡

  • @kirubelgirma3172
    @kirubelgirma3172 4 года назад +1

    አረተው ሰወች ምንድነው የምትሉት ምፀዓቱ ቀርቦል የምትናገሩትን አስተዉሉ ሐይማኖት ሳይሆን የሚድ ነው መስዋእት የሆነልን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ነዉ የመጻፋን ቃል አታውቁምና ትስታላችሁ ይላል ቃሉ።

  • @semasema63
    @semasema63 5 лет назад +18

    የድንግል ልጂ ማርን የምናደርገውን አናውቅምና እንደ ፅድቃችን ሳይሆን እንደምህርትህ ይሁንልን እህታችን ዘርፎ ማስተዋሉን ይስጥሽ እናቱን ክዶ ልጂን የሚወድ የለም እየሱስ ክርስቶስ አምላክና ፈጣሪ እናቱ ድንግል ማሪያም አማላጂ ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኑር አሜን ፃድቃን ሰማህታት በምልጃቸው አይለዩን አሜን አሜን

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 5 лет назад +17

    ሆዳም ለዶላር ነው እዛ የህድስው ካሀዲ

  • @user-te6oc7ti2j
    @user-te6oc7ti2j 5 лет назад +1

    ዘርፌ የኔ ልዩ እግዝኣብሔር ልቦናሽን ይመልስልሽ ድንግል እመቤቴን ልቦናሽን ትመልስልሽ ኣዛኒቷ እመቤታችን ይቅር ትበልሽ

  • @fititewerke3920
    @fititewerke3920 5 лет назад +2

    አቤቱ የጠፉትን አስባቸዉ ኦርቶዶክስ እዉነት ናትና ማንም አይፈልግም ምክንያቱም ስርአቱ ከባድ ነው ፆሙ ስግደቱ ፀሎቱ እረ ስንቱን ልዘርዝረዉ
    እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክስን አደራ ከአስመሳዮች ጠብቅልን አሜን

  • @cell4652
    @cell4652 5 лет назад +7

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ለጉድ ትመለከተናለክ ምን ይሆን ፍርድክ

  • @user-wm2zx2yk1p
    @user-wm2zx2yk1p 5 лет назад +28

    አትፍረድ ይፈረድብካል እኛ በሷ ኢወት ተጠያቂ አደለንም የራሷን ነብስ እራሷ ታድን አይመለከተንም።

    • @mogesgebreyes8766
      @mogesgebreyes8766 5 лет назад +1

      Tina እመቤቴ ልብ ስጭኝ
      በጅ አዙር ኦርቶዶክስን እያንቋሸሽች ነው ልብ ብለሽ ካዳመጥሻት ሰገድኩ "ፀለይኩ ግን ለውጥ አላየሁም " መፍርድ ሳይሆን ትክክል ነን

    • @user-wm2zx2yk1p
      @user-wm2zx2yk1p 5 лет назад +1

      @@mogesgebreyes8766 ማሬ እራሷን እያዋረደች ነው ምክንያቱም ለቁራሽ እጀራ አምላኳን ተወች ለቁራሽ እጀራ ይን ስብከት ሰምተሽዋል ስለ ቁራሽ እጀራ መናፍቅጋ ያለው እምነት ሳይኦን ቁራሽ እጀራ ነው መኪና ልብስ ወርቅ ምናምን 666ደሞ ስራውን እየሰራ ነው

    • @rakdmg9532
      @rakdmg9532 5 лет назад

      Tina እመቤቴ ልብ ስጭኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልል በብዙ ተባረክ

    • @nunufikadu5518
      @nunufikadu5518 5 лет назад

      አንዲት ምን መወሰን የማትችል ለራሷም ግራ የተጋባች ምስኪ ተዋት በእዉነት ቦታ እውነቱ እስክታዉቅ እደልቧ ትሁን ወረተኛዋ

    • @selamyemebaniyalem9914
      @selamyemebaniyalem9914 4 года назад

      Eweneteshen new

  • @mantegboshmeseret6649
    @mantegboshmeseret6649 5 лет назад +1

    አቤቱ!!! አምላኬ ሆይ አቤቱ የድግል ማርያም ልጅ ሆይ ስለእናት ቅድስት ድንግል ማርያም ስለ አምስቱ ሀዘናት ስትል ከዚህ ሁሉ መአት (አንተን አምኖ ከመካድ አድነን) አሜን ፍፃሚያችንን አሳምርልን በዚህ አዳራሽ የጠፎትን በጎችህን ወደ ቤትህ መልስልን ሰለ እናትህ ስለ ቅድሳን ፆድቃን ብለህ ማርን ይቅርም በለን አሜን ።

  • @mwsiyemariyamlijimesi3769
    @mwsiyemariyamlijimesi3769 5 лет назад +2

    እግዚኦታ። ይስፈልጋል ምን አይነት ዘመን ደረስን እያዩ መታወር እግዚኦ እንደቸርነት ማርን ይቅር በለን

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r 5 лет назад +18

    ልቦናይስጥሽ

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j 5 лет назад +114

    አችካህድ ዱሮም ዘፋኝ ነበርሽ አሁንም ዘፋኝነሽ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድልሽኦርቶዶክ ሀይማኖት ድርጅት አይደለችም ከቅድስና ወደ እርኩስና ማስተዋሉን ያድልሽብቻ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት መችም አትፈርስም ለማፍረስነበር አላማችሁ

    • @user-jc3sl9yg4m
      @user-jc3sl9yg4m 5 лет назад

      ጌታ ይቅር ይበልሽ በሰው ህይወት ምን አገባሽ እረ ጌታ ልብ ይስጥሽ

    • @user-jc3sl9yg4m
      @user-jc3sl9yg4m 5 лет назад

      ከክርስቶስ ማንም አይለየንም

    • @user-pv3xq1gc7j
      @user-pv3xq1gc7j 5 лет назад +3

      @@user-jc3sl9yg4m ሲጀመር ክርስቶስን ታዉቁታላችሁ ሀሳሂዉን እጅ

    • @felekephiliphos2134
      @felekephiliphos2134 5 лет назад +2

      @@user-pv3xq1gc7j ኦርቶዶክ ሀይማኖት ድርጅት አይደለችም! ina mndnat? drjt kalhone?

    • @kerenkogen3834
      @kerenkogen3834 5 лет назад

      ወይንሀረግ የማርያምልጂ ማንእደእግዚአብሔር yen ehet esis ewunatu taktelilech yni machichat gen yegremil

  • @user-tu4lx2oh1k
    @user-tu4lx2oh1k 5 лет назад +1

    የመልሳት የድንግል ልጅ ወደቤቷ ልቦና ይስጣት ከዚህ ከንቱ ሰው

  • @baimnetgatchwetetesfaye3675
    @baimnetgatchwetetesfaye3675 5 лет назад +2

    አምላኬ ሆይ ከነሀጥያቴ እዳለው ሀይማኖቴን ሳልቀይር ለንስሀ ሕይወት አብቃኝ

  • @user-td3yl7xg4q
    @user-td3yl7xg4q 5 лет назад +34

    እልል ተመስገን የጭቃ ውስጥ እሾህ ሆነሃብን ነበር ተደብቃ እንደ ድመት አራማመድ ከውስጥ ሆነህ እንደ እባብ ስትሽሎካሎክ እግዚአብሔር አገላጣት አሁን ማንም በርሱዋ አይታላልም።

  • @aalamsalam9081
    @aalamsalam9081 5 лет назад +5

    በኦርቶዶክስ ሀይማኖት
    ልቦናዋ ካላርፍ መቼም የምታርፍ
    አይመስለኝም ጀበርዋን እስክትጠልቅ
    መዞሯነው ልብ ይስጥሽ

  • @tigidemi1426
    @tigidemi1426 5 лет назад +1

    የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩ መዳኒዓለም በተዋህዶሀይማኖታችን እድንፀና አንተ እርዳን

  • @esraeltefera6412
    @esraeltefera6412 2 года назад

    እግዝአብሔር ይባሪክሽ ዉደ ።

  • @eskedaramanuel2632
    @eskedaramanuel2632 4 года назад +4

    ጌታ እንኳን እረዳሽ እውነትም መንገድም ኢየሱስ ነው ተባረኪ ሀሌሉያ አሜን

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 5 лет назад +23

    የሚገርመኝ ወሬ በማናፈስ ጽድቅ የለ ምነው ብተዋት የፈለገችውን ትመን አገር የጋራ እምነት የግል መሰለኝ እረ ሼም ነው በቃ ተዋት ጠንቋይ ቤት ስኬድ ዝም ትላላችሁ ጌታ ስታከብረው ለሱ ስዘምር ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላችሁ ማንም ለማንም ገነት ሀይገባም ያመነ የተጠመቀ ብቻ ነው የሚድነው ካሮጊት ተረት እርቅ የገባኝን ነው ዱቅ ያረኩት ኮሜንቶች ስድብ አጽያት ስለሆነ እንዳሰድቡኝ እሽ

    • @khadijadadaye620
      @khadijadadaye620 5 лет назад +3

      ስለ ሴት ስዘፈን ወው ይበለል ስለ ክርስቶስ ስዘመር ግን መናፍቅ ይበላል ።ማስተዋልን ይስጠን

    • @elsatibebe7349
      @elsatibebe7349 5 лет назад +1

      Anchim esam siaol tegebalachu

    • @khadijadadaye620
      @khadijadadaye620 5 лет назад +2

      ፈረጅ ጌተ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ሰው ስኦል ይወርደል ብለሽ ስለ ሰው አተስብ ስለ ራስሽ አስብ ።እህቴ አትሰሰች ክስርስቶስን ይዞ ስኦል ዬለም መደን በክርስቶስ ብቻ ነው ።

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 5 лет назад

      Elsa Tibebe endatesedebug belalech eko sedeb hateyat new alech eko alanebebshewem endea ?gen yelemede melas endeat zem yebel

  • @mitikudumesso7110
    @mitikudumesso7110 5 лет назад

    God is with you . Bless bless you Terfe!

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 2 месяца назад

    እየሱስ ጌታ ነው ያንቺ ዘሪፍዬ ትባርኪ ብዞቺን ውርሺ ጥላት እያየ ማዳን በእየሱስ ነው ውዴ ወልካም ወልካም ❤❤❤❤

  • @namename3043
    @namename3043 5 лет назад +21

    እኔ አልፈርድም ዘርፌ ካገባች በኋላ ነው ሰይጣን ያጠናገራት እናም ያሁን ግዜ ወዶች ስለማይታመኑ ክዷት በዛ ቀውሳ ነው እጅ በደነዋ አይደለም ስለዚ የተዋህዶ ልጆች ሁሉ ፆለት ልናረግላት ይገባል

    • @crazymoodtube1378
      @crazymoodtube1378 5 лет назад +1

      እራስዋ ነች ያፈነገጠችው ባክሽ

    • @edengito6126
      @edengito6126 5 лет назад +1

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ kkkkkkkkk

    • @user-in8dt2uc7f
      @user-in8dt2uc7f 5 лет назад +1

      እእእ ይህም አለ እንደ እመብርሀን ትመልሳት

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 5 лет назад

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ ye Egziabehear kal isayas 54 fetarish balesh new yelal yemitafetewen Eyesus yemibalewen hulun mehon yemichel agegech enate eko ye Egziabher kal selamatanebu new enji betanebu 1ken Ortodox church balkoyach

    • @mohammedremadan5130
      @mohammedremadan5130 5 лет назад

      what is your thinking like kid

  • @uae4819
    @uae4819 5 лет назад +5

    አይ ዘርፌ ንግግርሽ አሁንም የእረፍት አይደለም የንዴት ነው በውነት አውቀሽ ሳይሆን ለእልህ ብለሽ ነው እንዲ እርቃንሽን ሆነሽ አደባባይ ላይ ምታዎሪው እግዚአብሄር ከጠፉት በጎች ወደቤቱ ይመልስሽ

  • @rolarola2424
    @rolarola2424 5 лет назад +1

    እሰይ እልልልልልል እንኩዋን ጌታ ረዳሽ

  • @user-zj3hb2ls2e
    @user-zj3hb2ls2e 2 года назад +1

    መድሀንያለም የድንግል ልጅ በምህረቱ ይማርሽ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 4 года назад +3

    እንደመጽሐፍ ቅዱስ ቃል እውነተኛ ናት አዳኝ አንድ ጌታ ብቻ ነው

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 лет назад +41

    ወይዘሮ ዘርፌ አሁን ላይ መናፍቅ መሆኗ ምን ይገርማል አስተዳደጓም መናፍቅነትን የተላበሰች ናት ይቅናሽ እዩጬፋ በእርግጫ እያለ ያኑርሽ በዩጬፋ ስም።

    • @haymifeleke2422
      @haymifeleke2422 5 лет назад

      Tesfa Adane anchi neshe menafke bkesshe arfeshe yerseshen nur nuri eyesus endewe hulem gta nw ye getoch geta nw eyseus uchi hiwot yelem mn thoyi engdi?

    • @marakikaleab9020
      @marakikaleab9020 5 лет назад

      Hahaha

    • @User-nk1zm
      @User-nk1zm 5 лет назад +6

      ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ኧረ እሷም በቅርቡ ቴስታ ትማታለች

    • @rahelseyoum9262
      @rahelseyoum9262 5 лет назад +1

      Kkkkkkkkk

    • @mogesgebreyes8766
      @mogesgebreyes8766 5 лет назад

      shewit haymanot
      ጨምላቃ መናፍቅ ደግሞ አፍ አለኝ ትላላችሁ እንዴ ከሀዲዎች

  • @ethioethio4122
    @ethioethio4122 5 лет назад +1

    የይሁዳ መልእክት ምዕራፍ 1 -4 "ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለተሰጠ ሀይማኖት እንድትጋደሉ እመክራችኋለው"
    ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተፃፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና ፤ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሳችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስንም ይከዳሉ፡፡

  • @addistigab4889
    @addistigab4889 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ምገዱን ያሳይሽ

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 лет назад +20

    ድሮም የገንዘብ እንጅ የእምነት ፅናት የለሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ

    • @user-gj4we2dn4v
      @user-gj4we2dn4v 5 лет назад +1

      የዘርፌን መዝሙር በጣም እውደው ነበር የላላ አንደበቴ የሚለውን መዝሙር አሁን ባላያት ነፍሴ

    • @fathomamir6680
      @fathomamir6680 5 лет назад

      አሁንም

  • @user-wv7fj1vy7j
    @user-wv7fj1vy7j 5 лет назад +15

    እመቤቴን እደከዳሽ ጉልበትሽ ትክዳሽ አስመሳይ እውነቱን አድቀን ይገባሽ ይሆናል በጣም ያሳዝናል ስው በገዛ እጂ ክብሩ ያስገፍፋላ 😭😭😭

  • @uae4819
    @uae4819 5 лет назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሁም ሰው መጨረሻ ሲያምር ነውና ደስ የሚለው የሁላችንንም መጨረሻ አሳምርልን

  • @elseelu7609
    @elseelu7609 5 лет назад +1

    እማምላክ ልቦናዋን ትክፈትላት

  • @asteraster6030
    @asteraster6030 5 лет назад +18

    እመብርሃን ልቦና ትስጥሽ ዥዋዥዌ ነሽ ዘርፊ ስንት ሃይማኖት ትቀያይራለሽ

  • @ahlam3388
    @ahlam3388 5 лет назад +19

    ሶደሬውች ሃይማኖት ነክ ባትገቡ ጥሩ ነው

  • @Nesi06
    @Nesi06 5 лет назад +1

    Thank God!!! Cuz you can’t confuse anyone..we (Orthodox) will pray for you to give you another chance to know the truth . God will never give up on you!! You are still our beloved sister . we don’t wanna see you on this kind crisis ❤️

  • @firhiwotlemafirhiwotlema8787
    @firhiwotlemafirhiwotlema8787 5 лет назад +1

    የድንግል ልጅ ልቦናዋን ይመልሰው

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 5 лет назад +4

    ምኑ ላይ ነው ስተታ እናተም ችግር አለባቹ ክርስቶስን የተከተለ ሁሌም መከራው ይበዛል እንካን ይብዛ!

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 5 лет назад +6

    መናፍቅ ማለት ምን ማለት እንደሆነ በትክክል የሚየውቅ ያለ አልመሰለኝም ። አንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ አዳኝነት በማመኑ ምኑ ላይ ነው መናፍቅ የሚያሰኘው?

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 лет назад +1

    ስታታሰዝን እግዚአብሔር ልቦናዋ ይመልስ

  • @meronyoutub9662
    @meronyoutub9662 3 года назад

    💞💞💞💞Zazfiye tabarak🎧🎧🎸🎸🎸🎸🥀🥀🥀🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍🙏🙏

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 5 лет назад +5

    *_የልብ እሳት ነዉ የሁሉም መብቱዋ ነው የፈለገችውን ተምልክ አትንጫጩ ሆሆሆሆ 😈 ዘርፊቱ በርች ብሩክ ነሺ_* 💚💚💚👍👌

  • @feruztekie7148
    @feruztekie7148 5 лет назад +5

    ሓንቲ ዘርፌ ተከደት ብዙሓት ካብኣ ዝበልጻ ዘመርቲ ተፍሪ ኦርቶዶክስ ኣላትና ።ግና ክንገብሮ ዘለና ንክትምለስ ኣብታ ንገብራ ጾሎት ንዘክራ ኣይንፍረዳ ከይንፍረድ ።ኦርቶዶክስ ኤር/ኢቶ ንዘልኣለም 💒💒💒🙏🙏🙏።

  • @sabaabebe6863
    @sabaabebe6863 5 лет назад +2

    Zerfe welcome to right place

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 5 лет назад +1

    እኔ ሚቆጨኝ ያላንተ ለኔ እያልኩ መዘመሬ ድሮ ልብሽን ይመልሰው😢😢😢😢😢

  • @bitsuananulo2607
    @bitsuananulo2607 5 лет назад +5

    I just wondering that why people always judge other people especially when they believing God??? Come on guys she wasn’t worship devil!! she is worshiping from the beginning is a real God nothing else period!don’t be hating other religions!! 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

    • @bezawitsolomon2333
      @bezawitsolomon2333 5 лет назад

      Real God? Is there a fack God? Ykre ybelsh 💁‍♀️

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 5 лет назад +36

    የዘመናችን ዲቦራ ብያታለሁ ገና ሐያል ሰራዊት ትሆናለች, እግዚአብሔር በምድሪቱ ገፅ ይገልጣታል, በሷ መለወጥ ፓራላይዝ የሚሆነው ሰይጣንና ጭፍሮቹ ይሆናሉ እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም, ሰው እግዚአብሔርን ቢያመልክ አስደናቂው ምንድነው, ጥፋቱስ ምኑ ላይ ነው, በቤተእምነቷ ውስጥ በነበረች ገዜ በብዙ ሲተቿት ነበር አሁን ይሄ ምን ያስደንቃል ጌታ አደደለም አሷን ስንቱን ብርቱ ነኝ ሚለውን አንበርክኳል, ለወሬኞች ምቹ ሰአት..... Like & subsecribe ለማግኘት መሯሯጥ, ዩትዩብ ቸርቻሪዎች ሕሊና ይኑራቹ ወጣቷ እንደ ፈጣን ፈረስ ወደፊት እንጂ ወደኻላ አትመለስም አትድከሙ,

    • @misrakteferifeleke7728
      @misrakteferifeleke7728 5 лет назад +2

      አሜን አሜን እንጸልይላታለን እንኳን ጌታ አገኛት ሌላው ያለፈ ኃጢያትን ይቅር ወደሞለው ጌታ ነው የመጣቸው

    • @meriye525
      @meriye525 5 лет назад +2

      Ameeeennnnnn!!!!!! Tebareki

    • @genetyedinglliggenetyeding3058
      @genetyedinglliggenetyeding3058 5 лет назад +4

      ክክክክክክክ የፓስተር ቡችሎች !

    • @winniewinnie4575
      @winniewinnie4575 5 лет назад

      @@genetyedinglliggenetyeding3058 ቅል እራስ

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 5 лет назад

      @@winniewinnie4575 nefis yemar moti yeshalale dagm wede chifera adarashi gemegibat

  • @SaraSara-jc5ku
    @SaraSara-jc5ku 5 лет назад +1

    ወይ ዘንድሮ ሲያልቅ አያምር አሉ

  • @khalilmakhlouta2133
    @khalilmakhlouta2133 5 лет назад +1

    እኔ ግን ሰዎች ስዘምሩ የ ሃይማኖት ወስጥ ጠለቅ ብሎም ምያቁ እጅ ድምፂ ሰለ አላቸው አይመስለኝም ነበረ ተሳስተሻል እህት ሁሉም ፈጡር እግዚአብሔር ይወዳል አንዱ ሃይማኖት ምጠላ አንዱ ሃይማኖት ምወዲ አይደለም እግዝአብሔር እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ልቦና ትስጥሽ

  • @tibebuhailu3083
    @tibebuhailu3083 5 лет назад +3

    ሶደሬዎች ምን አገባችሁ? መጀመሪያ መጽሐፉን አንብቡ፣ በመንፈስ ቅዱስ ሥራ በመግባት ሳታውቁት ለቤተክርስቲያን የቀናችሁ መስሏችሁ ጠብ እየዘራችሁ መሆኑን አውቃችኋል? ይህ ፖለቲካ አይደለም፡ የመለኮት ሥራ ነው። እግዚአብሔር አይዘበትበትም!

  • @fetihasadik1077
    @fetihasadik1077 5 лет назад +62

    ኢንሻአላህ መጨረሻዋ ሙስሊም።ነው ምትሆነው

    • @user-xz8oi5pp8c
      @user-xz8oi5pp8c 5 лет назад +3

      ኢንሻአላህ ቀስበቀስ ትመጣለች

    • @user-vu6jw2lr9u
      @user-vu6jw2lr9u 5 лет назад +1

      ክክክክ ልክ ነሽ ባትጠቅሚያትም ግን ካዛም ከዛም ስለምትል ትመጣለች ጠቤቂያት ክክክ

    • @saadeyemadenlij2989
      @saadeyemadenlij2989 5 лет назад +2

      በየትኛው እድልዋ ሙስልም ትሆናለች

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад

      በለው ምኞት አይከለከልም አሉ

    • @user-in8dt2uc7f
      @user-in8dt2uc7f 5 лет назад

      ክክክክክክ

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 5 лет назад +1

    ልቦና ይሰጥሸ እግዚአብሔር ይመልሰሽ በሰማም እመቤቴ አይንሸን ታብራለሸ

  • @berekettefera7364
    @berekettefera7364 5 лет назад +6

    ኦሮቶዶክስ አትታደስም በልጆቻ ትጠበቃለች መቼም የናተ መጨፈራያ አትወንም

  • @EthpioladyFhggh
    @EthpioladyFhggh 5 лет назад +5

    እመቤቴ ማርያም አደራሽን በኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ይግደለኝ

  • @amdeworkzehabeshatube
    @amdeworkzehabeshatube 2 года назад +1

    ተዋህዶ❤❤❤

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስ የትም ከመባዘን በቤትህ ሰበሰብከኝ ምን መቃዠት ነው እባካችሁ

  • @sfe8684
    @sfe8684 5 лет назад +23

    ድሮም ዘፍኝ ነበር ወደቦታሽ ተመለሽ ምንም አዲስ ነገር የለም

  • @user-rf7kp4jo4s
    @user-rf7kp4jo4s 5 лет назад +7

    እናንተው ናቹ ገፍታቹ ከእምነትዋ ያወጣቹሀት ኦርቶዶክስ በንግግር ሳይሆን በእልህ በጸብ መግፋት ማባረር ትፈልጋላቹ ከወጣች በሀላ እንብርርር ትላላቹ የራስዋ መብትዋ መሰለኝ እምነት የግል ነው ኤጭጭ

    • @selamabkulu7075
      @selamabkulu7075 5 лет назад +2

      መናፍቅነት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤቴክስትያን ስር ተወሽቆ መንፍቅና ማራመድ አይቻልማ ደሞ እቺ ማናት
      ገፋቹሀት ትያለሽ እንዴ ኦርቶዶክስ
      እንደዚች አይነትዋ እጅ ነካሽ ተከታትሎ
      የማሽቀንጠር መብት አላት ስትፈልግ ገደል ትግባ ባንድ ራስ አስር ምላስ ነች ካራቲስት አርሚ ጭፈራ ቤት በደንብ ያሸቅላታል

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 5 лет назад

      gojtom mika kuran new endea yemetanebiw ?bible endeza ayelem

  • @abrehamsimeon1532
    @abrehamsimeon1532 5 лет назад

    Geta abzito yebarekesh geta ke anch gar nw tsegawune yabezalesh

  • @user-ml5ue4gt6r
    @user-ml5ue4gt6r 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ በጣም ታሳዝኛለሽ

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 лет назад +7

    ለምን አባ ግርማ ጋር አይወስዱዋትም ፀበል ያስፈልጋታል መጀመረያዋም አላማረም ነበር መጨረሻዋ አህዛብ መሆን ነው የቀራት

    • @meriyegatalej2326
      @meriyegatalej2326 5 лет назад +1

      ፀበል አያድንም ኢየሱስ ብቻ ነው የሚያድነው አትሸወዱ

    • @hadisa4740
      @hadisa4740 5 лет назад

      አች ተጠመቂላት hahaha

  • @tigestdaniel8652
    @tigestdaniel8652 5 лет назад +16

    እብደት ሲጀምር

  • @user-xr7xn6vz1s
    @user-xr7xn6vz1s 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ማስትወልኝ ይስትሽ

  • @meriye525
    @meriye525 5 лет назад

    Enikuwan Geta Asarefesh Zerefiyeeeee Tebareki Mogese Yichemer

  • @user-ux5kr4rh8k
    @user-ux5kr4rh8k 5 лет назад +17

    ዘርፊ በናትሽ አልይሽ የሷን አትላኩብኝ ምናለች በሉኝ መጨረሻላይ ወደዘፍን ስራዋ ትቀየራለች ምክንያቱ አቼ ገንዘብ ነው የምትፍልገው ገንዘብንም ሳታገኝ ትሞታለች

    • @marakikaleab9020
      @marakikaleab9020 5 лет назад

      Hahaha lik endetokchaw

    • @user-ux5kr4rh8k
      @user-ux5kr4rh8k 5 лет назад

      @@marakikaleab9020 እውነትም ትክክለኛ ምሳሊ

    • @beletlove9074
      @beletlove9074 5 лет назад

      ትክክል ዉነትሽንነዉ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 5 лет назад

      ወዶች ድፍት ያርጋቹ megershawa ema bekeber mengestesemay tegebalech beruku tayatalesh

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 5 лет назад

      ወዶች ድፍት ያርጋቹ men aregush lemen wendoch defet yelalu getan betagegi endi balalesh