ሁሉም ሰው አይከፋ አይዘን ሀሉን መተው ሰላም ነው።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024

Комментарии • 795

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 часа назад +122

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 часа назад

      saw saw saw saw

    • @Rahma-fg2jg
      @Rahma-fg2jg Час назад

      ሀቢቢ ያረሱለላ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @MmMm-ip3xu
      @MmMm-ip3xu 49 минут назад

      ሰለላሁ አለሂ ወሠለም🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 48 минут назад

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤

  • @zedtube463
    @zedtube463 2 часа назад +305

    ክረስቲያኖች በማሪያም ሙስሊሞች በአላህ አበረታቱኝ ልጀን ትቸ መሰደድ ከበደኝ የወለደ ያቀዋል እባካችሁ ተረድኝ መልካምነት ለራስ ነዉ😢 ❤🙏🙏

  • @KasaneshNagesh
    @KasaneshNagesh Час назад +90

    የኔ ውድ ክርሥቲያኖች በማርያም ሙሥሊሞች በአላህ አበርታተቷት ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 2 часа назад +151

    ማሪና አስታርቂያቸው እሚል ላይክ እደት አታደርጉኝም😢

    • @hsnd4141
      @hsnd4141 2 часа назад +2

      Kazi buhala ka esu gar athunyi wede❤❤

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 59 минут назад

      ከማይረባ ሰው ብቸኝነት ይሻላል ወሏሂ ቶፊቅ በጣም ብዙ ነገሮችን አጥፍቷል ግን አሏሁ አእለም

  • @የእናቷልጅ-ቨ3ቘ
    @የእናቷልጅ-ቨ3ቘ 2 часа назад +132

    አንች ጎበዝ ስትሆኝ ወዳጁይበዛል❤😂

  • @TeAs-h4b
    @TeAs-h4b 2 часа назад +41

    ወላሀ ማንም አልቀደመኝ የመዳም ቅመማች አውዳችሆለሁ❤❤❤

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 часа назад

      የኔ ፈጣን😍

    • @melitubez9850
      @melitubez9850 Час назад

      እኛም እንወድሻለን ደምሪኝ እማ❤❤

  • @LemlemSebhat
    @LemlemSebhat Час назад +27

    ይቅርታ መጠየቅና ይቅርታ መስጠት የምችሉ ሰዎች በጣም ጎበዞች ናቸው። እግዚአብሔር የሚፈልገው ደግም ይህንኑ ነው።

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 часа назад +83

    ሶፊን 100k እናስገባት ወገኖቸ👍👍👍👍👍👍

    • @hananhanuni2932
      @hananhanuni2932 Час назад

      ወላሂ ውሸታምናት ቶፍቅ እያወራነው ከካሜራ ጀርባ

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj 2 часа назад +13

    እስኪ የሶፊ ወዳጆች መልካም ልደት በሉኝ የማዳም ቅመሞች እወዳችዃለው🎉❤

    • @drr8432
      @drr8432 11 минут назад

      መልካም ልደት❤🎉

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 2 часа назад +49

    ሶፊ አለባበስሽን አስተካክሊ የምትሉ 👍 ሲቀጥል ተመልካቾች ምነው እኔ ቤት ዝር ግር እዳትሉ የተባላችሁ ይመስል የት ናችሁ እኔ እህታችሁ አይዴለሁምዴ ቅመሞች ለቅመሞች መተባበር የለብንምዴ

    • @UgDy-v6u
      @UgDy-v6u Час назад

      አይዞሽ የኔውድ አለሁልሽ እኔ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ❤❤❤

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu Час назад

      እሽ

    • @jemilaTiku-k6z
      @jemilaTiku-k6z Час назад

      አድስነኝ ደምሩኝ

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 55 минут назад +1

      እኔ መጣሁልሽ ውዴ

    • @jemilaTiku-k6z
      @jemilaTiku-k6z 48 минут назад

      @@mymunahussen1263 ደምሩኝ አድስነኝ

  • @tegestmulugeta8946
    @tegestmulugeta8946 Час назад +13

    ማራና የዋህ ነች ጥፋቶን ሳታቅ ይቅርታ ማለቶ በራሱ ጡሩ ነች❤

  • @zaraatamam143
    @zaraatamam143 2 часа назад +22

    𝚂𝚘𝚏𝚒𝚢𝚎 𝚢𝚊𝚗𝚎 𝚚𝚒𝚖𝚊𝚖𝚒𝚒 ❤❤❤❤𝚛𝚊𝚋𝚋𝚒𝚒 𝚓𝚒𝚛𝚞𝚞 𝚔𝚎𝚎 𝚐𝚞𝚝𝚞𝚞 𝚐𝚊𝚖𝚊𝚌𝚑𝚞𝚞 𝚜𝚒𝚏 𝚑𝚊𝚊 𝚐𝚘𝚍𝚑𝚞 𝚖𝚒𝚜𝚔𝚒𝚗𝚊 𝚔𝚒𝚢𝚢𝚊 ❤❤❤❤

    • @LeylaBedru-k5o
      @LeylaBedru-k5o 53 минуты назад

      Amiiiiiiiiiiiiiiiiiin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @HabtamWibe
    @HabtamWibe 2 часа назад +28

    ወይኔ የዛሬ ካሜራ ማን የተመታ ሶፊ ጠንካራ ሆነሺ አሳያቸዉ ❤❤❤💪💪💪

  • @Genet-u8p
    @Genet-u8p 2 часа назад +25

    የኔየዋህ ሶፊዬ ቪዶወን ሣላይ መጀመሪያላይክ ማነው እንደኒ እሚያደረግ😊🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад

      እስክ እኔንም የመድም ቅመም ለምን አትዳምሩኝም

  • @HayouYoutube
    @HayouYoutube 2 часа назад +45

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ ስለላሁ አለሂ ወሰለም

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 2 часа назад

      ሱለላህአለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @Fekihamuhamed5447-t5o
      @Fekihamuhamed5447-t5o Час назад

      SAW SAW SAW ❤

    • @DyfGuf
      @DyfGuf Час назад

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

    • @MmMm-ip3xu
      @MmMm-ip3xu 46 минут назад

      ሰለላሁ አለሂ ወሠለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @ኡሚአላሜ
      @ኡሚአላሜ 43 минуты назад

      ስለለሁ አለይሂ ወሰልም

  • @hanhan2010
    @hanhan2010 2 часа назад +31

    ማርና የኔ ንግስትየኔ ቆንጆ ስዎድሺ ኑሪልኝ 🫶🫶🥰🥰🥰🥰🥰❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹

  • @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ
    @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ 2 часа назад +23

    ተባልሽጋ ሰላም አውርዱ ማሪናየ አስታርቄያቸው♥

    • @hananhanuni2932
      @hananhanuni2932 Час назад

      አልተጣለም ድራማነው ቶፊቅ ስያወራ ስሙት ከካሜራ ጀርባ😂😂😂

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад

      እስክ እኔንም የመድም ቅመም ለምን አትዳምሩኝም

    • @MakkaDarrasa
      @MakkaDarrasa Час назад

      ምንታሥታርቃቸዋለች አዷደቀራ መታ ተደቅራ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 49 минут назад

      😂😂😂😂ሞኝ​@@hananhanuni2932

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 часа назад +8

    በቅንነት እኔንም ሶፊንም 100 ሺ አስገቡን ፕሮፋይሌ ቸጭናቹ የኔ መልካምዎች መልካምነት ለራስ ነው❤❤❤❤❤❤

    • @UgDy-v6u
      @UgDy-v6u Час назад

      እሽ ወዴ አብሽሪ❤

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube Час назад +16

    ማሪና ጀግና የቅረታ ተለቅነት ነዉ👍👍

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад

      እስክ እኔንም የመድም ቅመም ለምን አትዳምሩኝም

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 часа назад +11

    ጠንካራ ሁኝ ውደ ከዚህ ወዳ ተሰብረሽ ማየት አልፈልግም

  • @FatumaTadesse-k9u
    @FatumaTadesse-k9u 2 часа назад +18

    ሶፊ በርች ነገ እዳታለቃቆሽ እሚያዋጣሽ ጠክረሽ መስራትነው

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад

      እስክ እኔንም የመድም ቅመም ለምን አትዳምሩኝም

  • @Bizunesh12
    @Bizunesh12 Час назад +5

    መሪና አስታርቃቸው በማርያም❤❤❤❤

  • @منالاحمد-ر3ح
    @منالاحمد-ر3ح 2 часа назад +11

    ሶፊየ ዉሸታቸዉን ጨማምረዉ። ነግረዉሽ ይሆናል ከማሪና ጋር ሊያጣሉሽ።

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb Час назад +6

    ሶፍየ በረች አሏህ ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስሽ በወሬ አራስሽን አታስከፊ ሁሉንም መጋፈጥ ነው ጀግናየ በርች

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад

      እስክ እኔንም የመድም ቅመም ለምን አትዳምሩኝም

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 42 минуты назад

      ​@@Ekramedilsaboአደረኩሽ በርቺ

  • @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም

    የኔ ጀግና ሴት ሶፍዬ ከአሁን ቦሀላ ታከፍቴሺ መየት አልፈልጊም ለመነኛዉም ጠንከራ ሁኝ🌷🌷

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад

      እስክ እኔንም የመድም ቅመም ለምን አትዳምሩኝም 4:43

  • @HhuHyg
    @HhuHyg 2 часа назад +14

    # 0:46 ማሪና አስታርቂቸው😢😢😢😢

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад

      እስክ እኔንም የመድም ቅመም ለምን አትዳምሩኝም

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Час назад +11

    መነው እዳኔ ሶፉዬን ሚወዳት 😢😢🎉🎉🎉😊😊ብቻ ለዮክ😊😊

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ

    ማሪና ግን ለምን ሞደሊስትና የማስታወቂያ ስራዎች አትሰሪም ቁመናሽንም ውበትሽንም ተጠቀሚበት❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад +1

      እስክ እኔንም የመድም ቅመም ለምን አትዳምሩኝም

    • @genet_tube
      @genet_tube Час назад

      ​@Ekramedilsእኔምደመርኝ abo

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад

      @@genet_tube እሽ

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 15 минут назад

      አሁንማ ወደል ሆነች

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n 2 часа назад +20

    ማሪና ሶፊን እና ቶፊቅን አስታርቂያቸዉ

    • @bleanmeomken
      @bleanmeomken 2 часа назад

      አብርሽ አንተ ለምን አታስታርቃችዉም

    • @RahamaQtr
      @RahamaQtr 55 минут назад +1

      ​@😂bleanmeomken አረ አብርሽ አይደለም😊

    • @TemrMohamed-x4p
      @TemrMohamed-x4p 45 минут назад

      አብሺ አንተም አስታርቃቸው በአላህ

    • @LehulumGezaalewu
      @LehulumGezaalewu 45 минут назад

      አንተ ሰውየ ግን አብርሽ አይደለህም አ ነግድ አንተ አጭበርባሪ ቆይ🤔🤔🙄🙄

    • @TemrMohamed-x4p
      @TemrMohamed-x4p 44 минуты назад

      ​@@RahamaQtrችግር የለውም ባይሆንም

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 2 часа назад +13

    ሲጀመር ሁሉም ፕራንክ ነው ይሄ ሁላ የቡታጂራ ዩቱበሮች ትምህርት ነው 😂😂

    • @Zamzam111-jq7vh
      @Zamzam111-jq7vh Час назад

      የቡታጅራ ልጆች ማን አየሽ😮😮

    • @ወታደር
      @ወታደር 5 минут назад

      @@Zamzam111-jq7vhሁሉም ድራማ ነው የቡታጂራ ጥንዶች
      ከኢፍሬም የለሚወድም በቀር

  • @SadieEbrahim
    @SadieEbrahim 2 часа назад +5

    የመጀመሪያ ነኝ ሶፊ ጠክሪ ምንም እዳያደናቅፍሽ❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 2 часа назад +22

    ይህ ነገር ፕራንክ ነዉ የምትሉ ብቻ እስኪ ደምሩኝ

    • @bleanmeomken
      @bleanmeomken 2 часа назад

      ሹክ በይን ቅመም

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Час назад

      ​@@bleanmeomkenእየተመካከሩ ነዉኮ አዳምጭ በደንብ 😂😂😂

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 часа назад +6

    ሶፊ አይዞሽ ጠንክሪ በሂወታችን ሰዎች ይሄዳሉ ይመጣሉ ፈተናዎቻችንም ይበዛሉ አንዴ መሰቅ አንዴ ማዘን የማይቀር ነዉ ግን በምንም አጋጣም ተስፋ አለ መቁረጥ ነዉ ❤🙏

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад

      እስክ እኔንም የመድም ቅመም ለምን አትዳምሩኝም

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 2 часа назад +11

    ወይ የማሪናዬ ፀጉር የምር ፈረንጅነትሽም ጎላ ቆንጆ😍😍😍😍😍

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад +1

      እስክ እኔንም የመድም ቅመም ለምን አትዳምሩኝም

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад

      አበቱዋ ፍርጀንው አታቂም

    • @RahamaQtr
      @RahamaQtr 46 минут назад

      ​@@Ekramedilsabo ከምርሽ ነው

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd Час назад +3

    ሶፊ 100k እናስገባት የምትሉ ዬ ማዳም ቅማሞች ❤️❤️❤️

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад

      እስክ እኔንም የመድም ቅመም ለምን አትዳምሩኝም

  • @fatumaHassen-ei6mn
    @fatumaHassen-ei6mn Час назад +17

    አይምንም አልተዋጠልኝም 16:55 ሣሥበዉሣሥበዉ ካሚራአማኑ ቶፊቅ ይመሥለኛል😅😅

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад

      እስክ እኔንም የመድም ቅመም ለምን አትዳምሩኝም

    • @enanu7590
      @enanu7590 Час назад

      😂😂😂😂

    • @MdMd-is4rs
      @MdMd-is4rs Час назад

      😅😅😅😅

    • @aymenseid
      @aymenseid Час назад +1

      😂ተውፊቅኳ አይደለም የማስመሰል መጨረሻው ይሄው ነው😂

    • @አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ
      @አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ Час назад +1

      😂😂😂😂ዘና ነውኮ የምታርጉኝ ኮሜታተሮች

  • @MekeyaMohammed-z7x
    @MekeyaMohammed-z7x Час назад +7

    የኔማረ ❤❤❤አይዙሸ እረሰሸና ጠበቂ ሡፊይ

  • @حياة-ر4د
    @حياة-ر4د Час назад +11

    ማሪና ለጋደኝነት የምትከፍለው መፀዋትነት ነው እሳን እድትጠላ ያደረጋት ግን ጀግናናት ሶፊ እራስወዳድድ አትሁኝ መለስ ብለሽ አስቢ😢😢😢

  • @mekdiyabtalji
    @mekdiyabtalji Час назад +10

    ድራማ መሆኑን አረጋገጥሁ🤣🙄

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад

      እስክ እኔንም የመድም ቅመም ለምን አትዳምሩኝም

  • @Mileni-Hamed
    @Mileni-Hamed 2 часа назад +8

    ሶፊ በጣም ነው ምዎድሽ ኑሪልኝ አንቺ ብቻ 🥺😿

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад

      እስክ እኔንም የመድም ቅመም ለምን አትዳምሩኝም

  • @ZainabMohammed-ym1bz
    @ZainabMohammed-ym1bz 2 часа назад +12

    እዴ ድራማነውዴ የመጨረሻውን ስሙት ሳይቆርጡት የወጣው😂😂😂😂

    • @zinetnuru136
      @zinetnuru136 Час назад +1

      😂😂😂😂ነው የሚሆን የዩቲዪብ ብርእኮ ጫው የቀመሰ ፈየል አረጎቼዋል

    • @MediKassaw-q5l
      @MediKassaw-q5l Час назад

      ምድንን ነው

    • @yusratube9210
      @yusratube9210 Час назад

      አይገርምም😂

    • @hananhanuni2932
      @hananhanuni2932 Час назад

      ወላሂ የቶፊቅ ድምፅ ከካሜራ ጀርባ

    • @melitubez9850
      @melitubez9850 Час назад

      ​@@zinetnuru136😍😍😍😂😂 ደምሪኝ እኔም ልቅመሰዉ አቦ💪

  • @LubabaMohmed
    @LubabaMohmed Час назад +5

    ድራማ ነው ነገሩ ያልቆረጡትን ስሙት ሲመካከሩ 😂😂😂😂😂🎉

    • @melitubez9850
      @melitubez9850 Час назад +2

      ደምሪኝ ዉደ😍

    • @hikmu378
      @hikmu378 28 минут назад

      ተው ደምሩኛ ወድች

    • @hikmu378
      @hikmu378 27 минут назад

      ​@melitubez9850 እሺ መልሲ ለኔም

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Час назад +2

    ሶፊ ጀግናዋ 100k let's go family

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i Час назад +4

    ከካሜራ ጀርባ ያሉሽን ጥፋቷን ንገሪያትና ተማመኑ ሶፊየ ቅር እያለሽ ይቅርታ ደስ አይልም

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 2 часа назад +9

    ሶፊ ጠንካራ ሁኝ ለጎዱሽ ሁሉ ሰርተሽ ተለውጠሽ አሳያቸው😊😊

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад

      እስክ እኔንም የመድም ቅመም ለምን አትዳምሩኝም

  • @ወታደር
    @ወታደር 44 минуты назад +1

    14:09 ማሪና የኔውድ ለጓደኝነት ትልቅ ክብር አላት ❤❤❤❤

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 44 минуты назад +3

    እኔ የሰማሁትን ድምፅ ከካሜራ ጀርባ የሠማ ብቻ👍👍😂😅

    • @ወታደር
      @ወታደር 14 минут назад

      ሰምተናል አወ ኢንድ ነው

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 2 часа назад +12

    ማሪናቆንጆ ልበቀና ስወድሽ❤❤❤

  • @seadahabesha2943
    @seadahabesha2943 Час назад +1

    አንች ጠንካራና ተወዳጅ ስትሆኝ ሁሉም ለመቅረብና አንችጋ ለመሆን ይመኛሉ እና አሁንም ጠንካራ ሁነሽ ማንነትሽን አሳያቸው ሁሌም ወደፊት

  • @ሀበሿዊት
    @ሀበሿዊት Час назад +2

    ሶፊ ሰዉአትመኚ እህቴ አንቺ የዋህነሺ ሰወች ለሰማቸዉ ስለሚጨነቁ ካቺጋር ደህና ነን ለማስባልነዉ ተጠንቀቂ

  • @sususeid-wy2lt
    @sususeid-wy2lt 2 часа назад +4

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካት🎉🎉🎉🎉

  • @SaydiBoy-iu3nj
    @SaydiBoy-iu3nj 2 часа назад +1

    ሦፊግንኮሜትአተነቢምማለትነውእንደዚህአይነትቀሚሥኢሥላምአይፈቅድምነብያችንሠለሏሁአለይሂወሠለምእንድህብለዋልየመጨረሻውሢደርሥሤቶችይመጣሉለብሠውእዳለበሡየሆኑብለዋልአላህሁላችንንምከደዚህአይነትይጠብቀንጉሉአሚን

  • @Seada-o7q
    @Seada-o7q Час назад +8

    በርችሶፊ፣በኢሞደውየልሽአታነሽም❤❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад

      እስክ እኔንም የመድም ቅመም ለምን አትዳምሩኝም

  • @susu21250
    @susu21250 2 часа назад +7

    የመጀመሪያ ነኝ ዛሬ😂😂😂

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 49 минут назад +4

    እኔ እኔንም 10ሺአስገብኝ ተው የኔውዶች😢

  • @FhjIgg-k1t
    @FhjIgg-k1t 2 часа назад +10

    የኔ ውድ አይዞሽ😢❤❤❤❤❤❤

  • @ሙንተሀነኝአበቱወንነፈቅአ

    አራራራራ ምን ጉድ ነው ምን ልበል 🎉እድ በይ እንድ የሁሉ ፓራንክ ነበር መለት ነው😢😢😢😢

  • @Lasta-be6dp
    @Lasta-be6dp Час назад +1

    Yesemashiwene menagere naw marina. Yene wed.

  • @yusratube9210
    @yusratube9210 Час назад +5

    ድረመ ነው በደንብ እዩት ሰይቆርጡት ለቀዎተል 😂

  • @የናቴልጅ
    @የናቴልጅ 2 часа назад +5

    እህ ያጠፋችውን ሳታውቅ የምን ይቅርታ መጠየቅ ነው ሲቀጥል ሶፊ ምንእንደበደለችሽ ሳትነግሪያት አስቀይመሽኛል ምትያት እንዴት ነው ነገሩ

    • @Vifugjf
      @Vifugjf Час назад

      ልኬልሽ አልመለሽልኝም አለቻት እኮ ጥፋቱን እነሱ ይተዋወቃሉ

  • @hananhanuni2932
    @hananhanuni2932 Час назад +9

    ወየ አላህዬ እኔ የሰማሁት የሰማ ከካሜራ ጀርባ ቶፊቅ እያወራ ነበር😂😂😂😂😂😂

    • @ሀዩየማሻዋ
      @ሀዩየማሻዋ Час назад

      የምርሸነው

    • @madeenamuhammed
      @madeenamuhammed Час назад

      ክክክክ

    • @ماريفةبنتحبشي
      @ماريفةبنتحبشي Час назад +2

      ተይ እህቴ እኔ ኮሜትሽን አብቤ አለማስረገጥ ደጋግሜ አዳምጨዋለሁ የተውፊቅ ድምፅ አደለም የምር አደለም ❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Час назад

      እስክ እኔንም የመድም ቅመም ለምን አትዳምሩኝም

    • @aymenseid
      @aymenseid Час назад

      አትሻብኝ😂😂😂

  • @kiyaye-fj5hr
    @kiyaye-fj5hr 2 часа назад +2

    አደኛኮመችነኝ ስጠብቀው የዋልኩት ቪዶዎነው

  • @Zemenaymanayzewudu
    @Zemenaymanayzewudu Час назад +7

    ❤❤❤❤❤ማሪና ቆንጆ ልበቀና

  • @susuTube394
    @susuTube394 2 часа назад +1

    ተረጋጉ አትረልፉኝ ቀሰ ቅመሞች ድምሩኝ ልድምራቹ ጋይሰ እረሰ በረሳችን እንድገ ሰወን 2 3 አካወንት እናሳድጋልን እኛም ከሰወ ሀገረ እንወጣ የላ በሀሳቤ ምትሰማሙ ላይከ ቤቴንም ጉራ በሉ❤❤❤❤

    • @zenitube4006
      @zenitube4006 2 часа назад

      ደመርኩሽ በሐሳብሽ ተስማምቸ ደምሪኝ

    • @susuTube394
      @susuTube394 2 часа назад

      @@zenitube4006 እሺ እድምረሻልወ

    • @susuTube394
      @susuTube394 2 часа назад

      @@zenitube4006 ድመረኩሸ ወዴ

  • @remam1024
    @remam1024 2 часа назад +3

    ሶፍበርችውዴአችጠካራስትሆኝከሄደውየበለጠይመጣልውዴ❤

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    የኔ ሆደ ሰፊ ሶፊዬ❤❤❤አብሽሪ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 2 часа назад +3

    የእኔ ውድ ሶፊ እሶን አታስፈልግም ለትዳርሽ እረባሽ ናት

  • @11Secho
    @11Secho 2 часа назад +1

    አራ family 100k እናስገበት ሶፊዬን👹👹👹👹👹❤❤❤❤❤❤❤

  • @ትዙየተዋህዶልጂ
    @ትዙየተዋህዶልጂ 2 часа назад +5

    የኔ የዋህ ሥወድሽ አይዞሽ በርቺ

  • @Mileni-Hamed
    @Mileni-Hamed 2 часа назад +5

    ይቅርታ ጡሩ ነው ግን ሶፊ አንቺ ጡሩ መልካም ሴት ነሺ በናትሽ እቺ ማርና ክፉ ሴት ነች ከሱዋ ኢራቅ😭

    • @ekrW
      @ekrW 2 часа назад +1

      እረ አይባልም

    • @masertwube8453
      @masertwube8453 2 часа назад

      ክፉ ምን አይነት አሥተሳሠብ ነዉ እረ መልካም እናሥብ ሁላችንም አፈር ነን ሞትን አንርሳ

    • @aebaebaZenibu
      @aebaebaZenibu 2 часа назад +3

      ክፉስ አቺ ይኸን ብለሺ መፃፍሺ መሪና የዋህ ልጅ ነች ሶፊም እደዛው እምታባሏቸው እናተው ኮሜቶች በማያገባቹሁ እየገባችሁ መልካም መናገር ካልቻልን ዝምታ ሀሪፍ ነው

    • @Zemenaymanayzewudu
      @Zemenaymanayzewudu Час назад

      ​@@aebaebaZenibuአፌ ቁርጥ ይበልልሽ እነዚ የተረገሙ ሁሉ ጓደኛ እንደራሣቸዉ የሚያሥቡ ናቸዉ

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase Час назад

      የታባሽ ታውቅያታለሽ ዥልጥ ☹️☹️

  • @Mileni-Hamed
    @Mileni-Hamed 2 часа назад +2

    ሶፊኝ 100k አስገባልኝ እባካቺሁ 😿

  • @mubetube2
    @mubetube2 2 часа назад +6

    ሶፊ❤❤❤🎉🎉

  • @higretigery
    @higretigery 2 часа назад +3

    ችዲ በሊ ከመጀመርያዉ ድራማ እንዲሆነ ገሚቸ ነበር😂

  • @userenter2635
    @userenter2635 Час назад +1

    እና ሰው የነገርሺኝ ሁሉ ሰምተሺ ትችይዋለሺ በሰው ወሬ ትዳርሺኝ ትፈቻለሺ ሰው ያየውንም ያላየውንም የሰማውንም ያልሰማውንም ያወራልና የሰው ወሬ እትዳሪላይ ላስገባ አላደርገውም ሶፊ እና ቶፊቅ ታረቁ ማሪና አስታሪቃቸው🙏❤

  • @KhawlaKhouri
    @KhawlaKhouri Час назад

    ሶፍየህአብራችሁስሩስውብዙያወራል።ድግሞያንዲአገርልጆችናችሁ

  • @HelloMedia118
    @HelloMedia118 Час назад +2

    ጉድ እንደው ኤድት እንኳ ብታደርጉ ምነበር አቤት ውርደት ምድረ ውሸታም ድራማ 😂😂😂😂

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n Час назад +2

    የማሪና ቆጀናያ ማሻአላህ

  • @BezaElase
    @BezaElase 49 минут назад +2

    Sofye kzeche asmsye gare atmche yqta ygeta naw😢❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 2 часа назад +1

    ወይኔ ሶፊ ስሙን መጥራት አስጠላሽ ያረብ እንደዚህ አልጠበኩሽም ነበር ቱ አልጠበኩሽም ነበር

  • @Krwq-ce3lc
    @Krwq-ce3lc Час назад +3

    ሶፊ እደስቀልን እዳናወርድሽ ለካ እየቀለይሽ ነው ዴ 🙄🙄

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 часа назад +5

    ማሪና ለምን ይቅርታ ትያታለሽ ባልገባሽ ነገር. ሶፊያ ተብየ ደሞ እያወራችሽ ፊትሽን ታዞሪያለሽ እንከፍ

    • @SalamSalamah
      @SalamSalamah Час назад +2

      ሂጅባክሽየውስጧንእሷታቃለይ😏😏

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Час назад

      Pleaseደምሪኝ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 47 минут назад

      እሷአደለችእደባሏንእያማገጠችያለችውደነዝ

    • @ወታደር
      @ወታደር 30 минут назад

      @@ZaharaMuhammad-wg6mhእረ ፈጣሪን ፍሩ ሲማግጡ እኛ በአይናችን አላየንም ወንጀል እንዳንገባ በንግግራችን እንጠንቀቅ

  • @Madee-hs9ly
    @Madee-hs9ly Час назад +7

    ካሜራ አማኑ ቶፊቅ ነው😅

  • @allbaad5259
    @allbaad5259 Час назад +1

    ኣዞሽ ሞቶ ትገብያለሽ 😢 ማሪና እባክሽ ኣስታሪቂያቸው 👏

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ Час назад +1

    ሶፊየ የኔ ቆጆ በርች ወደነበርሽበት በፍፁም እዳትመለሽ ዉደ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutube 11 минут назад

    ሁለት አሳዛኞች😭❤💖💖💖አሥለቀሱኝ በሰው ወሬ አትረበሹ🌅

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ Час назад +5

    ካሜራ አማኑ ቶፊቅ ነው

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ Час назад

    ሶፌ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ ሁሌም ከጎንሽ ነን ብዬሻለሁ በርቺ ይች ከይሲ የሆነች ሴት ለምን አመጣሻት አባክሽ ተያት በፈጠረሽ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @ሻበልቱዪቡ
    @ሻበልቱዪቡ 2 часа назад +1

    ❤❤❤የእውነት ደስቡልኛል 🎉🎉🎉🎉

  • @ወታደር
    @ወታደር 49 минут назад +1

    ካሜራ አማን ተውፊቅ ነው የምትሉ ሰወች ምን አስባቹ ነው ??። ድም ፁን ስሙ ኢንድ ነው ካሜራ የያዘው

  • @RssRss-tv4qo
    @RssRss-tv4qo Час назад +1

    እቶፊቅጋመጣረቅትፈልጊአልሽመሠልዘላለምእየሠበርሽትቀሪያለሽ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Час назад +1

    ማሪና ማሻአላህ ከቀይም አልፈሺ ነጭ ነሺ ከለርሺ ስወዲልሺ ❤❤ ሶፊጠክሪ

  • @genifkr-w1y
    @genifkr-w1y 9 минут назад

    ሶፊዬ የኔ ውድ ጠንካራ ሁኚልን🥺😥 ሆደ ሰፊ ናት ደግሞ🥺 ሁላችንም እንደግፋት😥

  • @minamina2153
    @minamina2153 Час назад +1

    የሰው ወሬ እየሰማሽ ሰው አትጣይ ሶፊያ ማሪና ምእጥ ልጅ ናት ❤

    • @ወታደር
      @ወታደር 17 минут назад

      ትክክል እኔም ቅርብ ቀን ነው ከተረዳኀት የዋህ ናት ማሪና

  • @GgGgd-tu2we
    @GgGgd-tu2we Час назад +6

    ግን በመሀል የሚያወራው ወንድ ማን ነው😅 ቶውፊቅ ወይስ😅

  • @melitubez9850
    @melitubez9850 Час назад +1

    ቆይ ግን የመዳም ቅመሞች ለምድን ነዉ እርስ በራሳችን የማንደማመረዉ በቃ ሁል ጊዜ ለታላላቅ ዩቱበሮች ??? ተዉ ግን እኛኮ ጀግና ነን ሁላችንም እንክፈት ዩቱብ እንደማመር ኢትዮ ስንገባ እንሰራለን እንደማንኛዉም ሰዉ።

  • @HulugabYutubeሁሉጋብቱብ
    @HulugabYutubeሁሉጋብቱብ 2 часа назад +1

    የማጀመራ ነኝ ደስስል ውዶቼ ደምሩኝ ልደግና ሀገሬ ልግበ ሶፊ ፕን አርግኝ አስደምሪኝ

  • @ሁለገብመድረክ
    @ሁለገብመድረክ 2 часа назад

    ሶፊን ላይክ ሻር ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ አበረታቷት ፣የኔ ልዩ ሱሱዬ በርችልኝ❤❤❤

  • @Aberookiyya
    @Aberookiyya Час назад +1

    ሶፍየአይዞሽ እህት ጠካራሁኜ ❤❤❤

  • @AsAs-cz6bo
    @AsAs-cz6bo Час назад +3

    ካሜራ አማኑ ቶፊቅ ነው ድምጹን የሰማሁ መሰለኝ😂

    • @hananhanuni2932
      @hananhanuni2932 52 минуты назад

      ሰምተሽዋል አስተዋይ የሆነሰውነው ሚሰማው

    • @ወታደር
      @ወታደር 43 минуты назад

      እረ ኢንድ ነው አሳምራቹ ስሙ
      ተውፊቅ አይደለም

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 6 минут назад

      ኢድ ነው

  • @AnshaKEBEDE-q6b
    @AnshaKEBEDE-q6b 22 минуты назад

    ሶፊ እህቴ ሁለ ነገርሺን እያሥተካከልሺ ነው ማሻ አላህ ግን ወደሆላ የሚመልሥሺን ነገር ወይም ለሥራሺ ለራሥሺ አከላፍ እሚሆንሺ አትቅረቢ በሁሉም ነገር ጠክረሺ ጀመረሻል በርች ማማየ