በምስራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት የቢቸና አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን ምረቃ ላይ የቀረበ የሚገርም የአጫብር ወረብ ከምንጩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 11

  • @demitutamene424
    @demitutamene424 5 месяцев назад +1

    አቤት መመምህር ያኑርልንእንዴት ደስ እንደሚል

  • @deresegetahun9498
    @deresegetahun9498 2 года назад +2

    አቤት ደስ ሲል ይለያል ። መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድሎ!!

  • @Meheretu
    @Meheretu 2 года назад +1

    ይሄ ይለያል በእውነት፣ስላሰሙን ከስንት ጊዜ በኋላ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @nargamedia4194
    @nargamedia4194 2 года назад +3

    መምህር ምሥጢረ ሥላሴ ከቤተክርቲያኒቱ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን መካከል አንዱ የሆኑት መምራን ጥሩ አስተምሮቸው የምናውቃቸው አሁን በይቱብ በመምጣትዎ ደስ ብሎኛል

    • @mistiresilassietube4393
      @mistiresilassietube4393  2 года назад

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ ፍሬ የሚያፈራ ትውልድ የሚታደግ እንዲሆን በሀሳብ እንደ አገዝከኝ በጸሎት አግዘኝ

  • @tsionwendie7878
    @tsionwendie7878 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @yaredgatent1570
    @yaredgatent1570 Год назад +2

    እሰይ አጫብር

  • @kirubel1120
    @kirubel1120 4 месяца назад +1

    በጣም ደስ የሚል አጫብር። አዲስአበባ ላይም እየተስፋፋ ይገኛል። ይሄ ግን ጣዕሙ ኦርጂናል ነው።

  • @SamuelBata-q2s
    @SamuelBata-q2s Месяц назад

    አቤት ውበት ቤተክርቲያን ሆይ ከአንችአንድነት አይለየን።