Selame lanechi yehune Adonaye Enkuwane dehena metashe wow Betame fetane ena le Tena yesemami ye mekoreni aserare new shenekuret kariya Timatim aderegeshe kememochune chemeresh delehe aderegeshe gebeatochune Hulu chemereshe Betame konjo mesa new Enamesegenalen ❤
Friede sei mit dir, Adon. Friede sei mit dir, wo immer du bist. Friede sei mit dir. Ob reichlich oder reichlich. Zwiebel, Zwiebel, Paprika, zerdrückte Tomate, Gewürze, Salsa, Salz, Hühnchen, Nagit hinzufügen, das Hühnchen süßen, süßen Das Huhn, machen Sie das Huhn, braten Sie es in Butter, braten Sie es in Mehl, fügen Sie Milch hinzu, kochen Sie es. Besonders beliebt bei Kindern und Erwachsenen. Eine wunderschöne Makkaroni von Shemel, segne den Schöpfer deiner Hände, mein Experte ❤
ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋዉዉ አዶናዬ የሰራሽው በሽሜላሽ በጣም ምርጥና ቆንጆ እንዲሁም ምርጥ የምግብ አሰራር ነው እንደሚጣፍጥ ጥርጥር የለኝም
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ዋውው በጣም አሪፍ አስራር ነው ውዴ በርችልኝ እጅሽ ይባአክ ❤❤❤
ሠላም ሰላም አዶናየ የጠፋ ሰዉ ዋዉ እጂሺ ይባረክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የዱሮ ቤቴ ወዳጄ ጎበዝዋ አዶና አንደኛ ነሽ በርች ኑርልን እንወድሻለን
ሰላም ዜናው ወንድም አለም እንዴት ነህ
የኔዋ ሰላምሽ ብዝት ይበል በጣም ቆንጆ ከአቀራረቡ ጀምሮ በጣም ቆንጆ ጽድት ያለ ለመስራት የሚፈልግ ሰው እራሱ በቀላል ዘዴ ይህንን በማየት መስራት ይችላል ምክንያቱም የሚያስፈልጉትን ግብአቶች ፊት ለፊት በሚገባ ይታያሉና በጣምቆንጆ ጣፋጭ መሆኑ አሰራሩ የሚያስታውቅ መኮረና በሸሜል ኒጊት አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን
Waoo አዶናዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ like share ♥️
ሰላምሽ ይብዛልኝ አዴናዬ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው እጅሽ ይባርክ የኔ ባለሞያ ሸርር
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት አዶን እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ ማካሮና በበሸሜል አሰራር ነው ፈጣን ተወዳጅ ለምሳ ለእራት መሆን የሚችል ተወዳጅ ምግብ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ❤❤
ሰላም ሰላም አዶናየ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ያምራል ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ወድጄዋለሁ አስየማሪ ቪዲዮ ነው በርቺልኝ
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ አዶናይዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጣፋጪ የሆነ የመኮሮኒ ቤሻሜል ሰርተሽ ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ🙏👍👌
Yummy 😋🤤 adoro questo cibo betam meret yehon aserare new yasayeshen ejeshe yebarek 👌 ottimo
ኡዶዬ ተባልቶ የማይጠገብ ምረጥ እና ማራኪ በሸሜል አሰራረ ነው ያሳየሽን የኔ ባለሙያ በጣም ነው የሚያምርው ይለያል የተጠቀምሻቼው ቅመሞች የበለጠ ጣአሙ ልዬ እንዲሆን ያደርገዋል እናመሰግናለን ወዴ❤❤
አዶናዬ ምርጥዋ ባለሙያ ፣ ጣት ለሚያስቆረጥመው ምርጡ ምግብሽ እናመሠግናለን ። በርቺልኝ እህቴ
ሰላም ላቺ ይሁን አዱዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋዉ እንዴት ያምራል የስጎ አሰራርሽ በጣም ተመችቶኛል በዉነት ጥብስ አርገሽ በክሬም የቀረ የለም አትክልቶቹ በጣም ጣፋጭ ያረጉታል ሶሥ በፉርኖ ዱቄት ዋዉ ልዩ ነዉ ከለሩ ያምራል በጣም ዶሮዉ ሁሉም በጣም ቆንጆ አርገሽሰርተሽ ላጋራሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ጎበዝ በርቺልኝ 😮👍👌❤❤🙏
ሰላም አዶናዬ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በተለይ እርጋታሽ ቅደም ተከተልሽ ፅዳትሽ በጣም ጣፉጭ መኮረኒ በሻሚል ኒጊት አሰራር ሼር ስላረግሽን❤🙏ሼር,,,
ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልሽ አዶናይዬ ዋው የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ባፋጪ የሆነ የመኮሮኒ በሻሜል አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ👌👌🙏
ሰላም አዶናዬ በጣም የሚጣፍጥ ቆንጆ የሆነ መኮረኒ በቢሻሚል ሶስ ልጆች በፍቅር የሚወዱት ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ አዶና የሚገርም አሰራር ነው የቪዲዮሽ ጥራት አንደኛ ነው ቀጣይ እንደዚሁ አስተማሪ በሆነ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን
የኔ አዶናዬ ያሚ ሀሪፍ አሰራር ነው ያሣዬሽን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሰላም አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን የኔ ባለሞያ
አዶናዬ የእኔ ዉድ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ!
በጣም ቆንጆ ተወዳጅ የሆነ ምግብ ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽዉ የተጠቀምሻቸዉ ቅመሞች ልዩ ጣዕም ይሰጠዋል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏
አዶናዬ አቤት ሙያ ድብን ያለች አሰራር
የኔዋ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ እና የሚያስጎመጅ ጽድት ብሎ የተሰራ ጤናማ የሆነ ሲታይ እራሱ ደስ የሚል መኮረኒ በሸሜል ኒግት በቀላሉ እንዲህ መስራት እንደሚቻል ስላሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
አቤት ሙያ አቤት ሙያ ዋዉዉዉ እጆችሽ ይባረኩ በርቺ🎉
አዶናዬ የኔ ባለ ሙያ እጅሽ ይባረክ የበሉትም የተባረከ ምግብ ይሁንላቸው 🎉❤❤❤
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ አዶናዬ ባለሙያ እጅያምራ❤🎉
የኔዋ ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም ቆንጆ የሆነ ከአቀራረቡ ጀምሮ ደስ የሚል ጽድት ያለ ለመስራት የሚያስፈልጉን ግብአቶች በአግባቡ አቀራርበሽ ለመስራት የሚፈለግ ሰው በቀላሉ እያየ እንዲረዳ እንዲያስችለው ይረዳዋል ስትሰሪም ቅደም ተከተላቸው እያሳየሽ ቀስ ብለሽ ስለምታሳዪ ጥሩ ነው በሚገባ መልኩ ነው ጣፋጭ መሆኑ እንዲሁ ሲታይ የሚያስታውቅ ቆንጆ ተደርጎ የተሰራ መኮረኒ በሸሜል ኒጊት አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን
ሰላም እንኳንም ሰላም መጣሽ አዶዬ ስምንት አይነት ቅመሞችን ተጠቅመሽ ሽንኩርት ቲማቲም ምርጥ መኮርኒ በሸሜል ነው የሰራሽው ያምራል ❤
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናይ የኔ ባለሞያ ዋውውው እጅግ በጣም ልዬ አርገሽ ነዉ የስራሽው ተወዳጁን ኖኮሮና ቤሻሜል በዚህ መልኩ ግሩም ነዉ እጆችሽ ይባርክ እናመሰግናለን❤❤❤❤
አዶዬ ሰላምሽ ይብዝ የኔን ባለሞያ ዋዎ በጣም ያምራል እባክሽ ይባረክ
ሰላም አዶናይ አንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው ምርጥ ነወ❤❤❤❤
አዶናዬ የኔ ባለሙያ ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን
ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ዶሮ በመኮሬኒ እና በክሬም ነው የሰራሽው ቁሌቱን ቀምመሽ በደንብ አቁላልተሽ በኦቭን ጤናማ የሆነ የሚያስጎመጅ ልዩ ፈጣን የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽን ይባርከው
የኔ ውድ አዶናዬዬ ዋዉዉዉዉዉ በጣም ባለሙያ ነሽ እጂሽ ይባረክ
ሰላም ሰላም አዶናይ እንካን ደና መጣሽ 🎉🎉🎉🎉
ዎዉ የኔ ባለሞያ ❤❤❤❤
በርቺ❤❤❤
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን አዶናዬ ❤ አቤት ሞያ ዋው የሚያምር የመኮረኒ አሰራር ነው ያሳየሽን የሰሩ እጆች ይባረኩ ❤❤❤
ውዴ❤
በርችልን አዶናይ
Waooo Adonaye sei come sempre bravissima ❤️like & share
ሰላምሽ ብዝት ይበል አዱዬ !የሚገርም የምግብ አሰራር ነው ሼር ያደረግሽን።እራዙን የቻለ ብዙ ተወዳጅ የሆኑ ግብዓቶችን የያዘ ደስ የሚል ጣዕም በሚሰጡ ቅመሞች ያበደ ለመብላት የሚያስጎመጅ ነው። ልዩ ነው በጣም።እናመሰግናለን ተባረኪ❤
አዶናዬዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
ዛሬም ፅድት ባለዉ ስራሽ ነው የመጣሽልን የተለያዩ ግብአቶችን በመጠቀም በጣም ቆንጆ ለዕይንማራኪ ለመብላት የሚጋብዝ ምግብ ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽዉ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤
ሰላም አዱዬ ! ዋው ተበልቶ የማይጠገብ ምግብ ነው የሰራሽው። ቅመሞችሽ ልዩ ናቸው። በሽመል የሰራሽው ቆንጆ ነው ! በልዩ መልኩ የተሰራ መኮረኒ በሽመል ነው ። የሚጣፍጥ ሲታይ የሚያምር እና ፅድት ባለ መልኩ ነው ያዘጋጀሽው። የሰሩ እጆች ይባረኩ።
Selamshn yabzalsh wude enkuwan dehna metash waaw masha Allah betam konjo newu balemoya Sub melshi demerkush❤
Selam Adonaye betam egi yemiyaskoretm tebelto yemaytegeb mirt yehone migb new yeserashi enamesegnalen share siladeregshin❤
ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድእና የተከበራች የሀገሬ ልጅች በስደት ያላችሁ ፈጣሪ ከድገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ❤❤ እንኳን በሠላም መጣሽ እህት አሪፍ ቆይታ ነበረን❤❤❤🎉
ሰላም ሰላም አዶን እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ቦታ ሁላ ሰላምሽ የበዛ ይሁን የበዛ ይሁን ሽንኩርት ባሮሽንኩርት ፓፕሪካ የተፈጨ ቲማቲም ቅመማቅመም ሳልሳ ጨው ቺኪን ናጊት ጨማምረሽ ቁሌቱን አጣፍጠሽ አሳምረሽ ችክን አርገሽ ሰርተሽ እንዲሁም በሸሜሉን በቅቤ በዱቄት ጥብስ አርገሽ ወተት ጨምረሽ አብስለሽ ልዩ ተወዳጅ ለልጅ ለአዋቂ ተበልቶ የማይጠገብ ለምሳ ለእራት የሚሆን በጣም ቆንጆ የሆነ ማካሮና በሸሜል ነው የሰራሽው እጅሽን ፈጣሪ ይባርክ የኔ ባለሙያ 👌👌👌
Enkuan dehna metash Adonaye selamish bizit yebel Betam yemitafit ye macaroni be bashamel aserar kimemochu yetetekmeshachew gebeatoch tiru taem endinorew yaderegewal ejish yetbarek yehun❤
ዋውውውው በጣም ያምራልልል
ሀኒቾ❤
betam konjo
አዶናዬ የኔ ቅመም ባለሙያ አንቺኮ ልዩ ነሽ ሁሌም የምትሰሪው የባለሙይ ሴት የሴት አምስትያ ነሽ ጥፍጥ ያለ ቆንጆ በቅመም ያበደ ጤናማ የሶስ ና የመኮረኒ ባሸሜልክሬም አሰራር ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ ብያለሁ በጣም ያስጎመጃል ።❤❤❤
አዱየ የኔ ቆንጆ ሞያሽ ምን ጊዜ የተዋጣለት ነው የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ የኔ ማር ❤
Adonaye Enkuan dehna metash selsm lanchi yetetekmeshachew gebeatoch kimemochu leyu nachew endehulgizew tsidet yal yemiyamir ye macaroni bashamel aserar new yasayeshin ejish yebarek❤
Selame lanechi yehune Adonaye Enkuwane dehena metashe wow Betame fetane ena le Tena yesemami ye mekoreni aserare new shenekuret kariya Timatim aderegeshe kememochune chemeresh delehe aderegeshe gebeatochune Hulu chemereshe Betame konjo mesa new Enamesegenalen ❤
Selame lanechi yehune Adonaye Enkuwane Dehena metashe wow Betame kelale ena fetane ye mekoreni aserare new gebeatochu hulu yemis mamu Betame Enamesegenalen selakafeleshen ❤
ሰላም አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውድ ❤🎉
መኮረኒ በሸሚል አሰራር
ዲሚያ አቀረረብሽ ለመስራት የተጠቀምሽው ግብአት 👌👌የተለያዩ ቅመሞች ሽንኩርት የፈረንጅ ቃሪያ ፣ተማቲም ፣ተማቲም ሰልሳ፣ወተት ፣ጀብና መዘሬላ፣ጁብና፣ ካሳ፣ ቅቤ
የሰራሽው ስጎ ምርጥ ነው ማለትም ሶስስሽ
ክሬሙንም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው በቅቤ ዱቄቱን እስኪበስል እሽት አድርገሽ ወተት እና ክራም ጁብና ቁንዶ በርበሬና ጨው አድርገሽ ምርጥ በሸሚል ነው ጎበዝ
ሲኒያው ላይም መኮረኒ ረቀላቅለሽ ደርደረሽ ሶሱና በሸሚሉን ከላይ ጁብና ዋውውው ምጥ መኮረኒ በሸሚል አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ❤❤❤
ሰላም ሽ ይብዛ አዶዬ ዋውውው በጣም ቆንጆ በሸመል ነው ግን በየቤቱ አሰራሩ ይለያል ማለት ነው ቀሽጣ የጨመርሽበት ፓርት ማለት ነው ለየት ያረገብኝ የኔ ባለሞያ እኮነሽ ከንፁህ ፅዳት የቪዶወ አቀነባበር ልዩ ነው እናመሰግናለን ውድ 💚💛❤️😘👌
ግሽጣ በጣም ያጣፍጠዋል ንብረቴ ሞክሪው አንቺም ስትሰሪ
@@adona21adona16 እሺ ውዴ አመሰግናለሁ ❤️😘
ሰላምሰላምሰላምእንካሰላምመጣሻማሻአላህማሻአላህማሻአላህማሻአላህማሻአላህማሻአላህማሻአአላ
አዶናዬዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ በሚል መልኩ ነው ያሳየሽን ግን ግን ስሙ እንደኔ ያሉት እንግሊዘኛ ለማናነብ በአማርኛም ቢጨመርበት መልካም ነው ባይ ነኝ በበስተ መጨረሻው ግን ሞኮሮኒ በሽሜል መሆኑ ገባኝ 😅በተረፈው በርቺልኝ👌👌
ሀኒቾ የንቢ የኔ ውድ በአማርኛም በአለ ፅሁሁፍ ውዴ
ነው ይቅርታ ታጥፎ ነው ለካ 🙆
Friede sei mit dir, Adon. Friede sei mit dir, wo immer du bist. Friede sei mit dir. Ob reichlich oder reichlich. Zwiebel, Zwiebel, Paprika, zerdrückte Tomate, Gewürze, Salsa, Salz, Hühnchen, Nagit hinzufügen, das Hühnchen süßen, süßen Das Huhn, machen Sie das Huhn, braten Sie es in Butter, braten Sie es in Mehl, fügen Sie Milch hinzu, kochen Sie es. Besonders beliebt bei Kindern und Erwachsenen. Eine wunderschöne Makkaroni von Shemel, segne den Schöpfer deiner Hände, mein Experte ❤
አዶናዬ የኔ ባለሙያ ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን