የአማራ ህዝባዊ ተጋድሎ ውሎዎች! ጥር 26/2017 ዓ/ም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • የአማራ ህዝባዊ ተጋድሎ ውሎዎች! ጥር 26/2017 ዓ/ም

Комментарии • 17

  • @tamu-x8l
    @tamu-x8l 5 дней назад +3

    ድል ለአማራው ፋኖ

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 5 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሚዳየው መብረቅ ጀግናችንነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gucha9784
    @gucha9784 5 дней назад +4

    ጀግኖች መታሰባቸው ከድል በሗላ ይበልጥ ይሰራበት:: ለሞራልም ባይበዛ ጥሩ ነው:: በርታ

  • @marathmarath1883
    @marathmarath1883 5 дней назад +1

    በርታ ወንድም አደራ።ሀሳብህ ሀሳቢነው 100%
    ምንም ማአሳለፋ አይገባም ከጠላት ጋር የሚሰራ ፋኖ ለህዝብ አይጠቅሞም😢😢።የአማራ ገበሬ እየተሳቃየነው 😢😢አማሮች እውነቱን ስናገር እገበሬላይ ያነጣጠረ የዘርማጥፋት ይግባን ገበሬነው ትክክለኛ የደም ጥራት ያለው አማራነው100%
    ከዛበተረፈ ከተሚው አብዛኛው ከሁሉም ብሔር ብሔረሰብጋር ተጋብቶ የተዋለደነው ይኸኛዉ አማራ በብዛት አማራን የሚሳደብ የሚአንቋሽሽነው ልክ ደነ ኤርምያስ ነገሰ፡እንደነ ሀብታሙ ቢሻው ወዘተ እኮ በአንድ ጎን እኮ አማሮችናቸው ከኦነግ በላይ ፀረ አማራ የሆኑት።አማሮች እንቃ የአማራነት መሰረት ገበሬነው የገበሬ መሰረት ከተሸረሸረ አማራነት የለም 😢😢😢😢።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 5 дней назад +2

    ይህን ጎፈኛ የአብይ ጦርን ፋኖኖኖ ከማረከ በኋላ ግን ይንከባከባል
    ፋኖ ግፋን በቃቃ በል ❤

  • @rahelasanake8461
    @rahelasanake8461 5 дней назад +3

    Amhara fano yshnfal ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @OmanJaaln-k3t
    @OmanJaaln-k3t 5 дней назад +3

    በርታ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 5 дней назад +3


    እናመሰግናለን
    1. ሰለ ባለፈው የዲያስፖራው ሰልፍ ውጤት
    2. ቀጣይ ተከታታይ የሠልፍ ተፅእኖ
    3. አብይን ወደ ICC ለማቅረብ የሚሰራ ሰራ ??
    ብትጠይቅልን

  • @wodajedires2391
    @wodajedires2391 4 дня назад

    አደራ በርታ❤

  • @okom6307
    @okom6307 5 дней назад

    😭😭😭😭😭😭💚💛❤

  • @metadelmengistu7052
    @metadelmengistu7052 5 дней назад +1

    adera good job berta

  • @desalegnbelay9088
    @desalegnbelay9088 5 дней назад +1

    እና እሚያሳዮን እዚህ ምንድን ይጥበሷቸው

  • @bobbysmith1425
    @bobbysmith1425 5 дней назад +1

    Adera,What me sickening is Amharas killers are getting Privileges or Mercy By Amharas Fanos, Why Amharas Fanos are soft for killers
    No one gives Credit for Respecting internationals Laws

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 5 дней назад +2

    ገስግስ ወደፊት ፋኖ እውነተኞው የአማራ ታጋይ አንተ ነህና