የኮዶምኒየም ቤቶች ወቅታዊ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Condominium price in Addis Ababa | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 164

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 9 месяцев назад +15

    አገር ሲረጋጋ እንጠብቃለን ይርከስ እንጠብቃለን

    • @chriszemekaele7535
      @chriszemekaele7535 9 месяцев назад +2

      Seregaga ye base aywededem bleshi new?

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 9 месяцев назад +3

      ሚረክስ ነገር የለም ሀገሪቷ ተረጋጋች ማለት ቤት አይረክስም ዋናዉ ሀገር መረጋጋቱ ነዉ ቤት ተከራይተንም ቢሆን እንኖራለን

    • @saraworkneh1620
      @saraworkneh1620 8 месяцев назад

      ልትገዢ ከሆነ እኔ አለኝ ባለ አንድ አራብሳ ልሸጠው እያሰብኩ ነው

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 8 месяцев назад

      @@saraworkneh1620 ስንት ትሸጪዋለሽ? ስንተኛ ፎቅ ነዉ?

    • @saraworkneh1620
      @saraworkneh1620 8 месяцев назад

      @@eshetubeyene95574.2 በሙሉ ታድሷል ሴራሚክ ነው ሁለተኛ ፎቅ ነው በነገራችን ላይ ብዙም ያልታደሰ ቤት ነው እሱ በዚ ዋጋ አለ ያለው

  • @fatumadawed3088
    @fatumadawed3088 9 месяцев назад +4

    ወንድማችን እናመስግናለን ለመረጃህ ሱሉልታ አዲሱ ምሪት አበባ ልማት ጎን ያለው መቸ ግንባታ ይጀመራል መረጃው ካለህ?

  • @telahunyitbarek2150
    @telahunyitbarek2150 9 месяцев назад +4

    ልደታ ባለ አንድ መኝታ ስንት ይሸጣል ? ልደታ ባለአንድ መኝታ ኪራይ ስንት ነው ? እባክህ በአስቸኳይ ንገረኝ

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад +2

      መርሀባ በዉስጥ አናግሩኝ

    • @telahunyitbarek2150
      @telahunyitbarek2150 9 месяцев назад +1

      የአካባቢውን ዋጋ መንገር ችግር አለው እንዴ ?

  • @alitefera2422
    @alitefera2422 3 месяца назад +1

    ፈልግልኝ ባለ አንድ
    ግን ስትዶወ ያልከዉ ለመኖሪያ ምቹ አይደለምደ አባዶ ከተገኝ ባለ አንድ ፈልግልኝ

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 9 месяцев назад +4

    ይርከስ አገር ሲረጋጋ እንገዛለን ምን ይታወቃል የሚሰጠው መንግሥት በነፃ ይሰጠን ይሆናል

  • @mohammedumer4449
    @mohammedumer4449 9 месяцев назад +2

    Aselamuwleykum ሳዳም እስከአሁን ፕሮግራምህ አምልጦኝ እያቅም እምኖረው ካናዳ ነው፣ የዛሬ መረጃህ ግን የተምታታ ነው እንዴት በየካ አባዶ ባለ አንድ በ 2 million ብር ዋጋ አለ ትላለህ ?አሁን ይህ ቦታ ውድ ኤርያ ነው ፣ምን አይነት ኮንዶ ቢሆን ነው ? እባክህን አንጠልጣይ ልብ ወለድ አታድርገው ፣ዝርዝር መረጃ መስጠት አለብህ ፣በተረፈ መልካም ስራ

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      Wa wr wb መርሀባ በዉስጥ አናግሩኝ ሙሉ መረጃ ታገኛላችሁ shukren👍🙏❤❤

    • @FatumaTemam-u8t
      @FatumaTemam-u8t 2 месяца назад

      እባክህ ስለእስቱዲዩ ብታብራራልኝ​@@sadamTube

  • @mehasimkedir5102
    @mehasimkedir5102 6 месяцев назад +1

    Hi brother Aselamu alyikum endet nh ene melwu adis abeba fernsayi legasiyoo mengst chareta yawetachu condominium betoch lay tewdadere ashenfe neber ena wude new beye ferahu demo yashenfkute 69 kare new medr lay nw wagawu gn 5,000000 birr nw ena wude nwa weis lekfelbet?

    • @sadamTube
      @sadamTube  6 месяцев назад

      wawrwb selam bewst lela merejawochen lakulign ena enawerabetalen

  • @mesganawbiru2920
    @mesganawbiru2920 8 месяцев назад +1

    መረጃው ሙሉ አይደለም። ያሳዬኸው ምኝታ ቤቱን ብቻ ነዉ። ማድቤት ሻወር ሽንት ቤት ሳሎኑን አላሳየህም። ቪዲዮውን ስትቀርፅ ደግሞ አታፍጥነዉ።

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 7 месяцев назад

    በርታ ጥሩ መረጃ ነው

  • @Kibrekidusan4993
    @Kibrekidusan4993 9 месяцев назад +1

    ከ 1 ወር በፊት የካ አባዶ ካሬውን አላውቅም ባለ 2 መኝታ ጠባብ ነው 3ኛ 6.5 የገዛ ሰው አለ ተሸውዷል ማለት ነው? ወይስ አሁን ቀንሶ ነው?

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      እደ ካሬዉ ነዉ

  • @monaam-q2q
    @monaam-q2q 9 месяцев назад +2

    ማድቤቱን አሰይ መኝታ ቤት ብቻ ነዉ ?

  • @sandflove
    @sandflove 9 месяцев назад +3

    ችበርታልን ጥሩ መረጃ ነው ቀጥልበት

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      Thank you🙏👍❤❤

  • @Addistoday
    @Addistoday 9 месяцев назад +2

    ጎበዝ በርታ❤🏆

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      🙏👍❤❤❤

  • @lemlemdamte168
    @lemlemdamte168 8 месяцев назад +1

    ኮዬ ፈጬ ባለአንድ መኝታ ሁለት ሚሊዮን ያልከው የት አካባቢ ነው?

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 9 месяцев назад +2

    Wowww nice betam kensowahl

  • @AselfeshHadaro
    @AselfeshHadaro 9 месяцев назад +1

    Wowow very nice 🙏🙏🙏❤❤

  • @tesfayegenbaw7421
    @tesfayegenbaw7421 4 месяца назад +1

    Ere yediro waga new mitaweraw u have upfated info

  • @hshshsisjsj7416
    @hshshsisjsj7416 9 месяцев назад

    አረ ስለ ኮንዶሚኒየም ቤት ምን አዲስ ነገር አለ አሁን ካሁን ይወጣል እያልኩ ተስፋ መቁረጥ አቃተኝ። ሰዉ የተሰራ ቤት የለም ይሉኛል ምን ትመክረኛለህ ወንድሜ የቤት ክራይ መረረኝ

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 9 месяцев назад +4

    ማንም ሰው አዲስ አበባ ውስጥ ለጊዜው ቦታ እንዳይገዛ

  • @meseretmoges6129
    @meseretmoges6129 9 месяцев назад +1

    የማህበር ቤት አቃቂ አለም ባንክ ስንትነው 72 G/2 ባክህ ንገረኝ

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад +1

      Ok bewest anagrun

  • @Sadam-hq9hl
    @Sadam-hq9hl 9 месяцев назад +1

    Thank you 🙏👍❤

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      You're welcome 😊

  • @kiuekiue6106
    @kiuekiue6106 7 месяцев назад +1

    ቃሊቲ ላይ ባለ አንድ መኝታ በስንት ይገኛል

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 9 месяцев назад +1

    እንዴ በናትህ ንግድ ቤት 48.5ካሬ አለኝደ ሽጥልኝ። ፅድት ያለ ነው። ቂሊንጦ ነው አንደኛ ደረጃ ነው። 15ሺ ተከራይቷል።

  • @sameramohammed1739
    @sameramohammed1739 2 месяца назад +1

    ሰሚት ባለ ሁለት ስንት ይገኛል

  • @EberaMame
    @EberaMame 9 месяцев назад +2

    Thankou

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      🙏👍❤❤❤

  • @AliMoha-e8j
    @AliMoha-e8j 9 месяцев назад +1

    thank you

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      You're welcome

  • @arsema8993
    @arsema8993 2 месяца назад

    52 ካሬ. ባለ 2 መኝታ በጣም ጠባብ ነው. ዎዬ ጎድ

  • @liliayana174
    @liliayana174 9 месяцев назад +2

    ስቲዲዮ አለኝ አራብሳ ስንት ይባላል ?መሸጥ እፈልጋለሁ

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад +1

      በዉስጥ አናግሩኝ

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      በዉስጥ አናግሩኝ

  • @EskinderA.Hailemariam
    @EskinderA.Hailemariam 9 месяцев назад +1

    ስቱዲዮንረሳሀትምነውያንተባለሁለትነውእንዴ

  • @jamila-t9m
    @jamila-t9m 9 месяцев назад +3

    ኸረውድነው

  • @samirakader1084
    @samirakader1084 9 месяцев назад +1

    ናዝሬት ኮዶም ዮኒዬም ስንት እደሆነ ንገረን

  • @admasuasefa8073
    @admasuasefa8073 9 месяцев назад +2

    It is more than apartment price so it is not available.

  • @WabiWabi-sq4hm
    @WabiWabi-sq4hm 4 месяца назад +1

    አስላም አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ 2005 ምዝገባ ነበረኝ ባለ3መኝታ 130ሺብር አለው ገዢካለ አገናኘኝ ወንድሜ

    • @sadamTube
      @sadamTube  4 месяца назад

      Wa wr wb melakam eshee bewst angrun thank you

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 9 месяцев назад +5

    ኦሮሚያ?????🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄 ማን ይገዛን ኦሮሚያ ያምሀል

  • @Sofoniyas-i3u
    @Sofoniyas-i3u 9 месяцев назад +1

    ኦሮሚያ ኮንዶሚኒየም 42 ካሬ አንደኛ ላይ ሰንት ነው ገዠ ካለ አለኝ ፣አቀማመጡ ምርጥ ነው።

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 9 месяцев назад

      እኔ ልግዛ ው ስንት ይባላል??

    • @seblewonegeltegene553
      @seblewonegeltegene553 9 месяцев назад +1

      የዶሮ ቤት

    • @harggetachew6988
      @harggetachew6988 9 месяцев назад +1

      Ena megezat efelgalhu ewenetega d’Haché kehoneke pls

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад +1

      ገጂ አለ በዉስጥ አናግሩኝ 0925960640 sadam አመሰግናለሁ 🙏👍❤

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад +1

      ​@@harggetachew6988እዉነት ነዉ በዉስጥ ያናግሩኝ 0925960640 sadam🙏👍❤

  • @komchewu5790
    @komchewu5790 9 месяцев назад +1

    64 square 6 million birr alerekesem 165 kare laye yarefe adelem eku betesebe

  • @HawiMd
    @HawiMd 7 месяцев назад +1

    የሚከራይስ የለም ?

  • @Thero-xc4ri
    @Thero-xc4ri 9 месяцев назад +3

    ደሴ አሳየን እስኪ

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      Ok next rime🙏❤❤❤👍👍👍

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 9 месяцев назад +1

    ከነ እዳው ነው? ወይንስ ያለቀለት?????

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      ያለቀለት ነዉ

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 9 месяцев назад

      Bolea bulibula 2 megnta bet yalew esike 3.4yegegnali wedim edaw betam yetechegerea sew birr tolo yemefelig kale cashi ???

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 9 месяцев назад +1

    ውይ መአት አትንገረን አሁን በጣም ቀንሷል ተመስገን

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад +1

      🙏👍❤❤❤

  • @abebamekonnen5975
    @abebamekonnen5975 9 месяцев назад +2

    ጎተራ ባለ አንድ እፈልጋለሁ ስንትይገኛል

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      ጎተራ ከ4.5ጀምሮ አለ

  • @seblewonegeltegene553
    @seblewonegeltegene553 9 месяцев назад +6

    የዶሮ ቤት ነው ።ሁለት መኝታ ቤት 60ካሬ

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад +1

      😂🙏👍❤

    • @Nasuri979
      @Nasuri979 9 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @ashevic3337
    @ashevic3337 9 месяцев назад +1

    በመን አድሬሰ ላግኛክ ?

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      0925960640 sadam🙏👍❤

  • @ashevic3337
    @ashevic3337 9 месяцев назад +1

    ሰልክኸን አሰቀምጥልን ?????

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      0925960640 sadam 👍🙏❤❤❤

  • @chrism2071
    @chrism2071 7 месяцев назад +2

    የኦሮሚያ ኮንዶሚኒየም ነው ያልከው? ትንሽ ጊዜ ጠብቅ ነፍጠኛው አናፍጦ ወደመጣህበት ይልክሀል!

  • @FatimaOumer-o8p
    @FatimaOumer-o8p 9 месяцев назад +1

    ዴሴ እና ኮምበልቻ ንገሩን

  • @Wasanmiles
    @Wasanmiles 9 месяцев назад +3

    እስቴዲየም እዳቅማችን ይኖራል

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 7 месяцев назад +1

    ቤት ገዢ አጥቶል ቤት ረክሶል እየተባለ ነዉ

  • @JeurJ3jed
    @JeurJ3jed 9 месяцев назад +2

    አሰላሙአሊኩም ወረህመቱላሂ ምንምአይልበረታ

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      wawrwb መርሀባ shukren

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 8 месяцев назад +1

    Adis abeba lay belxgna saytefa yemtgezu mieda lay genzebachun leshenie endeshelemachihuna endetefachihu ewequ endatshewedu endatgezu

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd 8 месяцев назад +1

    ቦታ ካለ ንገርኝ

    • @sadamTube
      @sadamTube  8 месяцев назад

      Alea yetelekeke

  • @Hasset-id1jp
    @Hasset-id1jp 6 месяцев назад +1

    መኝታ ቤቲን ምነው ደጋገምከው

  • @makiaadem598
    @makiaadem598 2 месяца назад +1

    የመች ነዉ ወድሜ

  • @hayad1041
    @hayad1041 9 месяцев назад +3

    ሁለት ሚሊየን ቤት አለ አዲሳባ እባክህ አሳውቀኝ

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 9 месяцев назад +1

      ብዬ ፈጬ ጠትቅ

    • @chriszemekaele7535
      @chriszemekaele7535 9 месяцев назад

      Yenoral bola arbsa

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад +1

      Studio condominium aytefam 🙏👍❤

    • @MediTubeመድ
      @MediTubeመድ 8 месяцев назад

      ስቱዲዮ ማለት ምነ ማለት ነው ስንት ክላስ ይሆናል?

  • @የግብፅህይወትአባይ
    @የግብፅህይወትአባይ 9 месяцев назад

    መጀመሪያ ቪዲዮ መቅረፅ ልመድ

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      ባለቤቶች ቀርፀዉ የላኩት ስለሆነ ነዉ sory ተከራይ ስላለ መቅረጥ ስላልተመቸን ነዉ 🙏

  • @anduamlakdemeke
    @anduamlakdemeke 5 месяцев назад

    እስቴዲዩ አለኝ ቦሌ አራብሳ 38ካሬ

  • @hwhhwh
    @hwhhwh 9 месяцев назад +1

    ሀያት ሲየሚሲ
    ሱቅ ሰላሳ ካሬ በስዲስ ሚሊየን ይዣለሁ ግማሽ ከፋየ ግማሽ ይቀርብኛል ተጎዲቻለሁ ማለት ነዉ

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад +1

      ኦደ ቦታዉ ሎኬሽን ነዉ እና ሲቀጥል ሱቅ ዋጋ ይጨምራል ከመኖሪያ

    • @hwhhwh
      @hwhhwh 9 месяцев назад

      @@sadamTube ነዉ በጣም አመሰግናለሁ😋❤❤❤❤

    • @hwhhwh
      @hwhhwh 9 месяцев назад

      @@sadamTube ሁለየ እከታተልክ አለሁ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 7 месяцев назад +1

    ቤት ረክሶል እተባለ ምነዉ አንተ ጋር ተወደደ

  • @amenbalcha9722
    @amenbalcha9722 9 месяцев назад

    ልደታ ኮድሚኒዬም ካለ ነገርኝ ባለ ሁለት መኝታ

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      ok በዉስጥ አናግሩኝ

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 9 месяцев назад +1

    ሳዳም ፕሊስ ስለእስተድየም ንገረኝ

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      Studio ke 2.2 jmeeo alea

  • @sobrnaberhan2649
    @sobrnaberhan2649 9 месяцев назад +2

    እስከሁለትሚለይንፈልክልኝሳዳምየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад +1

      መርሀባ በዉስጥ አናግሩኝ

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 9 месяцев назад

      ​@@sadamTubeሳዳም የእስተድየም ዋጋስ

  • @fathemafathema1236
    @fathemafathema1236 9 месяцев назад +1

    የአላህ ደሴ ስንት ይጋኛል ኮዶሚኒየም ቤት?

    • @semirasemira4968
      @semirasemira4968 9 месяцев назад

      ባለ አንድ መኝታ እስከ 2.700ሽ ብለዉኛል

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад +1

      ባለ1 ከ2.5 ጀምሮ አለ

    • @fathemafathema1236
      @fathemafathema1236 9 месяцев назад

      @@sadamTube ሁለት ሚሌን አይገኝም ማለት ነው?

  • @hwhhwh
    @hwhhwh 9 месяцев назад +1

    መልስልኝ

  • @sarajackson818
    @sarajackson818 7 месяцев назад

    ሳዳን ወንድሞ እቤት እየተሸጠ አይደለሞ ለሞን በአለሞ ላይ የኮነሚ ዉድቀት ላይ ነዉ ያለዉ ስለዚሕ ኢትዮጵያ ከአለሞ አይለኝሞ ስዚሕ ለቤት ሻጮች አስዳቸዉ

    • @sadamTube
      @sadamTube  7 месяцев назад

      Ok thank you eshee

  • @kalabman-lh8lv
    @kalabman-lh8lv 9 месяцев назад +2

    ከ30000-40000 የሚከራይ ሱቅ ካለ ???

    • @sadamhussen1339
      @sadamhussen1339 9 месяцев назад +1

      አለ 🙏👍❤

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад +1

      Ok alu kezih belaay yemikeray bewst anagrun

    • @genetbati9518
      @genetbati9518 9 месяцев назад

      Hyetii akababiy sitnite?

  • @admasuasefa8073
    @admasuasefa8073 9 месяцев назад +1

    Not important for condominium home this match many.

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      👍🙏❤❤❤

  • @MyJESU
    @MyJESU 7 месяцев назад +1

    Karts yelelw ale ende

  • @genetgenet2048
    @genetgenet2048 9 месяцев назад +1

    Bishoftu lay Sint naw beti

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад +1

      ok አለ የለከኩት ተመልከቱ ወይ በዉስጥ አናግሩኝ አመሰግናለሁ🙏👍❤

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 8 месяцев назад +1

    Hid fara felgu

  • @رحيمهمحمد-و1ع
    @رحيمهمحمد-و1ع 9 месяцев назад +2

    ደሴ ከለ

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      አለ

    • @Thero-xc4ri
      @Thero-xc4ri 9 месяцев назад

      ኪራይ ስት ነው ደሴ ባለ አዲ​@@sadamTube

    • @MediTubeመድ
      @MediTubeመድ 8 месяцев назад

      ​@@sadamTubeሠላም ወንድም ክፍለ ሀገር ሁለት ቦታ አለኝ አንዱ ፊኒሽንግ የቀረው ቤት የያዘ ሁለቱም ሸጨ ደሴ ኮንደሚኒየም ባለሁት መኝታ ይገዛልኝ ይሆኝ በቀጣይ ደሴ አሳየን ወንድሜ ስደት ሠልችቶኛል ዝም እዳትለኝ እጠብቅሀለሁ

  • @tsehaineshbejiga2715
    @tsehaineshbejiga2715 9 месяцев назад +1

    ሰንዳፍ አቅርብልን

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад +1

      Ok alea በቅርብ የለቀኩት ወይ በዉስጥ አናግሩኝ

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад +1

      መርሀባ አለ የለከኩት ተመልከቱ ወይ በዉስጥ አናግሩኝ አመሰግናለሁ🙏👍❤

  • @firankotola853
    @firankotola853 8 месяцев назад +1

    Kiraayis

    • @sadamTube
      @sadamTube  8 месяцев назад

      Arif yekerayale

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 месяца назад +1

    CUT

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 9 месяцев назад

    ኩየ ፍጨ በነፃ ቤሰጡኝም አልመጣም

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      👍🙏❤😍

  • @selamganale6760
    @selamganale6760 9 месяцев назад +1

    አውነትህን ነው 6ሚሊየን ብቻ አላነሰም?3 ሚልየን 5ሚልየን በጣም አነሰ ግን አንተ ብትሸጥ ይህን ያህክ ታወጣለህ?ሞላጫ ሁላ ደሞ መሸጥም መለወጥም ተከልክልዋል አንተ ውሸትህን ነው እኔ ሀያት 2ነጥብ ሁለት መኝታ ቤት ገዝቻለው ከመከልከሉ በፊት

  • @abigiyaabigiya
    @abigiyaabigiya 9 месяцев назад +1

    ሳዳም ከ805 ሺ ጀሮ ያልከው አልገብኝም ብትነግረኝ ካላስቸገርኩ

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      ቅድመ ክፍያ ነዉ

  • @rutinahadeksh6400
    @rutinahadeksh6400 9 месяцев назад +1

    Tuludimtu pls

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      Ok 🙏👍❤

  • @AdiskedenAsfaw
    @AdiskedenAsfaw 9 месяцев назад

    SeLkhen

    • @sadamTube
      @sadamTube  9 месяцев назад

      0925960640 sadam👍🙏❤

  • @dibbadibba6210
    @dibbadibba6210 8 месяцев назад

    6 miliyan 😂😂😂😂😂bote gezicha elsrem

  • @gigisiyoum9086
    @gigisiyoum9086 9 месяцев назад +1

    ሰሚት ባለ አንድ ስንት ይገኛል