ማታ ማታ ሁሌ ያባርረኛል መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 143

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Год назад +51

    እስከ ዛሬ ከሰማውት የዛሬው ምስክር ልዩ ነው በእውነት አንቺ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ሁሌም ከጎናችን ነው የባለቤትሽ ለውጥ የፀና ይሁን ዮኒ ለምልም ብዛ ለክፉ ፈፅሞ አትገኝ በኢየሱስ ስም❤

    • @betietomedia7778
      @betietomedia7778 Год назад +2

      አሜንንንን ዮኒዬ ለክፉ አትገኝ እግዚአብሔር አባቴ በደሙ ሽፍኖ ይጠብቅልኝ የኔ አንደኛ የእየሱስ ጀግና ወታደር ኑርልን❤❤❤❤

    • @kaleabalemseged440
      @kaleabalemseged440 Год назад +1

      Amennnnnn

    • @abbyabunetizale7824
      @abbyabunetizale7824 Год назад

      🙏🏿 🙏🏿 amen 🙏🏿

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Год назад +34

    ውይ አንጀት አርስ ነሽ አንቺ ጌታ ይባርክሽ ምናለ ሁሉ እንዳንቺ ብሆን የወልደሽ ማህሰን ብርክ ይበል ጠላት ቆሽቱን ድበን አረግሺው እየሱስ ጌታ ነው አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @NatiGym777
    @NatiGym777 Месяц назад +1

    ዬኔ ውድ እናት እወድሻለሁ ❤❤❤❤

  • @miherttsedeke9224
    @miherttsedeke9224 Год назад +5

    አይዞሽ አንቺ ጅግና ነሽ እንኳን አልሞሽሚ እግዚአብሔር ትልቅ ነው

  • @maranatageta6600
    @maranatageta6600 Год назад +24

    የዘንድሮው ልዩ ነው። ዮኒዬ ብዛልን❤❤❤❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Год назад +1

    የኔ ጀግና እህት የእውነት ትለያለሽ ጌታ ይባርካቹ ተባርካቹ ቅሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Год назад +6

    ጌታ እየሱስ ዮኔነ ስልስጥህን ክብር ሁሉ ምስጋና ለአንተ ጌታ እየሱስ

  • @ETAFERAHUABEBE-h4b
    @ETAFERAHUABEBE-h4b Год назад +2

    ወይ እግዚአብሔር እንዴት አይነት አምላክ ነው ። ባለፍሽበት ጎዳና ሁሉ የጠበቀሽ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን በእየሱስም የባልሽ ለውጥ የፀና ይሁን

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 Год назад +8

    ደሞ ስታምሪ ጌታ ይባርክሽ እህቴ

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 Год назад +3

    ርዕሱ ትንሽ አነሰ ማታ ማታ ከቤት ያበርረኛል ከዚያም በላይ ነው የደረሰባትና ከሞተር ሳይክል ራሴን ጣልኩኝ ወይም ራሴን ወንዝ ውስጥ ልከት ነበር ወይም ጅቦች መንገድ አሳለፉኝ በሚል ቢተካ በትህትና እጠይቃለሁ ብዙ ሰው እንዲመለከተው ብዙ በዚህ ኑሮ የሚሰቃይ አለና ዮኒ ዘመንህ ከነቤተሰብ ጭምር ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይክበር

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Год назад +9

    አይዞሽ እህታችን በእንባ ነበረ የሰማሁሽ እንኳን ጌታ በነገር ሁሉ ጠብቆሽ ለዛሬ አደረሳሽ ከዚህ በኃላ በሰላምና በደስታ በፍቅር መኖሮ ይሁንላችሁ ተባረኪ
    ዮኒ ጌታ ይባርክህ እስከ ዘላለም አንተን ለኛ ትውልድ የሰጣን ጌታ ይመስጌን ረዥም እድሜ ኑር

  • @faresmarkne2387
    @faresmarkne2387 Год назад +6

    ...😮ምን አይነት እናቶች(ሴቶች) አሉ ግን...በርቺ የቴድላ ህይወት ይጠብቅሻል...ተባረኪ❤❤

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 Год назад +3

    በእውነት ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ ለምልሙ ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤

  • @bizuneshgizawchere3026
    @bizuneshgizawchere3026 Год назад +14

    እግዚአብሄር ልብን ይጠግናል ዳግም ያቆማል❤❤❤

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 3 месяца назад +2

    ማጀቢያ መዝሙሩ 😭😭😭😭😭 እህቴ የኔን ህይወት ነዉ የምታወሪዉ እኔ ይቅር ማለት አልቻልኩም 23 አመት ኖረናል

  • @meromero-v4g
    @meromero-v4g Год назад +3

    😢😢wowowow. Yene. Wude. Yene abtii. Yonee inwodhlen inkuhn. Geta radlsh ihtee❤

  • @shofewoyesa4227
    @shofewoyesa4227 Год назад +3

    አንች ብርቱ ሴት ዘመንሽ ብሩክ ይሁን ❤🎉።ዮንዬ እወድሃለሁ !

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Год назад +4

    ዎውውውውው እየሱስ ጌታ ነው ❤️❤️❤️❤️እልልልልልል ክብር ለ ጌታ ይሁን 👍👍👍👍ጎባዝ ሴት እዎድሻለው 👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏ዮንዬ ዉድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ
    @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ Год назад +2

    እግዚአብሔር አድኖሻል ክብር ለእግዚአብሔር ሁን እውነት ነዉ ይመራል ❤❤❤❤

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 Год назад +5

    ጌታሆይ አባቶች ለልጆቻችው ክብር የላቸውም ሁሉንም ሳይሆን ባብዛኛውም ክብር ለሚስት ለልጆች የላቸውም ቤት ይቁጠረቻው pls ፀሎት ያስፈልጋቸዋል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +3

    እውነት አንቺ የተባረክሽ ሴት ነሽ ዘመንሽን ይለምልም የባልሽም ለውጥህ በኢየሱስ ስም ይፅና ተባተኩ ቀሪ ዘመናችሁ የደስታ የፍቅር ይሁንላችሁ 🥰

  • @LemlemYakob-h2t
    @LemlemYakob-h2t Год назад +4

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ ለውጡ የፀና ይሁን❤❤❤

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 Год назад +5

    በጣም ነዉ ልቤ ያዘነዉ ስሰማት እንኳን ጌታ አተረፈሽ ለልጆችሽ

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Год назад +3

    አግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏ታበረኩ 🥰🥰🥰

  • @አኮኤሚ
    @አኮኤሚ Год назад +5

    ሱስን ሁላችንም ልንጠየፈው ይገባል የብዙ ሰው ትዳር የሚበጠበጠው በሱስ ነው ጥሩ ባለቤት ነሽ ጀግና ሚስት ትዳር ስንት ነገርን ማለፍ ይጠይቃል እግዚአብሔር የባልሽን ልቦና ይመልስልሽ

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Год назад +1

    ዘመንክን ዝቅ ብለክኑርላት ትበዛብሐለች ጠነካራሴት

  • @mekdesganta9277
    @mekdesganta9277 Год назад

    አሄ የበተም ጉድ ነው ዘድሮ ግን እግዚአብሔር እኔም አስቦኛል ኢየሱስ ይባረክ ዮን በኢየሱስም ክብር ሞገስ አሁንም ይጨመርልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Год назад +1

    አሜንን እልልልልልልል እልልልልል❤💕💕💕💕🎉🎉✅👌👌😢😢😢

  • @fikiryashenifal4493
    @fikiryashenifal4493 Год назад +1

    ጀግና ይች ናት ለእኔ ዋውውውውውው ጉልበት የሆነሽ አምላክ ይክበር ይመስገን

    • @NatiGym777
      @NatiGym777 Месяц назад

      አንችንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤ተበረክ🎉❤❤❤❤

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Год назад +1

    ምድራችን ስንት ጉድ ተሸክማለች ያልታየው ያልተሰማውስ? ሰው እዲህ ያለ መተንፈሻና መፈወሻ ቦታ ማግኘቱ ጌታ ይመስገን ዮኒም ቤተሰብህም ዘርህም ይባረክ።

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Год назад +3

    እግዚአብሔር እኮ ይጠነቀቅልናል ጌታ የኤራፍት እድሜ ይስጥሽ የተማመንሽው ጌታ እረርቶሻል❤❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Год назад +2

    ኢየሱስ ብቻው ከፍ ይበል
    ❤ዮኒዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤ዘመንህ❤❤❤❤❤ይባረክ❤❤
    እውነት የኢየሱስ ጀግና ልጅ ነሽ ተባረኪ

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 Год назад +1

    ተባረኪ ውድዋ የሀገሬ ልጅ ዘላለምሽ ይባረክ የእረፍት ዘመን ይሁንልሽ

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 Год назад +1

    ስንት አይነት ሰው አለ በየቤቱ የዘንድሮው ይለያል ጀግና ሴት ነሽ ዮኒዬ ተባረክ የስንቱን ቤት ጌታ ባንተ ሰራ ብዛልን ብርክ በል::

  • @mita7976
    @mita7976 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቀር ዘመናችሁ የፍቅር የሰላም የበረከት ይሁንላች 🙏

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад +2

    ያድናል ይታደግማል ሀለሉያ 🙌💪

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Год назад +6

    ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስግን❤❤❤

  • @tarikugetachew1646
    @tarikugetachew1646 Год назад

    ጀግና ሴት !! እግዚአብሔር ይባርክሽ ።

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ

    ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም ዘመንህ ዘርህ ይባረክ

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Год назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይሄ የእግዚአብሔር አጣት ነው የለወጠው እሕቴ ጀግና ነሽ የካሳ ዘመን ይሁንልሽ

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Год назад +1

    ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ ጌታ ደረሰልሽ እየሱስ ጌታ ነው ዮኒዬ ተባረክ ❤

  • @fatemaabarra8114
    @fatemaabarra8114 Год назад

    Wow gulibati yehonalishi geta yebarki. ❤. Yone geta yebarki

  • @elizabethkassahun1368
    @elizabethkassahun1368 Год назад

    Egziabher ymesgen seytan dibn ybel keriw zemenachhu hulu yeereft yhun yekasa, yesak, yebereket zemen yhun yoni ychemerlh yabzalh tebarek

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 Год назад

    አቤት እየሱሰ አባቴ ሆሌም ታሰገርመኛለህ ሀላባ በሱሰኞች የተጠመደች ሀገር ናት በልጆችህ እየጎበኝካት ሰላለህ አመሰግናለው አባቴ ክብር ለእግዚሐብሔር ይሁን ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም ተባርክልኝ አንድ ቀን የኔ ተራ እንደሆነ አምናለው🙏❤❤❤❤❤

  • @mitourago5814
    @mitourago5814 Год назад +2

    በጣም የሚገርም ምስክርነት

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw Год назад +2

    በእውነት።።።ድንቅ።።ሴትነሽ❤

  • @AstuTesfu-l5t
    @AstuTesfu-l5t Месяц назад

    Egziabher enquan rehash anchi jegna nesh

  • @assegedech3380
    @assegedech3380 Год назад

    አቤት አቤት ላይችል አይሰጥ አለ ያገሬ ሰዉ እኔ ብሆን ይህን የማድረግ ትእግስቱም አቅሙም የለኝም በአናቱ ቆሞ ይቅርታ ቢላትም አይበዛም። 1ቆሮ 13 ላይ ያለዉ ፍቅር 1ኛ በክርስቶስ 2ኛ በአንች ተገልጦ አየሁ። በብዙ ተባረኪ።

  • @HubetenGimite-uk7me
    @HubetenGimite-uk7me Год назад

    Woooooow congratulations geta yimsgen betama desi yila

  • @EthiopiaGebremedhin
    @EthiopiaGebremedhin Год назад +1

    ጌታ ይባርክሽ

  • @nahomjemberu8745
    @nahomjemberu8745 Год назад +1

    Wow...strong and smart wife I ever known

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад +1

    ❤እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Год назад

    ወይ እህቶቻችንና እናቶች የሚያሳልፉት መከራ ምህረት ከጌታ መብዛቱ

  • @Martin-wv2xs
    @Martin-wv2xs Год назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tamirutemesgenofficial7225
    @tamirutemesgenofficial7225 Год назад

    ዮኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ አንተ ለብዙዎች እረፍት ምክንያት ነህ

  • @masratekabada4223
    @masratekabada4223 Год назад +3

    ለእግዚአብሔር ሁሉ ይችላል እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ልብ ይስጠን😢

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Год назад +1

    እግዚኣብሔር በዘመናት መካከል ሰዎች አሉት እንደ ዮኒ አይነት ሰዎች

  • @hanawake9051
    @hanawake9051 Год назад

    አግዚአብሔር ይመስገን ዮንዬ ጌታ ይባረክ ♥️❤️

  • @Anumma572
    @Anumma572 Год назад

    Egziabeher Ymesgn!!!

  • @LawofGod
    @LawofGod Год назад +1

    Beautiful family ! Be restored in Jesus name !

  • @mamababa3402
    @mamababa3402 Год назад +1

    Wow ተባረኩ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Год назад +1

    ዮኒዬ ስወደህ

  • @HubetenGimite-uk7me
    @HubetenGimite-uk7me Год назад

    Anchi jegen seti nesh tebrklgn ❤❤❤❤❤❤

  • @burtokanbn
    @burtokanbn Год назад

    ዋ በጣም ደስ ስላለህ በጣም ጀግና ሴትነሽ ለብዙዎች ለገቡት ድንቅ ጠባብ ነው ከንግዲ ባላ ትዳራቸው በጣም በእግዚአብሔር ይታማራ ይሆን👌✅️🤲🤲🤲🤲🍇🍇🍇🍇 የወንጌል አርበኛ የጠላት መርዘኛ የሰማይ ወራሸ የምድር ጨው ምድር እንግዳ የብዙዎች አባት የኔ ጌታ የሱስ ዘመን ይባረክ ያለምልማ ትዳር ልጆችህ ዘር ማንዘር ይባረክ የጥር ጸጋና በረከት የ አገኘ በጣም እናወርዳለን ❤❤❤❤❤❤❤❤ለኢትዮጵያ ትውልድ አንተን ስላነሳህ እግዚአብሔርን እናመሰግንሀለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር መርገም ይሰበር

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 Год назад

    You are so blessed yoniyachen zemenachu yelemelem ❤❤❤❤

  • @emebetayele9492
    @emebetayele9492 Год назад

    ተባረኪ እህቴ

  • @yohanansolomon3561
    @yohanansolomon3561 Год назад +1

    tenkara nesh betam tebareki yoniya you are blessed ❤❤

  • @bontuabdiniijiraa5110
    @bontuabdiniijiraa5110 Год назад

    Yoniyee yenee abatii norilinii ❤❤❤❤❤❤❤

  • @destayedemise1940
    @destayedemise1940 Год назад +1

    ድንቅ ነው የኔ ጌታ

  • @tesfah-ys2gm
    @tesfah-ys2gm Год назад

    Enkuwan geta eredash ehite ❤ yoni ewodahlewu Tebarek Nureleyng lemleme biza alemun wures atiyazi🙏🙏🙏🙏

  • @SaraSara-s8y8j
    @SaraSara-s8y8j 2 месяца назад +1

    Egzaber,,mari,nh❤❤❤❤❤❤

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 Год назад +1

    የኔጀግና ሴት ❤❤❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Год назад +1

    እግዚአብሔር ፈጥኖ ደራሽ ነዉ

  • @heruteherato6217
    @heruteherato6217 Год назад

    Yene Eegne Ete ❤❤❤
    Geta Yibarikachuuu❤❤❤🎉

  • @diboradaadhii3226
    @diboradaadhii3226 Год назад

    Ayzosh yene konjo ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Год назад

    ዮኒዬ የመልካም ወጣት ምስክርነት እንጂ ትምህርቱን አላገኘሁም እኮ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TsegansheTeganshe-lu9po
    @TsegansheTeganshe-lu9po Год назад

    WOW Endete denke Geta nw eyesus Yadina♥️♥️♥️♥️♥️🥰

  • @novacell9751
    @novacell9751 Год назад +1

    ዮኒዪተሳክቶልሀል❤❤❤❤

  • @lidiyayrgalm8495
    @lidiyayrgalm8495 Год назад

    የረዳሽ ጌታ ይክበር

  • @Anumma572
    @Anumma572 Год назад

    Tbarki!!!!

  • @malasacheereduno8485
    @malasacheereduno8485 Год назад

    Wawwwww Geta yebarake❤️❤️😭❤️❤️

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem Год назад

    እግዚአብሔር አምላኬ እንድህ አለእንዴ።

  • @zbekele9950
    @zbekele9950 Год назад

    Yoni Yoni Ante yetebarek bizu keber bizu mogese getaye chemero chemamero ysetelegn.

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ Год назад

    Keber legeta yun yebezaleshe gegena neshse❤❤

  • @adelamiradawe5665
    @adelamiradawe5665 Месяц назад

    Please መመዝገብ ፈልጌ ነበር እና ስልካቹን አላውቅም በናታቹ እርዱኝ ??? Thank you

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Год назад +2

    tebreki 😢😢😢😢

  • @ermiasalemu4908
    @ermiasalemu4908 Год назад

    አይዞሽ እህቴ

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ

  • @aabirhamssamuel7269
    @aabirhamssamuel7269 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Strong mam

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Год назад

    Betam gobez,konjo set,Geta abzto yebarkshe 🎉🎉🎉

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Год назад

    God is good

  • @abiroabrham3140
    @abiroabrham3140 Год назад +3

    አይዞሽ አሁንም በርች

  • @HaniYegetaliji
    @HaniYegetaliji Год назад +2

    Wowow ❤😢❤😢❤😢❤🎉❤🎉❤

  • @biruktumebo1676
    @biruktumebo1676 Год назад

    Amazing Women and Wife !

  • @meseretdebebe6300
    @meseretdebebe6300 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Год назад +1

    Geta abzto yebarkachu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🙋🏽‍♀️

  • @astertafer4059
    @astertafer4059 Год назад +1

    😢😢😢😢wow❤❤❤❤

  • @seblehailes9962
    @seblehailes9962 Год назад +1

    ሴትጠስታፍቅር ጥግ ድረስ ነውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @siloamtesfaye6908
    @siloamtesfaye6908 Год назад

    👏👏👏👏❤