የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፈተናዎች|Ethiopian Orthodox Tewahedo Church|Prosperity |ነጋሪ ቲቪ Negari TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 29

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Год назад +6

    ወንድሞቻችን እግዚአብሔር በሞገስ በክብር ኑሩልን ፣ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 Год назад

    አሜን 🙏 ትክክል ናችሁ ወንድም ዓለሞቼ ግሮም ቆይታ ነበር እኛም ብለናል ዓብይ የኢትዮዽያ የቅድሰት ቤ/ን ጠላት ነው ከነ ተከታዮቹ

  • @bethelmebratu4557
    @bethelmebratu4557 Год назад

    ወንድሞቻችን ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ በሞገሰ ፡ በክብር ፡ ኑሩልን ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ አብዝቶ ፡ ይባርካቹ።

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 Год назад

    Egziabher yestelen wondemochachin Eme-birhan tetebekachihu. we proud of our brother like you and orthodox tewahedo followers 👏

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 Год назад

    ሐምላክ ያክርልን በሀይማኖታችን ቀልድ የለም

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 Год назад +5

    እረ የምን በተዘዋዋሪ በቀጥታ አብይና ሽመልስ ናቸው ምንም ጥርጥር የለንም ኦርቶዶክስ ለማጥፋት ሌት ከቀን እየሰሩ ናቸው ግን አይሳካላቸ

  • @menentessema
    @menentessema Год назад +2

    our brother you are the thru taler

  • @yoursalemabrha575
    @yoursalemabrha575 Год назад

    God bless you

  • @tamene1525
    @tamene1525 Год назад

    💚💚💛💛❤❤

  • @yemaryamyemaryam283
    @yemaryamyemaryam283 Год назад

    እግዚአብሄር ከእናንተጋር ይሁን

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 Год назад +2

    ይህ ሁሉ መከራ የመጣብን ቀድመን አለመረዳት ነው የሱን ውሽት እየሰማን መታለላችን ነው ከአሁን በሗላ አብይን ማመኑ ይቅርና ሁላችንም አንድ ሁነን አብይ በቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃን ማለት አለብን እባካችሁ ሁሉን ነገር ለአማራ አትስጡ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Год назад

    የመኖከሴ ሁሉ ጵጰስ ይሆናል የራስዋ መስፈርት አላት።መኖክሴ ማለት ለስልጣን ነው

  • @Coolacting
    @Coolacting Год назад

    ደርግ ገዳማችንን አልደፈረም የፈለገውን ቢል ቤተክርስትያን አልቃጠለም ክርስቲያኖችን አላረደም እነዚህ ግን ከየት የመጡ እንደሆነ አይታወቅም የቋንቋ ችግር ሳይሆን ህዝብን ለመከፉፈል ኢትዬዽያን ለማጥፋት ነው የተነሳው እግዚአብሄር የስራውን ይስጠው በአቨባሪነት ብሎ ማሰር ምን ጉዳይ ነው ይሄ እንኮን ከተማረው ያልተማረው መንግስቱ እንኮን ይሄን አያረግም

  • @liyatale2651
    @liyatale2651 Год назад

    Yegna jegnoch enaten senay enthnanaln

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Год назад

    አሳፊርሚ አይገልፀለትም ዝቅጠጥ ነው

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Год назад

    ሃይማኖት በዘር ነው እንዴ ።ሞኖክሴ ከሌላቸው።ከየት ይመጣል ጳጳስ

  • @beletetom107
    @beletetom107 Год назад

    መን አገባ ኦሮሞ አይሁኑ እርር ድብን በሉ።

  • @engadponent1727
    @engadponent1727 Год назад

    ዐቢይ ትዕቢተኛ ብሄርተኛ ነው ከመለስ የበለጠ አደገኛ ነውመለስ ሞተ ዐቢይ መለስ የተከለው ን ውሃ እየጠጣ ነው

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 Год назад

    ለጥቁር ለባሾች:- ኦሮሞ ሰዉን በማንነቱ ሳይለይ ሁሉንም የሚወድ፣ የሚያከብር፣ የሚያፈቅር ሕ/ሰ ነዉ። ሰዉን በአመለካከቱና በተግባሩ እንጂ በብሔሩ/ በቋንቋዉ ወይም በመንደሩ አይገመግምም።
    በተቃራኒዉ ራስ ወዳዶች፣ ተስፋፊዎችን፣ የጥላቻ ጠማቂዎችን፣ ቆሞ ቀሮችን፣ የጠንቋይና የመተት ጎተራዎችን ይፀየፋቸዋል። ወደ ፊሬ ነገሩ ስገባ: ኦሮሞ አባሳዉሮስን በአመለካከታቸዉና ተግባራቸዉ (የሰዉ ልጅን እኩል ስለሚያዩ) ይወዳቸዋል፣ ያከብራቸዋል፣ ይከተላቸዋል። ጠባብ አመለካከታችሁ ለራሳችሁ። ልቦና ይስጣችሁ።

    • @tesfayagonfa7904
      @tesfayagonfa7904 Год назад

      ለዛ ነው ብሄርብሄረሰቦችን የምትጨፈጭፉት

    • @amhaborcha5689
      @amhaborcha5689 Год назад

      @@tesfayagonfa7904 ያልኩትና የሚትለዉ የሚገናኝ አይደለም። ከስንተኛ ክፍል ነዉ የፎረፍከዉ?

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919 Год назад

    Barigitagninati ato sawros new

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Год назад

    አሳፍሪ የሆነ ሰራ ነው በተለይ

  • @teddyman5372
    @teddyman5372 Год назад

    Ena min yetebese

    • @bettydamasaa1919
      @bettydamasaa1919 Год назад

      Nage kimalikin tabiqaki tibalaleki koyi tikikilagnawn mangadi kalifalaki mogni

    • @teddyman5372
      @teddyman5372 Год назад

      @@aemyay5169 new ende ..Satan really. Go play this joke with ur blind followers. Oromo aydelum..so what about that