ጮሆ መዳን \\ዶ/ር አብርሃም ተክለማርያም \\ክፍል-1 \\Dr.Abraham Teklemariam \\Preaching 2015/2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • ጮሆ መዳን \\ዶ/ር አብርሃም ተክለማርያም \\ክፍል-1 \\Dr.Abraham Teklemariam \\Preaching 2015/2022

Комментарии • 48

  • @liasol8518
    @liasol8518 11 месяцев назад +5

    Egziabher ye agelgilot zemenihin yibark!

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 11 месяцев назад +5

    አመሰግንሀለሁ ጌታ ሆይ ! አብርሽንም ባርክልን

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 11 месяцев назад +6

    አሁንም ለአገራችን መጮህ ይሁንልን

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 11 месяцев назад +3

    አሜን ጌታሆይ አሜን ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 11 месяцев назад +3

    ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤😊😊😊😊

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 10 месяцев назад +2

    ጌታ ክብሩን እርሱ ይውሰድ ተባረክልን ጌታ ይባርክህ

  • @user-pv4wh4ce4y
    @user-pv4wh4ce4y 11 месяцев назад +3

    ተባረክ አብረሐም !!!!

  • @ayalewtebarkeeabegaz6085
    @ayalewtebarkeeabegaz6085 11 месяцев назад +3

    አሜን እጮሃለሁ ጌታም ያድነኛል። ተባረክ አቦ❤

  • @temesgenduresa6283
    @temesgenduresa6283 11 месяцев назад +2

    Egzihabiher yibarek,antenim egzihabiher yibarkih

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 11 месяцев назад +2

    አሜን እንጮሃለን እግዚአብሔር ይጎበኘናል💚💛❤💪

  • @habteg.hawariat7980
    @habteg.hawariat7980 11 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ❤

  • @misrakgossaye8394
    @misrakgossaye8394 9 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር

  • @user-kx8tq4yk9v
    @user-kx8tq4yk9v 11 месяцев назад +2

    Doc betam tebarek!!

  • @malasacheereduno8485
    @malasacheereduno8485 11 месяцев назад +2

    አሜንንን አሜንንን ❤️❤️

  • @asterhaile5318
    @asterhaile5318 9 месяцев назад +1

    እየሱስ❤❤

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 11 месяцев назад +2

    አሜን🙏🏾

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 11 месяцев назад +5

    ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 3 месяца назад

    God bless you my dear brother I instructed Dr Abraham TekileMariam!!!

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 10 месяцев назад +1

    Amenn!!, God bless you!!.

  • @asterhaile5318
    @asterhaile5318 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤ተባረክ😊

  • @mesitm9672
    @mesitm9672 11 месяцев назад +3

    ዲ/ር ተባረክ መፀሀፍ ቅዱስን በትክክል ተረድተህ እንድንረዳ ስለምታደርገን ተባረክ ስለጬሀት እንድንረዳ ስላረክ ተባረክ

  • @user-do1pg6jo4w
    @user-do1pg6jo4w 11 месяцев назад +3

    what a wonderful God word may God bless you

  • @user-lu2gc7qe5f
    @user-lu2gc7qe5f 11 месяцев назад +1

    ጩኋቱ ለድህነት ነው ለራስ ፍለጎት

  • @azebteklu8472
    @azebteklu8472 11 месяцев назад +3

    Big revelation of the word of God.

  • @liyasorry5931
    @liyasorry5931 11 месяцев назад +2

    የሀያት ቦ/ክ
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @mintesnottekestebeekeeping2906
    @mintesnottekestebeekeeping2906 11 месяцев назад +1

    Essssssssseeeeeey halelujaaaaaa glory to z lord God!

  • @user-te1qm1zl9j
    @user-te1qm1zl9j 11 месяцев назад +1

    እጅግ በጣም የምወዳቸው የቤተክርስቲያን መሪዎች ተባረኩ የእግዚአብሔር መንፈስ በሙላት ያለበት ቤተክርስቲያን ❤❤❤

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 11 месяцев назад +4

    ዶክተር ጌታ ይባርክህ !!!!!!!!በቦታው እንደነበርኩ ያህል ነው የተሰማኝ የማስተማር ዘዴህ ዘና ያደርጋል። አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ !!!!!!!!!!!!

  • @BeziBe
    @BeziBe 11 месяцев назад +1

    የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ሕዝብ ጉልበቱ ጩኸቱ በጣም ነው ልቤን የነካኝ

  • @BeziBe
    @BeziBe 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
    የእግዚአብሔርን ድምፅ ለይተን ማወቅ እንድንችል እግዚአብሔር ይርዳን🙏

  • @addis1395
    @addis1395 11 месяцев назад +1

    ጮሆ መዳን a very intriguing title

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 11 месяцев назад +1

    ስዕላዊ መግለጫ! በአጭሩ እነዚህ ታሪኮች በፊልም መልክ የሚያዘጋጅልን ቢኖር.. እስቲ ባለሞያዎች ሞክሩት

  • @rahelbetruzenebe4023
    @rahelbetruzenebe4023 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistabate8131
    @tigistabate8131 9 месяцев назад

    tebarek Dr.

  • @nuraguyo7544
    @nuraguyo7544 11 месяцев назад

    Gid bless you doc

  • @tsigeredaselassie8744
    @tsigeredaselassie8744 11 месяцев назад

    GOD Bless U left my Spirit

  • @user-wp8sb3vz7r
    @user-wp8sb3vz7r 6 месяцев назад

    የሀገራችን ኘሮፌት ነን ባዮች በእግርህ ሥር ቁጭ ብለው ቢማሩ በጣም ጥሩ ነበር

  • @adisemosisa2262
    @adisemosisa2262 11 месяцев назад +1

    God bless you Dr Abraham, it's so amazing sermon, really most of the time we live guilty life but we loose our role to shout for help!😂 to our saver on quality time!

  • @AdmiringFjord-pv6hq
    @AdmiringFjord-pv6hq 4 месяца назад

    Sila ante igzabher yimsgen igzabher sira dink newu dink sewu dink tsega sisetewu!!

  • @user-ez1bk4tg1b
    @user-ez1bk4tg1b 11 месяцев назад +2

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክ የጩኸት ትርጉም በደንብ የገባኝ

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 11 месяцев назад +1

    😇😇😍🤩😘💝💯💥🙏

  • @Sam-ji3tg
    @Sam-ji3tg 11 месяцев назад

    Hewte negn yenen yanten yeabe yekdusn yedanin chuhet semtwal fetari ankan lezi abekah

  • @AfariMoranSleuth.ExportedSalt
    @AfariMoranSleuth.ExportedSalt 7 месяцев назад

    እብድ መናፍቅ ውሻ

  • @lemlemwodajo7746
    @lemlemwodajo7746 11 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤